እማማ ፊሽካ - Ethiopian Movie Emama Fishka 2022 Full Length Ethiopian Film Emama Fishka 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 153

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 роки тому +42

    በጣም አዝኛለሁ በታሪኩ ባባ መሞት ነፍስ ይማር😭😭በጣም የማደንቀው አርቲስት ነበር😭😭😭

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 2 роки тому +12

    የባባን ነፍስ ይማርልን የሁላችንንም መጨርሻ ፈጣሪ ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 2 роки тому +28

    ምርጡ አርቲስት ባባ ለማመን ይከብዳል ፈጣሪ ነፍስህን ይማር 💔😢😭

  • @missqueen4725
    @missqueen4725 2 роки тому +15

    ምርጥ አርቲስት ታሪኩ ባባ ነብስ ይማር

  • @yeshemoola4169
    @yeshemoola4169 2 роки тому +6

    የፌልሙ አለቃ ባባየ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን እግዚአብሄር ያሳርፍህ ድግል ማርያም በእቅፎ ታድርግህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 роки тому +8

    እደው እናተ ፉሸካዋች ትንሸ ያዘንን መግለጫ አታወጡም በሰማም ወንድሞቹ አይደል ምነው አዘናቹን አዝናቹ ፌልም ብትለቁ አዘንኩባቹ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ለወንድማችን ታሬኩ ባባ ነብሰ ይማር😭😭😭😭💔💔💔

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiopia 💌❤️❤️💖💖💖💖

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 2 роки тому

      MENE MALETE NEWE FILEMWENE KAYHE BEUALA🐍MENADEFE

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 2 роки тому +7

    ሄኒ ቆንጆ ፊልም ነው የሰራችሁት ሄኒ ምትቀበል ከሆነ አንድ ነገር ልንገርህ እባክህን ምትሰራበት ፊልም ላይ ሲጋራ እንዳይጨስ የተቻለህን ሁሉ አድርግ ብዙ ታዳጊ ልጆች ፊልምህን ስለሚያዩት ሲጋራ ማጨስ ምንም ጉዳት እንደሌለው እና ኖርማል አድርገው ሊቆጥሩት ይችላሉ አስተያየቴን ስለተቀበልክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @Jatube24
      @Jatube24 2 роки тому +1

      መች ተቀበለ እሱ ዞር ብሎም አለየው

  • @አይኖየተዋህዶልጅ
    @አይኖየተዋህዶልጅ 2 роки тому +12

    ማነው እደኔ በተወዳጁ አርስቲስት ታሪኩ /ባባ /መሞት የተደመመ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ማመን ነው ያቃተኝ😥😥😭😭ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት😭

  • @HabiibJames
    @HabiibJames 2 роки тому +3

    ለፊልሙ እናመሰግናለን ውድ የታሪኩ ባባ አድናቅወች ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በዚህ ቻነል ስም መግለጽ እወዳለሁ 🙏😭😭😭

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 4 місяці тому

    ታሪኩ ባባ ነፍስህን በአፀደገነት ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭💗💗💗

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ማኪዬ ቆንጆ ጎበዝ መሐተብሽ 💝ሲያምርብሽ 💝እድግ በይልን

  • @عبدوا-ذ4ذ
    @عبدوا-ذ4ذ 2 роки тому +3

    ዋው ውስጥ ለውስጥ ያለው ሙዚቃ ይመቻል

  • @Fatuma-z1r
    @Fatuma-z1r Рік тому

    ነፍስ ይማ😭😭😭😭😭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሄኖክ ምርጥ ተውነሃል ማክዬ የኔ ጣፋጭ እያየውሽ አደግሽ በቃ እንደ እዮባ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Рік тому

    በእውነት የሚወደድ ባሃሪ ነው ያለህ ኡምጳጳጳ😃😃😄😄😄😄😄😀😂😂😂ሆሆሆሆ

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 2 роки тому +2

    ባባ ወድሜ ነብስክን ይማርልን እኔ ግን ማመን አቅቶኛል

  • @freetafreeta
    @freetafreeta 2 роки тому +2

    ባባ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 💔😔

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 2 роки тому +2

    ባባዬዬዬ😭😭😭😭😭

  • @መህቡባቢንትኡመርኡም

    ያሣዝናል 😭

  • @ለማር.ለማር
    @ለማር.ለማር Рік тому

    ሄኖክና.ሚጣ.ስወዳቹ..❤❤❤❤

  • @hiwotkiros4746
    @hiwotkiros4746 2 роки тому +1

    Be fetari be mekina ye tegecechewu ye henok muwach fkregna hona ye tewenchewu lij she is look like selam tesfaye esuwan meslagn nbr😊😊😊😊 le manegnawum mert tewena arif sera new netsebrakoch😍😍

  • @banchy.bamalk
    @banchy.bamalk 2 роки тому +1

    ታሪኩ ባባይ የኔ የዋህ ነፍስህን ይማረዉ

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 2 роки тому +3

    የባባን መሞት ማመን አልቻልኩም እኔጃ በጣም ያሳዝናል የምር

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 роки тому +6

    ምርጡ አርቲስት ባባ ነፍስ ይማር በጧቱ ሰማሁ 😭😭😭😭

  • @husab29
    @husab29 Рік тому +1

    ባባየ. ነፍስ ይማር

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 Рік тому

    አሪፍ ነው

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +7

    ሀገር ሰላም ይሆን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🥀🌼🌻

  • @fhgh6052
    @fhgh6052 2 роки тому

    ሙዚቃው የሀገር ትዝታ

  • @kirubelfikre4227
    @kirubelfikre4227 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @tomasmelka3215
    @tomasmelka3215 2 роки тому +4

    ፈጣሪ ነፍሱ በገነት ያኑሪው ባባ

  • @عبدالعزيزموسى-ز2ص

    እፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @zulaykamohammed8753
    @zulaykamohammed8753 2 роки тому +2

    ኮመንት አጠቀለይ የሚየለቅስ አሽጉሊት ምነዉ በበ በቤ ቡቤ መለት አበዘቹ ሰዉ የተፈጠረዉ ሊሞትነዉ

  • @hddi491
    @hddi491 2 роки тому +3

    ባባ ከአሁን አሁን ስራ ላይ ይመጣል ብዮ ጠበኩት አልመጣም ላይመለስ ሄደ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

      🥲🥲🥲ኡፍፍፍ የእግር እሳት 🥲ሆነብን 🥲

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 роки тому

    አርፍ ነውውወ😔😘😘😘😘😘😘

  • @aynalemketema9404
    @aynalemketema9404 2 роки тому +1

    ጥሩ ሰው ለምዲነው እደሜው ትንሽ የሆነው

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 2 роки тому

    ዋውውውነው😘😘😘😘

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому

    ባባዬ ሁሌም ከፃድቃን ጎን ያድርግልን ነብስክን 🥲የኔ ተጫዋች 🥲ሳትጠገብ አመለጥክ 🥲

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 роки тому

    ገራሚ ፊልም ነዉ ❤️

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 2 роки тому

    እኔ ታሬን የሌለበት ፊልም ሣይ ደሥ አይለኝም የሣቄ ምጭ ባባ ነበር የኔ ግታ😭😭😭😭

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 роки тому +5

    እናተን ብሎ አክተር ልብስ ሳይቀይሩ ሁማኔሩ ሳይቀየር የጥፍሯ ቀለም ሳይቀየር በ ነበረው አለባበስ እና በነበረው ሜካፕ ፊልሙ አለቀ ኧረ ተው ግን ፌልም ናፍቆናል ፌልም ስሩልን

  • @bebest-
    @bebest- 2 роки тому

    ደህና ፊልም ማየት ለምትፈልጉ #በቅርብ_ቀን

  • @daaniieltamru5320
    @daaniieltamru5320 2 роки тому +1

    Yasaazanal indazi asaaqaqi bilaaho la'abataa

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 2 роки тому

    Baba 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭ባባ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Рік тому

    ሳያሳድጉ ልጄን ሆ ደስ ይላል

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 2 роки тому +2

    ኢሄንን ፊልም እኮ ዛሬ አይደለም የተለቀቀው ምን እያላችሁ ነው

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 2 роки тому

      BETEKEKEL👍👉LESEWE MWETE ANNSEWE ENEM ALEGEBAIEM🤒🤢🤮

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 2 роки тому

      ህዝቤ እኮ ጨልሏል

  • @2Corinthians.10-17
    @2Corinthians.10-17 2 роки тому +4

    ባባ ከአለም ተለየ የምባለው እውነት ነው💔😭😭😭😭

  • @mercyadugna8131
    @mercyadugna8131 2 роки тому +1

    ምን ታያችሁ arts tv ፍሽካዎቹ ስትኮም. ፊልሙ ፊሽካ ግራ አጋባቹን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 2 роки тому

    YHGERAACHENE ENEQU ARETISETE BABAYANE AXANEWE BEXAME YAMALE UFFFF 😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc 2 роки тому

    በርቱ

  • @fatxmfmils
    @fatxmfmils 2 роки тому +1

    ባባየ

  • @danielzewdudaniel5729
    @danielzewdudaniel5729 2 роки тому +1

    የሚገርመኝ ሰዉ ሲሞት ምታደንቁት ነገር ፊልሙን የተወኑት ሌላ ምታወሩት ሌላ ምንድነዉ አሁን ሆሌ ተቃራኒ መሆን አረ ሼም ነዉ

  • @bossman1252
    @bossman1252 2 роки тому +1

    Wow

  • @desalegnbirara9419
    @desalegnbirara9419 2 роки тому

    Hehock dinku ከ13 አመት በፊት ባደረገዉ ልብስ ጨረሠ የት ነዉ የገዛኃዉ እኔም ልግዛ

  • @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
    @ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ 2 роки тому

    ሄኒዬ ታፈው ያምራል🌹🌹🌸 በናትህ እንገናኝ የጋሽ ድንቁ ልጅ

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 Рік тому +2

    👍👍👍👍🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zemedwobale6358
    @zemedwobale6358 2 роки тому

    መቸ ነው አኛ ሀገር ጥሩ ስው የሚኖረው

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +4

    ፊልም አስጠላኝ አርት እንቁ ልጇን አጣች 😭😭😭

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 2 роки тому +1

      ማንም ሰው ሲሞት ያሳዝናል በታሪኩ ባባ ሞቱም አዝነናል እህቴ ፊልም አስጠላኝ ያልሺው ይህን ፊልም ሳታይ ነው ኮሜንት ያደረግሽው ባባ እኮ ከተቀበረ አንድ ቀኑ ነው ገና ሳይቀበር ፊልም እያየን ፊልም እያየን ፊልም አስጠላኝ ማለት አይከብድም እረ እስከ መቼ ነው የውሸት ምንኖረው እሱ አልፋል ሰው ግን እሱ ሞቷል እና ከአሁን በሃላ ፊልም አስጠላኝ ብሎ የሚያቆም ሰው የለም ማንም ሰው ሞቶ እንደሚረሳው እሱም ቀን በቆጠረ ቁጥር ይረሳል ቤተሰቦቹ ብቻ ናቸው የማይረሱት።

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому

      ሳይታሰብ አመለጠ 🥲

  • @djdjfmfj2048
    @djdjfmfj2048 2 роки тому +1

    ታሪኩ ባባ አላህ በጀነት ያኑርህ

    • @نفيسه-ك9خ
      @نفيسه-ك9خ 2 роки тому

      አይባልም አላህን ፍሪ ጭራሽ ጀነት አላለችም ካፊሪኮነው መቸም ጀነት አይገባም

  • @leylakemal9531
    @leylakemal9531 2 роки тому

    ዳዊት ሆኖ የሚተውነው በጣም በጣም ያስጠላኛል

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 2 роки тому

    Sente memote yenbrebt Sw eyale. Weyna 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eshatusolomon3016
    @eshatusolomon3016 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭babaye😭😭😭😭😭😭

  • @dmesabdire2102
    @dmesabdire2102 Рік тому

    ሴቶቻችን ታምራላቹ ግን ሂማኖር ስታረጉ የናጀርያ ሴት መሰላቹ ዉበታቹን ደበቃቹ

  • @Seidadme1984
    @Seidadme1984 Рік тому

  • @HowHow-h5c
    @HowHow-h5c 9 місяців тому

    😮😮😮😮

  • @malitmalit6946
    @malitmalit6946 2 роки тому

    😢💔

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому +1

    🤔BEWENTE YMWEDEDE BHREI NEWE YALEHE🤣 Alex WEDEDE❤️🥰🤗✌️

  • @jufetty8373
    @jufetty8373 2 роки тому +1

    Alexo 😅 temechegnaleh

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 роки тому

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @סמרוטסמרוט
    @סמרוטסמרוט 2 роки тому

    😢😢😢

  • @bekagirma6491
    @bekagirma6491 2 роки тому

    👍👍

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Рік тому

    😂😂😂ሲልምልም

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому

    Abet gemeta liki nw

  • @antenehalamrew1469
    @antenehalamrew1469 2 роки тому +2

    Henok your real life is diffrent 🤣

  • @ابوصلوح-غ9ع
    @ابوصلوح-غ9ع 2 роки тому +1

    ይሄ ጥቁር ልጅ ፊልም ሲሰራ ያስጠላኛል

    • @FasicaTekuar
      @FasicaTekuar 2 роки тому +2

      እኔደሞ በተቃራኒዉ ስወደዉ😘😘

  • @hiwotkiros4746
    @hiwotkiros4746 2 роки тому +1

    Wanawun getsebehari le selam hahaha

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 2 роки тому +11

    ለሠው ልጆች ሁሉ ከመሞታቸው በፊት እስልምናን ይወቅቃቸው ሰው ምንም መልካም ቢሆን መልካም ቢሠራ ሙስሊም ካልሆነ ስራው ከንቱ ነው 😭

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 2 роки тому

      አረ እባክሽ ሀሀሀ 😜😜😜

    • @molomolo1820
      @molomolo1820 2 роки тому

      🤫🤫

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому

      ከትይነም ምኗከቱ ነሽ ምነዉ የገነት ቁልፍ እኔጋር ነዉአልሽ🤣🤣 አይ የናተ ጉድ

    • @ያልተኖረውልጅነቴ
      @ያልተኖረውልጅነቴ 2 роки тому +1

      @@Mነኝየተዋህዶልጂ አዎ ጀነትን የፈለገ እስልምናን ይቀበል ካልሆነ እሳት ውስጥ ነው መኖሪያው

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому

      @@ያልተኖረውልጅነቴ ህደሽ አይተሽ ነዉ🤣

  • @زهرهداوود-ل8ث
    @زهرهداوود-ل8ث 2 роки тому +2

    ቆይግቢራይላመጣልባርች

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому

    ቀጮ ሥወድህ

  • @mdanuar7051
    @mdanuar7051 2 роки тому

    🤤🤤🤤😓😓😓😓😓😫😫

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 2 роки тому

    Woyone yigermal 😶
    Bab rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cuteborse4998
    @cuteborse4998 2 роки тому

    manwe enedana ba tareku baba moti alameni yeleu baxame mewdau aretisiti nber iye moti kifu

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому

    Filmun salchersew maki yeman liji liton endemtchel gemchalew maki ye dawet liji nat henok kemenged agegntowat nw

  • @ethiodaniel5015
    @ethiodaniel5015 2 роки тому +1

    Film Ethiopia wesex bikom yeshalal sera asefetachehun hahahahahahaha

  • @akliluhaile1498
    @akliluhaile1498 2 роки тому

    የነ ሞጥማጣ ይላል ኣንተ ኣሁን ተዋናይ ነህ ስክርብትህን በደም መጽናት ኣለብህ መጀመርያ የኣርት ገፈል

  • @gadimula8183
    @gadimula8183 2 роки тому

    יפ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 роки тому

    ሄኒ፡የለበት፡ይመቸኛል

    • @addisababa_
      @addisababa_ 2 роки тому

      የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 2 роки тому +1

    Alemayehu enat tebeda lefesfis fake actor

  • @gadimula8183
    @gadimula8183 2 роки тому

    😄

  • @tsinueltaddess4485
    @tsinueltaddess4485 2 роки тому

    Henoke 😂😂😂 ?

  • @gadimula8183
    @gadimula8183 2 роки тому

    מ

  • @samsumohamde8413
    @samsumohamde8413 2 роки тому

    Rheapyuo

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 2 роки тому +9

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 2 роки тому

    😭😭😭