አኬ ሪከርድ ሰበረ | ቀለሜ ለቤተክህነት ክስ | እንዳልክ በ6ቱ ተበሳጨ apostolic answers akilil | endalik zenebe | ተናገር እውነቱን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @mesigente708
    @mesigente708 17 годин тому +16

    አይ ቀለሜ እኔማ ሲመስለኝ የእዮባ ትንቢት እየተፈፀመ ይመስለኛል ብቻ 6ቱ ጎርምሶችን ያበርታችሁ❤❤❤

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 58 хвилин тому

    እናንት ድንቅ የእግዚአብሔር 6ቱ ጎረምሶች አምላክ በሞገስ በጥበብ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 18 годин тому +13

    ኮሜንት ልፅፍ እልና ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው የኔ መምህሮች❤❤

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 19 годин тому +10

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 14 годин тому +3

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 55 хвилин тому +1

    ሀሜትህን ከማሽሞንሞን አንተና ትዝታው 6ቱ ጎረምሶች እግር ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 13 годин тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 години тому

    አኬ ጸጋውን ያብዛልን

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 17 годин тому +1

    ቀለሜ ውሃ በላው የእኛ እንቁ መምህሮች መድአንያለም በፀጋ ያኑራችሁ መሰሎቻችንን ያብዛልን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 11 годин тому +1

    እግዙአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ያበርታቸው ግን ወንድሜ 6 ብቻ አይደለም ብዙ ናቸው አንተም በርታልን ለወንድሞቻችን የቅዱሳን ሐዋርያት አምላክ ፀጋውን ክብሩን ያብዛላቸው. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 5 годин тому

    ትዝታ ኤርሚያስ ከስድብ ከጩህት በቀር ብሽሽቅ ምንም ኡቀት የላቸውም ተዋህዶ ገናታሸንፋለች ድል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому +1

    ተባረክ አኬ

  • @MuluyeAbera-w9j
    @MuluyeAbera-w9j 14 годин тому +1

    አይ ቀለሜ መጨረሻህ ይህ ይሁን አዋረድከን

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 18 годин тому +14

    አይ ቀለሜ ወግ አይቀር አሉ😂😂😂😂 ቤተ ክነት እኔን ለማስቆም አላለም ቤተ ክነት ከነመፈጠርህም አያቅህም ወገኛ ነህ አገልግሎቴን ለማስቆም አላለም😂😂😂😂

  • @ያመነየተጠመቀይድናል

    ቀለሜ አይዞህ በሎሀል ኤፍሬም ባለጊዜው

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 4 години тому

    እረረረ ኤርሚያስ ማርያም አሉባታ ስወድ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 години тому

    እውነት ስገለጽ

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 16 годин тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsterZenebe-n8f
    @AsterZenebe-n8f 18 годин тому +15

    ምነው ጋሼ ቀለሜ አንድም ሁለትም ሆናችሁ በቤቴ ብትሰበሰቡ እኔ በመሃላችሁ እገኛለሁ እሚለውስ ቃል ተው እንጂ ቀለሜ 😅😅😅😅 ስራ ፈት ጭራሽ ቤተ ክህነት መቼ ስራ ጥፍቶባት ከነ መፈጠርህም አታውቅህም የሆንክ ገተት

  • @mulugetaabebe7300
    @mulugetaabebe7300 15 годин тому +3

    አይ ቀለሜ ትውልዱ ነቃ ነቃ እያለ ነው ፤ማንበብ ሲጀምር ውሸት አየተጋለጠ መጣ ይሄው ነው እውነቱ ። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @triangel07
      @triangel07  14 годин тому

      🥰🥰🙏

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 години тому

      ብታነቡ አንድም ቀን አታድሩም ጌታን ለመቀበል እናንተ ጣዖት አምላኪ ናቹ ምንም በብራሀን የለቹም ብርሀን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

    • @emusherashu7413
      @emusherashu7413 35 хвилин тому

      የኦርቶዶክስ አምላክ ክብር ይግባውና ጌታችን መዳንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደ ምመስል እናንተም እኔን ምሰሉ ብሎ ያዘዜንን ኢየሱስን እናመልካለን የሉተር ሀሰታነውን አይደለም ኢየሱስ ፆመ ፄለየ ተራበ ተጠማ ስለ እና መከራን ተቀበለ ሐጥያት ሳይኖር ተነገላታ ስለዚ ለፈጹም ክብሩ እንሰግዳለን እንጼልያለን እንፆማለን ሰቅለቱን እናስባለን እናቱን እናከብራለን ክብር የምገባው ሁሉ ክብር ስጡ እደለ መልዕክቶችን ቅዱሳን እናከብራለን እናጋ የጎደለ የለም የእና ኢየሱስ ቅዱስ ገብረኤል የመሰከረለት ቅዱስ እስያስ አማኑኤል የመሰከረለት ነው እንጅ የሎቴር አይደለም ኤራስህን አድን ንሳሃ ግባ በብርሃን ተመላለስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳሃል ​@@tiz59905

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam 3 години тому

    እውነቱን ነው ሰው እየተከተለው ያለው ብዙ ነፍሶችን ወደ ሲኦል እንዲሄድ መንገድ አትሁን !!!

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 години тому +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 11 годин тому

    ይልቅ ቀለሜ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ህይወትህን አድን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 17 годин тому +2

    ቀለሜ አዳራሸህን ዘአግተአክ አጨብጭብ 😂😂😂😂😂😂ሰታሳዝን ወይኔ በላቸአው😅😅😅😅😅😅😅

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому +1

    መዴዴ አአንተ ነህ የእመቤቴ ሰም የሚያቃጥልህ

  • @bezawitnigussie
    @bezawitnigussie 3 години тому +1

    ቀለሜ እና ተከታዮቹ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ አታለቃቅሱ

  • @Fryf-g2x
    @Fryf-g2x 14 годин тому

    ማርያምን ና

  • @MartaWolde-c2b
    @MartaWolde-c2b 17 годин тому +1

    አግዚአብሔር, ገ ና, ያ ዋ ር ዳ ች ኅ ል, ቤ ተ ክ ህ ነ ት, መ ች, ሥ ራ, አ ጣ ች, ብ ዙ, የ ም ት ስ ራ ው, ነ ገ ር, አ ላ ት, በ ፀሎ ት, ሕ ና ስ ብ ሃ ለ ን 🙏🙏🙏, ተ ው, ተ መ ለ ስ, ኑ, በ ብ ረ ሃ ን, እን ኑ ር 🙏🙏🙏

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 14 годин тому

    ወንድሞቻችን✌💝❤

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Годину тому

    እኛ ወንጌል እንሰብካለን ጴንጤ

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 16 годин тому

    Yegn Berkye Orthodox wondimoche egzabher yetabkachu Endat des yelale chijachu laye takelakiyalehu 😮😮 Akretachuale edmena tena egzabher yesitlene lehulachume 💪💪💪

  • @AyenewBazezew
    @AyenewBazezew 17 годин тому +1

    እኔ ምለው እምነት ሳይሆን ስራ ፈጠራ መስል ምክንያቱም መልስ የላቸውም አብኛውን

  • @bluesouls963
    @bluesouls963 15 годин тому +1

    ማለቃቀስ መጀመራቸው የእውነተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የወንጌል አገልግሎት በትልቅ መነሳሳት በመቀጣጠሉ ምክንያት ነው። የክርስቶስ ቤተክርስትያን ገና በአለም ትስፋፋለች።

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 15 годин тому

    አቤት ውደች የአትናትዮስ ልጆች

  • @kidyedegel5784
    @kidyedegel5784 17 годин тому

    Yene wudoche beretelugn❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiya-b5m
    @Kiya-b5m 17 годин тому +2

    አይ ቀለሜ እውነት እንጂ ውሸት እውነት አይሆንም ናና በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @fitsum8100
    @fitsum8100 11 годин тому +1

    አይ ቀለሜ አይዞህ እየሄድክ😂😂😂

  • @mezgebuiloveyou2949
    @mezgebuiloveyou2949 3 години тому

    ሲዳሩ መልቀስ ወግ ነዉ አሉ አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 15 годин тому +2

    የመናፍቅ ሀይማኖት በውሃ ላይ ኩበት ማለት ነው

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 10 годин тому

    ቀለሜ ወግ ነዉ ሲዳሩ ማልቀስ አሉ😂😂😂😂😂😂ጌታ ያንሳህ ዘንዶ

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam 3 години тому

    አቶ ቀለሜ ምንእያልክ ነው እየሱስ ክርስቶስን አትፈታተን እርቶዶክስ እኮ በራሱ በእየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተች እምነት እንዴት ልታሸንፋት ከመጀመሪያው ለምን አሰብክ ና በብርሀኑ ተመላለስ እረፍ አትወራጭ!!!

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 13 годин тому

    አይ ቀለሜ መጨረሻህ ናፈቀኝ ጨለልክ እኮ የምትከፍለው የቤት ኪራይ አጣህ ጎዳና ልትወጣ ነው አሉ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 12 годин тому +1

    አይ ቀለሜ 😂😂😂

  • @Abush-v9p
    @Abush-v9p 14 годин тому

    1 ሺ ሰዎች ቢመለከቱም አየደገፉ ይሁን እየተቃወሙ አታውቁም
    የትኛውም የንግግር ችሎታ መንፈስ ቅዱስ ከሌለበት ኪሣራ ነው አንድ ሰው የእግዘብሔርን ቃል ስለተናገረ መንፈሳዊ ነው ማለት አንችልም ምክንያቱም ሰይጣንም ከእግዚአብሔር ቃል ስለሚጠቅስ በተለይ ክርስቶስ ሳምራ አርሴማ...እያልን ተሸወድን

    • @yordaeri8408
      @yordaeri8408 6 годин тому

      Tadya Eu chufa israel dansa eyalen ye bank book enasregit? Keldegna.

  • @HabtamMelkuTades
    @HabtamMelkuTades 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 16 годин тому

    ወይ ቀለሜ አይመስለኝም።
    ቤተክነት እኮ አንተን አታስቀን።
    አንተ ወጥተህ ማን ያስቀናል።

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 17 годин тому +2

    😃😃😃😃 ኤርሚያስ ሲጀመር ምንም የትምህርት አገልግሎት አለህና ነው እውነት እንዲህ አየህ ለጊዜው ይሸፈናል እንጂ አይጠፋም አንተና ትዝታው የስድብ በርሜልህን የሚሰማው የለም ሰው የሚፈልገው እውነትን የፈጣሪ ክብር መመስከር ብቻ ነው ፕሮቴስታንት ከጨለማ ጉዞ ውጡና ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 14 годин тому

    ጨጨልክመሰል ቀለሜ

  • @tko4438
    @tko4438 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤😊

  • @elsatube808
    @elsatube808 13 годин тому

    ማርያምን ሳልፈልግ አሳቀኝ ቀለሜ😂😂😂😂😂😂

  • @senasenatube-
    @senasenatube- 16 годин тому +2

    😂😂😂😂😂😂Orthodox le zelalem tenorii 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YetmDaniel-n6p
    @YetmDaniel-n6p 7 годин тому

    አዘነ ላይ ነክ እዝን እንመጣለን

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 11 годин тому

    ቀሌሜ ነው ቀላሙ የምትሉት ኣላቀውም ግን ቤተክህነት ምናምን ሲል ሳልፈልግ ኣሳቀኝ😂😂

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому

    ቀለመ በወንጌል ሰትሸነፉ አለቀሰ ጀመርሽ ቀለመ ኦርቶዶክሰን በወንጌል በፍጱም ልትደርሸበት አትቸይውም አታሳቢ አታልቅሸ ቀለመ የኦርቶዶክሰ ልጆች ጨዋ ናቸው ቀለሜዋ አለቀሰ ጀጀመርሸ

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому +1

    ቀለሜዋ አንተ ቀዴዴ ቅደድ የኦርቶዶክሰ ልጆች ጨዋወች ናቸው ቀለሜዋ ደህና ነሸ

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому

    ቀለሜ እቅድ እያልሸ አዉሪ አንች ወረጞ ቀለሜ አታልቅሸ ወንጌልን ከኦርቶዶክሰ አትደርሸም ቀለሜ አልቅሸ ቁጭ ቡለሽ

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 14 годин тому

    Ortodoksi ❤❤❤❤❤❤

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia 8 годин тому

    🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘🌹🙏🙏💘💘💘

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому

    ጴንጤ ለምንደን ነው የእመቤቴ ሰም ሲነሳ ሰይጣን የሚያቃጥላቸው ሲቀጥል እናቱን ጠልታችሁ እየሱስ ልትሉ አትችሉም ሰለዚህ አዳራሸ ወሰጥ የምታቡዶበት እየሱስ ሌላ ነው የእመቤቴ ልጅ አይደለም

  • @TedlaAshenafi-n4h
    @TedlaAshenafi-n4h 16 годин тому

    ቀለሜ የመትደመጠው ሰው እውነቱንና ወሸቱን ስለአወቀ ነው

  • @AkakiAddis
    @AkakiAddis 12 годин тому

    Ende yegatan enate mawdsu minu new tefateu

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 7 годин тому

    ቤተክነት እኮ ለናንተ አይነቱ መልስ አልሰጥ በማለቷ ነው ወጣቶቹ የተነሱት ጭራሽ አታውቅህም ።።።።ለዛ ነበር ብዙ ነብሳትን የወሰዳችሁት

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Годину тому

    የቤት ክህነት እጅ😂😂😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 11 годин тому

    ዋይ ወይ ቀለሜዋ ።🤣🤣🤣 አባትች ስራ ፈቱ ቤተ ክህነት ያሉ አባቶች።አኬአችን የተመታህ አንተ።🤣🤣🤣

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 години тому

    እኔ የምለው ዘንዶ ለምን ይቆጣል

  • @jembia7857
    @jembia7857 16 годин тому +2

    እውነታውን የኦርቶዶክ ሀይማኖትን ስለተረዱ ነው

  • @RabihCall-y7g
    @RabihCall-y7g 46 хвилин тому

    አክሊል ዳሬክ ማለት ምን ማለት ነው

  • @CuanRisa
    @CuanRisa 13 годин тому

    Bale menetsiru mn eyekebatere nw

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 22 хвилини тому

    ለምን ይነቅፉታል በየአዳራሾቻቸው የኦርቶዶክስ መዝሙር ሲዘመር ይሰሙ የል እንዴ

  • @kirstantamrat
    @kirstantamrat 16 годин тому

    Kkkkkkkk kelemiye mnew poletka new endye haymanot enji kkkkkkk weynye yeluter ljochi techachu

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 10 годин тому

    😂😂😂 አይ ኤርሚ ታዲያ ያንተ ተከታዮች ለምን አይዳምጡህም 😂 በቃኮ አሁን እግዚአብሔር ልጆቹን እየሰበሰበ ነዉ በቃ

  • @hewankebeidy5005
    @hewankebeidy5005 16 годин тому

    😂😂😂😂 qelme tamuwal😅

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 15 годин тому

    Rivival of orthodx

  • @ZenebeAeyele
    @ZenebeAeyele 6 годин тому

    አልቀረብህም አረባክህ😂😂ለንተ እረስተዉካል አረ አስበዉክ አያቁም

  • @mulekidane2091
    @mulekidane2091 18 годин тому

    kkkkkkkkkkkkk!!! bete kihenetu kelemen yawkewal endie!? yigermal!

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 13 годин тому

    ቤተክነት እናተ ተዝም አትሉትም

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 12 годин тому +1

    እናንተ ጴንጤዎች ሰለእመቤቴ ሲነገር ለምንድን ነው የምትቃጠሉት እናቱን ጠልታችሁ ለምንደን ነው እየሱስ የምትሉ የወለደችወን ከጠላችሁ ለምንድን ነው በየአዳራሹ እየሱስ የምትሉ ሰለዚህ የእናንተ እየሱስ ሌላ ነው ለምን የወለደችውን ጠልታችሁ እየሱስ ልትሉ አትችሉም

  • @terefealemayehu7277
    @terefealemayehu7277 9 годин тому

    😂😂😂😂😂 አረ ቀለሜ(ኤርሚ) አንተ ከስድብና ከጩኽት በስተቀር ምንም እውቀት ስለሌለህ ነው ትዝታውም ያው እንዳንተ ነው ግን ደግሞ እሱ ዘማዊ ስለሆነ ሰሚ አጣ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 Годину тому

    አይ መናፍቆች ዘንድሮ ጨጓራቹ ተመለጠ ምን ይሻላቹዋል እነቀለሜ አይዟቹ ሴጣን በባዶ ሜዳ ይንጫጫል ይተራመሳል እንጂ አሸንፎ አያውቅም ገና መጋዘናቹን ዘግታቹ ትጠፋላቹ ይልቁንስ ካሁኑ ስለ ሌላ ቢዝነስ ምን ያዋጣናል በሚል ብትወያዩ ጥሩ ይመስለኛል በተለይ እዳልክ ሌላ ድርጅት እስከሚቋቋም ምን ይበላል ይሄ እከክ 😂😂😂😂

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ 10 годин тому

    ይሄን መዝሙርኮ የዘመረዉ ከኦርቶዶክስ የወጣ ሰዓት ነዉ ለምንድነዉ የሚደመጠዉ ለእግዚአብሔር የቀረበ መስዋዕት አይደለም

  • @VsgsgVsgshd
    @VsgsgVsgshd 16 годин тому +1

    ውሽታም አሉሽ አሉሽ ጀመርክ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 14 годин тому

    አቤት ዉሸት ኤርሚ

  • @BirukDaniel-y4h
    @BirukDaniel-y4h 17 годин тому

    kilime his comedian

  • @AkakiAddis
    @AkakiAddis 12 годин тому

    Ende yegatan enate mawdsu minu new tefateu