ሃጫሉ ፊልም አይቶ የሚያለቅስ ስስ ልብ ያለው ልጅ ነበር / ወንድሙ ሲሳይ ሁንዴሳ እና ጓደኛው አመንሲሳ ስለ አልበሙ እና ስለህይወቱ በቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

КОМЕНТАРІ • 744

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 3 роки тому +54

    አጬ ኮ በትልቅ ኩራት የዘላለም ጀግናዬ ብይ ነው በኩራት ነው የማወረለህ የኔ የዋህ ነብስ በስላም ተራፍ😭😭💔💔

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +310

    ማነው እንደኔ በሀጫሉ በመገደሉ በመሞቱ ያዘነ👍😭😭

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +57

    ነብስ ይማር ሲሳይ እርጋታው ደስ ሲል አመንሲሳ ታማኝ ጓደኛ ነህ የምር እናመሠግናለን ለቤተሰብ ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጣችሁ 😥

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 3 роки тому +13

    ሰላም ለሁላችን ይሁን። እንዴት ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው! ትህትናቸው፣አገላለጻቸው ይደንቃል ሁለቱም አንደበተ ርቱዕ ናቸው። ስለምንወደው ወንድማችን ሀጫሉዬ የሰጣችሁት አስተያየት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያክብራችሁ። ሀጩዬ አልሞተም። በልባችን ውስጥ ሁሌም ይኖራል።
    ሀዘኑ ከባድ ነው። ለሁላችንም ብርታትና ጽናትን ይስጠን። ፍትህ ለሀጫሉዬ። ፍትህ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    አማንሲሳ በጣም እናማሰግናላን ሀጩ ነፍስ ይማር የኔ የወህ ሰው ማመን ነው ለዚ ያደረጋክ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +3

    ሃጫሉ ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርክ አኔ እራሱ ሳስበው አሟሟቱን ያቃጥለኛል ሲሳይም በጣም ምርጥ ወንድም ነክ ጓደኛውም ምርጥ ነክ ሚስቱንም ልጆቹኑም ቤተሰቦቹን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችው በጣም ሃጫሉ የሚገርም ልጅ ነበር

  • @eyasutamane5311
    @eyasutamane5311 3 роки тому +41

    Hachalu - the greatest artist of our time!
    Legend❤️❤️❤️
    RIP my hero

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 роки тому +83

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስትሞት ነው ሚወድህ. እኔደሞ እነሱ እንዲወዱኝ ብዬ አልሞትም
    ሎሪት ፀጋዬ ገብረ መድህን

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 роки тому +2

      ምርጥ አባባል

    • @samirajamal3285
      @samirajamal3285 3 роки тому +1

      You are right ✅

    • @fekeryashenefal9085
      @fekeryashenefal9085 3 роки тому +1

      Juunttaakkk

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 3 роки тому

      @@fekeryashenefal9085 ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ነው ጁንታ ወይስ እኔ. የኔ ሞዴል ፋራ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 роки тому +1

      @@Hanihani-lw8sw ባክህ ልክ ነህ ሀጫሉ በህይወት እያለ ምን ይናገር እንደነበረ አንረሳውም ሰማይ ልርገጥ ብሎ ነበር ግን የሞተ ሰው መውቀስ ጥሩ አይደለም ነፍሱን ይማረው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 роки тому +15

    ዋውውውው ቃል አጣሁ አመንሲሳ ማለት ይህ ነው በጣም ስሙ ሲነሳ ስማለሁ በየቪዲዮ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ሀጫሉ ነብሱንም ይማርልንንን ያሳዝናል 🙏🙏

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 роки тому +49

    የሚገርመው ነገር በህይወት ብኖር ሙሉ comment ስድብ ነበር
    ከሞት በዋለ ከንፈር መምጣት ዋጋ የለውም እሺ
    አስመሳይ ነን እኛ እትዬ የምንባለው
    ስለዚ ሰው አሰብን እንቃወም ግን ለን 🤔
    እግዚአብሔር የፈጠረውን መጣለት አይገባም

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 роки тому +3

      ግን እኮ የሞተን ሰው አለመውቀስም ብልህነት ነው አሁንም እሱ ወደ ማይቀርበት ሄዷል ነፍሱን ይማረው።

    • @maloomafinamaa.walite.naqi850
      @maloomafinamaa.walite.naqi850 3 роки тому +2

      Tileki sewu neshi maseb yemitchyi sewu neshe fatari yanurishe

    • @madafenemera2934
      @madafenemera2934 3 роки тому +2

      እዉነት ነዉ መከባበሩም ቢቀር ሰዉ ዝምማለቱን ብያዉቅበት ጥሩ ነበር

    • @geniyamareyamlij7639
      @geniyamareyamlij7639 3 роки тому

      Ewnet new

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +34

    በጣም ጫዋ ልጆች ናችሁ የሐጬ ወድምና ጓደኞቹ My ድንቅ ኦሮሞ ኢትዮጵያ 👏👏👏👏👏💚💛❤️💞

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 роки тому +20

    አመንሲሳ እና የአጫሉን ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @firaolteshome8731
    @firaolteshome8731 3 роки тому +13

    Amansiisa we 💕U sisaay respect !! Qalliwan keenya nuuf jiradha. Hachee we miss you

  • @SabrinaSpeaks
    @SabrinaSpeaks 3 роки тому +5

    የገደሉትም ስወች ፈጣሪ ይፍረድባቹ ከልጆቹ የቤተስቦቹ የነጠላቹት ይህንን ድንቅ ልጅ ነፍስይማር ❤️❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 роки тому +23

    አጩዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ የኔ ጀግና ለ ባለቤቱና ለ እናትና አባቱ ወንድሞቹ ጏደኞቹ አድናቅሆቹ መፅናናትን እመኛለው 🙏🙏

  • @sisayizenbe3669
    @sisayizenbe3669 3 роки тому +21

    አጨ ናብስክን በጌታ ያንርሊን አተ አልምቲክ ሁላቺንም ውስጠ አለህ ኡናትህን ጌታ ይፋልግ

  • @oromiyaaethio2432
    @oromiyaaethio2432 3 роки тому +18

    My ero never forget you 💯 you are our wonderful Artist uuuuuff we miss you haccuyee😭💔💔💔

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 3 роки тому +8

    እህርጋታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም በውነት ጀግኖች ፈጣሪ ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому +15

    Haacee koo yomiyyu Ati onne keenya keessaa jiratta 🙏❤️💔😥

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 роки тому +23

    እያደር የእግር እሳት 😢😢😭😭😭 ሀጬኮ ነብስ ትረፍ እውነተኛ ሰው መቼም ሲያልፍ ነው ሚወደሰው😭😢😢

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ሀጫሉ ጀግና አርቲስት ነበር እማይፈራ ጎበዝ አቀንቃኝ አርቲስት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በሉት

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 3 роки тому

      ሞት አይቀር ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому +17

    ሁሌም እንዳመመኝ ነው የልጆቹን ነገር ሳስብ በጣም ውስጤ ያዝናል። ነብስ ይማር 🙏

    • @tzeta5801
      @tzeta5801 3 роки тому

      በጣም ያማል

  • @malikaaoromoo7849
    @malikaaoromoo7849 3 роки тому +26

    ሀጩኮ😢❣️እኔስ ህልም ዉስጥ ነኝ😢አራ ጂርቱ በለን ❣️❣️

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 роки тому +2

    የኔ ጀግና ጀግና አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነዉ ሁሌም በልባችን ነህ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን hacee ኮ😢መልካም እረፍት ሁሌም እንወድሃለን ጀግናችንም ነክ!!!

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 роки тому +17

    ነፍሱን በገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም ወድማችን 😢 ምስኪን ወቶ ቀረ 😢😢

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому +36

    የማይረሳ ሰው ነው ሃጫሉ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @samirajamal3285
      @samirajamal3285 3 роки тому

      Profile layi yaskemetkew sewuye new yegedelew ,inatew gedayi inatew azanyii😜😜😜😜😜

    • @abitech4434
      @abitech4434 3 роки тому +1

      @@samirajamal3285 hid kazih fara jawar nw

    • @ብሌን-ደ8ከ
      @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому

      @@samirajamal3285 አንቺ ድርብ ደነዝ የበላውማ ያ የሴጣን ፈረስ ጀዋር ተብዬ ነው

    • @marmar7350
      @marmar7350 3 роки тому

      🤣🤣🤣

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 роки тому +60

    ሰውን ገደለው ምን ጥቅም እንዳለው እስኪ ሀጫሉን አፋር ሆነው
    እየበለቱ ይብላኝ ለጉዳዮች እሱ ምንም አይሆንም
    ወደ ማይቀር ዓለም ሄዷል

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 3 роки тому +4

    Very painful Yene geta nebseh beselam terf 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tamam55
    @tamam55 3 роки тому +22

    ሀጫሉ ምርጥ ልጅ ነው ግን በድንገትየሰው ሀውሬ በላው ወንድሜሀጬ ነብስክን ባፀደገነት ያኑራት

  • @abditube-1
    @abditube-1 3 роки тому +33

    Amansiisa goota ko ati lafee dugda artii oromooti❤️❤️

  • @azebgrima4680
    @azebgrima4680 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው አጫሉኮ በጣም ታሳዝነኛለህ።ፈጣሪ ስለሚውድህ ነው በጊዜ የውሰደው

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 роки тому

    ጥሩ ማስታወሻ ነው የሠራችሁት።
    ነፍሱ በሰላም ትርፍ ፣ ልጆቹን ያሳድጋቸው።

  • @zelman202
    @zelman202 3 роки тому +7

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ስስ ልብ ነው ያለው
    ችግሩ ጥቂ ሰዎች ናቸው የሰውን ህይወት የሚያሳጡት ።

  • @TSEGAART
    @TSEGAART 3 роки тому +20

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴

  • @suzanaibrahim3988
    @suzanaibrahim3988 3 роки тому +8

    Rest in Power Hacce You’re Gone But Never Forgotten 🙏🏽💔

  • @tigtijitube8325
    @tigtijitube8325 3 роки тому +20

    Hacceee koo waqqaayyoo lubbuu kee haa maruu mal gonnaa silaa garaan akkuma nuu gubateti jiraa 😭😭😭😭

  • @muniramohammed6264
    @muniramohammed6264 3 роки тому +11

    Hacuu every day my heart broken 😭😭😭😭😭 hacee my hero ❣long life

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +4

    ነፍሱን ይማረው ምስኪን ለፓለቲካቸው ብለው ባጭር አስቀሩት እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግለት ወንድሙ እርጋታክ ደስ ሲል ጓደኛውም ይሄንን ስለሰራክ ጥሩ ነክ❤

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 роки тому +34

    በ ሀጫሉ ሞት ሞትን ለመድኩት😭 ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል ፈጣሪ ይፍረድ☝️

    • @wirohode506
      @wirohode506 3 роки тому

      Ferede eko bideg aderegewu

  • @etefanoshabtemariam5353
    @etefanoshabtemariam5353 3 роки тому +4

    Thank you i am happy to see this all.

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 3 роки тому +9

    Thank you Amenisisa

  • @sharonnovem8574
    @sharonnovem8574 3 роки тому +3

    ገዳይ የሥራችሁን 😭😭😭😭የቁም ሙት ሁኑ እሡም ላይመለስ ሄዷል እሚወዳቸው ልጆቹ ናባለቤቱን መፅናናትን ይስጣቸው

  • @eyobgirshe4313
    @eyobgirshe4313 3 роки тому +5

    Hache ጀግና ነህ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 роки тому +2

    ሀጬኮ መቼም ከልባችን አጠፋም ሚገርመው ነገር ሀጬን በአካል አንድ ቀን አገኘዋለው ብዬ አስብህ ነበር አንድ ቀንም ቢሆን አግኝቼውም አይቼውም አላቅም የአንድ ሀገር ልጆች ሆነንም ምን ያረጋል ነብሰ በላዎች ህልሜን በሉት 😢😢😢😢 አሁንም ሀጬ እንዳለ ነው እንጂ ማስበው በህይወት የለም ለማለት ይከብደኛል ለሁሉም ቤተሰብ እና ጓደኞቹ በአጠቃላይ ለአድናቂዎቹ ፈጣሪ ያፅናቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanisanu2127
    @hanisanu2127 3 роки тому +39

    ማሪያምን እውሸት እኮ ነው ሚመስለኝ ሞቱ ዛሬም እጠብቀዋሉሁ😔😔

  • @ethioakiyatube6366
    @ethioakiyatube6366 3 роки тому +1

    ብሩህ ሰው የሰው ልጅ ተስፋ የፍቅር ሰው ነበር ሀጨ ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ይጠብቅለት

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje7347 3 роки тому +64

    የገደሉትና ያስገድሉት ምን ይስማቼሁ ይሁን ግን እሱስ ውደማይቀርው ሄዶል😥😥😥

  • @birukgetachew6251
    @birukgetachew6251 3 роки тому +23

    Rip for hachallu, and for the innocent people who died bc of his death

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 3 роки тому +1

    አጫሉ አልሞተም በኛ ውስጥ አለ ሁሌም ሳስበው ውሸት ነው የሚመስለኝ ማመን አቅቶኛል ኪያ ልጆችሽ ሲጠይቁሽ ምንድን ነው የምታያቸው አባታቹን ሰው ገደለው አቤት ልባቸው እንዴት እንደሚሰበር ሳስበው ያመኛል ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 3 роки тому +3

    RIP ጀግና አይሞትም ስራዎቹ ሕያው ናቸው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @seadiiqueen4031
    @seadiiqueen4031 3 роки тому +3

    አሁንም ፈገግታው፣ገፅታው ብቻ በህይወት እንዳለ አድርጌ ነው ማስበው
    አዎ ጀግና አይሞትም ሲታወስ ይኖራል💪💔
    የእግር እሳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 3 роки тому +28

    ሀጩኮ የእግር እሳት ሆንክብን😢😢😢ነብስ ይማር ኡፍፍፍፍ

  • @rahelkassa5077
    @rahelkassa5077 3 роки тому +4

    ወንድምየው በጣም ጥሩ ነህ እርግት ያልክ እራሱ ሰው ፊት ወተህ ለመነጋገር እንኩአ ግዴታ ሰለመጣብህ እንጂ እዩኝ እዩኝ የማትል የረጋህ ሰው ነህ በጣም አዘንኩ ሰው ከሞተ በሁአላ ነው ማንነቱ የሚታወቀው ሃጫሉን ይሄ ቀጭን ሆኖ ድሮ የሚዘፍነውን ዘፈን በቴሌቪዥን ሁሌ አየውና እወደው ነበረ ቁአንቁአዬ አይደለም ግን አሁን እሱ መሆኑን ሳቅ ገረመኝ እና ሰው እሱን የሚያየው ሌላ ነው ግን የውሰጥ ባህሪው ሌላ ነው ግን ሰው ቢለው ውሰጡን እንደኔ ያላወቀ ዋናው እሱ አምላኩ እግዚአብሄር ያቀዋል ዋናው እሱ ነው ::

  • @lilyqatar8475
    @lilyqatar8475 3 роки тому +4

    Hacee koo your in my heart always our hero 😢🥰rest in pace. Sanani sindagatuu 😢

  • @asterasefaw1415
    @asterasefaw1415 3 роки тому +2

    ወንድሜ ሀጫሉ በጣም እንሰስትህ ነበር ግን ፈሪ ጨለማን ተገን አድርጎ ነጠቀን ገዳይ ሰፋህ ታዲያ ይች ከቱ ምድር? ሀጫሉ የታሪክ መዝገባችን ነው ሁሌም ከልባችን ዉስጥ አለ ሀጫሉ ወንድሜ ነፍስህ በአፀደገነት ትኑር !!!

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 3 роки тому +13

    Hachalu hundesa ❤️❤️❤️ malimelisa ❤️❤️❤️

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 3 роки тому

    የሀጫሉን ሙዚቃ ገና በፊት እሱን ሳላውቀው እናቴንና አያቴን ተርጉሙልኝ እያልኩ እሰማው ነበር ።ካወኩትም ቡሀላ ስለሱ ብዙ ሲሉ ስሰማ ሙዚቃውን ስለምወደው ስለሱ ብዙ ግዜ search አደርግ ነበር እናም ዘረኛ ይሉታል ግን ደግሞም ድጋፍ ሲያደርግ አየዋለሁ interview ስሰማም ዘረኝነት የለበትም እገረም ነበር ። የሱ ሞት በጣም ያሳዝነኛል

  • @tolaisaniguse1997
    @tolaisaniguse1997 3 роки тому +14

    ሀጬ አነተ ኣልሞትክም ወደ ፊትም ትኖራለህ አነተ የያዝከዉ መንገድ አንቀጥልበታለን

  • @emut3440
    @emut3440 3 роки тому +29

    My heart really hurts evertime I hear about him.

  • @amartiinagara3547
    @amartiinagara3547 3 роки тому +8

    አግዚአብሔር ናፍሱን ይማርለን 😭😭😭acee

  • @kidestmekonnen4324
    @kidestmekonnen4324 3 роки тому

    ንፅህ ኢትዮጵያዊ ነዉ ሀጫሉ ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +3

    ወንድምየው ሰርአትህ ንግግርህ ርጋታህ ደሰ ይላል🙌

  • @muradosman9920
    @muradosman9920 3 роки тому +3

    Thank you EBS, rest in power bro

  • @fetiyaft9532
    @fetiyaft9532 3 роки тому +5

    Haccee koooo my hero 🐅🐅❤️🥰 🥰🥰

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +2

    ሀጫሉ የበለጠ አዋቂ ነበር! መቸም ገዳዋቹ እንጂ የሞቱት እሱ አልሞተም ሁል ጊዜ በእዉነተኞች ኢትዮጵያን ልብ አለ ! ሥራው ታሪኩ ከምድር ላይ ይኖራል! ቤተስቡና ,ልጆቹን ,እግዚአብሔር ይጠብቃቸው!🙏🏽✌🏾🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @darointalabishee5394
    @darointalabishee5394 3 роки тому +5

    Hacee koo 😭😭yene hewa hulem balebachn wust tenoralk 💔💔😭

  • @aantiitube9892
    @aantiitube9892 3 роки тому +14

    We love you hacee 😭😭😭🥰🥰

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 роки тому +3

    ልጆቹን አላህ ያሳድግለት ሀጫሉ ወንድሜ ምን ማድረግ ይቻላል

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 3 роки тому +1

    ሀጬ መቼም አንረሳህም ሁሌም በልባችን ነህ አንተን መጣት እጅግ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @godisgoodallthattime3406
    @godisgoodallthattime3406 3 роки тому +7

    Rest in peace king💔
    My hero😭

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 3 роки тому +22

    ምን ዋጋ አለው ባጭር ቀረብን😥⚫⚫

  • @ezabileth6750
    @ezabileth6750 3 роки тому +13

    እኔን ሀጫሉ ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑርልን ገደሉህ አሁን ምን ተጠቀሙ?

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +4

    አይ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ልጆትሽን አጣሽ አጫሉ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ይቅር ባይ ፈጣሪ

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 3 роки тому +7

    hachee my hero we miss you😢😢😢😢

  • @fitsumgebreslassie8274
    @fitsumgebreslassie8274 3 роки тому +3

    ሃጫሉ እንወድሃለን እናስታዉስሃለን
    መንግስተ ሠማይ ያዋርስህ 🙏🙏🙏
    ወንድሜ ለሙሉ ወዳጅ ዘመድ ፅናቱ ይስጣቹ 🙏🙏🙏
    ፍፁም ከትግራይ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +12

    ይብላኛ ለገዳዮቹ ኢናንተ ሰጣኖች አሁን ምን ያገኙት ይሆን ልጆቹን ያላአባት አስቀሩት 😥😥😥😥😥

  • @oromiyaatoo9072
    @oromiyaatoo9072 3 роки тому +1

    Thank you so Amansisa Ifaa

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 3 роки тому +6

    Haaceekoo zarem yante mot Amno meqebal Aqitognal Min Abate learg😭😭😭💔🖤

  • @hhhhhhhh8812
    @hhhhhhhh8812 3 роки тому +10

    ሁልጊዜ አድስ ሀጫሉ ከልቤ አልወጣ አለኝ የኔ አባት እህህህህህ💔💔😔

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 роки тому +17

    Rip😭❤i miss you bro😭❤😭

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 3 роки тому +11

    እኔ እንደ ሀጫሉ ያአሳዘነኝ ማንም ሰው የለም እውነት ከልቤ አልወጣ አለኝ ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያአኖረው

  • @kidusashraf5182
    @kidusashraf5182 3 роки тому +12

    እኔ ልሙትልህ ሀጭዬ ኮ አመትሆነክ እኔ ዛሬም ያንተ ነገር ልቤን ያመዋል እኔ እንዲህ የሆንኩ ቤተሰቦችህ እንዴት ሆነው ይሆን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 3 роки тому +4

    *ማንኛውም ሰው ባፉ ብዙ ነገር ቢናገርም ውስጡ ግን የዋህ ለሰው የሚንሰፈሰፍ ሆኖ እናገኘዋለን ለፖለቲካ ፍጆታ ተጠቀሙበት ያሳዝናል የስንቱ ሰው ሂወት ተቀጠፈ ገዳዮች ደግሞ ደልቀቅ ብለው እየኖሩ ይሆናልኮ የእግር እሳት ማለት ይህ ነው ፍትህ አለማግኘት ያማል ባለስልጣናትን ታዋቂ ሰዎችን ገድለው ምን ጥቅም እንደሚያገኙ አላውቅም*

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 3 роки тому +5

    ሀጫ ማለት እውነት ነው ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ♥️♥️♥️

  • @rahamaamaan2790
    @rahamaamaan2790 3 роки тому +1

    Haccee Koo Yaadoon kee maaf nuu miidhe garuu Nama akkamii rabiin uume fudhate Subhaana Allah

  • @ayantuoromia6797
    @ayantuoromia6797 3 роки тому +2

    No need of extra love 60million of oromo people love u understand u my hacee 😍😍😍
    Anten zergna yemil new zergna

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 3 роки тому

    እኔ ስወደው እውነት ምክንያት አለኝ ።
    ሀጫሉን እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልኝ።
    የፍቅር የፍትህ የሰላም ወንድም ስላለኝ ።
    ዘላለም ዘላለም በልቤ ሳትሻክር ኑርልኝ ።
    ስላንተ ሰው ብዙ ብዙ ቢለኝ ደግነትህ እንጅ ሌላ ምንም ትዝአይለኝ ።

  • @sabontuutube8787
    @sabontuutube8787 3 роки тому +17

    Hacee koo gubbanee maali gonnaa nuuf boqqadhuu 😭😭😭

    • @madafenemera2934
      @madafenemera2934 3 роки тому

      Otoo iddoo tokko dhahameema nuuf hafeera ta'e hawwiikooti ture nama qaama hir'ateef kan qabdurraa kennita kan lubbuun baherraa maal arganna gubaba malee bara baraan

  • @abdulmejidhussen1562
    @abdulmejidhussen1562 3 роки тому +24

    ሳላውቀው በፊት የምጠላው ሳቀው ግን ያከበርኩት ትልቅ ሰው 😔😔😔

    • @እናትዪቱብ
      @እናትዪቱብ 3 роки тому

      በጣም እኔ እራሱ በእዉነት

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 3 роки тому

      durom meselachu eko hache menum ayetelam becha hache kalefe bohalam bihon enkuwanim awekachut lelela sew timirt new

    • @Uthiop
      @Uthiop 3 роки тому +2

      ለምን ይሆን በፊትስ የጠላሀው?

    • @abdulmejidhussen1562
      @abdulmejidhussen1562 3 роки тому +1

      @@እናትዪቱብ hule mesemawe selesu negativeun becha selenber media laym selesu negative negegerochun selemiyasemu

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому

    የማይረሳ ድንቅ ልጅ ነፍስህን በገነት ያኑረዉ (ገዳዮችህን ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ )አቦቦቦ

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 3 роки тому +2

    Amansisa & Sisay ,I appriciate your interview,I am always longing to hear about our Iconic lovely hero Hachalu Hundessa,Abbaa Wabii miss u brother may ur soul rest in power !Thank u EBS !

  • @tybhtybh7548
    @tybhtybh7548 3 роки тому +8

    እኔ ሀጫሉን መቸም አልረሠውም
    የኔ ጨዋ ኡፍፍፍ በሉህ
    ምንነትህን ሣያውቁ

  • @firreeababaa7358
    @firreeababaa7358 3 роки тому +5

    😥😥😥😥hacee.koo.biyyon.sitti yaa.salphatu😭😭😭😭😭

  • @SaraSara-wi9qh
    @SaraSara-wi9qh 3 роки тому +4

    አይ አጩ የእሱ ሞት እንደ እሳት የቀጥላል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣን አጩ ጀግና ነው መቼም አንረሳህም

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 роки тому

    ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ገዳዬቹም የዘላለም ፀፀት ይሁንባቸው

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 3 роки тому +5

    Nefsihen yemarilen Hacekoo💔

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 роки тому

    እግዚኣብሔር ይላችሁ የገደላችሁት !! ግን በህወት እያለን እንከባበር እንዋደድ !!!ሁላችንም🙏🙏

  • @eliliiprince6456
    @eliliiprince6456 3 роки тому

    ጌታ ያፅናችሁ

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 3 роки тому +1

    As time goes by, we will always remember that Ethiopia, Africa lost once in a life time hero, spice and soul of this generation. We love you Hacaalu❤️ we already missed you. R.I.P

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 3 роки тому +1

    Hacee we will never forget u forever..u r my generation legend that I will tell for my kids..u r not dead..the dead ones are who assassinated u

  • @mahlettejo1670
    @mahlettejo1670 3 роки тому +1

    አጫሉ ነብስ ይማር ። ነብስህን በገነት ያኑርልን።