🔴አረ ተው ጉራም ውሸትም በልኩ ነው 6 ቤት ሰርቻለሁ የወፍ ጎጆ መሆን አለበት🥱🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 тра 2024
  • Edited by YouCut:app.youcut.net/BestEditor
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 501

  • @Samera-yh1tu
    @Samera-yh1tu Місяць тому +82

    የገጠርቤት ከሆነ ትሰራለች የከተማቤት ነው እድሜያችንንየጨረሰው 6አመቴ አድቤት አልጨረስኩም

    • @dimateayte7153
      @dimateayte7153 Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @dalo0o4a
      @dalo0o4a Місяць тому +8

      አረ የእኔም 6አመቴ ገና ጅምርነው ገና የአመት ይፈጃል እኔም ድክም አለኝ ኡፍ ቤት ከተጀመረ ማለቂያው እሩቅ ነው

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому +1

      እረ እሕቶቸ ፈረሑ አልጀምር መሠለኝ 6አመት ሙሉ ኡፍፍፍፍ

    • @tawakan9600
      @tawakan9600 Місяць тому

      ልክ ነው ያገጠር ቤት መርት ሰትገዘ ከሆነ ትሰረለች

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому +1

      ​@@dalo0o4a ሳህ ሳልጨርሰው ቀድሞጨረሰኝ

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g Місяць тому +35

    የገጥር ቤት ነዉ እኮ ማለቴ ቆርቆሮ ቢስማር ማሠሪያ ብቻ እምታስበዉ ከዚያ ጎረቢቱ እሚመርገዉ ተባብሮ በጭቃ ግርፍ የለዉም ለዛ ነዉ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому +1

      እኮ እሱን እማ ሁላችንም ሰርተናል😂

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Місяць тому +22

    ስደት ላይ ምንም 20 አመት ቢኖር አንድ ደህና ቤት ቢኖርን ነው ሌላ ምንም ትርፍ አይኖርንም 😢😢😢 ውሽትም ልክ አለው

  • @alhamdulilah-df7he
    @alhamdulilah-df7he Місяць тому +15

    የገጠር ቤት ከሆነ ቦታ ካላት ልትሠራ ትችላለች ድሮ እደ አሁን ዉድ አልነበረም በዛ በየመን ሰዉ ካላመጣች ትሠራለይ ብዙ ቤት

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +11

    አኼራን ካስታወስ ይህንን ቁጭራ ፀጉርህ ወዳ ጣል አሪፍ ዱረየ መስለህ ሀዋ የት ነሽ ወደሽለት ነው

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Місяць тому +3

    ትክክል ጄማልየ እኔም እዳተው ተሰምቶኛል እኔ ገና አንዱም በቅጡ አልተሳካ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube Місяць тому +25

    ቋሚስራ ካላት ለማንም ካልሰጠች እንኳን ስድስት ቪላም መስራት ይቻላል

    • @mekyamekya
      @mekyamekya Місяць тому +4

      😅😅😅😅 ኸረ ሞክሪዋ😢😢😢😢

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 Місяць тому +2

      😂😂😂አታስቂኝ😂😂😂ተይ ተረጋጊ

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Місяць тому +3

      ይቻላልቤታታላት

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Місяць тому +5

      እኔየማቃት4ቤት2ቦታአላትአትጫጩ
      በፉትቦታእርካሺነዉ

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Місяць тому

      ሣህ

  • @user-wc4lx5js3gseada
    @user-wc4lx5js3gseada Місяць тому +5

    የገጠር ቤት ከሆነ ትሠራለች ምክናየቱም እንጨት እና ቦታ የራሳቸው ከሆነ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Місяць тому

      የቆርቆሮ እና የሚስማር ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ

  • @ethiopialoveethiopialove-fl1gl
    @ethiopialoveethiopialove-fl1gl Місяць тому +4

    እኔ 7አመቴ አንዱንም ቤት ለመጨረሰ አቅቶኛል ወዳጀ 😅😅😅😅

  • @tube3507
    @tube3507 Місяць тому +4

    10 አመት ነው የሠራች እናም ሰርታለች ቤት ገጠር ነው ደሞ ባሏ ጀግና ነው ።

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js Місяць тому +1

      የገጠ ወንድ ጎበዝ ነው ለስራ የከተማው ነው እንጅ. የላሽቀው. ተሰራለች. ዝም ብለው እሚያውሩት ያጡጊዜ ነው የሰው ስጋ እሚበሉት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ደምሪኝውደ🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@hikmayesuf-ep3jsደምሪኝ🎉🎉

  • @RahamaDawud1234
    @RahamaDawud1234 Місяць тому

    ልክነህጀማል

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Місяць тому +4

    እኔ እንደራሴ 6 ቤት እንዴት ሊኖራት ይቻላል ኩሽና የሌለው ቤ አይደለም እንዴ መኖር የያዘችው 6 ቤት የምትለው ቀዳዳ ይገርማ 😂😂😂😂

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm Місяць тому

    ትክክክል

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt Місяць тому +1

    ዝም ማለትም መልሥነው በቃ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Місяць тому +2

    ገጠር ከሆነ ትሰራለች ማለቴ በጣም ገጠር ከሆነ የገጠር ከተማ እንኳን አንድ ቤት ትሰራ ይሆናል

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Місяць тому +12

    የምር እኔ ሥምንት አመቴ አንዱም አላለሸለኝ አንድ ነጥብ ሊጨርሥ ነው እሷ ሥድሥት ቤት የምትለው እኳ ከዛሬ አራት አመት በፊት የጭቃ ቤት እየቆመች በየቦታውበድሮ በርካሹ ግዜ ነው ።አሁን አይታሠብም ጭራሺ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Місяць тому

      እይይይይነጥብማትንሺናትየምርእኔ ይህው7አመቴ አንድቤትአላልቅአለኚ

    • @rozaeidris
      @rozaeidris Місяць тому

      አድ ነጥብ ምናላት 2 ቦታ ቢገዛነው

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Місяць тому

      @@rozaeidris ሮዚ ገና እኳ አላለቀም ሥምንት አመቴ ኮተቱ ብዛቱ አሥጠላኝ አሁንሥ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      ኧረእኔምደህናአድርጌለመስራት የጭቃቤትአላልቅብሎኝደክሞኝ ትቸውባሌጋሌሄድነው ከቦታውውጭ 80000ሺጨርሶብኛልገናኮርኒስጅብሰን ኩሽናወዘተገናምኑ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@gjyvng738ቦታው፣ሕጋዊነው

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Місяць тому +16

    200k እናስገባዉ ጀማል ትንሽ ነዉ የቀረዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Місяць тому +2

      ኢንሻ አላህ

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Місяць тому

      ይገባል❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 Місяць тому +1

    ትሰራለች ለምን ተገረማችሁ እንጨትና ድንጋይ ከራሷ ነው ማሻአላህ ብትሎ አይሻልም አይ ሀበሻ ምቀኛ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Місяць тому +4

    😂😂😂😂😂አይ ጀማል

  • @user-by1cg8kf7z
    @user-by1cg8kf7z Місяць тому

    ትክክልኩሽናመሆንአለበትክክክክጀማል

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Місяць тому +4

    አይ ሰው ስራ አጣህ የገጠር ቤት ትሰራለች ቦታ ካልገዛች ሰውን ከመተቼት እኔ ምንሰራሁ ምን ልስራ ማለት ይሻላል ብትጠቁርም ኑሮዋን እየኖረች ነው

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Місяць тому

      ሳህ ደሞ ገጠር ሰለሆነ የቆርቋሮ እናየሚሰማርይሆናል የምታወጣው ደሞ በፍትከሆ እረካሺነው አሁን ሁሎምነገርውድ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Місяць тому +1

    ትክክል ዱኒን አትጠገብም ለአኸራ እምንገነባ. አላህ ያርገን

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 Місяць тому

    ትክክልልል. አልደላትም

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Місяць тому +1

    እውነትበጣምያስቃል፣እንደትነው6ቤትእንደትትሰራለች፣ትልቅውሸትነው

  • @SaraAlamri-gg4kn
    @SaraAlamri-gg4kn Місяць тому

    ምንም አያስቅ😏😜እሰከ4ቤት የሠራ ሞልቷል😍 ሀዩቲ ትሠራለች ደሞ አልጠፋችም አለች ያገሬ ልጂ ሊቭ እየገባች ነዉ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Місяць тому +2

    አንድ ቤት ሁለት ግዜ ስላሰራሁ ነው ብላለች እኮ ክክክክክ😂😂እና ደግሞ አንዱ ቤት ውስጥ ያሉትን ሳርቢሴች አስባነው

  • @kkkamkab
    @kkkamkab Місяць тому

    ትክክክልልል👍👍👍👍

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob Місяць тому

    ሊሆንም ይችላል ፈጣሪ ሆይ አንድ ቤት ሳይኖርን ወደ ሀገራችን አታስገባ😢🙏🙏

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የመጨረሻዋ ምክርህ በጣም ነው የተመቸኝ አላህዋየ መጨረሻችንን ያሳምርልን እች ዱኒያ እደሆነች አታላይ ናት ላለለት ዋናው የአኼራ ቤታችን ነው የሚያዋጣን ኸይር ከሚሰሩት ባሮቹ ያርገን ያረብ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Місяць тому +1

    አላህ እዱንያችንንም አሂራችንም ያሣምረልን ያአላህ አገራችንን ሠላም አድረግልን ያረብ ወጀላችንን ማረን ያረብ በሀቅ ላይ አፀናን ያረብ ከጥመት ጠብቀን

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Місяць тому +1

    12 አመቴ አድም የለኝ አች 6 ቤት አልሽ ምን ስራ ሰርተሸ ነዉ ይህን ሁሉ የሰራሽዉ ግን😢 ዉሸትም ልክ አለዉ

    • @erhmetzewdu6607
      @erhmetzewdu6607 Місяць тому

      ለወንድ ከቀለብሽበት 50 በትቀመጭም አሰሪ

  • @rukyayamam
    @rukyayamam Місяць тому

    ትስራላች እኛ ሀገር ቦታ እርካሽ ነበር በፊት ቦታም ያላችው ይስራሉ አሁን ሁሉም ውድ ነው

  • @toybayesuf
    @toybayesuf Місяць тому

    አስራ ሁለት አመት ልጨርስ ነዉ የገዛሁትም ቦታ አልፀደቀልኝ እንኳን ቤት ልሰራ 😭

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Місяць тому

    😂 ወይኒ በሳቅ

  • @rahmamohammad9714
    @rahmamohammad9714 Місяць тому

    ይች እስከኩሽናው የቆጠረችነው ጀማል ክክክክ ደሞ ቤታካለ ማቆሙኮ አያቅትም አቁማ ጭቃመርጋ ጨረስኩ ብላነይ ክክክ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Місяць тому

    Wa wr wb tassta nw calasun nw yqoxarachw.

  • @user-ub1yt2xx1n
    @user-ub1yt2xx1n Місяць тому +1

    ዋናቤት ከሆና እኔ ወላሂ አድነው የ7 አመቴ ቤትነውየነቀለኝ ኮርኒስ ጂምሰምሊሾእርየቤትንጣጣ የሚያቅያቀዋል እድህሆና አድቦታብቻነው ያለችኝ የ7 አመቴድክመት ይህብቻነውግን አልሀምዱሊላል

  • @taybaMohammed-kf2yx
    @taybaMohammed-kf2yx Місяць тому +1

    እኔ አድቤት ላይ እየተደፍደፍኩኝነዉ አይዞሽ በሉኝ እየዴከመኝነዉ

  • @user-ce4vq7id8l
    @user-ce4vq7id8l Місяць тому

    እኔም እደዛ ክላስመሆንአለበት

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g Місяць тому

    ልክ እደ ገጠር ትንሽ ትንሽ ወይም ቦታ ታገዛ ተሆነ ትሠራለች

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 Місяць тому

    የገጠር ቤት ትሠራለች❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Місяць тому

    ሀዩ ጎበዝ ሴት ናት ምን ታካብዳለህ ጀግና ናት

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 Місяць тому

    ኢላሂ ከፈቀደ ሁለቱንም ይምራን መሥራትም ጥሩ ነው ብለዋል እረሡላችን ዝም ብሎ መሥጂድ ሌተቀን ቢቀመጥ ጥሩ አይደለም ሠርቶ ቤተሠቡን ማሥተዳደር አለብት ሙሉ አካል እሥካለው ድረሥ ለአላህም መገዛቱም አብሮ ቢቀጥል የማይሠራ አይወደድም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤

  • @user-gk5is6pv9j
    @user-gk5is6pv9j Місяць тому

    እረ እኔ ገና አራት አመቴ ገና በጅምር ነኝ ሽብራ ግርፍ ነው የቀረኝ አልሀምዱሊላህ😂😂😂

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +5

    እኔ በስድስት አመት ያውም የቤተሰቦቸን ሰርቻለሁ ፏ አርጌ. የራሴን ከተማ ላይ አድ ነጥብ ሁለት መቶ ሽሂ ብር ገዝቻለሁ ወላሂ. እደውም ቤቴ ላይ በቡለኬት ግቢውን አሳጥሪያለሁ በር ገጥሚያለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 Місяць тому

      በሳቅ አንድ ነጥብ ዴህነኛ ቦታም አይገዛም እችም የሷው አይነት ቤት ነው 😂😂😂😂😂

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 Місяць тому

      ​@@ameensuiij8076 😂😂😂 እኮ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Місяць тому

      @@ameensuiij8076 ውዴ. እራስሽን ፈትሽው ወላሂ. አብዛሀኛወች ያች አይነቶች ወድ ለወድ የምዞሩ ሴቶች ናቹህ አላማ የሚባል የላቹህም. ላላማም አሎጣቹህም እና. በየ ኢጃዛ ቤቱ እየወረድሽ ከምታጠፊ. ስሪ ጠክረሽ. እኔ ከሁለት አመት በፊት ነው የገዛሁት ዛሬላይ ያ ቤት ሶስት ነጥብ ከግማሽ እየተገመተ ነው የት ነው ካልሽኝ ጎጃም ሴቶች እራሳቹህን አታታሉ ወላሂ ምንም ስለለላቹህ የሰወችን መቀበል አትችሉም ለምን በስራቹህ ስለምታፍሩ

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q Місяць тому +1

      ትክክልነሽ ውድ ዝምአትያቸውም እኔ እራሱ አድ ለናቴ አድለኔ አሰርቸ ቦታም ገዝቻለሁ ያውም ስትወጭአለብኝ ትሰራለይ ድብን አድርጋ የዛሬ አስራመት ብላንየለየለት መቶሽብር ነበርየሚሸጠው

  • @user-rw2dk8gy1x
    @user-rw2dk8gy1x Місяць тому

    የገጠር ቤት ከሆነትሰራለች ምን ይገርማል

  • @user-ou1ng5ug4i
    @user-ou1ng5ug4i Місяць тому +2

    1,5 ነጥብ አያወጣም ጀማል እኛጋረ ማለቴ ወግድ እና በሀያት አዝኔ አለሁ ወላሂ ያሣፈራል ሀቂቃ እኔ ሥለማቃት አይደንቀኝም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      😅😅😅😅ኖሯትቢሆን ቢያስበርካሽምቢሆንሸጣትለወጣለች ግንስደትንእየተመኘችነው😅😅😅

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk Місяць тому

    እኔም ገርሞኛል ሳኢድ 14 አመቴ ለመስራት አላረፍኩም ግን ከአንድነት ቤት አልወጣሁም ብርም የለኝ እሷኑም አንድት ቤት ያችውም አላለቀች

  • @lubaba355
    @lubaba355 Місяць тому

    ስማ የሰው ሀቃ እርሜ ያሳጥራል የልጅታን ንብረት መልስ

  • @user-ou5lc9cd1l
    @user-ou5lc9cd1l Місяць тому

    እኔምእኮ ጊረ አገበችኝ ኪለሲ ከሆነ እኔም ሰረችለው

  • @rahmaha
    @rahmaha Місяць тому

    😂😂😂😂 ክላሱን

  • @Luabab-uy8ui
    @Luabab-uy8ui Місяць тому

    😂 ክላሱን ነው

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Місяць тому

    አላህይሠትረ

  • @user-hj7wy1ed7u
    @user-hj7wy1ed7u Місяць тому

    😂😂😂😂አየጀማልል

  • @user-ki3it7ko4p
    @user-ki3it7ko4p Місяць тому

    17 አመት አላልቅ ብሎኛል ትቀልዳለች

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 Місяць тому

    ክላሱን ነው የቆጠረችው

  • @seadi5
    @seadi5 Місяць тому +3

    6አመትይሄውአላልቅብሎኛል
    ቧሏአይረበምጫትመቃምነውእሚያቀው

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Місяць тому

    አራ እንኑርበት😂😂😂😂❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Місяць тому

    እኔ 7አመት ሙሉ ገና ሠርቸ አልጨረሥኩም እሶ6😂😂😂

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 Місяць тому

    Awo takyralchi

  • @user-bk6qu6sz7v
    @user-bk6qu6sz7v Місяць тому +1

    እረ በአላህ ፀጉርህን አሳዉ ወላሂ ብታነሳዉ በጣም ነው የሚያምርብህ ጀማል
    እነዛን ሼኔዎች መሰልክ

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF Місяць тому +1

    አሠላሙአለይኩም. ጀማል. አሥርአመቴ በሥደት. ያባቴን ቤት የራሴን ከተማሠራሁ. ሁሉምአልቆ. በጦርነት. ፋርሠ. እኮን. ሥድሥትቤት. አይ.

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      አይዞሽአላህአለንየተሠራውንመቼኖሩበትዱኒያይቆጥራሉ

  • @user-nq7et9os2u
    @user-nq7et9os2u Місяць тому

    ገጠርም ቢሆን አሠራም 4ክላሥ አላልቅ ቢሎኛል

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi86 Місяць тому

    ገጠርነፃ ይሰራ ይመስላችሀልደ😂😂😂

  • @user-fy1dv4wq9w
    @user-fy1dv4wq9w Місяць тому

    ዛሬ ቆፍጠን ብለሀል ያገሬ ልጅ 😂❤

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Місяць тому

    ታካብዳላችሁደ😅😅እኔ በ6አመቴ 3ሰራሁ ግን 2ለቱ የገጠር ቆርቆሮነው 70//70ቆርቆሮለቤተሰብ
    1ዱለእኔ ሀሪፍ የገጠርከተማ ላይነው
    1.200ያወጣል አሁን አልተጨረሰም ገና እና
    እሷደሞ10አመት ቆይታለች ድሮደሞ ወጩ ቀላልነው ትሰራለች
    ።ብቻግን ድካም ብቻነው 😢ያረብ እኔ ደክሞኛልአሁንስ

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Місяць тому

    ልሰራ ትችላለች ማለቴ ቆርቆሮ እና ሚስማር ትገዛለች እጨት ከሳቸው
    በደዚህ ከሆነ እኔም 4ሰርቻለሁ 😂😂😂😂

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @user-uf9eq3mv5m
    @user-uf9eq3mv5m Місяць тому

    አይ Jamal ስወድህ ንግግርህ ይጣፍጣል እኔ ደቡብ ነኝ በጣም ተስቃለህ

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 Місяць тому

    ንፈሥ የወሠደው ቤትነውደ የወፍጎጆ ማለት ነው ኪኪኪኪኪ

  • @user-nq7et9os2u
    @user-nq7et9os2u Місяць тому

    የደፍችዉ ዳቦ ዛሬ ድረስ እፊቴ ይመጣል እጨቶንጨርሣ ቢወጣ አቁዚቢላ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Місяць тому +3

    😂😂😂😂😂የወፍ ጎጆ ተመቸኝ😅😅😅😅😅😅

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      እህቴ ደምሪኝ ጀማሪነኝ

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Місяць тому

    እሳ ያለችው ሰርቻለሁ ነው ከተማ አላለችም አንድ ያለሰሩ አሉ

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Місяць тому +1

    እሷ በኖረችበት ይሰራል ደግሞ ገጠር የሄ የምታሳየን ቤት ሲያምር ምን እሚሉት አሰራር ነው ጀም

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara5962 Місяць тому

    ጅማል በላህ ከተመችህ ደህና የቤት ደዛይን አሳየኝ ቤት ልጀምረነው

  • @testnewphone1396
    @testnewphone1396 Місяць тому

    ሳህህህወላሂ ሱብሀን አሏህ ለዱኒያ ማደሮ ለምድነው ግን???

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Місяць тому

    ሰርታለች እወነቶን ነው ሶስቱ ፈርሶባት ነው ሚስኩን አንዱ ያባቶ ነው አሁን እሷ ሶሰት ቤት አላት አንድ የገጠር ሁለት የከተማ ጎበዝ ናት ማሻ አላህ

  • @dimateayte7153
    @dimateayte7153 Місяць тому

    👍

  • @user-zq9np8sn6c
    @user-zq9np8sn6c Місяць тому

    እረ እንኳን6ቤትለ1ቤት 5መቴገናአላለቅም 6ቤትካለሸ ለኝለህቶችሸ ሰጨን

  • @user-qo2jn3fy9u
    @user-qo2jn3fy9u Місяць тому

    ገጠር ቤት ነው እጂ የከተማ ቤት አይሰራም

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Місяць тому

    ኡነትም ውሸት ነው

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Місяць тому +2

    ጂላንፎ ቨድወምስሮ መሆኑነዉ ሰርታለቺ ጀማል ስታስጠላኝ ዝፍጥ ሀዩ አቶሺም

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Місяць тому

    የገለባጉጆእየሰረችነው6እምትለዉ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Місяць тому

    🤣🤣እዉነት ነዉ ጀማል🤣🤣ስርታለች

  • @user-jo4yp3iq8h
    @user-jo4yp3iq8h Місяць тому

    ስህ ወለሂ ሱበሀና አለሃ አክራቺንን ያሲሚሪሊን እሽአለሀ አዱንየ መፊ ፈይዳ 🎉🎉🎉🎉

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Місяць тому +1

    ሲጀመርአሁንነውቤትመስራትየከበደውበፍትቀላልነበር

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Місяць тому

    ክላሱን ይሆናል

  • @user-oj3te8qp3u
    @user-oj3te8qp3u Місяць тому

    አላት 4ቤት እድገጠር ሶስትከተማ

  • @user-ot5pr1tz8v
    @user-ot5pr1tz8v Місяць тому

    ሰርታለች ደሞ አሳይታለች ወላሂ ጎበዝ ናት ከተማ ሁለት አላት ገጠር ሰወስት ቤት አላት

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 Місяць тому

    ቤቷ ፀድት ያለነው ምንልታወጡላትነው ጉድእኮነው ጠካራ ገበሬ ነጋዴ ደላላነውባሏ ምነውቀናችሁ

  • @user-jr3bb6dl4q
    @user-jr3bb6dl4q Місяць тому

    ክፍሉንቆጥራነው ሰድሰትክፍል ቆጥራነው❤❤😂😂

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Місяць тому +2

    ሲጀመር እኳን ሰባት አድም ያላት አትመስል የጤፍ ክምር በወገቧ ስትሸከም አይቸአዝኝ ነበር እኔ ባለቤቴ ገበሬ ነዉ ዉሰደኝም ብትይ አልወስድሽ ነበር የሚለኝ

    • @erhmetzewdu6607
      @erhmetzewdu6607 Місяць тому

      ምችግረ አለው ሀገራችን አዝመራ ስብሰባነውረነውደ እኔአቃታለሁ አላት

  • @user-xi6lc4cb9o
    @user-xi6lc4cb9o Місяць тому

    😂እኔም ገርሞኝል

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f Місяць тому

    እኔ አስር አመቴ እድቤት አልጨረስኩም የገጠርማ ይሰላል

  • @user-mc7yy4xe1l
    @user-mc7yy4xe1l Місяць тому

    የወፍ ጎጆነው

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s Місяць тому

    ምን ታካብዳለህ ቦታ አትገዛ የገጠር ቤት ትሰራ ይሆናል የምትኖርበት ብቻ ነው የከተማ

  • @adenategene101
    @adenategene101 Місяць тому

    1 blkia ehhh dekme😅

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br Місяць тому

    ትሠራለች እጨት እና ቆርቆሮ ብቻ የምገዛው