ለ30 ሰዉ የስራ እድል ፈጠርኩ ለእናንተሰ?? Best work biznes idea /fiberglass 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2024
  • #work #biznesman #money
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 81

  • @Alemu677
    @Alemu677 Місяць тому +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ሐብቴ መልካም ሰው

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 Місяць тому +1

    yasaletayun quter aseqmetelen bro tnx🎉

  • @dagihaile5126
    @dagihaile5126 Місяць тому

    ተባረክ በርታ

  • @mulutadesse1550
    @mulutadesse1550 Місяць тому +1

    አዲሰ ነኝ ግን ለማሳየት ያለህ ቅንነት ይገርማል በርታ ረጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Місяць тому

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ትላንት ነው ፋምሊ ያደረኩክ ብቻ ሳይህ ሱስ ሆነህብኛል አንተ የምታቀርባቸውን የቢዝነስ አይዲያ ወደ አንዱ ጎራ ብል ሀብታም እንደምሆን እየተሰማኝ ነው ፈጣሪ ያርግልኝ በርታ ብሮ አንተ ቅን ልብ ያለው ሰው❤

  • @AbdelaDoktore
    @AbdelaDoktore Місяць тому +1

    Thank you bro Marshalla

  • @GechoBaba
    @GechoBaba Місяць тому +1

    Thank You bro!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-yk9bo4ny1d
    @user-yk9bo4ny1d Місяць тому

    ሀብትሺ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @shemsuahmed8252
    @shemsuahmed8252 Місяць тому

    ጀግና ነህ ተመችተኸኛል

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 3 дні тому

    Jegina neh berita🎉

  • @fasikashiferaw4031
    @fasikashiferaw4031 Місяць тому +1

    Egziyabher edmena tena yistih betesebhinm yitebkilh tebarek. Sew birr sayhon tiru lib new yataw bante hasab 5 honew yalachewun birr agachitew mesrat yichilalu.

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 Місяць тому +1

    እግዛብሄር ጤና ይስጥህ ስለ ቅንነትህ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 Місяць тому +2

    ወላሂማሸአላህ ጀግናነህ አትጥፋ ቶቶሎና ግን ወደክፍለሀገር የሆነነገር ቢኖር ወላሂ ሸገርብቻነው እድሉያለው እኔአገር ልገባ ነው ግንወላሂ ምንእንደምሰራአላቅም መቀመጥም አልፈልግም
    ከአሁኑጨቆኛል ደሴ ያላቹሁ እስኪ የስራእድል ያላቹሁ pls.

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  Місяць тому +2

      አብሸር ቢዝነስ እጠቁምሻለሁ

    • @user-cw2ui5zc4y
      @user-cw2ui5zc4y Місяць тому

      ​@@habfilmproductionእንጠብቃለን ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Місяць тому +1

    የተመረክ የተባረክ ልጅ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesadmasu1151
    @mekdesadmasu1151 27 днів тому +1

    ስልጠናውን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህን እረዳኝ

  • @user-dm7of9fz4p
    @user-dm7of9fz4p Місяць тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ለእኔም ይህን እድል ባገኝ ደስ ይለኛል ከቻልህ እባክህ ካለ አሳትፈኝ እላለሁ ግን አንተ በጣም ትለያለህ

  • @Tube-ip9xt
    @Tube-ip9xt Місяць тому +1

    በረታወድሜ ሁሌም ደስይበልህ. እኔገናዛሬ. አየሁህ. እስከዛሬ. ስላለፈኝ ቆጨኝ. ምንአለ. ወደክፍልሀገር ቢሆን እኔበስዴት እዴሜአለቀ እስኪ የክፍልሀገርልጆች የምንሠራዉ ቢስነስ ስራለን

  • @AmirFaris-gs9ir
    @AmirFaris-gs9ir Місяць тому +1

    ሰላም ወድም መስልጠን አፈልጋለሁ
    ምሰልጥን ቤት ጠቁመን

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Місяць тому +1

    ሀብትሺ እንኳን ሠላም መጣህ በጣም ነው የማዴንቅህ ..ሥመጣ አንተጋ ተቀጥሬ ልማር ልሠራ ወሥኛለሁ ኢንሻአሏህ

  • @aaronsof1469
    @aaronsof1469 18 днів тому +1

    የት የምትሸጠው

  • @DesbeleKahsay-lx7gq
    @DesbeleKahsay-lx7gq 12 днів тому +1

    የምር ኣንተ የሰው ዘር ነህፈጣሪ ይባርክህ ግን ስልጠናው እማገኝበት መንገድ ብትነግረኝ

  • @foziyasherefa
    @foziyasherefa Місяць тому +1

    ስልክ ላክልን ክፍለ ሀገር ላለን ሰዎች

  • @temesghenmehari2057
    @temesghenmehari2057 Місяць тому +1

    ሰላም ወንድም እንዴት ላገኝህ እችላልሁ ? ስልክ ቁጥርህ ወይ ቴለግራንህ ብትጽፍልኝ ደስ ይለኛል። ኣመስግናልሁ

  • @HaronArt
    @HaronArt Місяць тому +1

    mirt sew abshir enjerahin yabzaw...kemikalu kfile ager yalen sewoch besinesirat yemilkew sew silk siten wenidme ehen tebaberen

  • @MuhamedAwl
    @MuhamedAwl Місяць тому +1

    ቁጥርህን

  • @user-qw7uy5df4g
    @user-qw7uy5df4g Місяць тому

    ስልክህ ላገኘው አልቻልኩም

  • @Tsegaye-jl4sn
    @Tsegaye-jl4sn Місяць тому

    ስልክ ጥቁር ?

  • @user-pn6mt7qj4u
    @user-pn6mt7qj4u Місяць тому +1

    Mirt sewu

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 Місяць тому

    ውድሜ እናመሠግናለን ግን መብራትም የሌለበት ቦታ ይቻላል

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 Місяць тому

    ወንድሜ እኔ በስደት ነኝ ግን አገር ስገባ በጠም መሰልጠን እፈልጋለሁ በገንዘብ ቢሆን ም ግን በጣም ፍቅሩ ስላለኝ መማር ስለምፈልግ ነዉ

  • @HirutTamrat-hp1wf
    @HirutTamrat-hp1wf Місяць тому +1

    Egzhihabher yetabek

  • @jemsman554
    @jemsman554 Місяць тому +1

    ወንድሜ እስቲ እርዳኝ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ

  • @egwaeAse
    @egwaeAse Місяць тому

    እስኪ አግዘኝ መስሪያ ቦታ አለኝ ገንዘብ የለኝም

  • @samielyosef3703
    @samielyosef3703 Місяць тому

    Berta wndme ayzoh

  • @FitumSam
    @FitumSam Місяць тому +1

    ሰላምክ ብዝት ይበል የልጆች እናት ነኝ ስልጠና ሲኖር አትርሳኝ

  • @MekdesWeldu
    @MekdesWeldu Місяць тому

    እባክ ስልጠና ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Місяць тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን በርታ ❤❤❤❤በእናትህ ቁጥርህን ስጠኝ ወንድሜ አስቸግሮኛል ራሱን ችሎ እንድኖር ፈልጋለሁ የሚያስፈልገዉን ነገር አሟላለሁ😢

  • @user-jt5pp5ox8h
    @user-jt5pp5ox8h Місяць тому +1

    ደዉየ አሁን ጨርሰናል አሉኝ እንዳዲስ ስጀምሩ እንዴት ማወቅ እችላለሁ

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  29 днів тому

      እናሳውቃለን

    • @user-jt5pp5ox8h
      @user-jt5pp5ox8h 29 днів тому

      እሽ አመሰግናለሁ የኔ ወንድም አደራ እንዳትረሳኝ በጣም ጉአጉቻለሁ

  • @yehualashetlijalem2142
    @yehualashetlijalem2142 Місяць тому +1

    Lela anten communicte minadrgbet nger kale like email ot telegram phone somting like that

  • @rhamamoges1535
    @rhamamoges1535 Місяць тому +1

    እንዴት እናግኘህ

  • @asegidmarkos1104
    @asegidmarkos1104 Місяць тому

    አባክህ ወንድሜ የፋይበር ግላስ ግብዓቶች የት ይገኛሉ??

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Місяць тому

    ፋይብረ ግላሱን ለመስራት ምንያህል ገንዘብ ያሰፈልገናል

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  Місяць тому

      ወደሃላ የተለቀቀ ቪድዮ አለ ይመልከቱ

  • @befikaduasefa176
    @befikaduasefa176 Місяць тому

    ስልክ ቁጥር ለጥፋት

  • @user-uj7qm6zg8s
    @user-uj7qm6zg8s Місяць тому

    በእናትህ
    እጅግ ሚስኪን ልጅ አለ .ሰጡ ይሰጣቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ለመፈጸም ስትል ብቻ አንተ ኮርሱን በነፃ ከሰጠህው እኔ ወደስራ እንዲገባ እረደዋለው እባክህን መልስ ስጠኝ

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction  Місяць тому +1

      እሞክራለሁ እሽ

    • @user-uj7qm6zg8s
      @user-uj7qm6zg8s Місяць тому

      @@habfilmproduction አመሰግናለው
      እንዳይጓጓ ካልወሰንክ በቀር አነግረውም.ልንገረው ብይ እንኳን ብል ከከተማ ወጣ ያለቦታ ሰለሆነ ቶሎ መንገር አልችልም በዛ ላይ ያንተን ፕሮግራም መከታተል የሚያስችል ቴሌፎንም ሆነ መስመር የለውም.የእውነት የምነግርህ ክፍያውን ከእግዚአብሔር ብቻ አገኛለው ብዬ ነው በዚ ከተስማማህ አንድ ወጣት ትንሽ በእድሜ ገፉ ያለ በምንችለው ነገር ተጋግዘን ከሱ አልፎ ለሰው ሲተርፍ ለማየት ቅን ልብ ካለህ ልተዋወቅ እፈልጋለው

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому

    እረ በአሏህ ቁጥርህን ላክልን

  • @henitube2822
    @henitube2822 Місяць тому

    ወንድም የፈርኒቸር ስራ ትርፋማ ነዉ

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 Місяць тому

    ወንድሜ እኔ በስደት ነኝ ግን አገር ስገባ በጠም መሰልጠን እፈልጋለሁ በገንዘብ ቢሆን ም ግን በጣም ፍቅሩ ስላለኝ መማር ስለምፈልግ ነዉ