Lualawiሉዓላዊ-የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች እና የአራቱ ጳጳሳት ጉዳይ/የፓትርያርኩ እና የአቡነ አብርሃም መግለጫ ሲዳሰስ/የአማራክልል አስቸኳይአዋጅ አብቅቷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 119

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 3 місяці тому +1

    Sisay Ethiopiawi jegna Bravo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 3 місяці тому +10

    ሲሳይ የነ ደረጀ ህብተወልድ እና መሳይ መኮንን የሚባሉ ተራ ዱርዬዎች ውሽት በየቀኑ ፀሀይ ላይ ስለምታወጣው እናመስግናለን .ተባረክ

  • @sudusudu1234
    @sudusudu1234 3 місяці тому +14

    ገና አሁን ወደ መስመር እየገቡ ነው።አባቶች አሁንም ብዙ ይቀራል

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 3 місяці тому +18

    ሲሳይ በምታቀርባቸው ትክክለኛ ዘገባ ና ምክኒያታዊ ትንተና የእኔንና የብዙ ሰወችን አመለካከት በሚገርም ሁኔታ ቀይረሀዋል በዚሁ ቀጥል

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 3 місяці тому +7

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ BRAVO !!! Sise. We love you.

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 місяці тому +11

    Thank you sisay

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 3 місяці тому +54

    ሲሳይ የነ ደረጀ ህብተወልድ እና መሳይ መኮንን የሚባሉ ተራ ዱርዬዎች ውሽት በየቀኑ ፀሀይ ላይ ስለምታወጣው እናመስግናለን .ተባረክ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 3 місяці тому +15

    እንዲህ መስመር እየያዘ ሲሄድ ደስ ይላል

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 3 місяці тому +26

    አባቶች እጅግ እናመሰግናለን!

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 3 місяці тому +2

    ንፋስ ወደ ነፋሰ የማይነፍስ ምርጥ ተደመጭ ዜናዎች

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 місяці тому +8

    ሲሳይ ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ውዱ ኢትዮጲያዊ ዜጋችን ነህ ሲሳይ አጌና እኔ ይገርመኛል ምን መሠለህ ሚገርመኝ ካንተ ጋር ፍፁም ከተለዩ እጅግ በጣም ክፉ ሰዎች ከሆኑ የሰው አውሬዎች ጋር ሳታውቃቸው ሥትሰራ ኖረህ ኖረህ እነዛ ሰው መሳይ የሰው አውሬዎች ፈጣሪ ካንተ ጋር መሆን እንደሌለባቸው ስለሚያውቅ ከነሱ እንድትነጠል የገዛ ዘራቸው ራሳቸው አዋግተውት ራሳቸው በዘር ውስጥ ተወሽቀው ራሳቸው አማራ አስገዳይ ራሳቸው በአማራ ሲነግዱ ራሳቸው አማራ ሲገሉ ሲያስገድሉ አብረሀቸው ሆነህ አሳየህና ከሰው ጅቦች ራስህን እድታገል ቀን ወሰነልህ አላህ አልሀምዱሊላህ በል ( ተመስገን ) በል ሲሳይ አጌና ከነዚያህ የቀን የሰው ጅቦች ለነጠለህ ለለያየህ አላህ አልሀምዱሊላህ በል ወይም ተመስገን ሱብሀን አላህ ( ከጉድለት የጠራህ ጌታ ነህ ) አላህ ሱብሀነሁ ታዐላ ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +11

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያን አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @shimeliswordofa7673
    @shimeliswordofa7673 3 місяці тому +10

    ይቅርታ የምንም በላይ ቢሆንም ሁሌም ፍትህ ህግ ማስከበር ተገቢ ነዉ።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 3 місяці тому +9

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal 3 місяці тому +28

    የኢትዮጵያ አምበሰዳር ገዝጥኛ ነህ ስሰይ አጌና ሰላም ለደቡብ ለስሜን ለሚስረቅ ለምዕረብ ኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰለመቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 місяці тому +5

    የሲኖዶሱ ርክበ ጉባዔ ውሳኔና የወደፊት ዕቅድ በጣም ጥበብና ማስተዋል የተሞላበት ይልቁንም በመንፈስ ቅዱስ ዕገዛ የተከናወነ ስለሆነ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ ለአገር ሉዓላዊነት እና ለሕዝብ ሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። ነገር ግን የተቃውሞ አባዜን እንደ ሥራ ለመረጡት አልተዋጠላቸውምና ማብጠልጠሉን ተያይዘውታል። ደስ የሚለው ጉባዔው ስለወሰዳቸው እርምጃዎች ሁሉ ዝርዝር ማብራሪያን በይፋ በንባብ ማሰማቱ ነው። ።🙏

  • @TofikKhalid-w5j
    @TofikKhalid-w5j 3 місяці тому

    Temchgn berta sisay❤

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 місяці тому +5

    በድጋሚ ስጠየቅ አሁንም እደግመዋለሁ ብሎ ተናግሮአል ስለዚ በአደባባይ መንግስትን ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 3 місяці тому

    አባቶቻችንን በጣም አመሰግናለሁ በጣም ትክክለኛ መግለጫ ነው በሌላ በኩል ግን በአቡነ ሉቃስም ቦታ ሆነን ብናየው ብዙ የሚያናድዱ ነገሮች ተከስተዋል በተለይም በዝቋሏ የተፈፀመው ግድያ ሰው የሆነውን ሁሉ የሚያሳዝን ነገር በመሆኑና መንግሥትም የወሰደው እርምጃ ባለመኖሩ ሊናደዱ ና ተገቢ ያልሆነ ነገር ሊናገሩ ሰለሚችሉ ይሔም ግምቱ ውስጥ ቢገባላቸው ጥሩ ነው

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 3 місяці тому +9

    የካውንስሉ እርምጃ እጅግ በጣም የዘገየ ቢሆንም እንኳ በጣም ጥሩ ነው ።
    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ቤቱን ያጥራ ።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 3 місяці тому

      Texeqe Weyane Mefetate Ena Mejemeriya Ye Genzeb Bejet Ye Mekekere Commissione Beye Botaw Xorenet Be Taxaqiwoch Sebebe Mehede Asechegari new Ya Demo Hezebochen Maweyayet Ayasechelem

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 3 місяці тому +4

    Thank GOD! The church leaders did the right thing. ❤ GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤. Thank you Sisay.

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 3 місяці тому +9

    ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabSitota
    @YabSitota 3 місяці тому +13

    እዉነት ያሸንፋል

  • @addisualene556
    @addisualene556 3 місяці тому +2

    ሲሳይ አጌና ዜና ዘጋቢ ብቻ ሳይሆን ፅንፍ እና ፅንፍ ለያዙ የሚያቻችል (moderator) ነው። ትንተናው በሰከነና ብስለት በተሞላበት በማስረጃ ተደግፎ የሚቀርብ ነው።

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 3 місяці тому +6

    Sisay ewenetegna Ethiopiawi Hager wodad Berta ke gonehe nen.

  • @zd820
    @zd820 3 місяці тому +13

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ሲሳይ እና መሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @busyline3882
    @busyline3882 3 місяці тому +7

    አላሕ ይጠብቅሕ እውነተኛ ሰው

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 3 місяці тому +5

    ኣሁን፣እትዮጵያ፣እዬማሳላ፣ናው፣ስሳይ፣እውናት፣ያሻንፋል፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 місяці тому +8

    Thank you sisay ambesa

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 3 місяці тому +1

    ሢሥዬ ምን ዓይነት የሠው ልጅ ፍጠረት ነህ በቃ ሠው ሠው ሠው ማለት አንተ ነህ ለህሊና የታመንክ ሚዛናዊ ግራ ቀኝ የምታይ ሀገር ነህ ሢሥ እኔ አንተን ሣሥብ ቃላት ያጥረኛል ሢሥዬ አንድ ነገር ግን ማረግ አለብህ ኢትዮጵያ ውሥጥ በቲቪ መታየት አለብህ አባቶች፣እናቶች ፣ወጣቶች በሠፊው አንተን ማየት አለባቸው አንተ ለሀገረ ታሥፈልጋለህ መዳኒት ነህ፣ መካሪ ነህ፣ አቅጣቻ ነህ፣ፈውሥ ነህ ለጎጦች፣ ሢሥዬ እና ብታሥብበት መልካም ነው ፡በዛ ላይ የአእምሮ ሣይንሥ የሚለው ፕሮግራም ምርጥ ነው፣የእሮቡ እግዶች ፣የቅዳሜውም የእሁዱም የሥልክ ውይይት ፣ትንታኔዎችህም ልዩ ናቸው በረታ ሢሥዬ ውድድድድድድድ❤❤❤የማረግ።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 3 місяці тому +2

    We are praying for our leaders so that God will help them to do the right thing. We know they are not perfect only God is perfect that is why we are praying so t

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 3 місяці тому +1

    ዘርህ ይጥፋ ማለት ሌላ ትርጉም አይፈልግም የጠቅላይ ሚንስትሩ ዘር ኦሮሞ ነው ኦሮሞን አጥፋው ይህ እቃ እቃ ጫወታ ነው በአደባባይ ወጥተው ይቅርታ ይጠይቁ ይህን ካላደረጉ ጫን ያለ ውሳኔ እንሰጣለን ማለት ሲቻል መሸፋፈኑ ሁኔታውን ያባብሳል

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 місяці тому +1

    - መንግሥት ከህግ በላይ አይደለም:: ስለዚህ በአቡነ ሉቃስ ላይ ፍርድ ቤት የወሰነው የ6 አመት ፍርድ አይሻርም::

  • @NigestDebela3
    @NigestDebela3 3 місяці тому +7

    ባጠቃላይ፡ኦርቶዶክስ፡ሀይማኖታችን፡ባጠቃላይ፡ሁሉም፡ሀይማኖት፡ከፖለቲካ፡በህግ፡ይታገድልን፡🙏🏾😭👈🏾

  • @GeDo-um6oh
    @GeDo-um6oh 3 місяці тому +5

    የሚገርም ትንታኔ

  • @faoziaaboulrahman3902
    @faoziaaboulrahman3902 3 місяці тому +1

    እስከዛሪ የት ነበራችሁ በወቅቱ ብትናገሩ እሄሁሉ ጥላቻ አይኖርም ነበር

  • @mengeshayabasse3843
    @mengeshayabasse3843 3 місяці тому +1

    Good job sisay Agena

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 3 місяці тому +1

    መንግሥት ከህግ በላይ አይደለም:: ስለዚህ በአቡነ ሉቃስ ላይ ፍርድ ቤት የወሰነው የ6 አመት ፍርድ አይሻርም::

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 3 місяці тому +3

    ቅዱስ ሲኖዶሱ አቡነ ሉቃስን አውግዞ ከቤተክርስቲያን ኃላፊነት ማንሳት አለበት ።በፍርድ ቤት በወንጀል የተፈረደበትን ሰው ዋና ተቋሙ ኢትዮጵያ ወስጥ ባለ እንዴት ተመድቦ ይሠራል ?

  • @kassahunabite
    @kassahunabite 3 місяці тому

    ሲሳይ በአገራችን ተስፋ ከመቁረጥ ተስፋዬ እንዲለመልም ስለምታረግ እድሜህ ይረዝም

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 місяці тому

    ከፓፓሱየበለጡት እሳቸው በሚራገሙበት ሰአት አጠገባቸው ተገትረው ነጠላቸውን ለብሰው እልል ሲሉ የነበሩ ዛሬ ምን ሊሉይችላሉ የሚያሳፍር ጊዜ

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 3 місяці тому

    የኃይማኖት ተቋማት ሲስተካከሉ ምዕመናን ይስተካከላሉ። አባቶች በቅዱስ መፅሐፍት መሠረት በፍቅርና በአባትነት ቢመክሩና ቢገስፁ ለትውልድና ለሀገር ግንባታ እጅግ ጠቃሚ ነው። ከዚህ አልፎ እንደ መንደር ጎረምሳ ግድያና ዛቻ ማወጅ የኃይማኖት አባት ተግባርና ባህሪይ አይደለም። የኦርቶዶክስ ሲኖዶስ በጥፋተኞች ላይ ለመነሻ የሚሆን ተግሳፅ (ለስለስ ያለ ማስጠንቀቂያ) አድርጓል። ዋናው ጉዳይ ሰዎችን ማሳደድና ቆርጦ መጣል ሳይሆን አስተምሮና መክሮ መመለስ በመሆኑ ሲኖዶሱ የወሰደው ጅምር የእርምት እርምጃ የሚናቅ አይይደለም።
    በተመሳሳይ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በሐሰተኛ አስተማሪዎች ላይ የወሰደው እርምጃ እጅግ ጠቃሚና በቀጣይ ሌሎች ሰዎች ከአሳሳች ትምህርትና ጠብጫሪ እንቅስቃሴ እንዲቆጠቡ የሚያደርግ ነው።
    አሁን በመንግስት እና የኃይማኖት ተቋማት ዘንድ ሕግን የማጠንከር ጅምሮች እየታዩ ነው። ሁለቱም አካላት በየበኩላቸው የጀመሩትን እርምጃ አጠናክረው በመቀጠል በኢትዮጵያ ውስጥ ህግና ሥርዓት ብቻ እንደሚሰራ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 3 місяці тому

    የምሁርነት መለኪያው ጠፋ እንዴ? መማር ጥሩ እና ከሁሉም ነገር የተሻለ ነው። ለምክክር ኮሚሽኑ የኦሮሞ ህዝብ እውቅና አይስጥ ተባባሪ አይሁን የሚሉት 83 ምሁራን ተብዬዎች ምን ያህል ህሊናቸውን ቢሸጡ ነው? መማር ህዝብን ማደናገር ነው እንዴ? የመመካከሩ አላማ እኮ አለ የሚሉትን ግጭት ለማስቆም ነው? ሲጀመር ግጭቱን የሚያባብሱና እሚያራግቡት ራሳቸው አይደሉም እንዴ? ኡፍፍፍ ... ምን እያጨሱ ነው የሚፅፉትንና የሚመኙትን ማወቅ የተሳናቸው? ደናቁርት።

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 місяці тому

    ቅዱስ ሲኖዶስ በዚህ ዓመት የተሻለ ውሳኔ ለመድረስና በአንድ ቃል የአባሉቃስና የሌሎች አባቶች በመድረክ ላይ ያልተገባ ንግግር በመኮነንና በመቀዋም መደገምም እንደሌለበት ተስማምቶ ስብሰባውን የጨረሰበት ምክንያት የነገር አባቶቹ እነ አባ ጴጥሮስ በጉባኤው ባለመገኘታቸው ነው ሌላላው ጥንቃቄ የሚያስፈልገው የሀገር መሪ እንዲገደልና መከላከያ እንዳይታዘዝ በታቦት ፊት ቆሞ ያወጀውን አባ ሉቃስን በሽምግልና ፍርዱ እንዲነሳለት መጠየቅ ትልቅ ድፍረት ከመሆኑም በላይ ሲሞቅ በማንካ ሲቀዘቅዝ በእጅ እንደሚሉት ነው አባ ሉቃስ ሀገርቤት ገብቶ በፍርድ ቤቱ ትእዛዝ መሠረት እንዲታሰር ቤተክርስቲያንዋ ማድረግ አለባት ከህግ ውጭ በመሆን 6 ዓመታት ለተፈረደበት ወንጀለኛ ብር 70,000 ወርሃዊ ደመወዝ መክፈልዋም እንድታቋርጥ መንግስት መከታተል ይገባል እንላለን 31:28

  • @akeabebe2578
    @akeabebe2578 3 місяці тому

    የወረዳ ሰራተኞች በጠቅላላ ኮሜንት ድጋፍ አይለይህም
    የዘርጭፍጨፋ ሲጣራ አንተ ነፃ ነህ ያው አቢቹም እንደዛው ሁላችንም አልፈረምንም ጀምሩ ማለት ትችላለህኮ ላይክ አርጉ ሞራል ያስፈልጋል እኛን ተንሽ አስናከን ደሞ ፋታ እንድናገኝ ዙሩን አታክረው ሆዶ በትንሽ ነገር እንዳትገመት ደሞ የንት ነገር ።

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 3 місяці тому

    የሌሎቹ ጫና ስለበዛባቸውና ለጳጳስ ጴጥሮስ ጥያቄያቸው ከመንግስት ጥሩ ምላሽ ለማግኘት ብለው እንጂ እውነት ወያኔ ማቲያስና ፋኖ አብረሃም አምነውበት ነው ብዬ አላምንበት ቢሆንማ ቢያንስ ከቦታ ቦታ ይቀየሩ ነበር ያለበለዚያ ለተወሰነም ጊዜም ቢሆን እግድ ይጣልባቸው ነበር ፡፡

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 місяці тому

    ልክ በደርግ ውስጥ ሁነው ሻዕብያና ወያኔ ኢትዮጲያ ከመበተን ከማፍረስ ሌላ ህልም የለቻዮም

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому

    ይገርማል፡ አይገርምም??? የክርስትያን፡ መተዳደርያ፡ ትምህርትን፡ የካዱ፡ ፈጣሪን፡ የደፈሩ፡ አባቶችን፡ መንግስት፡ ክስ፡ ከጀመረ፡ በኋላ፡ ማረምና፡ ማውገዝ፡ በፈጣሪ፡ ተደፍሯል!

  • @gediontesfaye-nu8du
    @gediontesfaye-nu8du 3 місяці тому +1

    You R the one...... The great one..... Love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ U and respect for U man

  • @akeabebe2578
    @akeabebe2578 3 місяці тому

    ሰው እንዴት እብድን ይደግፋል አብዶ ነው በሉኝ
    ሰው ምን ነካው ከራሱ ጋር የሚጣላው ?

  • @solomon7570
    @solomon7570 3 місяці тому

    እኔ የሚታየኝ መንግሥት የስድስት አመቷን እስር ከአባታችን ውግዘት መሻር ጋር ይደራደራል? የመረቁም አባት ስላሉን

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 3 місяці тому

    Sisay Ethiopiawi jegna Bravo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 3 місяці тому +4

    🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 3 місяці тому

    Bandawoch wuchi honew ke badana banda tegezitew belew belew bilu minim ayaisemachewum.
    Gimashoch ende Eskealn Gebisa asadegat enji keTigiray yemeta oromigna Tigirygna tenagary banda yeOromon hizib ayiwekilim.

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 місяці тому

    የፈደራል መንግስት ለወያኔ ከልክ ያለፈ መውደዱን በዝቷል

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 3 місяці тому +3

    ሲሣይ ወርቅ ትንታኔ---

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 3 місяці тому +6

    I am forever proud being an Orthodox Christian. Thank you our ሲኖዶስ making a right decision.

  • @gediontesfaye-nu8du
    @gediontesfaye-nu8du 3 місяці тому

    Sis ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 3 місяці тому +9

    ሲሳያችን የእውነት ሰው 👍🙏🏽❤️

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 3 місяці тому

    Sisay anbesaye God bless you brother beyekenu ewenetin le hizbachin sele agerachin techebach bemaseraja bemasedegef yebekulehin lemetaderegew hulu saw sayehon egziabher yekefelehal keep it up the good work hulem ke goneh nen ❤❤❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 місяці тому +2

    sisyachen enkuan bedhna metah!!

  • @LijalemSeyoum
    @LijalemSeyoum 3 місяці тому

    ሲሳይ ቅዱስ ሲኖዶስ እና ጠቅላይ ሚንስትር ጋር በነበራቸው ምክክር በብፁዕ አቡነ አብርሃም በኩል ለጠቅላይ ሚኒስትር የቀረበው ጥያቄ እንዲህ የሚል ነበር በማኛውም የመንግሥት መሥራቤቶች ጉዳይ ለማስፈፀም የቤተክርስቲያኗ ተወካዮች እየተሰጣቸው መስተንግዶ ደግሞ ለኦርቶዶክስ ነው የምንባለው ብለው በቀጥታ ስርጭት መተላለፉን እንዴት ይረሳል ?

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 3 місяці тому +1

    ሲኖዶሱ እነፋንታሁን ዋቄንም ቢያይ መልካም ነው አቡነ ሉቃስ የፋንታሁን ዋቄን አንድ መቶኛ አልተናገሩም

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 3 місяці тому +8

    የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንደዚህ ዘመን የተፈተነች ጊዜ ያለ አይመስለኝም ።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 місяці тому +1

      በማን?

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 3 місяці тому

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በሃይማኖት ስም የመንግስታት መሳሪያ ሳትሆን የቀረችበት በታሪኳ ዘመን መቼ ነበረ ??የዛሬ ፋኖ ጳጳስ ምን ይገርማል

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 місяці тому +2

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 3 місяці тому +1

    Real journalism 👏 thanks 😊

  • @jirunega
    @jirunega 3 місяці тому

    Sis

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 3 місяці тому

    ደግሞ መንፈስ ቅዱስን ሲያረክሱ የተናገሩት መንፈስ ቅዱስ ገልጾላቸው መሆኑን መናገራቸው በጣም ያሳፍራል፣ ነገር ግን መንፈስ ሁሉ ቅዱስ አለመሆኑን የእግዚአብሔር ቃል ስለሚገልጽ አሳቸውን አጸያፊ ንግግሩን በአውደ ምህረት የተናገሩት በዕርኩስ መንፈስ ተሞልተው ነው ማለት ነው።

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 3 місяці тому +3

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 3 місяці тому

    ሂድ ውጣ ቦቢ ቀውስ

  • @adadnech122
    @adadnech122 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 місяці тому +1

    Tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 місяці тому +1

    እረ ሲሳይ ትልቅ ስህተት አቡነ ሉቃስ እኮ በአሜሪካ ድምፅ አቅራቢው በአዲሱ አበበ ሚዲያ ተጠይቀው እንኳን ይቅርታ ሊጠይቁ የተናገርኩት ትክክል ነው እየሱስም ግድሉ ብሏል ብያለሁ ይቅርታ የሚያስጠይቀኝ ወይም የሚፀፅተኝ ነገር የለም ብለዋልና እሳቸው ምንም የተለየ አቋም የላቸውም።

    • @dremc1000
      @dremc1000 3 місяці тому

      I agree. I think the ETOC should have handed out a much STRONGER punishment, so it discourages others from doing the same

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas3002 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 3 місяці тому

    Good Job!

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 3 місяці тому

    💚💛❤💪🏿

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 3 місяці тому +4

    ተላላኪዎች ሁሉ ጊዜው የሚያበቃት ጊዜ ሩቅ አይደለም ።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 3 місяці тому

    የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የፖሊትካ ጉዳይ እያስመሰላችሁብን ነው ።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 місяці тому

    በመልካም ቅረቡኝ በመልካም እቀርባችዋለሁ።❤️🙏🏽

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 3 місяці тому

    I WAS EXPECTING THEY WILL TALK ABOUT TO MAKE PEACE & CONSOLIDATION WITH THE TIGRAY ORTHODOX FATHERS TOO FOR THE SAKE OF ONE ORTHODOX CHURCH.

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 3 місяці тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ሞት የተቀበለ:
    ወደ ዓለም ሂዱ አስተምሩ እንዳለ::
    ሐዋርያቶቹ ዘር ቦታ...ሳይመርጡ:
    ወንጌሉን በመስበክ ለሰይፍ አንገት ሰጡ::
    ታዲያ እነዚህ ጉዶች በቃሉ የማይኖሩ:
    ከየት ወዴት መጡ አማኝ ሊያሳፍሩ?
    የምጽአት ዘመነ ነው ለካስ ለነገሩ!

  • @gonder12
    @gonder12 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 3 місяці тому

    የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አቡነ ሉቃስን በሚመለከት ያስተላለፈው ውሳኔ ብስለት የተሞላበት እና የቤተክርስቲያኗን ወቅታዊ ተግዳሮት ያገናዘበ ነው። ሆኖም ግን ቤተክርስቲያን አቡነ ሉቃስን ወክዬ መንግስት ይቅርታ እንዲያደርግላቸው እጠይቃለሁ ብላ የወሰነችው ውሳኔ ለችግሩ መፍትሔ የሚሆን አይደለም። ምክንያቱም አቡነ ሉቃስ በተናገሩት ነውረኛ ንግግር ከማፈር እና ከመጸጸት ይልቅ ነገም ቢሆን ያልኩትን እደግመዋለሁ አላፍርበትም እያሉ በሚዲያ ላይ እየፎከሩ ባለበት ሁኔታ ቤተክርስቲያን እርሳቸውን ወክሏ መንግስትን ይቅርታ መጠየቅ በአቡነ ሉቃስ ነውረኛ ንግግር የተነሳ ቤተክርስቲያን እየከፈለች ያለውን ዋጋ እያበዛ ይሄዳል እንጂ መፍትሔ አያመጣም። በአቡነ ሉቃስ ጉዳይ መንግስትን ከማነጋገር ይልቅ የጉዳዩ ባለቤት ሰውየው እራሳቸው በሰሩት አጸያፊ ድርጊት ቤተክርስቲያን ምን ያህል እንደ ተዋረደች እና ዋጋ እየከፈለች እንዳለ በመገንዘብ ቤተክርስቲያንን እና የኢትዮጵያን ህዝብ በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቁ ቤተክርስቲያን ብትመክራቸው ነው የሚሻለው። ትልቁ እና በመጀመሪያ ደረጃ መታየት ያለበት ጉዳይ አንድ በከፍተኛ የእምነት ማዕረግ ላይ ያሉ የሀይማኖት አባት በዚህ ደረጃ ቤተክርስቲያንን እና የክህነትን አገልግሎትን ማዋረዳቸው ነው እንጂ በወንጀል መከሰሳቸው አይደለም። ፍርድ ቤት የወሰነባቸው የእስር ውሳኔ በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚታይ ጉዳይ ነው። ስለዚህ ቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ደረጃ ሊያሳስባት የሚገባው ጉዳይ አቡነ ሉቃስ ቤተክርስቲያኗ የሰጠቻቸውን የክህነት ማዕረግ፣ አገልግሎት እና መንፈሳዊ እረኝነትን ወደ ጎን ትተው ከአንድ ተራ ምዕመን እንኳ በማይጠበቅ ነውረኛ ንግግራቸው አለመጸጸታቸው ከማንም በላይ ቤተክርስቲያንን እጅግ ሊያሳስባት ይገባል። የአንድ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በዚህ ደረጃ የሞራል እሴታቸው ከወደቀ እርሳቸው የሚያስተዳድሩት ምዕመናን ከእኝህ አባት ምን አይነት መንፈሳዊ ትምህርትን ያገኛሉ? ግደል የሚል፣ የሚራገም፣ የዘር ጥላቻን የሚቀሰቅስ ትውልድን ነው እኝህ አባት ነገ የሚያፈሩት። በውጤቱም ቤተክርስቲያን በብዙ ሺ የሚቆጠሩ መንጎቿን ልታጣ ትችላለች። ምናልባት ለአቡነ ሉቃስ የተሰጣቸው ተልዕኮ ሲኖዶሱን ለሁለት መክፈል ሊሆን ስለሚችል በነውረኛ ንግግራቸው ቤተክርስቲያን እስክታወግዛቸው ድረስ ሊቀጥሉበት ይችላሉ። የሚፈልጉትም መወገዝን ሊሆን ይችላል። ከተወገዙ ደግሞ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ሲኖዶስ እያሉ ለቤተክርስቲያኗ ሌላ አጀንዳ ይዘው ብቅ ሊሉ ይችላሉ። ስለዚህ ቤተክርስቲያን በእኝ አባት ጉዳይ ከመንግስት ጋር ከመነጋገር ይልቅ የሚሻለው ይህን የእብደት አካሄዳቸው አቁመው ወደ አዕምሮአቸው እንዲመለሱ መምከር ነው ። ውግዘትም ቢያስፈልግ የሚወገዙት የቤተክርስቲያንን ቀኖና እና የሞራል ልዕልና ለማስጠበቅ ነው እንጂ መንግስትንም ሆነ ማንንም ደስ ለማሰኘት አለመሆኑን በግልጽ ማሳወቅ ያስፈልጋል። ስለዚህ ቤተክርስቲያን ሁኔታውን በጥንቃቄ አይታ ከአቡነ ሉቃስ ጀርባ ያለውን ተንኮል በጥበብ እና በማስተዋል ማፍረስ አለባት።

  • @woldebekalo6044
    @woldebekalo6044 3 місяці тому +2

    Wonderful analysis. Thankyou sissaye.

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe 3 місяці тому +2

    ፋኖ በርታ።

    • @letabedasso1195
      @letabedasso1195 3 місяці тому

      ፋኖ ያለው ዕድል ገዳም መግባት ብቻ ነው ፥ ድሮም ጀግንነት ምልክት ሳይሆን የሽንፈት ምልክት ነው ፥ ጨዋ አማራን የማይመጥን እኩይ ቡድን ነው ።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 місяці тому

    Sisay ymanabatoch nachee lyeth tnager

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda 3 місяці тому +1

    ለበርካታ ዘመናትና በተደጋጋሚ የመዋቅርና የስራ ምደባን መስተካከያ እንዲደረግ በህጋዊ መንገድ ጠይቀው መልስ ሲያጡ እራሳቸው ትክክለኛ የእርምት እርምጃ የወሰዱትን ጳጳሳትን ኦሮሞ ስለሆኑ ብቻ አወገዛችሁ፤ ጥቁር ለብሳችሁ አገር ላይ ሟርትን አወጃችሁ!
    አሁን ግን ይህ ጳጳስ ተብዬ ዘረኛ ፖላቲከኛ በህጋዊ መንገድ በተመረጠ ጠቅላይ ሚንስትር የህዝብና የአገር መሪ ላይ የነብስ ግድያን ጥሪን ሲያቀርብና እርግማንን በዘሩ ላይ ሲጠራ አላወገዛችሁም!
    ለሽፍታ ጃውሳ ወግኖ የአገር መከላከያ ሠራዊትንና ህጋዊ የህግ አስከባሪ አከላትን የሚያወርደውን ይህን ሃሰተኛ ጳጳስ ተብዬ ሰውዬን በተለሳለሰ ግፃፄ ማለፍ ሞኝነትና ግብዝነት ብቻ ሳይሆን ህጋ ወጥነት ነው!
    ድሮም ክብር አይወድላችሁም! እግዚአብሔር አይዘበትበትም!!!

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 місяці тому

    Thank you Mr Sisay , this is 21st-century , No one above the law in fact . Isn’t he an Ethiopian orthodox Bishop or something. He is not a God for sure. he’s just a religion leader . So as an orthodox , I’m so a shame and very embarrassing to me.
    One God One Ethiopia One Love and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 3 місяці тому

    Thank you

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 3 місяці тому

    In the Bible, Prophet Jeremiah, in chapter 50 verses 6 to 9, declares that The Ethiopian people went astray because of the False teachings of all the religious leaders. Please, go and read this chapter in the Bible.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 3 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abel1682
    @abel1682 3 місяці тому

    ለዜናዉናትንታኔዉ፡አመሰግናለሁ!ሲሳይ። ሰላም፡ይብዛልን።

  • @merimeri530
    @merimeri530 3 місяці тому

    ከህይወት መዝገብ ሊሰርዙ ቢችሉ ይገርም ነበር ለመሆኑ እነርሱን ለክ ሌላውን ስህተት ያደረገው ማነው ❓ ይሄ መንፈሳዊ ህይወት ነው ክሮሰቶስን መኖር እንጂ ፖሎታካ አይደለም የእግዚአብሔርን መንግስትን እንደ ሰው መንግሰት ቆጥረው እኛ አለቃ እነርሱ ተራ ብሎ የሰየመውስ ማነው ❓ መፅሃፍ ቅዱስ የሁሉ ታላቅ መሆን የሚሻ የሁሉ ታናሽ ይሁን ነው የሚለው ትንኝ የሚያጠሩ በአይናቸው ያለውን ምሰሶ ማየት የተሳናቸው ፈራጆች ናቸው በውኑ እንደ ጴንጤ ሃይማኖት እግዚአብሄርን ያሰደበ አለ ❓ ከአታላይቶ ይሁዳ ይልቅ ከደተኜይቱ እስራኤል ፀደቀች ይላል ቃሉ በስሙ የሚነግዱ የተሻልን ነን ብለው ግን የእግዚአብሔር ጠላቶች በአፋቸው እያመለኩ በልባቸው የሚክዱ ናቸው እነርሰን ብሎ ስህተት እውነት ብሎ ፈራጅ !!

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe 3 місяці тому +4

    ፋኖ ይሸነፋል።

    • @dremc1000
      @dremc1000 3 місяці тому +2

      They already DEFEATED....ITs just online propaganda 😂😂😂😂

    • @husseinibrahim1367
      @husseinibrahim1367 3 місяці тому +1

      Fano is dead already

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 3 місяці тому

    የኦሮሞ ህዝብ ወኪሎቹን መርጦ ለኮሚሽኑ አስተላልፏል።የመሸበት መግለጫ ነው

    • @MikiyasGetahun-n9l
      @MikiyasGetahun-n9l 3 місяці тому +1

      ድንጋይ አንተ ክርስቲያን ነው በእውኑ