ሳቤላ - የመጨረሻ ክፍል ll ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela - The last part

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ሳቤላ l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ
    ደራሲ - ሚስዝ ሔንሪ ውድ
    ተርጓሚ - ኃይለ ሥላሴ መሐሪ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
    #ሳቤላ #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ

КОМЕНТАРІ • 77

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 роки тому +8

    ዩሃንስ ልትመሰገን ይገባሃል ሳቤለን የመሰለ ግዙፍ መፀሃፍ በዚህ ጥኡም ድምፃህ ጥፍጥ ክሺን አርገህ ስላቀረብክልን brr.ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤነ ይስጥህ አሜን ።
    አመሰግናለሁ የጭን ቁስልን በገገት እጠብቃለሁ ነብሴ ♥

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому +9

    በምርጥ ትረካ ስላጠናቀክልን እጅጉን እናመሰግናለን! በሌላ አሪፍ መፅሀፍ እንደምትመለስ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 2 місяці тому +1

    ምርጥ ትረካ❤❤❤❤❤❤

  • @fekertam
    @fekertam 20 днів тому +1

    በጣም በጣም ድንቅትረካ አሪፍ ምርጫ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን💚💛❤️ፍቅር አንድነት አይለየን አሜን!
    #ወይ_ሳቤላ ስታሳዝን በእውነቱ አለም እንደ ሳቤላ ከልጅነት እስከ እውቀት ከእውቀት እስከ ሞት እንደዚህች አይነት ፈተና የገጠማት ሴት ትኖር ይሁን
    እንጃ በርግጥ ይህች አለፍ አለም እንደ ሰንሰላታማ ተራራ ነች ስንወጣ ስንወርድ እድሜያችን ያልቃል #ሁሉም_ከንቱ የከንቱ ከንቱ
    #ተራኪ_ዮሐንስ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ወንድም አለም

  • @BrehaneMazere
    @BrehaneMazere 2 місяці тому +1

    ከ30 ዓመት በፊት 2 ጊዜ አንብቤዋለሁ አንተ ደግሞ በጥዑም ትረካህ ለሦስተኛ ጊዜ አስለቀስከኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እናመሰግናለን።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ልጅ ዮሀንስ ሳቤላ ለሁለተኛ ግዜ አስለቀሰችን በርታ በሌላ ትረካ እንጠብቅሀለን 🙏🟢🟡🛑

  • @jirmaiweldemicale2432
    @jirmaiweldemicale2432 2 роки тому +2

    Thanks

  • @kukuenyew7233
    @kukuenyew7233 2 роки тому +3

    ምርጥ መፅሐፍ ከ ምርት አተራረክ ጋር❤ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 роки тому +2

    batame enamsegnalene

  • @hermelatsedeke567
    @hermelatsedeke567 2 роки тому +2

    Thank you

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 2 роки тому +4

    አቤት ልጅ እያለው ይሄን መፅሐፍ ስንት ጊዜ እንዳነበብኩት አሁንም ሀገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ገዝቼው ድጋሚ አነበብኩት በጣም የምወደው መፅሐፍ ነው ትረካው ደሞ ልዮ ነው

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 2 роки тому +1

    አመሰግንሃለሁ ዩሃንስ የዝና ሲሳይ

  • @betelihemtesfai7209
    @betelihemtesfai7209 2 роки тому +2

    Thank you 😊

  • @ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ

    እናመሰግናለን

  • @lidetanega3479
    @lidetanega3479 Рік тому +1

    እጅግ ላመሰግንህ እወዳለሁ እያንዳንዱን ክፍል እዛው ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ እየተጨነኩ እየተበሳጨሁ እያዘንኩ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ አዳመጥኩ ተባረክ እግዚአብሔር ድንቅ ችሎታ ሰቶሀል
    አንተም በድንቅ ሁኔታ እያቀረብክልን ነው እጅግ አመሰግናለሁ

  • @rahelgenet1866
    @rahelgenet1866 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዮሐንስ በጣም ደስ በሚል አተራረክ አጠናቀቅክ መፅሐፉም የምርጦች ምርጥ ነው በሌላ መፅሐፍ እንጠብቅሀለን።

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጉጉትብየ የጨረስኩትታሪክ በጣም አስተማሪ መካሪ እግዚአብሔር ይስጥልን ለተራኪዉ

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ

  • @naomiabera8439
    @naomiabera8439 2 роки тому +3

    Thank you!

  • @bethelgirma1382
    @bethelgirma1382 2 роки тому +3

    Thank you so much!!

  • @miheretberhanekidane7579
    @miheretberhanekidane7579 9 місяців тому +1

    Meskin sabella

  • @ebbajacob6753
    @ebbajacob6753 2 роки тому +6

    I became like a child when children listen to fairy tales they want to listen to again and again today when I heard the last part I want to listen again and again, unfortunately the end is not as fun as you wanted. I want to thank you for the wonderful voice you have you are knowledgeable and I hope you will come up with another exciting story I want to thank you for it has times😭🙏👌👍👏🏽🌻🌼🌸🌺

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 роки тому +2

    በጣም እረጅም አድርጌ አስቤው ነበር ታሪኩን ግን ቶሎ አለቀ እናመሰግናለ ጆዬ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ጆዬ ሳቤላ ምንኪኗ በሌላ ስራ እንጠብቅሀለን

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 роки тому +2

    Bayalk tiru neber demo litnafkegn new

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 2 роки тому +1

    ጆ እጅግ በጣም አመሰግናለው አተራረክህ እንዲሰለች ሳይሆ እንዲናፍቀኝ አድርጎኛል ሲቀጥል ታሪኩ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው አሳዛኙ ፓርት ለእናት የልጁዋን ሞት እንደ መጠበቅ የሚያም ነገር የለም ካርላይል በመጨረሻው ሰአት ያደረገው ነገር ደግሞ የሳቤላን ነፍስ ያክል ነው ያስደሰተኝ ቢያንስ ቢያቅፋት ብዬ እመኝ ነበር ጭራሽ ሳማት ዋው ነው በቃ

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ደስ ይላል አስተላለቁ እውነተኛ ታሪክ ቢሆን የሳቤላ እና የዊሊያም አሟሟት ልቢ ይሳብራል 💔 ያማል ግን ዳግሞ ደስ የሚል ታሪክ ነው 🥰 ተፈጸመ 🤗😌 እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን የኛ ምርጥ 👏👏👏👏👏

  • @meazawoubshet3178
    @meazawoubshet3178 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትረካ በሌላ መፅሐፍ እንጠብቃለን👏👏👏👏

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 роки тому +2

    አደራ የኢትዮጵያን ታሪክ እነግረንን ቆጆ መፀሐፍ ጀምር የዝና ወድማችን ዝምብሎ የተገኘውኖ መፀሐፍ እዳትጀምርልን ጠከር ጠከር ያሉ አምጣ እሽ ማደግ ነው ያለብን

  • @fikirzeortodox4935
    @fikirzeortodox4935 2 роки тому +1

    Astemari new🙏

  • @gedionfikadu8565
    @gedionfikadu8565 2 роки тому +1

    Enameseginalen betam 🙏🙏

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 роки тому +1

    "አዬ ያልታደልሽው ሳቤላ "አለ እርሉ እውነትም ያልታደለች አሳዛኝ ሴት ናት ግን ፍፃሜው ከአንተ ውብ አተራረክ ጋር ያማረ ነው ።እናመሰግናለን ጆዬ

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h 2 роки тому +1

    የእዉነት በጣም አስተመሪ የሳቤላመጨረሻም ጡሩሆነላት ይቅር መባባልትልቅነገርነዉ ደስይላል በጣም

  • @user-et2le6su5q
    @user-et2le6su5q 2 роки тому +2

    በልጅነቴ እንብቤዋለሁ በልጅነቴ ከመጽሐፍት ዓለም ትረካውን አዳምጫለሁ ዛሬም እንደአዲስ እንደማላውቀው ታሪክ በጉጉት አዳመጥኩህ አይ አተራረክ ድምፅ በሁሉ ነገር ይተማሉ አመሰግንሃለሁ እውነትም ግዜ የማይሽረው መጽሐፍ ጥሩ ርእስ ሰጠህው በርታ በድጋሜ ተባረክ

  • @ussu4154
    @ussu4154 2 роки тому +2

    አይ የሳቤላ ነገር ይሁን አስተማሪ ነው ዪሄ እናመሰግናለን😍

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 6 місяців тому

    ወይኔ አዝናለሁ በጣም ጠንካራ እና መራራ አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሠግናለን 😮😢😢❤

  • @selam1573
    @selam1573 2 роки тому +1

    የኔ ሚስኪን ሳቤላ መጨረሻዋ እዲህ ሆነ

  • @user-uh6kq5fp1l
    @user-uh6kq5fp1l 2 роки тому +1

    ሳቤላ ያልታደለች እንዴት እንደምታሳዝን ባሪባራ የሆነ ነገር ሁኖ ሳቤላና አርክባልድ እንደድሮቸው ብሆኑ ብየ ስመኝ ነበር ግን ምን ያደሪጋል የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን! እናመሰግንሀለን የዝና ማዓረይ

  • @aziቲ
    @aziቲ Рік тому +1

    አንዳንድ ፍቅር ለተፈቃሪው እንደጅል መሄጃ እንዴሌለው ነሆለል ነው ለአፍቃሪው ደግሞ ንፁህ አለም 💚እናመሰግናለን !

  • @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
    @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 2 роки тому +1

    እውነት ለመናገር እኔ ይሄን መፅሀፍ ስሰማ ከካራክተሮቹ ጋር ነበርኩኝ እናም እያንዳዳቸው ይናፍቁኛል ሳቬላ በጣም አስደናቂ መፅሀፍ ነው ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር ግን አለቀ ።ውድ ተራኪያችን ላንተ ከልብ የመነጨ ምስጋና ማመስገን ፈልጋለው 🙏🙏

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በጣም የሚገርም አተራረክና የሚገርም አፃፃፍ እና ታሪክ ካጀማመሩ እስከ አፈፃፀሙ ግልፅ የሆነ ልብ የሚጠለጠል ቃል የለኝም እናመሰገናለን ሳቤላ ሳቤላ የኔ ከርታታ እፍ እፍ ብቻ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 роки тому +1

    የታላላቅ ሰዎች እውነተኛ የፍቅር ታሪክን ተርክልን እስኪ በዚ በሚያምረው ድምፅህ

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን bro !! በእውነቱ ከጅምሩ ስሰማ የሳቤላ መጨረሻ እንዲ ይሆናሎ የሚል ግምት አልነበረኝም ! ወድቃ የምትነሳ ጠንካራ ሴት ሆና ለጥፉቷ ይቅርታ ለመጠየቅ ትመጣለች ብዬ ነበር የጠበኩት ግን አልሆነም እንዳሉት እድለቢሷ ሳቤላ መጨረሻዋ እንዲ ሆነ ! በርግጥ እድለኛ ናት !ባለቤቷን ይቅርታ ጠይቅ ስሟት መሞታ በራሱ እድለኛ ያደርጋታል ! ሚስ ባርባራ የልቧ ሞላ ! የሰውን ልብ ከፍቶ ማየት ባለመቻሉም አላሃምዱሊላህ ! የሰውን ልብ ተከፍቶ ቢታይ ካርላየር ዛሬም ሳቤላ በልቡ እንዳለች ያውም ለዘላለሙ እንዳማያወጣት ብታይኖሩ ኑሮ ከባድ ነው ! ብቻ መልካም ሰዎች ቢጎዱ በሌላ አፍቃሪያቸው እንደሚካሱ በካርላየር ተርድቻለው ! ሳቤላ መጨረሻዋ ይህ ባይሆን ምነኛ ደስ ባለኝ ! በቀጣይ አሪፍ መጸሃፍ እንደምታነብልን እጠብቃለው ! ግን አደራ የጭን ቁስልን እንዳታነብ ! ከኮመንት ሰጪዎች ተጠየቅ ስለነበር ነው ! ምንም ትምህርት የማይገኝበት የሰቃይ ህይወት የኖረች ልጅ መጨረሻዋ እንደዛ መሆን የማይገባት የወስብ ወሬዎች የበዙበት ተልካሻ መጸሃፍ ነው ባይ ነኝ ! በርግጥ የተመልካቾች አስተያየት ዋጋ አለው ግን የማይጠቅም ነገር በማንበብ ያንተን የኛንም ጊዜ ባናጠፉ እላለው !

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +1

    ሳቤላ የሚያሳዝን የሚያጓጓ ምርጥ መፅሀፍ ነበር እናመሰግናለን የጭን ቁስል ልቀቅልን

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 роки тому +1

    አደራ ጠከር ያለመፀሐፍ ይዘክ ናወድማችን

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 3 місяці тому

    Tnks Mr Johan

  • @meseretmekanent-xj6le
    @meseretmekanent-xj6le 6 місяців тому

    ባጣም ደስየሚልመፅሀፍነዉ
    መጨርሸዉ ያሳዝናል
    ቅናት ባጣምደስየሚልመፅሀፍነዉመጨርሸዉያሳዝናልቅናትክፉመ ንፈስ

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 роки тому +1

    ውይ በጣም የሚገርም ነው አሪፍ አስተላለቅ ነው እናመስገናለን ስለሁሉም ነገር ዮሀንስ የዝና ሲሳይ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 роки тому +1

    በውነቱ እፁብ ድንቅ ነው ለካ በልጅነቴ ብዙም አልተረዳሁትም ነበር አሁን ግን ዋው እናመሠግናለን ወድማችን💌💌

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 роки тому +1

    ይገርማር የሳቤላ ታሪክ በሂወቴ ያስተናገድኩት ያህል ተሠምቶኛል የውነት አሳዝኖኛል ጥሩና ደግ ነበረች አይገባትም ነበር ያደ ስተቷ ቀን በቀን ሠብሮ አጠፍት በሂወቴ ብዙ ተፈትኛለሁ ተሠበሬለሁ አዝኛለሁ እል ነበር ነበረም የኔ ግን እደ እድል ሁኖ ስተቶቸ ባለውለታየ ናቸው ብዙ አጠክረውኛል እድጠይቅ እዳውቅ እዳልፈርድ አድርገውኛል ውብና አሳዛኝ ታሪክ ነው💔

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому +1

    ዋው ሳቤላ ሊያልቅ ነው? በጣም ተናፋቂ ታሪክ ነበር

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 роки тому +1

    እጅግ ድንቅ ታሪክ በጣም ግሩም አቀራረብ በጉጉትና በፍቅር ነው የጨረስኩት በጣም እናመሰግናለን

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 роки тому +1

    ውይ ምን ይሆን መጨረሻው እጅግ ልብ አንጠልጣ ይ ነው የምርጥ ጸጋባለቤት ዮሀንስ የዝና ሲሳይ በርታል

  • @selam801
    @selam801 10 місяців тому +1

    ይሄ መጽሀፍ እንዴት እንደምወደው❤

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ሳቤላ😢የኔ ሚሰኪን በጣም ኣሰተማሪ መጽሓፍ ነው አናመሰግናለን😊😊❤❤

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ

    ወይኔ ላልቅ ነዉ እዴ ይዋንስየ ባዲስ ስራ በጉጉት አጠብቅሀለሁ እግዚአብሔር አደበትህን እደሳር ያለምልመዉ እደማር ያጣፍጠዉ

  • @Tube-rq1yp
    @Tube-rq1yp 2 роки тому +1

    የመጨረሻው🙄🥺አልጠበኩም ነበር😔

  • @merdyamhd7561
    @merdyamhd7561 2 роки тому +1

    ከልብ አመሰግናለሁ ያሳዝናል ሂወት

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +2

    🏃‍♀️ዋይኔ ሳቤላዬ መጫራሽሁን ለማስማት ሲሮጥ ማጣሁ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @sweetsweet8713
    @sweetsweet8713 2 роки тому +1

    😭😰ታሳዝናለች😰

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +2

    በጉጉት እንጠብቃለን ግን ሳቤላ በስተመጨረሻ መሞቷ ካልቀረ ሁሉም አዉቀዉ ይቅርታ ተባብለዉ በሰላም ብታርፍ ባይ ነኝ ብቻ ጓግቻለዉ😍

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም የሚገርም አቀራረብ ፣ የሚገርም አተራረክ ብቃት እንዳለህ ነው ያየሁት : ግን ሳቤላ ከሁሉ ቤተሰብ ይቅርታ ተደርጎላት ብትሞት ኑሮ የበለጠ ደስ ይል ነበር❤❤ ። እጅግ በጣም እናመሰግናለን በሌላ መፆሃፍ በጉጉት እንጠብቅሃለ 🙏🙏❤❤❤

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 роки тому +4

    ባያልቅ ጥሩ ነበር እንግዱህ መቼስ ምን ይደረግ ሊያልቅ ነው እናመሰግናለን በጣም

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 2 роки тому +1

    እፍ የሳቤላ መጨረሻ እንዲህ በመሆኑ በጣም አዝኛለሁ እፍ. ግን ትልቅ ትምሕርት ነበር

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 роки тому +2

    ዩናስ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮያ የሚለውን መጸሃፍ ብታነብልን ?? አሁን ካለንበት ጊዜ አንጸር የተደገሰለትን ማወቅ ያለበት ይመስለኛል ወጣቱ ! ትንሽ ጀምሬው ነበር በጣም ነበር የገረመኝ ! ግን አንባቢው ዝብርቅርቅ አድርጎ ስለለቀቀው ልጨረሰው አልቻልኩም ግን በጣም ጠቃሚ መጸሃፍ ነው ብዬ አምናለው! ረጅም ክፍል ቢሆንም አብቃቅተ ብታነብልን ስል በትህትና እና በአክብሮት እጠይቅሃለው !

  • @tsegayetariku7505
    @tsegayetariku7505 2 роки тому +1

    ዮኒ አትቀልድ ሳብሌላ ማለቅ የለበትም

  • @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ
    @ሰላሚናየቄሴልጅነኝ 2 роки тому +1

    ልንለያይ ነው ወይ ሚለውን ዘፈን ጋበዝኳችሁ 😖😖😔😔😔😔😔😔

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ 2 роки тому +1

    እኔ እሱም አጓጉቶኛል!

  • @selmoneshetu3341
    @selmoneshetu3341 5 місяців тому

    አዎ ስለ ስሳቤላ። ስለ ሪቻርድ.. ስለ ጆይስ...።። ስለ ዊልያም አለቀስኩ..ግን ጥያቄየ ሚስ ሳቤላን ያስኮበለላት ምቹ እንዳሰበችው ፍቅር ትዳር ቢሠጣት ,,, በድለው ክዳው 3 lijoch ጥላ ስለሄደች .. ትቆጭ ይሆን

  • @zebibmesgina1107
    @zebibmesgina1107 7 місяців тому

    Anyway, knows what's this book called in English??

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 2 роки тому +2

    Thanks

  • @chi9351
    @chi9351 2 роки тому +2

    Thanks 🙏🏾

  • @mericha05
    @mericha05 2 роки тому +3

    Thank you 👍

  • @besratteshome6658
    @besratteshome6658 2 роки тому +1

    Thank you!!!

  • @Yetanafert1221
    @Yetanafert1221 17 днів тому +1

    Thanks