Endelebe Mandefro እንደልቤ ማንደፍሮ - ወረድክ አሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 6 днів тому

    ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ የጎንደር ፍቅር ደሜን ሲያዳርሰው ይሰማኛል 😢😢😢ወይ ሰው የማያቁት አገር አይናፍቅም ይለኛል እኔ ታዳ አይቸው ነውዴ የጎንደር ናፍቆት የሚያንገላታኝ ። እማማ ጎንደርየ የአማራ የኢትዮጲያ ዋልታ ክፋሽን አልስማ።እናትዋ ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoswendimnewabate3123
    @yordanoswendimnewabate3123 Рік тому +4

    የመጀመሪያየን ፍቅሬን ታስታዉሽኝ አለሽ አቤት ድምፅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 4 роки тому +8

    ወይኔ እናቴ ናፈቅሽኝ ይችን ዘፈን ስታንጎራጎር እሰማ ነበር ውይይይይ ስደት

  • @seid5261
    @seid5261 5 місяців тому +3

    አይ ጌዜ ትዝ የሚለኝ የሰፌሬ ልጃች ዉትዲርና ሲገቡ ነው ይህን ነበር የሚጉራጉሩት

  • @seid5261
    @seid5261 5 місяців тому +4

    ከብት ስንጠብቅ የሰፈሬ ልጃች ጋ ትዝታ ትላልቆቻችን ውትዲርና ሲሄዱ ለቤተሰብ ንገሩልን ብለውን ሄዱ ❤

  • @Betiaebera
    @Betiaebera 3 місяці тому +2

    እሱ ከጎደር እኔ ካአባሰል ፍቅር አጣምሩን ጥቅም አለያየን እፍፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ወረድክ አሉኝ ታቹን በመተማ ብትመል ብትመጣልኝማ አይኔም ጥርሴም በሆነ ከተማ G አተን እኮ በምንም ልረሳህ አልችልም💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @samuelayelgn8033
    @samuelayelgn8033 2 роки тому +2

    ልጀንቴ ናፈቀኝ

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 Рік тому +5

    ዊይ እናቴ ናፈቅሽኝ በጣም ነበር የምትወዳት

  • @gegtirowatiro1181
    @gegtirowatiro1181 3 роки тому +3

    በዝህ ዘፈን በልጅነቴ የሆነ የዘመዴ ሰርግ ትዝ ይለኛል🤔😥

  • @yordanoswendimnewabate3123
    @yordanoswendimnewabate3123 Рік тому +2

    የኔ ዉድ ስፍስፍ ነዉ የምልልሽ ስወድሽኮ

  • @WasihunWag
    @WasihunWag 3 місяці тому

    የጤፍ ዉቂያ ዉድማ ትዝ ይለኛል ልጅነቴ 😢😢😢😢😢

  • @metadeltsegaye6239
    @metadeltsegaye6239 2 роки тому +2

    ልጅነቴ ይናፍቀኛል

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 3 місяці тому +1

    እሺአባቴ♥🙏♥🙏♥

  • @ChalaEjeta
    @ChalaEjeta 6 місяців тому +1

    እሺ እህቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @ChalaEjeta
    @ChalaEjeta 6 місяців тому +1

    እሺ አባቴ🙏🙏🙏🙏

  • @ChalaEjeta
    @ChalaEjeta 6 місяців тому +1

    እሺ ወድሜ🙏🙏🙏

  • @melkamalemu2253
    @melkamalemu2253 Рік тому +1

    ከበሥክቲያን አጥር ካንባው ከገዳሙ
    አትድረሥ አንተ ሠው ሠበበብ ነህ ለአዳሙ(ለሁሉም ሤቶች) ፀሎታቻውን እንዳያደርጉ ልብን ትሠርቃለህና አወይ ግጥም
    አልመህ ሣትና አወይ ሙዚቃ እና ፍቅር በእናንተ ጊዜ ቀረ

  • @ሰብለታደሰ2772
    @ሰብለታደሰ2772 4 роки тому +3

    ስወድሽ ውድድፍ

  • @TemesgenMelkinew
    @TemesgenMelkinew 4 місяці тому

    Bexami yemiwodew zefeni new hule oline new mismalat

  • @bolnyaguk9239
    @bolnyaguk9239 4 роки тому +3

    Nice song

  • @ZaenatAhamed
    @ZaenatAhamed 3 місяці тому

    አይይይ ትዝቻ

  • @abdilazizhamiza2524
    @abdilazizhamiza2524 3 роки тому +1

    ፈልጉልን

  • @zelalemdureto
    @zelalemdureto Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gegtirowatiro1181
    @gegtirowatiro1181 3 роки тому +1

    የልጅነቴ😥

  • @ERDUDOOSABO
    @ERDUDOOSABO 4 місяці тому

    Bc ihumdti ba ihunet lijineti asitwosikij😊

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 5 місяців тому +1

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💕💕💕💕😢😢😢💔💔💔💔ተረተየፈቀረአረተዉንፈቀከኖለሰዉደከመረአለዉከመ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @micoes9577
    @micoes9577 3 роки тому +1

    Sewalgenfelga

  • @DawitAsefa-th6yz
    @DawitAsefa-th6yz 6 місяців тому +1

    0:53 0:56

  • @kiduswale5506
    @kiduswale5506 2 роки тому +1

    እንቁዋ አርቲስት

  • @zanbzanb701
    @zanbzanb701 5 років тому +3

    ወይኔ ልጀነት ተመልሶ በመጣ

  • @malikajjemal115
    @malikajjemal115 5 років тому

    Tezetay

  • @solasolaa6128
    @solasolaa6128 4 роки тому +1

    ንግስት እኮ ነሽ፣ ዘፈንማ ድሮ ቀረ
    ወረድህ አሉኝ ታቹን በመተማ

  • @messihabtamu2909
    @messihabtamu2909 2 роки тому +1

    Nbmewdfg