My sister, you made a good decision no one you live your life with, only you. Specially Absh pople always talk about pople donot worry do your life God blessed you. Peace, pace and peace Ethiopian ❤🎉
It's good you handled it without engaging in negativity. በ 48 አመት,ዛሬን ጨምሮ፣ ያልታየ፣ ያልተሰማ፣ ያልተደረገ፣ ነገር፣ የለም። Hope God will heal the Society & bring us out of the madness በተለይ፣ ከባሰው፣ በዘር፣ መቧደን።
በሰው ብዙ አትጨነቂ የማይቀየር አንድ አምላክ ብቻ ነው! ❤
ደምረኝ ወንድሜ
"በሰው ብዙ አትጨነቂ " easy to say.
ትክክል
ሓቂ ❤🤞🏽
ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ 👀💔💔💔💔😢
እኔ እግዚያብሔር ይመስገን በዛ በጦርነት ከየትኛውም ግፈኛ ጋር አልቆምኩም ያ ሁሉ አለፈ ስንቱ አለቀ እነሱ ግን ታረቁ ሁሌም በዝች ምድር ላይ እውነት እግዚያብሔር ብቻ ነው እሱ አይጥልም አይቀየርም ፍርየ እንክዋን የድንግል ማርያምን ልጅ እዚ አደረሰሽ😢
Fetari yelbshn ymulalsh degnet leras new❤
Ewnet enem endanchi nberku endewm Fetari bemiyawkew le tigrayoch bakeme demts sihon nber bech alefe temesgen🙏🙏🙏
@@SENOIRITASENOIRITAለትግራይ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ድምጽ መሆን ነበረብሽ፥ አሁንስ በአቅምሽ ለአማራ እና እሮሞ ድምጽ እየሆንሽ ነው ወይ
@@Ruthdimple16
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@@SENOIRITASENOIRITA
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
አይዞኝ በሱ የታመነ አፍሮ አያውቅም እኔም በጓደኞቼ ብዙ ተፈትኛለሁ ግን እማያልፉ የሚመስሉ ቀናትን እግዚአብሔር ሁሉን አሳለፈልኝ
ደምርኒ ወለላይ
ለሁላችንም ይህ ከዚ በሀላ ትልቅ ትምህርት ነው ማንንም ላለመከተል እርስ በርስ አባልተውን ዞር አሉ. ፍርዬ አንቺ ግን ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ እግዚአብሔር ለዚ ስላበቃሽ ደስ ብሎኛል.
Bitikill ensu ande honu ega tebaltn Karen manwe meyasetarken😢😢😢
ኧረ እቺ በአማራ ጠላቻ ያበረደች፣ ቆዳዋን አሳምራ እስስት የሆነች ናት። የህዝብ ልጅ ለመሆን ቢያንስ የወያኔን ክፋት መቃወም ያሻል። በተደጋጋሚ እንዳየነው ሴትዮዋ የአማራ ጥላቻ ያለባት መርዝ ናት። ሸሌነቱ አብዛኛው የትግሬ ሴት ጋር ስላለ ብዙም አይደንቅም እናም አልፈነዋል።
በጣም የምወድሽ ነሽ አምላክ መካሻ ሰጠሽ ልጅ ተመስገን ለሀገርሽ ያብቃሽ ሰውደው ከሰውራስ አይወርድም የኔቆንጆ
ሁላችን ነው የተፈተነው እኔ ከ 2008 ዓ.ም ጀምሬ እስከ አሁኗ ደቂቃ ፈተና ላይ ነኝ ግን እግዚአብሄር ይመስገን ፈተናየ በእግዚአብሄር ሃይል እያለፍኩኝ ነኝ።
አይዞሽ
እኔም 💔💔💔
ፀሎት አድርጊ ጌታን አገልግይ
አላህ ፈተናሽን ቀላል ያርግልሽ ያው አላህ የሚወደው ሰው ይፈትናል
ሁላችንም ነን አላህ ይገዘን እንጂ አይዞን
በጣም በሳልና አስተዋይ የሴት ውሀ ልክ ብዬሻለሁ ጀግና ነሽ❤❤❤
ኣብዚ 3ተ ዓመት ታይ ዘይርኣናዮ ታይ ዘይሰማናዮ ነገር ኣሎ ፈጣሪ ኣኽእሎን ፅንዓትን ይሃበና 🥰🙏
ሚሊዬ ሳብስክራይብ በርለይ ዛናተይ❤
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉም ትምህርት የምትሆኝ በርች እርግጠኛ ንኝ ስኬታማ ትሆኛለሽ
ትምህርት ቤት አስተምሮ ነዉ ሚፈትነዉ ሕይወት ግን ፈትኖ ነዉ ሚያስተምረዉ ጥሩ አባባል የኔ ቆንጆ እንኳን እንዚአብሔር ረዳሽ ማማዬ
ፍርዬ አንቺ ቆንጆ ብቻ ሳትሆኝ አስተዋይ ነሽ ::ሁሊም በሚሰራ ሰው ብዙ አስቸጋሪ ፈተናወች አሉ አቺም በጥበብ ከእግዚአብሔር ጋር ለበለጠድል በቅተሻል አይዛሽ በርቺ❤️❤️❤️❤️
ከሰው ጋር ቢቻላችሁ በሰላም ኑሩ ይላል ቅዱስ መፅሀፉ
ሰላም እማይፈልጉ ሰዎች እሸጋሪ ናቸው እንጂ
🙏🙏🙏🙏🙏
ስንቱን አየን ፍርዬ ተወልደን ባደግንበት ባዳ ሆነን ሁሉ አለፍ ትርፉ ትዝብት ነው! እንኳንም አየሻቸው ወዳጅ ጠላትሽ ን ትለያለሽ! ጀግና የጀግና ልጅ ስለሆን ሽ በትምርት እራስሽን አሻሽለሽ ደምቀሽ አምረሽ በ Grace ጠንካራ ሆነሽ መጣሽ ናይና ፍርዬ ጻዓዳ ❤
ደምርኒ ወለላይ
Yejegena leje??yeyetegnaw jegena leje nat??
@@habesha9871 የዓባቷ!!
betkekle tigrawey betame jegna ye jegna jegna nachu yemlse zemawi zere aydelachu
enkuwan lezi abkachu
My sister, you made a good decision no one you live your life with, only you. Specially Absh pople always talk about pople donot worry do your life God blessed you. Peace, pace and peace Ethiopian ❤🎉
'በህይወትህ ማንንም ሰው አትጥላ .. ክፉ ሰዎች ትምህርት የሆኑሃል
መልካም ሰዎች ትዝታ ይሆኑሀል' .... የሚል መርኽ
አለ
እንኳንም ከባዱን ጊዜ አለፍሽው ... ጠንካራ የፍቅር ሰባኪ ስለሆንሽ ... ተባረኪ❤
ከሀጢያት ሁሉ ሀጢያት በወንድማማቾች መሀል ጥላቻን የሚዘራ ነዉ ይላል መፅሀፋ። የየራሳችንን ሰይጣን እያመለክን ነዉ ገደል የገባን። ሁሉም ህዝብ በቋንቋዉ ተመስሎ የመጣበትን ሰይጣን መገንዘብ እና ማስወገድ አለበት። ያለዚያ መጨረሻችን አያምርም። አይዞሽ እህት አለም።
አይ ጊዜ ጀግና 😀የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሲወድሽ በሂወትሽ አላስፈላጊ (አርቴፌሻል) የሆኑ ሰዎችን በዚ መልኩ ነቅሎ ያወጣልሻል ! ያሁሉ አልፎ በብዙ ነገር ተባርከሽና አብበሽ ሲያዩሽ ምን ይሰማቸው ዪሆን 🤔 *ጊዜ ነጋሽ*😂😂❤
መታመሙን ታመም ነገ ትድናለህ
ወዳጅ እና ጠላት ትለይበታለህ
ጀግና ሴት❤
❤
❤❤❤
አለፈ የማያልፍ ጊዜ የለም ከሞት በቀር ፍርያት ሽኮር እንኮንም ኖርሽ አልፎ ተውራ በርች ❤❤
ደምርኒ ማዓረይ
ዘረኛስለሆናቹነው የምታሽቃብጪው እስቲ ከዘር ይልቅ ፈጣሪን ፍሩ
''ህይወት ፈትኖ ነው የሚያስተምረው'' ምርጥ አባባል! እንደዚ ውብ አድርጎ የፈጠረሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤
ፍሬያትዬ ፈተናውን ሁሉ በፅናት አልፈሽ እዚህ በመድረስሽ በጣም ኮርቼብሻለሁ በዛ ሰዓት ደጋግሜ አስብሽ ነበር እና በጣም ነበር ያዘንኩት እንኳንም እግዚአብሔር አሳለፈሽ። አማራ ብሆንም ተጋሩ ጓጀኞቼን እስር ቤት ሳይቀር እየሄድኩ ነበር ሳፅናና የነበረው እንኳንም አለፈ እነሱ ላይ የደረሰ ዛሬ ደሞ የኔም ቤተሰብ ላይ ደረሰ እንደሚያልፍ ተስፋ አደርጋለሁ። ሰው መሆን ይበልጣል።
ያንቺ አይነት ሰው ያብዛልን🙏
ፍረይ ማእረይ እወድሻለሁ ከጎንደር ትክክለኛ ሰው ሁኝ እሽ ሰው ነገረኛ ነው ዘር ይሰጡሽ እና እንዲህ ናት ይላሉ አንች ብቻ ንጹህ ሁኝ 🎉🎉🎉
ሀበሻ እንደ በግ ነው ሚነዳው ሁሉም ሰው ፈልጎ አልተፈጠረም ሲጀመር ማንም ሰው ቤቱ ሲገባ ነው ሚያቀው ይመችሽ አንቺ ጀግኔት ነሽ
ሀበሻ እንደበግ ነው የሚነዳው 100% በትክክል ብለሀል.
ታዋቂ ስትሆን ብዙ ፈተናዎች ይገጥማል ዋናው እግዝአቢሄር ካንቺ ጋር ነው እኛ እንደተጋሩ ብዙ ፈተናዎች አሳልፈናል ግን እግዝአቢሄር የከፈተው በር ማንም ሊዘጋው አይችልም ሁሉም ለበጎ ነው
እርጋታሽ ትህትናሽ አስተዋይነትሽ እንዴት ደስ ይላል,,,ያሳደገሽን ቤተሰቦችሽን ያሳያል,,,,ሰዉ እንደዚህ ነዉ በከፍታሽ ዘመን አጨብጫቢዉ ብዙ በችግርሽ ጊዜ በአንዴ እንደ ጉም የሚበተን ማህበረሰብ ነን,,,,,ያሳዝናል,,,,ባለፍሽበት ከፍታና ዝቅታ ጊዜያት ግን ታማኝ ተሆነዉ እግዚአብሔር ከጎንሽ እንደነበረ ያየሽበት ጊዜ ስለነበረ እጅግ ደስ ይላል,,,,,የማያልፍ የመሰሉ ቀናቶችን ተሸክም የሚያሳልፍ እሱ ብቻ ነዉ,,,,በርአች እህታችን ,,,በጣም አከበርኩሽ ዛሬ!!!!
ፍርያት በመጀመሪያ በአነጋገር ስርአትሽ አደንቅሻለሁ። ከዚያ በመቀል በእኛ አገር የተበላሹ ፖለቲከኞች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ተመሰቃቅሏል አንቺ ብቻሽን አይደለሽም። ግን እኔ የምለምነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ሰጥቶን አብሮ ኗሪ እንዲያደርገን ነው። በተረፈ ልጅሽን በሰላም ያሳድግልሽ መልካም ኑሮ ከባለቤትሽ ኤፍሬም ጋር።
ያኔ ሰበርናት አበቃላት ተስፋ የላትም ያሉት ምቀኞች ሁሉ ዛሬ አንገትሽን ቀና አርገሽ ደረትሽን ነፍተሽ ወጥመዱን ሰባብረሽ በክብር ስትራመጂ ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን !! ፈጣሪ ይፍረድባቸው!!! አበቃለት በተባለበት ጉዳይ ሁሉ እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ ህይወት ይዘራበታል ፡፡ ክብር ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን፡፡
ልቤን ነካው መልክቶችክ
እያለቀሱ ነው
@bitaniቀንተሽ ነው አሜሪካ እናት ለገር ኢትዮጵያ ምቀኛ ደሀ ምን ይሰራልaethiopia2238
@@bitaniaethiopia2238 ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንችም መምጣት ትፈልጊያለ ስላልትሳካልሽ ግን ከስደት ሞት አልሽ በቁማችሁ የሞታችሁ አይደላችሁ ተንኮለኞች መተታሞች ሁሌ ቅናት ይደብራል
@@bitaniaethiopia2238 ብለሽ እራስሽን አፅናኚ፡፡ ከንቱ !!!
ማዕተብ ግበሪ ፍርያተይ ሓፍተይ
ሓልፉ ከምዘይሕለፍ የለን ንፈልጠነ ማሕዝትን ዝነበራ መባልዕትና መሳትትና ዝነበራ ጁንታ አንዳበላ ምሕላፍ መንገዲ ይከልኡና ነሮም ኣብ ስደት
ሓልፉ ኢልኺ ንምዝራብ አንኻዓ ኣብቀዓና 🙏❤❤
Tibuk hasab maiteb giberi❤❤❤
ብመንነትክን ሃይማኖትክን ዘይትደራደሪ❤
ደምርኒ ወለላይ
Ygerm eyu meninetu zehfro hzbi foo😢
ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ 👀💔💔💔💔😢
እግዚአብሔር ይድረስልን@@Nora-p8n
ፍሬህይወት የማነ ሁልግዜ ስው ስው ነው የማይለወጣው ሁሌ እንድ እይነት የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤😊
እኛም ፎጤ ፎጤ ስንባል ነበር 😅 ግን በጅምላ መጨፍለቅ ውጤቱ ለሁላችንም ነው!ከጁንታ በፊት ፎጤ ብሎ መሳደብ በእናንተ በኩል ነበር የተጀመረው ግን ለማንኛውም አይጠቅመንም ፍቅር ይበልጣል!
በተረፈ እንዋደድ የኛ መጣላት ለወራሪ ይመቻል!
Jemarewen . jeraschun Miyaq. Fetarey. New. Ena. Eras wedad athuge. Kechalsch. Mizanawiy. Hugey zergent aytqemem. Hulachnm lay derse chger so selam yamtaln. Bey enjiy. Jemareyw. Manew esu yaweqal. Gelo. Madan ayent. Quanqua ateteqemiy selamun yadeln. Lemelawu yesew. Zer
ቆንጆ መልስ ነው የሰጠሻቸው እኝ ኢትዮጵያውያን በጣም እንቸኩላለን ለመፍረድ
ወሬኛ አባቷ ገዳይ ነው እሷም ዘርፋ ነው የወጣችው
በዘረኛ ስርዓት ውስጥ በፍትኀዊነት መፍረድ በጣም አስቸጋሪ ነው።
ሁላችንንም የገጠመን ከባዱ መከራ ይህንን ነበር። ኣብረን ኑረን፡በልተን ጠጥተን፡ 1ጃኬት እየተቀያየርን ለ2 ለብሰን፡ እንደዚህ መሆንህ ኣላዉቅም ነበር እንዳትድዉልልኝ ሲልህ ግራ ተጋብተን መሄጃዉ ጠፍቶን ነበር። ኣሁን ግን ለመድነዉ እንዴት ደስ ይላል መሰላቹ እራስህ መሆን የመሰለ ነገር የለም።እይዞሽ በጣም እንወድሻለን
እኛም ስላንቺ ጨንቆን ነበር , ብዙ ወሬ ደስ እማይሉ ሲሉሽ እንሰማ ነበር , እግዛብሄር መልካም ነው እንካን ሁሉ በሰላም አለፈልሽ::
በርቺልን ፍርያትየ ለማይወዱሽ ሰዎች ግዜ የለሽም ምክንያቱም የምንወድሽ እንበዛለን በሚወዱሽ busy ነሽ። i appreciate you, keep it up.....
ዝነኛ ስለሆንሽ ነው የባሰ ያሳለፈ ብዙ አለ ያልተቀየረ ሰው አነበረም ሲያልፍ ግን ደስ ይላል❤
በጣም ከምወዳቸዉ ከማደንቃቸ ሴቶች መሀል አንደኛ አንቺ ነሽ ፈጣሪ ከክፉዉ ሁሉ ይጠብቅሽ መንም ምንም ብሎ እንደተልባ ቢንጫጫብሽ ቅር አይበልሽ ከምንም ከማንም በላይ እግዛብሔር ይወድሻል በከፍታም ሁኚ በዝቅታ በብርታትም ሁኚ በድክመት ፈጣሪ አይተዉሽም ይራራልሻል ይረዳሻል ብቻ ሁሌም ፀልይ በንፁ ልብሽ ፍሪታ በቀናዉ መንገድ ሁሉ ይመራሻል አምላካችን ❤እግዛብሔር❤
ፍረዬ የእውነት ፣ካንቺ የተማረኩት ትግስትን፣የእውነት፣የሰው ባሃሪ ከባድ ነው፣ በጣም ፈታኝ ጊዜ ነበረ፣ሁሉንም ታዘብሺው፣።ጠንካራ ነሽ።
አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ቆንጆም ነሽ አላህ ትዳርሽን ይባርክ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
እህቴ ሰው ማስተዋሉን አቷልና
ማስተዋል እንዲሰጣቸው ለምኚላቸው።
ጤነኛ ሰው ጠፍቷል እህቴ
ትናት አልፎ ዛሬላይ ያደረሰሽ
አምላክ ይመስገን🙏
የሆነው ሁሉ ለበጎነው።
ውድ እህታችን ጣፋጭ በቀል በስራ መገለጥ ነው ። አንች እኮ ትልቅ አርቲስት ነሽ ። ካንቺ ለወሬ መጨነቅ አልጠብቅም ። ስንት ተብለናል ግን ዳይ ወደፊት ። ይኸውልሽ የያእቆብ መልእክት ምእራፍ 3 ቁጥር 5 እና 6 አንብበው ።
ከአማሖራዊ እና ትግራይ መሆን ከባድ የሆነበት ግዜ ነበር፡አማሀራዉን አትግደሉ ስል ተጋሮ ቤተሰቦቼ ይቀየሙኛል፡ትግራይን አትግደሉ ስል አማሀራ ቤተሰቦቼ ይቀየሙኛል፡አሁን ፓለቲከኞች ሲጨባበጡ የትግራዩም የአማሖራዉም ወገኔ አፈር በልቶት ቀረ፡ይሄ ነበር የኔ ፈተና😭💔
ትክክል እኔም እንዳንች
Me too
ልክ ነህ
😢😢😢እኔም
አላህ ከዘረኝነት መንፈሥ ሀገራችንን ያውጣት እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ሥንጋባ ሥንዋለድ እንዲሁም ሥንወለድ ብሄር በማይታወቅበት ዘመን ነበር አሁን ግን ሁሉም ተበከለ
ታድያ የሄ ያስደንቃል እዴ ሰው በሂወቱ እያለ እሳት ላይ ሲከቱ ምስኪ ህፃናቶች ሲገዲሉ ትግራዋይ በመሆኑ ብቻ እና ብዙ የሚስደንቅ ነገር አደለም
ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት አለፈ
ዋላ ብዙሓት ተጎደሉና ግን እግዚአብሔር ይመስገን ኩሉ ክቀሪ መን ሓሲብዎ
bekelalu alefe yemibal gif new endee yeserut? Ke gonder zErfew gedlew wedw sudan tigree hulu yesheshew
ስለሰዉ አትጨነቂ አንቺ ወደፍት ስለምትበልጪያቸዉ ነዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ስወድሽ
የሚበላው ነው እንጂ የሚያወራው የማያጣ ህዝብ ብዙ ነው!አንቺ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ጨዋ መሆንሽን አስመስክረሻል!!እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ!!❤❤❤መልካም እድል ፍርዬ!!
ፍሪያት ቆንጆ እነዚህን ጠባብ አርቲስቶች ተያቸው ቀንተው ነው። 🙏🙏እነሱ ፍቅር ለህዝቡ እንደማስተማር ጠልተው ጥላቻ ያስተምራሉ አይዞሽ አንቺ ጨዋ ነሽ።
አይዞሽ ተገፊ እንጅ ገፊ አትሁኝ እንደዚህ ለሚያልፍ ቀን ስንት አየን
እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ አንቺ ጎበዝ አርቲስት ነሽ🎉
ፈርያት እህቴ የማያልፍ ፈተና የለም ይኸው አልፎ ለማውራት በቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን! ፈተና ደሞ ጥሩ ነው በደንብ አስተምሮ ክፉና ደጉን ያሳውቃል አንቺም እንደተማርሽበት እርግጠኛ ነኝ! ዋናው እንኳን በህይወት ቆየሽልን ለእኛ ለምንወድሽ ተባረኪልኝ የእኔ ውድ እህት!❤
ዋው ጨዋ ነሽ አነጋገርሽ የበስለ ነው እንኳን ጌታ ያንን ቀን አሳለፈልሽ ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አገራችንን ስላም ያድርግልን በስሜን በምዕራብ በደቡብ በምስራቅ።
እኛ ኢትዮጵያኖች እምነት አለን እንላለን ግን እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር ስንሰራ እንውላለን ለዚህ ነው የማያልፍለን
Thank you
Lik new
ተሸፋፍኖ በነጭ ጨርቅ ተደብቆ የተኩላ ስራ የተሸከመ ህዝብ መሆኑ እማ ተሰብሰቦ እኛ ለመጥፋት በመጣበት ግዜ ነው ያወቅን አረ አግዚሄር አምላክ ከነማን ነበርን 😢
ብርኽቲ ሀፍትና ፍርያት የማነ መዓር ወለሎ ኩሉ ነገር ብትእግስቲ ምህላፍኺ ስነ ልቦናኺ ፅኑን ተባእ ምኳኑ ተአዛበ ፈጣራውን ሀጊዙኺ
,ብዝኮነ የቀንየልና ልኹሉ ነገር
"ትግሪኛ ቋንቋናው ክአቢ ክምእብል ብተኻአለኺ መጠን " ብትግሪኛውን መደብ ይሀልወኺ ሀሰበይ የቅርብ
"ንፈትወኪ እና ንህና ተጋሩ ቅኑእ ሰብ ስለዝኮንኺ❤❤❤❤❤
ደምርኒ ማዓረይ
ደምርኒ ማዓረይ
Kela weregna
Kela weregna
ይቅርታ ፍርዬ ከማፅናናቴ በፊት እኔም ማጅሪቱውን በዛ አይን አይቼ ነበር ባልሳደብም ይቅርታ ሰው ቢቀየር ያው ስው ነው ይህች ምድር ለ ጌታችንስ መች ሆነችው እንኳን ለፍጡር ሁሌ ይሄን አስቢ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ
ምን ስላደረገሽ ነው ትግራወይቲ ስለሆነች ነው ?እግዘኣቢሄር ድም እንደ ሰው ኣይደለም ኣየሃቹ ምናልቅ ሞስሎችዋል ነበር እዛ ግዜ ብቅርባቹ ብትኖር ልትገድልዋት ልታስገድልዋት እንደነበር ጥርጥር የለውም ፈጣሪ የእጃቹ ይሳጣቹ😢
@@letinagelyesus8425 መቼም ያፓለቲካ ያላሳሳተው ስው የለም ይቅርታ ነው ያልኳት እኮ ይሄን ሁሉ ምን አመጣው አሁን አረ እያስተዋልን
አማራ አጨብጫቢ አሁን አብይ ዋጋውን እየሰጠው ነው
@@letinagelyesus8425betame kbde gize gin ekio mersat anhlem waga tekfelbet ekio😢😢😢
Hid yekertahin kekelesh beyew yechefchefachut sew beykirta yemelesal 😢
እኛ ሰዎች ብዙ ትከክል ያልሆኑ ነገሮች እናረጋለን ቦታ አትስጭዉ መማሪያ ይሆንሻል:: በአምላክሽ ላይ ተማምነሽ ማለፍሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
የኔ ቆንጆ ያ ግዜ ዳግም አይመለስ በህልማችን እንኳን እንዳይሆን የማንፈልገው በውን ሆኖ አየነው ንፁህ አይምሮአችንን በጣም በረዙብን አሁን ስፀልይልሸ የነበረው መባረክ ተባርከሸ አዲስ ልዩ ምእራፍ ጀምረሻል በጣም ጉበዝ ነሸ አሁንም በርቺ እግዚያብሔር ጨምሮ ከነ መላው ቤተሰብሸ ይባርክሸ 👸
አይዞሽ እኛ ተጋሩ በጣም ምያሳዝን ጊዜ አስልፈና💔💔💔
ሁሉም ነው😢
Weregna lelawis
ፍሪ የታወቀ ነው በጭፍን ጥላቻ አይምራቸው የጨለመ ሰዎች የራሳቸውን ህሊና አጨልመው የሰውንም አይምሮ ያደነዝዛለሑ ከታዘብኩት ነገር ቢኖር ቅናት ምን ያህል ቶክሲክ መሆኑን ነው አይዞሽ በርቺ አንቺ በጣም ጠንካራና ለሌሎች ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ ካይን ያውጣሽ
እዉነት ነዉ ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ይባል የለ እዉነት ካንቺ የተማርኩት ነገር ከታገሱና ዝም ካሉ ሁሉም እንደሚያልፍ ሁሉም ሰዉ ልክ እንዳንቺ ዝም ቢል እዚህ ሁሉ የጥላቻ ማዕበል ዉስጥ ባልተዘፈቅን ነበር እንኳንም እግዚአብሔር ያንን ሁሉ ፈተና አሳልፎ እዚህ አደረሰሽ ቀሪዉም መልካም ይሆናል ከእግዚአብሔር ጋር ድንግል ማርያም ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ትስጠን በርቺ እህት አለም ❤
The flag only represents u not us 😊
@@serenityshalom7387 no body cares
😂😂 "who cares " of what i think it's deficiency of intellect 😊
@serenityshalom7387 well your face is the definition of intellec
በሰዎች ብዙ አትጨነቂ የማይቀየር አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤
የኔ ቆንጆ በርቺ ደርባባዋ እርጋታሽ የበለጠ ያሳምርሻል ሚጣን ሳሚልን❤❤❤❤
በጣም ነበር የምታሳዝኝኝ በእውነት ብዙ ሰዎች የተሳሳተ ግንዛቤ ውስጥ ነበሩ, እግዚአብሔር እንኩአን ይሄን ግዜ አመጣልሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ በጣም ነው የምትመቺኝ እኔ ,
አሁንም ቢሆን ከንደዚህ አይነት ሰዎች ጥሩነገር አትጠብቂ በርቺ ለማንም ምንም ማብራራት አይጠበቅብሽም they didn't deserve it
ትክክል
በራስኽ አስተያየት ጠቢብ አትኹን ፡ እግዚአብሔርን ፍራ ፡ ከክፋትም ራቅ ይላል።
. ምሳሌ ፫ ፡ ፯ 👉🏾📖🤔
ትክክክል ት/ቲ ቤት አስተምሮ ነዉ ሚፈትነዉ ህይወት ግን ፈትና ታስተመራለች በችግርሽ ጊዜና በፈተና ጊዜ የትኛው ነዉ የቅርብሽ ሰዉ የትኛው ነዉ የሩቁ እንዲታውቅ ይረዳል ጎበዝ ከሚዲያ መራቅሽ ደሞ ራስሽ እንዲታዳምጪ ይረዳል ጥሩ አድርገሻል የኔ ዉድ ❤❤❤
የኔ ደርባባ የኔ ጨዋ ፍርዬ የሆነብሽን ሁሉ በእኔ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስበው በጣም ከባድ ጊዜን እንዳሳለፍሽ ይሰማኛል አንቺ ግን በስሜቴ ሳይሆን በማስተዋልና በጥብ አልፈሽዋል ስለዚህ ለእኔ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤ ከዚህ በኋላም ምንም አይነት የሰዎችን ጥላቻ ሳትሰሚ በመልካምነትሽ ቀጥይ የመልካምነትሽ ዋጋ በመልካም ትዳርና በፍሬ ስለባረከሽ ደግሞ ልክ እንደኔ ብዙ የሚወዱሽ ስላሉ ሁሌም እንጠብቅሻለን
አይዞሽ በርቺ ያ ጊዜ የእብደት ጊዜ ነበር ይቅር በያቸው ምን አደምናደርግ እንኳን ብዙዎቻችን አናቅም ነበር ሁሉም የሚያፍርበት ታሪክ ነው ባይሆን የምንለው ጥቁር ታሪካችን ነበር ይቅር ማለት ብቻ ነው መፍትሄው!!!
ዘይሓልፍ የለን ሓሊፉ ተመስገን ትሕቲ ፈጣሪ ሳላ መስዋእቲ😢 ጀጋኑና❤❤
ዘረኛነሽ ዘርይቅርባቹ ፈጣሪ ያጠፋቹዋል
ናይ አቦኪ ኩነታት እስኪ ስርሒ ኢኪ ቀፃሊ ቡዙሕ ስለ ዝውረ
መስመርሽ ላይ ፀናሽ....ተምሳሌት ነሽ ..
ጠንካራ ሰው ደሞ በ ከባድ ነገር ነው መፈተን እሚፈልገው ትልቅ ውጤት ለማግኘት ።
እና የጠንካራዎች ሰለሆንሽ ፈተና በዛብሽ ።
ፈጣሪ ብዝሓለፍናዮ ፈተና ልክዕ ፅቡቕ ነገር ክህበና እምነ ዋላ ብውስን ታ ስላም ጥራሕ
ሄለን በድሉን በጣም ነው እምወዳት እሷም እዳቺ ከ social media ጠፍታለች ተሰፋ አረጋለው እዳቺ እንድትመለሰ🙏
በርቺ ለወሬ ቦታ ካልሰጠሽ የፈለክሽበት ትደርሻለሽ ❤❤❤❤
ተመሳሳይ ነው ከኔ ጋር ያንቺ በውጪ ስለሆነ የተሻለ ነበር አገር ውስጥ ለነበርነው ግን worest ነበር ሁሉም ያልፋል ከፈጣሪ ጋር ያልሽው like❤ አድርጌዋለሁ ።
It's good you handled it without engaging in negativity. በ 48 አመት,ዛሬን ጨምሮ፣ ያልታየ፣ ያልተሰማ፣ ያልተደረገ፣ ነገር፣ የለም። Hope God will heal the Society & bring us out of the madness በተለይ፣ ከባሰው፣ በዘር፣ መቧደን።
ዉበት ቁንጂናኮ ራሱ አንች ነሽ ወላሂ ስታምሪ አላህ አላህ
አለፈ የማያልፍ የለም እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ በርቺ ፍሪቲ ሽኮር ለሰዎች ስሜትሽ መግለፅ ጥሩ ነው
በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም መልካም እና አስተዋይ ሴት መሆንሽን አነጋገርሽ ይገልፃል ❤
💚💛❤️🙏ፍርያት ረጋ ያለች ደርባባ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነች ብዙ አትጨነቂ ስው ስለራሱ ሳይጨነቅ ስው ላይ ይደርሳል ህይወት ፈተና ነው እህቴ በርች ለንስሀ እግዚአብሔር ሲያበቃ መልካም ነው በርች ያባት ያባት ነው ልጆችን አትንኩ አለቀ ተዋት ::
😅😅😅አታስቀኝ አደል
አጀኪ ፈሬየ ጀግና ጓል ጀግና ኢኺ ንሕና አሕዋተኺ አለና❤
ነዛም አእዱግ ባታ ኣይተሃቢዩም
እንኳዕ ሓለፈ አጀኺ ❤
ብናይ አእድግ ቋንቋ እያ ትዛረብ ዘላ
ፍሪየ አይዞን ሁሉም አልፎ ዛሬ ላይ ደርሰሻል ባች ቦታ እኔ ብሆን ብየ ሳስበው በጣም ከባድ ነው ዛሬ ግን ሌላ ቀን ነው ሁሉም አልፉዋል ወዳጅና ጠላትሽን ለይተሽበታል ከጂወችንና ስም አጥፊወችን አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል በተረፈ አምሮብሻል ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤
ዊ ፍርዬ በጣም እንወድሻለን የምር የሆኑ ሰዎች ያለአግባብ ስላኮረፉሽ ምንም አይምሰልሽ አይክፋሽ ይህን በፅናት መሻገርሽ በራሱ ጠንካራ ሰው እንደሆንሽ ያሳያል እና ደግሞ የሆነ ግርፕ እንጂ አንቺን አያካትትም በሐገር የመጣው ነገርም ቢሆንም እና ነይ ሀገርሽ ግቢ ኮራ ደልቀቅ ብለሽ ኑሪ ከባህርዳር
ፈረያት እንኳን አንች ታዋቂዋ አኔም ብዙ ከባድ ነገር አሳልፊያለሁ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
Wow! ኣንደበት,ጀግንነት,ትዕግስቲ,ፅባቀ,ብልሒ ,real tigraweyti, keep going to the front 💙❤️✌️🫡🫶
ምን አስጨነቀሽ እንደውም የነሱን አትድገሚ ሰው ከሰው አናት ላይ አይወርድም
ማብራራትም አይጠበቅብሽም
You are so beautiful that’s why
ነገር ግን ፡ ወስጣዊና ውጫዊ ውበት ያለው ሰው ፡ ወገኖቹን ስለሚናፍቅ ፡ ከፀብ በኋላም ለማግኘት ይፈልጋል። 🤗
ፍርያትዬ ትህትናሽ ጥንካሬሽ የሰው ሙሉ ነሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
ፍርያት አይዞሽ የ ሰው ልጅ የ ሆነውን ሁሉ አክብሪ እንጅ በ አንች ላይ ማንም ቢነሳ አትጨነቂ ሰው ከንቱ ነው ለ እመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም በ ፀሎት ንገሪያት ጏደኞችሽንም ልብ ትሰጣቸዋለች:: ዋናው ነገር ደግሞ ኢትዮጵያን ሀገራችንን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን::
ስርአትሽ ደስ ሲል እንዲ ስምሽን አጥፍተው ራሱ ክፉ ነገር አልተናገርሽም . You are Elegant women ❤❤
እኳን እራቅሽ በንደት ብዙ ብትናገሪ የባስ ነበር እኳንም በዝምታ አሳለፍሽዉ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳዲግልሽ ትዳርሽንም ይባርክልሽ ❤💐
አይዞሽ እግዚያብሄር ካንቺና ከቤተሰብሽ ጋር እንዳለ በደንብ ይታያል። በጣም ሞገስ ያለሽ ሰዉ ነሽ።መልካም ቤት እግዚያብሄር ሰርቶልሻል።በጣም የምትወደዱ አንቺም ኤፍሬምም ሰዉ ልቡን ሰጥቷቹሀል።thank you
ከፈጣሪ ጋር ማያልፍ ነገር የለም ያሁሉ ኣለፈ ተመስገን ይሄን ያህል መከራ ለኛ ኣይገባም ነበር ለወደፊቱ ጡሩ ት/ት ነው ያስተማሩን
ፍርያት ኣንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ዘረኞቾ ናቸው ወሬ የሚያበዝቡሽ እና ስለነሱ ምንም መጨነቅ የለብሽም ። ዘረኛ ሁሌም ሰዎችን የሚጎዱበት ነው የሚፈልጉ በዚህ 3 ኣመት ታዘብናቸው።
አንች በጣም ብርቱ እና ጠንካራ ለብዙሀኖች roll model ሀገር ወዳድ ዉብ ኢትዮዺያዊ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ትዳርሽን አብዝቶ ይባርክልሽ ብዙ ኢትዮዽያዉያን እንወድሻለን💚💛❤️
ፍርያት ሐፍተይ ናይ እግዚኣብሔር ምስሊ ገይሮም ትብል አዘራርባ ቁሩብ አስተካክልያ እግዚኣብሄር አይራአይን እዩ ማንም ሰብ ክርእዮ አይክእልን ኢዩ ንዕእኡ ከምዚ ይሙስል ኢሉ’ውን ዝስእሎ አካል የለን thanks from eritrea
she want to say jeaus
ውበት, አስተሳሰብ እና ስርዓት 👌👌👌
በጦርነቱ ወቅት አብዛኛው ሰው Rational አስተሳሰብ ሳይሆን በEmotion ነበር የሚነዳው - ልቦና ይስጠን !
አገሪቷም በሁሉም ወገን ታላቅ ወጋ ከፍላለች፤
ከልብ የመነጨ ይቅርታ እና ንስሃ ያስፈልገናል !!
ፊርታ እነኚ በጭፍን ጥላቻ የሰከሩ ከሰዉ ተራ ውጪ ናቸው. ቡዙ ቦታ የሚሰጣቸው አይደለሁም so ቅናትም አለባቸው ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስለሰዉ ሚያወራ እኮ ስለራሱ ማንነት የማያውቅ ነው አንቺ ግን ከ ፈጣሪሽ ጋር አሸንፈሻቸዋል ጀግና ነሽ ፍርዬ ❤❤❤
የኔ ወርቅ ያኔም አሁንም እወድሻለዉ
የሰዉ በዘረኝነት መጮህ የዉሻ ጩኸት ነዉ እና ተያቸዉ❤❤❤❤
ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️🇪🇷
ትክክል
ገፆም ትርሓቕ ኢትዮጵያውያን ዝፀልኦም ብምኽንያት እየ ምስ ዝዓምበረ እዮም ዝዘሉ ፎእእእእእእ እንቋዕ ብሰላም ወፃእኺ ንግስቲ ሓፍትና🙏
እግዚአብሔር እንካን ሂወትሽህ በደስታ እና በሰላም ቀየረው ::እንደሰው ሳይሆን በእምላክ ቸርነት እንቺ እልፈሽዋል ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ :: የማያል መስላቸው ነው ተያቸው :: እምነት እና ሀይማኖት ይለያያል ብዙ የኢትዮጵይ ሰው እግዚአብሔር ስሙን ነው እንጂ እያውቁትም
መስቀል አድርጊ ውዴ
"ትምርት ቤት አስተምሮ ነው የሚፈትነው። ህይወት ግን ፈትኖ ነው የሚያስተምረው።"
Well said!
የኔቆጆ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል ያሁሉ ሊያልፍ የተጓዳ ተጎዳ እጂ ከልኩ አያልፍም ላንችም እማይጠቅሙሸን አሰወግዶልሻል የኔዉድ አላህ ህወትሸን ያሳምረልሸ
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፥ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፥ መድኀኒቴ ሆይ ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ።
. ሳሙኤል ካልዕ ፳፪ ፡ ፫
ፍርያት ሓፍትና አብ ክሳድኽ መስቀል እሰር እግዚአብሔር ይመስገን ክትብል ከለኽ ከመይ ድኽ ደስስስ ባሃልት መስቀል እሰር ማዓረይ 🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሺ ጋል ራያ ዓሳድዋ ሳብስክራይብ ግበርለይ❤