MK TV || ቦሩ ሜዳ ክፍል - ፪ || ሮሜ 8፥34 - ኢየሱስ ክርስቶስ የሚማልደው ወይስ የሚፈርደው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

КОМЕНТАРІ • 72

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 4 дні тому

    መምህር ተባረኩ ፀጋውን ያብዛሎት ህዝብን እዲረዳ ሮሜ 8 '34 ለምን አታነብላቸውም ብዙ አማላጅ ስላሉ ነው ቃሉን መጥቀስ የከበዳት ህዝብ ያሳዝናል ጌታ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

  • @dawitmulugeta947
    @dawitmulugeta947 8 місяців тому +1

    የሚማልድም የሚፈርድም ሰውም አምላክም የሆነ ኢየሱስ ❤️
    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትትፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥብ ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥሉ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @mebatsionsileshi3452
    @mebatsionsileshi3452 2 роки тому

    በተለይ ለኢ-አማንያንና ለመናፍቃን ነገረ ክርስቶስን ባጭር አቀራረብ ቀለል ባለ መልኩ እንዲረዱት አድርገው ሊቃውንቱ ስላቀረቡት በእውነቱ እድሜ ይሥጥልን....ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን አሳይመሲሁን አፍ አዘጉልን የመናፍቃን መወራጨት ለኛ መልካምሆነ በብዙመምህራን የቤተክርስቲያችን አምድና ምሶሶ የሆነትምርት እደፍትፍት ጠገብን የበለጠ ወጌል ምስጥር ተገለጠ ተመስገን 🙏

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Рік тому

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +1

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ምላሽ ነዉ እናመሰግናለን አባቶቻችን❤❤ማህበረ ቅዱሳን 👏❤❤በርቱልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 2 роки тому

    ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው::
    ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 8 місяців тому

    መሐሪው እግዚአብሔር ያኑርልን በቸርነቱ ይባርክልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ነጠላ የለበሱት ወንዶች አቤት ሞገሳቸው ጸጋ ያልብሳችሁ ሌሎችችሁም ልበሱ ሌላ ጊዜ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 Рік тому

    ይመስገን

  • @etsehiwetgirmachew7271
    @etsehiwetgirmachew7271 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን :: መንግተ ሰማይ ያዉርስልን::

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 роки тому

    ቃልሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን
    በጣም ጠፋችሁ ? አትጥፉብን
    ከእናተ የምንማረው ብዙ አለን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 роки тому

    አባቶቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንደበት ና ሞገስ ይሁናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት

  • @selfacceptable1532
    @selfacceptable1532 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስ የሚል መርሃ ግብር ነው። መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Рік тому

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @Walte25
    @Walte25 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠሜልን ለመምሕራችን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን የገለፀ ያስተማረን ይክበር ይመስገን

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    ለአባቶቻችን ለሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому

    የሚፈርደውም የሚማልደውም

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃዉንቶቻችን

  • @hayaal6626
    @hayaal6626 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ለኣባቶቻችን አሜን።

  • @mekuanint265
    @mekuanint265 Рік тому

    Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @tujubafeyisa86
    @tujubafeyisa86 2 роки тому +1

    ቤ/ክ ስራዋ በደንብ መስራት አለበት፤ አጥማቅ ነኝ አንዳንድ አባት /ባሕታዊ ነኝ ባይ ወዘተ መለየት ህዝቡ ከተከተላቸው በኋላ መልስ መስጠት ችግር ስለሚሆን በጊዜ ሳይስፋፋ ቶሎ መልስ መስጠት፤ሌላ ዘፋኞችም ማዕተብ አስረው እንዳይዘፍኑ፣ ጠጪ መምህር መከልከል፣ ጠንቋይ በክህነት ይዞ የሚሰራ በጥናት ተለይቶ መከልከል አለበት 3ቱ በተላይ ቤ/ክ የምትነቀፍበት ስለሆነ በአንክሮ መሰራት አለበት በተላይ 3ቱ(ዘፈን፣ ጥንቆላ፣ መጠጥ) በቤ/ክ መታገድ በብዛት የሚነቀፍበት ነውና

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j 2 роки тому

    ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለህይውት ያድርግልን ይተወህዶ ልጆች
    ሰብክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ማህበረ ቅዱሳንን ሌሎችንም ሚድያዎቻችንን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 2 роки тому

    ተመስገን ያበርታችሁ

  • @አላምረውትግስቱ

    Memhre

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደነዚህ አይነት ሊቃውንት መጥታችሁ ተማሩ እወቁ ቅዲሚያ ሳያውቁ ከመክሰስ ምዲር መናፍቅ

  • @ዘኖላዊሔር
    @ዘኖላዊሔር 2 роки тому +1

    🙏🙌🙌🙌

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን አባቶቻችንን ይጠብቅልን 💜✝️💙💒

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 роки тому

    ቦሩ ሜዳ በየሳምንቱ መሆን ያለበት መርዓ ግብር ነው።

  • @tesmak5469
    @tesmak5469 Рік тому

    Ahun yimaldal, simeta yiferdal.

  • @RomhayBeyene-iq1vc
    @RomhayBeyene-iq1vc Рік тому

    "እምነ ካህድ" ጭምር መሆኑን ማወቖ ጥሩ ነው። ግን እምነ ካህድ የሆነበትን መንገድ ኣልተረዱም። በመፅሃፍ ቅዱስ 1ኛ,በህይወት ዛፍ የሚመሰል የህይወት ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንጠጣው የደሙ ምስጢር ነው። 2ኛ,በሞት ዛፍ የሚመሰል የሚገድል ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንበላው የስጋው ምስጢር ነው። ሰይፍ እና እሳት ተብሎም ይታወቃል። ይሄ ቃል፦ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ኣዳኝነት ሳይሆን ስለቀጪነቱ የሚናረው ቃል ነው። ይህን ኣምኖ የተቀበለ ሃጥኣንን ከስቃይ ቅጣት የሚፈርጅ ሰው የሞት ዛፉን የበላ ሰው ማለት እርሱ ነውና ፈጣሪ እየሱስ ዳግም እስኪ መጣ ድረስ ሞቶ ይቆያል። ለፍፃሜው ግን ክፉው ሃሳዊ ፈጣሪ በጭከና ተግባሩ ከመልካሙ ከእየሱስ የተለየ እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ቃሉን ጠቅሶ በእሳት እቀጣለሁ ብሎ መጥቶኣል። ስለዚህ የእየሱስ ክርስቶስ የእንቅፋት ድንጋይነት ፦ ጨካኞችን ለመፈተን "የእሳት ቅጣት ኣለ" ብሎ መናገሩ ነው። ይህን ምስጢር ግን ቅዱሳን እንጂ ካህናት አያውቁትም። ምክንያቱም በመ/ኢዮብ፡12፥17-21"መካሮችንም እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ፈራጆችንም ያሳብዳል። የነገስታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያያስራቸዋል።ካህናትን እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ ኃያላንንም ይገለብጣቸዋል። ከታመኑ ሰዎችም ቛንቛን ያርቃል፥ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስድባቸዋል። በኣለቆች ላይንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል።" ተብሎ የተተነበየው መልካሙን (እየሱስን) እና ክፉውን (ዲያብሎስን) ለማስታወቅ (የጨካኞችን ልብ ለመመርመር) የተፃፈውን ቃል ኣምነው በመብላታቸው የምስጢሩን ቋንቋ ኣርቆባቸዋል። ስለዚህ በዚህ ዘመን እነ ኣርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የሚያመልኩበት ሃሳዊ ፈጣሪ በኣካል መጥቶ በእሳት እቀጣለሁ እያለ ሲያሟርትም ሲራገምም በዚህ ቃል ህዝቦችን ከባድ ጥፋት ውስጥ ቢከትም ካህናቱ ግን ፈዝዘዋል ብቻ ሳይሆን የሃሳዊው ፈጣሪ ዋና መሳሪያዎች ሆነዋል።

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Рік тому

    ዮሐንስ አፈወርቅ ”ወኢይትከሃል ያቅርቡ ምንተኒ ዘእንበለ በአራቅይናሁ ለክርስቶስ” ትርጉም በክርስቶስ በተገኘው እርቅ ካልሆነ በቀር በሌላ በምንም በኩል ማቅረብ አልተቻለም። እውነት ነው በማንም አልተቻለም ለዛም ነው ነቢያት ሁሉ ፈኑ እዴከ እም አርያም(አምላክ ስትሆን በአዳም ሥጋ ተገለጥና የዳምን በድል ካስልን ሲሉት ነው) ... ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ እያሉ ሲጮሁ የኖሩት ..ህሙማን ይፈቅድዎ ለአቃቤ ሥራይ.. አቃቤ ሥራይሰ መጽ አ እምሰማያት (ምድራውያኑ ያላዳኑትን በሽታ ሚፈውሰው እሱ ነው).. ወተውክፈ አምቤተዳዊት (አምላክ ብቻ አይደለም ሰውን ለመካስ ሰው መሆን ግድ ነው ታዲያ ቀጠሮው ሲደርስ ትንቢቱምሲፈጸም ከመቤታችን ተወልዶ አዳነነ )
    ውዳሴ ማርያም ዘእሁድ”ወኮነ አራቄ ለሐዲስ ኪዳን” በውኂዘ ደሙ ቅዱስ አንጽሆሙ ለመሃይምናን .. አለ ታዲያ እርቁ ሰባት ፍጥረታት የታረቁበት እለት የአዳም በደል እዳ የተካሰለት ምድርና ሰማይ ሳይቀር የታረቁበት እለተ መድሃኒት ያቺው እለተ አርብ ነች(ዮም እለተ ኅሪት፣ ዮመ እለተ መድሃኒት ) .. እንጂ እንደመናፍቃን አይሁድን ይመስል ንጥል እያደረጉ የክርስቶስን ልብሱን መግፈፍ አያስፈለግም ።
    በፍጡር የሚያመልክ ቢኖር እሱ ርጉም ይሁን ትላለች አኦሪት ታዲያ ክርስቶስን አማላጅ ነው የሚል ቢኖር እሱ የተረገመ ይሁን ብሏል ቅዱስ አትናትዮስ እ ። ሊቃውንት አባቶቼ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @SolomonM-dq9ps
    @SolomonM-dq9ps Рік тому

    ምን አይነት ሚድያ ነው 😏ረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማን አትጋብዙልንም እንዴ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ላይ 😏

  • @simegnewmarye
    @simegnewmarye 2 роки тому

    ቃሉ የሚለው ይማልዳል ነው ። እና ገና ለገና ሃይማኖት ለመጠበቅ ብለን ለምን ቅዱስ ቃሉን እንሽራለን? በቅንነት መልሱልኝ

    • @Yoye156
      @Yoye156 2 роки тому

      Kemaledema Eyesuse crestose amelak aydelem Egziaber amelak Eyesuse crestos ke Egziabher yanese amalaj yehonal

    • @simegnewmarye
      @simegnewmarye 2 роки тому

      @@Yoye156 ቃሉን እኮ እኔ ሳልሆን በእስትንፋሰ መንፈስ ቅዱስ የተጻፈው መጽሃፍ ቅዱስ ነው የሚለው

    • @dagemsolomon2488
      @dagemsolomon2488 Рік тому

      ሁሉም ነገር በቀጥታ ቃሉ አይወሰድም
      ትርጉም የሚያስፈልጋቸዉ ቃላት አሉ ለእነሱ ትርጉም እየሰጠን እናልፋለን!!

  • @simegnewmarye
    @simegnewmarye 2 роки тому

    እርቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልጋታል ምክንያቱም ከነገስታቱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራት ብዙ ነገሮች በሀይል ተጭነውባታል ። ኢየሱስን መስበክ እና ማምለክ ትታ አምልኮተ ማርያም እና አምልኮተ ቅዱሳን ተጠናውቷታል ። እስከ መቼ ከእውነት ርቀን?

    • @nardoseyob3615
      @nardoseyob3615 2 роки тому

      ኣይ ጨለምትነት! መቼ ነው ማርያምን ያመለከችው ባክህ?ባይሆን ቀርበህ ኣትጠይቅም!

    • @felekweldemariam1499
      @felekweldemariam1499 2 роки тому

      ስለ ኦርቶዶክስ አይመለከታችሁም ወንጌል ስበኩ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 роки тому

      እሺ እባኮት እርሶንስ ምን ልንሎት ይሆን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቀናሽ ወይ ድድብና

    • @dagemsolomon2488
      @dagemsolomon2488 Рік тому

      ራስህ ታደሰ እኛ የሚታደስ እምነት የለንም!!

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 2 роки тому

    ምንም መልመጥመጥ አያስፈልግም።
    ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅ ነው።
    ያ ማለት ግን በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም።
    ስለዚህ የሚፈርደው ብለው ማኅበረ ቅዱሳን የተባለ ጽንፈኛ group ያተመው የ2000 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ የቀየረው የሮሜ ፰:፴፬ ጥቅስ ይታረም።
    የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው ነው ትክክል
    በመሠረቱ ማኅበረ ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያላቸውን አቋም በየጊዜው የሚቀያይሩ ወንድሞቻቸውን ተሐድሶ ምናምን እያሉ የሚያሳድዱ በወንድሞቻቸው ደም የሚነግዱ እርጉማን ናቸው።
    ስለዚህ እነዚያ ወንጌላውያን መጽሐፍ ቅዱስን አላምጠው የዋጡ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንስ ከዚህ በላይ ምን አሉ።
    ክርስቶስን አማላጅ አልክ ተብሎ በግፍ የተወገዘው መምህር አሰግድ ሣህሉ በዕብራውያን መልእክት ጥናት ቁጥር 31 ላይ 42ኛ ደቂቃ ላይ ማዳመጥ ይቻላል።
    ክርስቶስ ዛሬም በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም ብሏል መምህር አሰግድ ሣህሉ
    ስለዚህ እነርሱ አማላጅ አስታራቂ አላችሁ ተብለው ይወገዛሉ የማኅበረ ቅዱሳን አሸርጋጅ ሊቃውንት ተብዬዎች ግን አማላጅ አስታራቂ ሲሉ እያዳመጥን ያለበት ዘመን ነው።
    ልዑል እግዚአብሔር ግን እውነትን ይፈርዳል።

    • @Yoye156
      @Yoye156 2 роки тому

      aye meshewed aseged sahilu yenante daseter new men yawekal keterahi ene dr zebene redat prof rodase tadesen betetera enamenehi neber

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 роки тому +1

      ልዑል እግዚአብሔርን የት ታውቀዋለክ ፅንፈኛስ አንተ የት አለክ መፅሐፍ ቅዱስ አንተ የስድን አፍ አላቸው የተባላችሁ የዲያቢሎስ የግብር ልጂች ኣኣስኪ ኑ ተመሩ የሰው ተከታይ ትሆናላችሁ እስከ መቼ አንድ እና አንድ ክርስቶስ በሰውነቱ አስታረቀን በመለኮቱ ይፈርዳል ያም ተፈፀመ ሲል ምድር ላይ ያለው ማስታረቅ አለቀ ለምን ከፈየታዊ ዘየማን እንጥፍጣፊ አትማሩም ፀሀይ ጨረቃ እና ከዋክብት ለአስታራቂ ነው የረገፉት እግዚኦ ስታደድበኝም ሻል ያለ ደደብ አድርገኝ አለ ሰውየው ሻል ያለ ደደብ ያድርግክ ወንድሜ ወይ ዲያቆን የማን ዲያቆን የአሰርግድ ወይስ የበግ ዋሻው ስሙ አይመጥንክም እባክክ ለሚገባው ስጠው ይሄንን ማህረግ

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 8 місяців тому

      እንግዲህ ስለኛ ማልዷልና አስታራቂ እንለዋለን ::
      መካከለኛ አስታራቂ ነው ::
      ጉዳዩ አማላጅ ነው or አይደለም የሚል ነው እናንተ ምትሉት እኛ ደሞ አስታራቂም ፈራጅም ነው ነው ምንለው ጉዳዩ የቃላት ጨዋታ ነው መሰለኝ 😀
      ተመሳሳይ ጉዳይ እያወራን የቃል ጦርነት ባንገባ መልካም ነው ::

    • @dawitmulugeta947
      @dawitmulugeta947 8 місяців тому

      ​@@asegedechanbesso1399አሁንም ያስታርቃል ::
      ሙሉውን ቪዲዮ እይ!

  • @lemaable
    @lemaable 2 роки тому

    አቤት " አማላጅ '' የሚለውን ቃል ስትፈሩት :: መፅሐፍ በግልፅ አማላጅ እያለ እናንተ ተከራካሪ እያላችሁ ባታለባበሱ ጥሩ ነው

  • @hanna1342
    @hanna1342 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ቤተሰብእንማማር
    @ቤተሰብእንማማር 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ቲጂዘተዋሕዶ
    @ቲጂዘተዋሕዶ 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @messisamket
    @messisamket 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን