ጥያቄ እና መልስ #18

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 14 днів тому +13

    በዚህ ጊዜ ሰባኪ ሁሉ ለጥቅም ብሎ ወንጌልን ሲያንሻፍፍ የወንጌል እውነትን የሚነግሩን እና አይምሯችን በጥያቄዎች በተሞላበት በአሁኑ ጊዜ ልብን ሊያሳርፍ የሚችል ትምህርትን የሚሰብክ ሰውን የሰጠን ጌታ ይባረክ ። ተባረኩ ::

  • @lizaanabella
    @lizaanabella 14 днів тому +6

    መመረቅ ነዉ በጌታ እንዲህ ሃይማኖተኞች የተጫጫወቱበትን ህዝብ የወንጌል እዉነትን በናንተ ገልጦ ሢያሣዉቅ ሥንትሠዉ እንዳመለጠ በናንተ ምሥክርነኝ❤❤❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 13 днів тому +2

    ምን ማለት ይቻላል? ምንም😮
    ዝም ብዬ መደነቅ ብቻ❤
    ወንድሞቼ ብዙ ፀጋ እና ሰላም ምህረትም ይብዛላቹ❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 11 днів тому

    የናቴ አንድነት ደግሞ ድስ ሲል ተባርካሃቹዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @hewihewi8308
    @hewihewi8308 2 дні тому

    Ur blessed
    Thank u

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 13 днів тому

    እሰይ ወንድሞቼ ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🏼🙏🏼👏👏👏❤️ ክብር ለእግዚእብሔር ይሁን❤

  • @AkliluLemango
    @AkliluLemango 14 днів тому +1

    የምሪ የጌታ ጸጋ ይብዛለችሁ::

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 13 днів тому +1

    ሀብትሼ በእውነት ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @BetiLegese-w2u
    @BetiLegese-w2u 14 днів тому +1

    wooww tabarekuuu❤❤❤❤

  • @marygebremedhin4707
    @marygebremedhin4707 14 днів тому

    ዋው ድንቅ ነው እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ ወንድሞቼ❤❤❤

  • @ShegaShanka
    @ShegaShanka 11 днів тому

    ወንድሞች ስለ እናንተ ጌታ አመሰግናለሁ ።

  • @surafelmekonnen-p6z
    @surafelmekonnen-p6z 13 днів тому

    “ስለ ስሜ ሰዎች ሁሉ ይጠሏችኋል፤ ነገር ግን እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል።”
    - ማቴዎስ 10፥22 (አዲሱ መ.ት)
    ይሄኛው ጥቅስስ ለደቀመዛሙርቱ እኮ ነው

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 12 днів тому

    Geta Jesus yebarekachu ❤

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge1652 6 днів тому

    Tadya gets Minn yifrdiebachewal? Ersu kalmretachewu einzzeehii sewochiee minatefuu?k yohan gabriel egzabharrie for newu yemmelws begzabharie zend antsaa helm yil yelminn?😢😢😢😢

  • @Jaaloo-JC
    @Jaaloo-JC 14 днів тому

    ❤❤❤Dhugaa baayee isiin jaaladhaa obboloota barabaraan waliin jiraannu Devi fi Habtish be more grace for all us!❤❤❤

  • @MinaMinamk-x9k
    @MinaMinamk-x9k 7 днів тому +1

    Please ጥያቄን አድርሱልኝ በጌታ በ 1ኛ ዮሐ 1፥7-9 ያለው ስለ ክርስቲያን ነው ወይ ስለ ክርስቲያንስ ከሆነ ይቅር ተብሎልን የለም እንዴ ለምንስ ብንናዘዝ ይቅር ልለን ብሎ ይናገራል?

  • @tinber364
    @tinber364 10 днів тому

    selezi yetemeretu kalu yaltemeretum alu malet new....lelaw betsega ketemerete yaltemeretut lemndenew?

  • @NehemiahMesele
    @NehemiahMesele 14 днів тому +1

    የመንግሥቱን ወንጌል አምነው የተቀበሉት ወደ ሽህ ዓመት መንግሥት ስገቡ ያላመኑት በየት ይሆናሉ??

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutabebe5426
    @hirutabebe5426 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ZemedkunEstifanos
    @ZemedkunEstifanos 14 днів тому +1

    ይህ መከራ ሌላውን ዓለም አይነካም ማለት ነው?

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 14 днів тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ አንዴ ድኞለው ብሎ እንደፈለገ የሚኖር ሠው ይድናል ልንል እችላለን

    • @FiritaRege
      @FiritaRege 14 днів тому +1

      የዳነ ሰው እንደፈለገ አይሆንም
      ሊወድቅ ይችላል ግን ጌታ ይረዳዋል

    • @godisgoodblessed9357
      @godisgoodblessed9357 13 днів тому +2

      የዳነ ሰው እንደፈለገ መሆን አይችልም በውስጡ የገባው የእግዚእብሔር መንፈስ ቅዱስና የጌታ ፍቅር ይይዘዋል በእንድ ግዜ መለውጥ አይቻልም ቃሉን በተመገብን ና ወደ ጌታ በቀረብን ቁጥር ፀጋው እየበዛልን እያደግን ና እየተለወጥን እንሄዳለን ለዛ ነው ድነናል አየዳንን ሲል እየተለውጥን በፊት ከነበረን ባህሪ ወይም ድካም ማንነት በፀጋው እየዳንን ክርስቶስን በመምሰል እያደግን እንሄዳለን ሃጢያት አይገዛንም ማለት ነው!!!

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 13 днів тому +1

    አይ ዳዊት፥አላውቀውም፤አላነበብኩትም እያልክ ካልቪንዝምን ታጠጣለህ ለምዕመኖችህ።
    የሚድን የተወሰነ ነው፤ክርስቶስም የሞተው ለተመረጡት ነው እያልከን ነው።
    ስለ ምርጫ፣ስለ አስቀድሞ መወሰን አጥና ።የወንጌል ጸር የሆነውን የ"ካልቪንዝምን" መርዝ ምንም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የማያውቁ ተማሪዎችን አታጠጣ።
    ለትምህርትህ ትጠየቃለህ።

  • @ZemedkunEstifanos
    @ZemedkunEstifanos 14 днів тому +1

    ከእሥራኤል ውጭ ያልተነጠቁ ነገር ግን አንደክርስቲያን ይንቀሣቀሱ የነበሩ ምንም ዕድል የለም ማለት ነው? 144000 የወንጌል ምሥክሮቾ ለአይሁድ ብቻ ነው?

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 14 днів тому

      144000 ለአለም ሁሉ ነው የሚመሠክሩት የ 7 አመቱ መከራ እስራኤል ብቻ አይደለም ምድር ላይ ለቀሩ ለአለም ህዠብ ሁሉ ነው

  • @hailusisay3485
    @hailusisay3485 13 днів тому +1

    DAWIT....l like your teachings
    But now you went too far.Jusus died for all humanity.
    He has no favorite.....regarding SALVATION.

  • @sunrise4891
    @sunrise4891 12 днів тому +1

    ❤❤❤