Fryatye, you are very lucky, your mother loves you so much she has sent you luggage full of food and beautiful pots and pans... I had a mum too passed away but she use to send me like your mother all sorts of food including DRKOSH (dried injera) and KWANTA (dried steak tatare)...❤ My mum was a BALMOYA...everything she touched tastes delicious...
በ tittle አርጊው በአማርኛ ስታወሪ የትግረኛ በትግረኛ ስታወሪ የአማረኛ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን አሁን ለመረዳት ያስቸግራል
She did watch the video until the end!
ሀበሻ ስንባል የፈለገ ዘመናዊ የሚባል አለም ብንኖር ያገራችን እቃ ምግብ ነገር አይሆንልንም ❤❤❤❤
በጣም የሳርና የአሪቲ ነገር በበዓል ከነሽታው ውል ይልብናል❤ ማን እንደሃገር
በጣም ማርያምን እንለያን እኮ❤❤🎉🎉
ቅራቅንቦዎች ስለሆናቹሁ ነውሀ ምድረ ቅራ ቅንቦ
ማዘርኺ ፅሪቲትን ኩርዕትን ውርዚትን ክብርትን ትግራወይቲ እያ ኩሉ ናይ ትግራይ እየን ሊኢኸናልኪ ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሃበን
ክብርቲ ወላዲት❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ሁሉም የሚያምሩት እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ ለአንቺም መልካም የትዳር ዘመን ያርግልሽ የኔ ቆንጆ
You are just wonderful
ፍሪያተይ ፅሪቲ ትግራወቲ ናይ ፍሪያት ቤተሰብ#ሳብክራይብ#በሉለይ#ተጋሩዋይ ከታሓልፉኒ#ልፍሪያት ጥራሕ ኣድነቕታ❤ ዝኾንኹም❤መን ካም ኣዶ ኣድታትና ይንበረልና❤❤❤
ምውጽኢ ሓዳር ሰዲዳትልኪ ደስ ክብል ።ግን ከይተሰበረ ምእታው ዝገርም እዩ❤❤❤
ደምርኒ በድንግል ምስ
እንዲህ ቀለል ያልሽ ነሽ እንዴ እኔ አትመስይኝም ነበር ፣ ወይ አለመተዋወቅ ! በርቺ እ/ተረ ጤናና እድሜ ይስጥሽ፣ ለሁላችንም ተባረኪ፣ ደግሞ ብዢ
ጥሩ ኑሮ ፣ ጥሩ ቤተሰብ፣ ጥሩ ትዳር፣ ጥሩ እናት፣ ሀገር ወዳድ ለወገን ደራሽ ለተራበው አጉራሽ ያድርገረች ።።።
ብፃሕሊ ዝተሰረሐት ሽሮን ቛንጣን ኣቤት ክጥዕም። ነዴኺ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይምነ። ወሓለ ዝኾነት አደ።
ደምሩኒ ተጋርዋይ በድንግል ስም
መን ከም ኣዶ ኣደዋይ ንዘላኣለም ንበርለይ♥♥♥♥♥♥♥💋💋💋💋💋ብስላም ያራኽብክን ፍረዋይ 💋💋💋💋💋
ሰላም ሰላም ፍሬ እናትእኮ ምንም ለልጇ የማትሆነዉ ነገር የለም ክብር ለእናቶቻችንን🙏🙏🙏🙏
መን ከም ኣዶ ንኩለን ኣዴታትና ዕድመ ጢዒና ይሃበን ኣዶዋይ ብርሃን ገዛ ኣብ ገዝኣ ዘሎ ኩሉ ንደቃ በተለይ ንጎላ ፍሊቲ እያ ኣዴካ ማሓዛካ ሓፍትካ ጎልካ ሚሲጢርካ ኩሉ እያ😘😘😘💘💘💋💋
ፍርዬ በጣም ያምራሉ ሁሉም ለእናትሽ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ አንቺም የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልጅቷን እኮ አሰቀቃቿት በአማርኛ በትግርኛ እያለቹህ አንቺም ደግሞ ያሚማችሽን መርጣሽ አቅርቢ ያሚየወጠሽን አንቺ ነሽ ያምተውቂው
ዋዉ አዴታት እኮ ፍልይ ዝበላየን ዕድመን ጥዕናን ይሀቦም ረጅም እድሜን ይስጥልሽ ፍሬታ
ዕድመን ንጥዕናን ያህባ ሩሁስ ኣቁሁት ይግበረልኪ ጽብክቲ ፍጥረት❤❤❤
I thought you just came from Ethiopia ተዘይ ተጋግየ ክትብሊ ከለኽስ ነቲ ባህሊ ዝረሳዕክዮ ትመስሊ 26 ዓመት ጌረ አለኹ አብ አሜሪካ ግን ብፍጹም ባህለይ አይረሳዕኩን ንኹሉ እየዝዝክሮ, በታ ጻሕሊ ናይ ጥሕሎ ስልሲ ወይ ሽሮ ስርሕላ 👍
ዕድመን ጥዕናን ያሃባ ንደኺ ማዓረይ ንኹለን አደትና ዕድመን ጥዕና ይሃበን ❤❤❤❤ፍሪያት ጅግና ቆንጅ ማዓረይ ፅሩት አነስ ክፈትወኪ ማዓት እዩ ዝሓፍተይ ማዓረይ 😍😍😍😍❤❤
ፍርያተይ በጣም ደስ ይላላል ሑሉም ደስ ይላል ያስጎሞጃል!!! ዩተባሩኩ እናት!!!
Fryat shikor 😍
ሳይሰበር መድረሱ ይገርማል
Great packaging 👌👌
Was thinking same thing
ዋው መክበሪት ባህላ ፍርየይ❤ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ንወላዲትና❤
አደ ጥዕምቲ ብርክቲ አዴታት ንበረልና ዕድመ ጥዕና ይሀበልና አነ እካ አደይ ብንእሽተይ እያ ሞታ መግስቲ ሰማይ የዋርሳ አዴታትና ዘለክን ዕድመ ጥዕና ይሀብክን ንበራልና ፍርያት ምቅርተይ ሐዳርኪ ይባርከልኪ እፍሬም ሰላም በልለይ
ኣነ ከዓ ሕልበት ሸሮ ጥሕኒ ተጸብየ ነይረ በብዝኮነ ጹቡቅ ኩሉ ኣዶስ ትንበርንዘልኣለም❤
የኔውድ ለናትሽ የኔው እረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልሽ❤❤❤
ፍርየ የኔ ቆንጆ እናትሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማሻአላህ ሁሉም ያምራሉ
እደት ልሥማሺ ? ሑሉንም ባልሰማም ገብቶኛን ሥጦታሺ እናትሺን ፈጣሪ ያኑርልሺ
አማራ ና ትግራይ የሚጣላ ብሔር አልነበረምኮ ፖለቲከኞች የሥራችሑን ይሥጣችሑ
ማሻ አላህ የምትጠቀሚበት ያረግሸ❤❤
እሺ እኛስ ትግረኛ የማንችለው ያንቺን ቪዲዮ ማየት አንችልም ወይ ታይትሉንም በትግረኛ አርጊው
ከትግረኛዉ በኃላ በአማርኛ አዉርታለች እሶከመጨረሻዉ እይ
እስከመጨረሻአዳምጭ አማርኛ ተናግራለች
አትዩ ይች ዘረኛ
@@LamrotTamer 🤣🤣🤣🤣አየሽ እኮ ከዛ ኮመትሽ ወሬ አለብሽ ሰዉ በቋንቋዉ መናገሩ ምኑ ነዉ ዘረኛ ሚያስብለዉ ቱ የጥላቻ ጥግ 😡😡😡
ኣደይ ማዓረይ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ❤💛🙏
ኧረ አትጥፊብን ቶሎ ቶሎ ነይ ፉሪዬ❤❤❤
ኣዴታተይ ወሓላሉ እግዚአብሔር ዕድመን ጥዒናን ይሃብክን ብጣዕሚ እዩ ፅቡቕ ነገራት ሰዲዳትልኪ 😍❤❤❤❤❤❤
ኣብ ባህልኪ ዘለኪ ፍትወት ብጣዕሚ ዩ ደስ ዝብል ፍሪታ ትግራይና❤
ፍሪያት ጓል ጅግና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ንኩሎም ቤተሰብኪ ዕድመ ጥዕና ይሃቦም ፈጣሪ ሓዳርኪ ይባርከልኪ ንሕና ተጋሩ ብቋንቋና ብባህልና ላኮራዕና ንነብር ኢና ቀፅሉሉ
እድሜና ጤና ለእናትሽ ማርያምን ደስ ሲሉ እናትን የሚመስል ነገር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ እህት በጣም ነው የምውድሽ
በአማርኛ ኑ ሻንጣ አካፍቱኝ አልሽ ስንመጣ ትግርኛ ባየው ደስ ባለኝ ሳላይ ልሄድ ነው ግን ለ youtube algorithm ብዬ ኮምቼልሻለው ዘመዶችሽ እንዲመጡ😊
መጨረሻ ላይ ኮ ኣማርኛ ኣለው ።
@@Setandforget-iu4ry ገና ስትጀምር ነው የዘጋሁት አየዋለው አሳልፌ thanks 🙏🏽
Strong girl,Wish you all happiness!stay blessed ❤
Arif new gn ya abatsh hiwet tarik be krb ken yemane shden 🙏🏻💪Big Respect jegna
Zeyedeleye Halewlew
እናት ያላቹ ግን ታድላቹ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላቹ እኔ አልታደልኩም ምናለ እናቴ በሂወት ኑራልኝ እድሜ ልኬን አዝያት በኖርኩ 😢😢😢አላህ በጀነት ያኑርሽ ኡሚ ሁሌም አስብሻለው ሁሌም እወድሻለው ወላሂ አስብሻለው ነገ አላህ በጅነት እዲያገናኝንም ዱአ አደርጋለው 😢😢😢
ማሻ አላህ በሰላም የበደስታ የምትጠቀሚበት ያድርግሽ ፍሪየ ደሞ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤
ጋል ገረበይ ህድእ ኢልኪ ክትዛረቢ ተለኪ ድስ ኢኪ. ትብልኒ ፍረየይ ምስ ማማኪ. ብስላም የራክብኪ ዛሐፍተይ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ፊርየ እታ ቀያሕ ጀበናኮ ክትፅልምያ ቡና ምስ ሰራሕኽላ ከሙኡ እላ ኣይትቀርን መጀመርያ ክዕደግ ከሎ ከሙኡዩ ኣደኽ እግዚአብሔር ኣምላክ ይሓልየልኽ ማዓረይ ❤️🤗
I am jealous here :) such a considerate, caring mom, edmen tienan n mother!
ሁለቱም በጣም ያምራል ጀበናዎቹ ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጣቸው ❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏አሜን
ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ንወላድትኺ ፍርዬ ምቅርቲ ❤️❤️❤️❤️
የኔ ውድ ለእናትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንዱ ጀበና ለኔ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ባህልኪ ቡኡ ተለኪ ተፋልጢ አለኪ ማዓረይ ጎበዝ❤❤❤❤
የሚጠላት የሌላት ብቸኛዋ እንቁ ልጅ ፍርያተይ❤❤
የማቴወስ ወንጌል ምእራፍ 18
21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው።
22 ኢየሱስ እንዲህ አለው። እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም
ፍሪዬ እናት የህይወት ቁልፍ ነች god blessing your momy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ርዕሱ አማርኛ አንቺ የምታስረጅው በትግሪኛ ሰላም ነው
She did talk in Amharic in the middle just watch
ማሻአላህ እርጂም እድሜ ያኑርልሽሽሽሽ
ዒድመ ን ጢዒናን ይሃበን ፍርያተይ ፅሪቲ❤❤❤
ሰላሳ ነዓኪ ፍርያት, መዓር ደልየ ካበዩ ዝርከብ በጃኪ ሐብርኒ ክገዝእ. Thank you for sharing.
ንኣዴኺ ዕድመን ጥዕናን ንምነየለን::ብቋንቋኺ ምዝራብ ቀፅሊ ኩርዕሉ::❤💛💕
ዋው ደስ ክብል ተዓዲልኺ ❤ ነዴኺ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ❤መዓረይ
Fryatye, you are very lucky, your mother loves you so much she has sent you luggage full of food and beautiful pots and pans...
I had a mum too passed away but she use to send me like your mother all sorts of food including DRKOSH (dried injera) and KWANTA (dried steak tatare)...❤
My mum was a BALMOYA...everything she touched tastes delicious...
ፍሪ ሽኮር ሜካፕሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ቀለል ያለ❤
Wow❤️ደስ ክብል ኣምላኽ ዕደመ ይሃብክን ❤️🥰🙏🏼
ትግረኛ አስተምሪን እሲ ፍሪዬ ለእናትሽ ደም እረጂም እድሜ ይስጣት 🎉
ፍርያት ሓፍተይ ብጣዒሚ ደስ ይብል አነግና ቀኒኤ ላኽለይ ሹሮ ምስ ሰራኺላ ዱዋይ አየ ዘለኹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ደስ ክብል እድመን ጥዒና ይሃበልኪ ሃደኪ ማዓረይይይ😅😅😅
So what fre ayney😂 entay ena knmhari heji kabza bag nateki kulu naki eya lekato mesh tetekmelu waro our artist ❤❤❤❤❤❤so much love sweetheart
ፍሪያተይ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ንኣዴኺ❤❤❤❤❤
I never give a comment in my life, in youtube but am kinda blushing and happy just seeing you smile so nberley welelay keep on smiling for tigray 🥰.
አዶ ማለት እኮ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንኣዴታትና ♥️ፍርያተይ መጀመርያ ብትግርኛ ስለ ዝነገርክና ኣብዚሔ ይፍትወክ እየ ወሲከሉ ከኣ ኣኽብር 🆎🌹
ፍሪያቴ የኔ ቆንጆ ደስ ሲልሽ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ።እናትሽን ስትባርኪ ጨዋነትሽን ሳይ እኔ ደሞ አንቺን ባረኩኝ።ተባረኪልን ትልቅ ቦታ ድረሺ ቤትሽ ይባረክ
❤🥰
እናት ሁሌም እናት ናት❤ እድሜ ይስጣቸው
ፍርያተየ እንቓዕ ደሰበልኪ❤❤❤❤
ፍርያተይ እተን ጀበና ስለዝተመስሳ እየን ክለርን ዝቀየራ እንካዕ ደስ በለኪ
ትግርኛኪ ኽጥዕም እሰይ እንካዕ ናትና ኮንኪ ንኣደኪ እውን ዕድመን ጥዕናን ይሃባ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በዋንጫዉ ቀናሁ እድሜና ጤና ተመኘሁ
ክብርና መጎስ ለአዶታትና እድሜ ይስጥልሽ
የበዓላችን እቃዎች በጣም ደሰ ይላሉ እንዃን ደሰ አለሸ እናት ያአለሁ እድለኛነው
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማሚ
ፈርያት ቆንጆ ምደርንም ነሽ ባለሙያም ነሽ ቆንጆም ነሽ አምልቶ ነው የሰጠሽ አንድ ጥያቄ አለኝ የአባትሽን ሀዘን እንዴት ተቋቋምሽው ስለ አባትሽ ስታወሪ ሰምቼ አላውቅም
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛልሽ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን❤ በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን❤
ዕድመን ጥዕናን ንወለድና❤❤❤
ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ማሚየይ❤❤
ፍሬታ ሽኮር እንቋዕ ደስ በለኪ ወለላይ👸💖💕🌹
ዕድመን ጥዕናን ይሃበልኪ ፈጣሪ ኣምላክ❤❤❤❤❤❤❤
ፈራትዬ በጣም እወድሻለዉ ድራማ ሆችሽን በጣም እወዳችወለሁ❤❤
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምኪ ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእኪ ፍርያተይ ምቅርቲ 😘😘😘😘ዋውውውውውው ክንደይ ደስ ይብል ኣደካ ጥዕምቲ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንኣዴታትና🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ነው ሁሉም የሚያምሩት እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ
feraytiy konijo akebarit bahla❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bekig ey kab adis betami ye zekeberki marey❤❤❤❤❤
Good bless her, your mum & ur the best well done ur open-minded.
እታ ፃሕሊ ናይ ጥሕሎ ፀብሒ መስሪሒት ኢያ፡፡
በጣም ደስ ይላል በተለይ እኛ ውጭ አገር የምንኖር የአገር ቤት ነገር ደስ ይለናል እናትሽም እግዚአብሄር ይባርካቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
15:40
ፍርያተይ መክበሪት ባህላ ኣጆኪ ቀፅልሉ መዓረይ
ንአዴኺ ዕድመን ጥዕናን ይሃባ እንኳዕ ድማ ሓጎስኪ ርአየት።
በጣም ነው እምወድሽ ባማርኛ አውሪልን❤❤❤❤
ፍርዬ እናት የሂወታችን password ናት long live to your beloved mother
firta Haftina Enkuae Dess Beleki Miarey❤ ካብ ኩሉ ድማ እታ ምዓርን ፃሕልን ኣሕሪፈናኒ❤ ንጥዕና ይግበረልኪ ንማዘር ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ንኹለን ኣዴታትና ❤❤❤
ፍርያተይ ብልፅቲ💜
ዝተባረኪ ይኹን ዝሓፍተይ ❤
መን ከም ኣዶ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ብሰላም የራክብኽን ዛሓፍተይ ❤️🥰🥰
ፍሪታየ ምዕርግቲ ብኣካል ትራኸባሉ ግዜ የቅርበልክን ፈጣሪ❤️😍😍
ዋውውው ደስ ይላል ይመችሽ ፊረዬ ❤❤
እናት ያላቹ ግን ታድላቹ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላቹ እኔ አልታደልኩም ምናለ እናቴ በሂወት ኑራልኝ እድሜ ልኬን አዝያት በኖርኩ 😢😢😢አላህ በጀነት ያኑርሽ ኡሚ ሁሌም አስብሻለው ሁሌም እወድሻለው ወላሂ አስብሻለው ነገ አላህ በጅነት እዲያገናኝንም ዱአ አደርጋለው 😢😢😢
ayzosh Ehte😢❤
😢
😢
Allah yirhamaha abshir
Ayezosh ema enam abaten bekereb atechalehu hememu yegebagnal beteseben matat kebed new 😢
ማን እንደ ናት እምዬ ሁሌም ትኑር❤❤❤
❤ፍርያተይ ኣደይ ክትብሊ ከለኪ ማዓር