ዲያስፖራዉ እና ሄሉ ሰሩልን ናሂ እንደዛሬ ተናዶ አያዉቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #nahitube #eregnaye #habesha

КОМЕНТАРІ • 628

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 місяці тому +135

    ሄሉ ናሂን አቃጥላ ልትደፋዉ ነዉ kkk እስኪ ደምሩኝ

    • @EdigeArado
      @EdigeArado 2 місяці тому

      👍👍👍👍👍

    • @mhretmeri
      @mhretmeri 2 місяці тому +2

      heko😂

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 2 місяці тому

      እረ የምን ዲያስፖራ አርባምጭ እዛው ነው የሚኖረው😂😂😂

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 2 місяці тому

      😂😂😂😂🤦🏼

    • @bbbbjjjj5979
      @bbbbjjjj5979 2 місяці тому

      Helu abazash yidabiral

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 місяці тому +59

    ድሮም ፕራንክ እንደሆነ እናውቅ ነበር😂

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 2 місяці тому +68

    የእኔ ወንድም ቢሆን አልቆልኝ ነበር😅 እረ ተው ናሂ ተው ቆንጠጥ ማድረግ ልመድ😅

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 2 місяці тому +2

      ፐራንክ መሆኑን ስለሚያቅ ነው እናትይ ሊሸቅሉ ባለፍውም እኛ ተሳዲበን ውብየን እናሱ ክክ

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v 2 місяці тому +1

      ሣህ እንኳን ወዲጋ አይቶኝ ይቅርና መጥፎ የሤት ጓደኛ ኞችጋር እራሡ ቢያየኝ ይሠቅለኝነበር

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v 2 місяці тому +1

      @@user-qx7sc4hu8b አሁንማ ገባኝ መጨረሻቸው አያምርምጂ ወደ መጥፎ ነገር ይስባል እሄ ፕራንክ

    • @user-ly9cb5xv2o
      @user-ly9cb5xv2o 2 місяці тому

      ውድምሽን አቃጠልሽው

    • @user-vf4zo1mz2m
      @user-vf4zo1mz2m 2 місяці тому

      esu diro alfela ahun refidal😂😂😂😂

  • @HayatTi-tr7hp
    @HayatTi-tr7hp 2 місяці тому +30

    በጣም አበዛሽው ውብዬ ተብዬ ማን ሥለሆንሽ ነው አካበድሽ ሠው ናቅሽ ጥሩ ቤተሠብ ሥላገኝሽ እና ጥሩ ልጅ ሥለሆነ ነው ናሂ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 місяці тому +3

      እረዳ ሰው ጥራ ቢሉት እራሱን ጠራ አሉ ይችን ቆዳ ስረአት የሊላትን እየደገፍሺ ባልሆነ ውብየን የምትናገሪው እጪ ቆይ ስት ጨዋታ አለ የማዝናና ጥያቄ መጠያየቅ ስት ፈጣ የማረግ አለ ይች እደሳ ድርቅ ያለ ክብር እሚባል ነገር አለ ሴብ ልጂ ሰትር ሲል ነው ይች ጋጥወጥ ኦጪ

    • @user-ep5jp9yl3h
      @user-ep5jp9yl3h 2 місяці тому +1

      ውብዬ በጣም አካባጅ በሃራዋ ከባድ ሴት ናት የሆነ በደል የተፈፀመባት አስመሰለች በጣም የምትከብድ ሰው ናት

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 місяці тому

      @@user-ep5jp9yl3h ምንም የምከብድ አይደለችም እድህታ ስላየቻት እጂ ምን አገባኝ ብላ ትተዋት ነበረ እስኪ እህቴ ብትሆን ብለን እናስብ እህትሺ የማይታወቅ ሰው ላገባ እና ሊሄድ ብትልሺ ትቀበያታለሺ ጌዜው በከፋበት ሰው ለሰው ባልታመነበት ጌዜ አረ ሰው ጠላን ብላችሁ ሀቅን አትሺሹ

    • @user-en6um2cv4s
      @user-en6um2cv4s 2 місяці тому

      በጣም በውነት ሰው ኤጭ አይባልም ውብዬ በጣም አበዛሽው ደህና ሰው አልነበርሽ እንዴ?

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 місяці тому +42

    ተመካክራችሁ እኛለይ ሙድ ትይዛላችሁ ተመልካች ፋራ መሰላችሁ ሄሉ የውጭ ሀገር ጥማትሺ ሀይ ነው ስደትን ተሳክቶልሺ ብትቀምሺ ጥሩ ነበር እዲህ መመናቀር አለ መስሎሺ😂😂😂😂

  • @user-co5io4ib4x
    @user-co5io4ib4x 2 місяці тому +9

    ውብየ ግን ትንሽ ስርአት አድርጊ መረጋጋትን ከናሂ ተማሪ

  • @downleaker3182
    @downleaker3182 2 місяці тому +13

    አንቺ ዉብዬ ምንድነዉ የሚያመናቅርሸ አንቺ እኮ መሐል ትቀሪያለሽ ዝም በይ አያገባሽም

  • @hanankedir4808
    @hanankedir4808 2 місяці тому +6

    ውብዬ የምትባለው ሰትዬዋ አውሬ ናት የእውነት ብሆን እንኳን እንደዝህ አይደረግም እራስሽን እንደ ማን አርገሽ ነው የምታይው የቅናት መንፈስ ነው ያለባት ናሂንም አበላሸችው ሰው አክባር ልጅ ነበረ ይገርማል

    • @user-et6ws8ux4r
      @user-et6ws8ux4r Місяць тому

      Zm bileshi teqameci balina mist mehal atgib
      Zm yale neja wexa alu yenya resul selellahu aley wesalam

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 місяці тому +33

    አይ ሄሉ አያልቅብሽ ምርጥ ተከታታይ ድራማ😂😂😂😂😂

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh 2 місяці тому +5

    ውቤ ማርያምን ምን ቤት ነሸ እንዴት እንዴት ነው የሚያረጋት

  • @user-hz7qo4pd4h
    @user-hz7qo4pd4h 2 місяці тому +45

    ቆይ ሄሉ ወንዶችን ከት ነወ የመጣምወ🤔🤔😄😄😄

    • @zumramuhammed1021
      @zumramuhammed1021 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @userzy-u
      @userzy-u 2 місяці тому +3

      ዋናው ፍሉውስ ነው ተከፈለይ😂😂

    • @user-hz7qo4pd4h
      @user-hz7qo4pd4h 2 місяці тому +1

      @@userzy-u ፊሉዚህ ያለወ እኛ ጋ ነወ የመዳም ቅመሞች እሶ ግን😂😂😂

    • @Babaa9
      @Babaa9 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Babaa9
      @Babaa9 2 місяці тому

      Kk😂

  • @HayatTi-tr7hp
    @HayatTi-tr7hp 2 місяці тому +11

    ዎብየ ግን እንዴት ነው የማረግሽ እንደራሥሽ ሂወት አሥቢ አንች እንዴት ነው የጀመርሽው ህይወት አሥታውሽ

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 2 місяці тому +28

    እኔ እኮ መጀመርያ ቀን የኛ ሰፈር ልጅ ነው ብያችሁ ነበር 😂

    • @nardosenawugaw6078
      @nardosenawugaw6078 2 місяці тому

      የት ነው😂😂😂😂

    • @HayimiyouTube
      @HayimiyouTube 2 місяці тому

      @@nardosenawugaw6078 የአርባምንጭ ልጅ ነው

    • @kechimilke123
      @kechimilke123 2 місяці тому +1

      የምርሺ ነው 😅

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 2 місяці тому +7

    ሂለን ትልቅ ስጦታ ታዘጋጂ ለናሂና ለውብዬ ከባይነው ፍረክነወ 3ቀን ሙሉ 😂

  • @TirusewAlem
    @TirusewAlem 2 місяці тому +9

    ጎበዝ ሔሉ ዉብዩ ግን ይቀርሻል

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f 2 місяці тому +25

    ሄሉ ይህ ተከታታይ ድራማ ዛሬ በድል ስለ ተጠናቀቅ ደግሞ ሌላ ፕራንክ ምን ይሁን በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 2 місяці тому +16

    ,ኬት ነው የምታመጣቸው😅😅😅😅😅

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 2 місяці тому +75

    ይቅርታ አድርጉልኝና ገና ዲያስፖራው ሳየው ምንም አልተመቸኝም 😅

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 2 місяці тому +3

      በዳይሰፖራ አካባቢ አላለፈም ሲጀመር

    • @HayimiyouTube
      @HayimiyouTube 2 місяці тому +3

      @@user-vi5tq8ys7i የኛ ሰፈር ልጅ ነው 😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @user-bu7bw9tq3m
      @user-bu7bw9tq3m 2 місяці тому +1

      የምንም ዲያስፖራ አይደለም 😢😢

    • @user-hz7qo4pd4h
      @user-hz7qo4pd4h 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 місяці тому +7

    ይሄ ተነጋግራችሁ ነው ያስታውቃል😂❤ በርቱ

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 2 місяці тому +4

    አይ ሄሉዬ ያችን ፕራክ ሰወድልሸ እኮ የኔ አያልቅብሸ❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 місяці тому +7

    መቼ ተሰሳትኩ ፕራንክ መሆኑን የጀመረው ቀን ቪዲዮ ላይም ፕራንክ ነው ብያለሁ😃

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 місяці тому +2

    ።።።። ውይ ናሒ በጣም ታሳዝነኛለህ ። እህትህ የምትሰራው ሁሉ አያምርም ችክ ያለች ነች።።።

  • @zabibahusain2162
    @zabibahusain2162 2 місяці тому +4

    አረ ዉቤዬ እህት እኮነች አትከታይ አለለችም እዴ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 2 місяці тому +6

    ውብዬ ምርጥ ሴት ነሽ እንደእህትሽ ነው ለሄሉ ያለሽ ክብር ትጨነቂላታለሽ።

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 2 місяці тому +10

    እች የወድምሽ ሜስት የሆነች ምስጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 2 місяці тому

      weta yale kalati atitekemu enesu yitewawekalu sijemeri yihe prank new::

  • @user-xn5up5ml5c
    @user-xn5up5ml5c 2 місяці тому +7

    የውቤየ መራገጥ የገረመኝ

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 місяці тому +5

    Prank መሆኑን እነ ናሒ አዉቀዋል ለጨዋታዉ ድምቀት ነዉ😅😅

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 2 місяці тому +6

    Ani dursumaa isaati bekee akkaa prank ta'ee😂😂😂❤❤❤

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 2 місяці тому

      Anu guyya 2ffaa sanitation bekke ogumaa inni ofcourse jedhun ayi dayispora jedhen 😂😂

  • @birukiemasresha
    @birukiemasresha 2 місяці тому

    ስንት አሪፍ አሪፍ አስተማሪ፣አዝናኝ ስራ እያለ በዚህ ያስጠላል ናሂን ጨጓራውን አትላጭው ለፕራንክ ተብሎ ደስ አይልም!!!

  • @user-kf5hl5oi1f
    @user-kf5hl5oi1f 2 місяці тому +2

    ዉብዬ ግን ለሰው ክብር ይኑርሽ

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 2 місяці тому +13

    ውብየ ልክ እድል ትልቅ እህት ናት❤❤❤❤የምትሉ

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 2 місяці тому +1

    ያንች ፕራንክ አያልቅም 😂😂በርች ለማንኛውም ናሂ እውነቱን ሲያውቅ ችግር እንዳይፈጠር 😂

  • @user-dz3cg4ph5p
    @user-dz3cg4ph5p 2 місяці тому +2

    ኦ እሰይ እንኳን ተከታታይ ድራማው በሦስት ዙር በሰላም ተጠናቀቀ። ድራማ እንጂ ፕራንክ እንዳልነበር እንኳን እኔ ናሒ እና ባለቤቱም እንዲሁም በሁለተኛው ዙር የተወኑት ጒአደኛ እስከፍቅረኛው ጭምር ውስጣቸው በደንብ እንደሚያውቅ እርግጠኛ ነኝ። ነገር ግን ውቤ እና ዳጊ ከዚህ በፊት በሰሩት ፕራንክ ናሒ ፍፃሜው ላይ እንዳወቀ ስታውቅ ተናዳ በኃይለኛ ቁጣ ውኃ እየደፋችበት ለሞራሌ እንኳን እንዳላወቀ አትሆንም ብላ መበሳጨቷ ትዝ ይለኛል። ያልገባት መታወቁ በራሱ ፕራንክ ሆኖ የነቃው ሰው ወዲያው በአፀፋዊ ፕራንክ እዛው ይበቀላል። እናም ያች የውቤ ማስጠንቀቂያ ሰርታ ባላወቀ ማስመሰል ግድ ቢሆንባችሁም ከንግግራችሁ በላይ የፊት ገፃችሁ የበለጠ ያሳብቃልና በተቻለ መጠን ፕራንኮቻችሁ ከልብ Real እውነት ይሁን። ሲቀጥል እባክሽን ሔሉ በቀጣይ ከፆታዊ መፈላለግና መሳሳብ ውጭ በአሪፍ አሪፍ ምርጥ ፕራንኮች እንድትገለጪ ምክሬ ነው።በተረፈ በአጠቃላይ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።ሰላምና መክሊትንም ያካተተ ፕራንክ እባካችሁ በግሌ ናፍቀውኛል። በተረፈ ፕራንክ መሆኑ ተደራጊው ከነቃ በዚህ ሊንክ ሚስት ባሏን መልሳ እንዴት ፕራንክ እንዳደረገችው ልጋብዛችሁ ።ስለዚህ ለእኔ ብለህ ለኛ ብለህ ተብሎ በማስመሰልከተረሳ ፕራንክነቱ ይቀራል።facebook.com/WhealthbySlaiman/videos/7991630790857310/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 2 місяці тому +3

    ውብዬ በጣም ጠገብሽ በሰዋ ውሳኔ ምን አገባሽ ጨምላቃ

    • @user-gd8dp6ft9q
      @user-gd8dp6ft9q 2 місяці тому

      ልክ ናት ውብየ ማንኛዋም ትልቅ እህት የምታዴርገውን ነው ያዴረገችው

  • @user-tb1zm1nq8c
    @user-tb1zm1nq8c 2 місяці тому +1

    Legebaw tilik timihirit alew betikim yetegenagne mecereshaw ayamirim wubiyem liki nat betam new emadenikishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 2 місяці тому +2

    ሄሉ የኔ ዉዉዉዉዉዉዉ😂😂😂 ኣሜርኻ ሃያል አገር ነዉ❤🤩🤩🤩

  • @Etse1616
    @Etse1616 2 місяці тому +7

    ማነው እንደኔ ሚወዳቸው❤❤❤❤
    እንደማመር ቤተሰብ ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 2 місяці тому +1

    ምርጥሰው ነሽ ትችያለሽ የእውነት ❤❤❤🎉🎉

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 2 місяці тому +2

    😂😂😂ወይ ሄሉ ቤተሰብ አድርጉኝ ሀገል ልገባነው

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h 2 місяці тому +1

    ዉብዬ ትቀናለች መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w 2 місяці тому

    ኧረ ባናቷ ትተከል አላለም አሜሪካ አላለም ናሒ 😂😂😂😂😂😂😂ጀግና ወድም ለመሸነው ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +1

    እኒኮ እሜገርመኝ ሥትስውነው እምትውደው የውሸት፣ፍቅርአለድ፣እኒአላቅም❤

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 2 місяці тому +3

    Webye betam sew tenkiyalshe esua lewdedchew

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 місяці тому +2

    ሄሉ እባክሽን በቃ የናቲን ጨጎራ ልትልጭው ነው እንዴ አሜሬካ ምን አለ ምን ያደርግልሻልኤጭ

  • @TeybaYassin
    @TeybaYassin 2 місяці тому +2

    አይ ናሂ እውነት ነው ባናቷ ትተከል።።።። ሄሉ ተይ ይሄን የመሰለ ወንድምሽን አታሳብጂው

  • @user-dx5kf7hf6l
    @user-dx5kf7hf6l 2 місяці тому +2

    ሄሉ😂ቤብበይ😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 2 місяці тому +2

    ደሰሜረ አየመሲልሞ ሄሉ አልለቅብሸ ፕረክ😂😂😂😂ዲረመ

  • @user-iq7kj6cg7w
    @user-iq7kj6cg7w 2 місяці тому

    ውብየ ለሰው ክብር ይኑርሽ 😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому

    ገና ለገና አሚሪካ ይወስደኛል ብለሽ አለ ናሂ ተቃጠሉ እኮ በማርያም የስራሽን ይስጥሽ ሂሉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 2 місяці тому +4

    ፕራንክ ክፍል ሶስት ተለቆአል አያልቅብሽ መታለች ገባገባ በሉ

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 2 місяці тому

    ክክክክክ ሄሉ ግን ነፍስሽ አይማርም ክክክክ ከቨር አደርጋል

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 2 місяці тому +1

    ማርያምን ከመጀመርያ ፖራንክ መሆነ አውቄው ነበር😂😂😂

  • @tube9850
    @tube9850 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂 አይ ሄሉ ፈታ ነው የምታደርጉንኮ😅😅😅

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 2 місяці тому +3

    ፕራንክ እንደሆነ ከጅምሩ ገብቶኛል አይ ሄሉ አያልቅብሽ በይ በርቺቺቺ🙏❤😍🥰 😂😂😂😂

  • @user-sd5my3sv6f
    @user-sd5my3sv6f 2 місяці тому

    ናሂ ግን በጣም ታናዳለህ ፕራክ ባይሆንም አተ የሧን ሥሜት አትረዳም ውብየ በጣም ታናድጃለሽ ምናይነት ነሽ ያገባሻል ዝም አትይሞይ ተቀባረርሽ ጉድ😢😢😢😢😢😢

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r 2 місяці тому +1

    ዉይ ዉብየ ነገረኛ በስመአብ

  • @SeneyaEmuyousra-rp8te
    @SeneyaEmuyousra-rp8te 2 місяці тому +1

    የኔ፣ወድም፣ቢሆ፣ይደፍኝነበር😂😂

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 2 місяці тому +1

    ወይኔ ሄሉ ደረቅ ነሽ ሱሪ እንኳን ያልቀረ ተይ ንቂ

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 2 місяці тому

      😮ምን በምን አወቅሽ ያንችስ ከፋ

  • @kxx683
    @kxx683 2 місяці тому +1

    አቤት ሄሎዬ ውብዬ የኔውዴቼ ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    ይሕቺ የለነገርዋ አልቀጨጨችም ተንኮለኛ አንጫጫቸው❤❤❤❤

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i 2 місяці тому +5

    ናሆም ግርፋት እች ባርሮ

  • @user-zq2dv8ys3r
    @user-zq2dv8ys3r 2 місяці тому +1

    Pirank biyyaa gotee micon mini hin dandamtuu😅

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂heluu srashilachew yanchi pranki ikoo yalele new

  • @user-bu7bw9tq3m
    @user-bu7bw9tq3m 2 місяці тому +1

    የእኛ ዲያስፖራ ሠላም ነው😂😂😂😂😂

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ሔሉየ ብድርሽን መለሽ❤😅😅😅

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 2 місяці тому +3

    አያል አሀገር ነው እኮ አላልችም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 місяці тому

    እኔ መጀመሪም ፕራንክ እደሁን አውቂለሁ ዳይስቦራ እዳልሆን ባንጋገሩ አውቂ አለሁ ❤❤❤

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u 2 місяці тому +2

    Prank tahuu guyyaa duratuu beeynee yommii akka dhumatuu Eeguu jiraa malee 😂😂😂😂😂😂

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb 2 місяці тому +3

    ወይየዉብየንደት😂😂😂😂😂😮😮

  • @user-ig9nr2to1r
    @user-ig9nr2to1r 2 місяці тому +1

    ዉብዬ ደሞ አነጋገር የስጥልለ 😊

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h 2 місяці тому

    አረ'ሄሉ'አቃጥላ''ልደፋችሁነዉ''በቃ'ፕራንክመሆኑን''ንገሬቸዉ''ይበቃሻልሆሆሆሆሆሆ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂. ጎበዚ ውቤ

  • @user-ro8hy6ev9u
    @user-ro8hy6ev9u 2 місяці тому +2

    Heluya selame new weda good job ❤

  • @haymi2
    @haymi2 2 місяці тому +2

    ሄሉ ግን ግፍሽ😂😂😂

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 місяці тому +1

    ጀግና ነሽ ደስ የሚል ድራማ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 місяці тому +3

    ሄሉ ጆፊዋ ወርዶ ወርዶ ትካሻውን አለበፈው ዋው🤣🤣

    • @mulu5
      @mulu5 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t 2 місяці тому +2

    😂😂😂 ምርጥ ድራማ አይይ ሔሉ

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e 2 місяці тому +6

    ገና ምጅምርያ ነው ፕራንክ መሁኑን ያውቅነው እሺ ሄሉ

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br 2 місяці тому +2

    ተመካክርነውነው

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 2 місяці тому +1

    ውብዬ ምርጥ አለት ነሽ

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 2 місяці тому

    ውብዬ ትግስት ይኑርሽ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 2 місяці тому

    ባናትዋ ትተከል አለ ናሂ ይመችህ ደሞ ላአሜሪካ😅

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 2 місяці тому

    እኔ የባሌን እህቶች ወድማቸው ሲቆጣቸው ተው እለዋለሁ እጂ በጭርስ አላባብስም

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 2 місяці тому +1

    አይ የዚህ ቤት ድራማ ደሞ ስርዓት አጣ

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 2 місяці тому

    እዉነት በአናቱ ትተከል Nahi አኔም አልወዳትም እቺን America

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 місяці тому +2

    ወይ ሄሉ የፕራንክ ዶክተር😅😅😅😅😅😅

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 2 місяці тому +1

    አልሠሙም ንገራቸው😅

  • @abdulhashibassamindia7038
    @abdulhashibassamindia7038 2 місяці тому +1

    ፖራንኩ አየቀጠለ ኖው😂😂

  • @ፍቅር127
    @ፍቅር127 2 місяці тому

    እኔምዲያስኮራነኝ ኢትዮጵያ ስገባ አሜሪካ ይዠው የምሄድ ባል ፈልጉልኝ😅😅😅

  • @user-yg5nu6uw3f
    @user-yg5nu6uw3f 2 місяці тому

    ሄሉዬ ትላያለሺ 😂😂😂😂

  • @FskaTube
    @FskaTube 2 місяці тому +2

    ሀሉዬ ደስ yelali.enkan.desi.aleshi.wedee

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 місяці тому +2

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ❤❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 2 місяці тому +1

    ይሄነገር በዛ❤

  • @user-fy1dt3kn8y
    @user-fy1dt3kn8y 2 місяці тому +1

    I'am sorry ደናነህ😅

  • @hayat227
    @hayat227 2 місяці тому +1

    ይሄ ግንእደትነው እውነትነው

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 2 місяці тому +2

    Aree Helu achi parank igaramali 😂😂😂😂

  • @nomo6793
    @nomo6793 2 місяці тому +2

    ግን ሱሪው አይቀየርመ እሣ ዳስፖራው😂😂😂😂😂😂

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 2 місяці тому

    ይቺ ልጅ ፕራካኣ ይመቸኛል ወይኔ ወድማኣ ግን ኣቃጠለቹኡ

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አረገችኝ አላለም የኔ ጀግና

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o 2 місяці тому +2

    ዛሬም እደቀጠለ ነው ፕራኩ 😅