🛑 አቡነ ቀውስጦስ ለምን ተቆጡ!!?? በገንዘብ አንሸወድም !አቡነ ሉቃስ እሰሩኝ😓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 місяці тому +4

    አቤት ሕዝቤ ለምድነዉ ላይክ የማታደርጉ 😒

    • @vhhhhf5887
      @vhhhhf5887 4 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 4 місяці тому +3

    ለአባቶቻችንና ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 4 місяці тому +1

    አባታችን ባርኩን

  • @SewalemNigussie
    @SewalemNigussie 4 місяці тому +1

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን!

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 4 місяці тому +4

    ማርያም እምትላት ጓደኛሕ አደርካት ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት የጌታችን እናት የአርያም ንግሰት የፍጥርት ሑሉ እመቤት እና ደግሞ እመቤታችንን የምትወድ ከሆነ ጸጉርሕን አሰተካክል እመቤታችንን ከወደድን የልጇን ትዛዝ መጠበቅ አለበን በረታ ወድማችን❤❤❤

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 4 місяці тому +1

    በእውነት በጣም ደስ የላን ወንድሞችን ከ5 /5 መልሽ አለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j 4 місяці тому +1

    ተባረክ

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 4 місяці тому +3

    ለእመቤታችን፡ ክብር፡ ቢኖረንስ፡ ማርያም፡ ማርያም፡ እያልን፡ ከምንለፈልፍ፡ ስሟ፡ ድንግል፡ ማርያም፣ ቅድስት፡ ማርያም፣ ብፅዕት፡ ማርያም፣ እመቤታችን፣ እመ፡ አማኑኤል፡ እየተባለች፡ ትጠራለች። እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ መጠንቀቁን፡ ይስጠን። አሜን።

  • @abrahamayfokru8656
    @abrahamayfokru8656 4 місяці тому

    አብርሃም

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 4 місяці тому

    🙏🙏🙏😢😢😢

  • @mengistuzomo8104
    @mengistuzomo8104 4 місяці тому +1

    3

  • @MelakuTarekegn-x3x
    @MelakuTarekegn-x3x 4 місяці тому +1

    በርታልን ወንድማችን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 місяці тому +1

    2

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 3 місяці тому

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredatedela9856
    @tsigeredatedela9856 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @AbateAlmaz
    @AbateAlmaz 4 місяці тому +2

    እባክህን ለሰባኪያን መልእክት አስተላልፍልን እንደፔንጤወች እየዘለሉና እየጮሁ አያስተምሩን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 4 місяці тому +1

    1 ሐ
    2ሀ
    3ሐ
    4ሐ

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 3 місяці тому

    5/5

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 4 місяці тому +1

    አሜንቃለሕይወትያሰማልንወድማችንእግዛብሔርይስጥልን🎉🎉❤❤

  • @rainbownews7527
    @rainbownews7527 4 місяці тому

    4

  • @AlexChane
    @AlexChane 4 місяці тому +1

    ከ5/4መልሻለሁ

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 місяці тому +1

  • @HenokMerhawi-sb6pr
    @HenokMerhawi-sb6pr 4 місяці тому +1

    5 melshaleu

  • @WeWee-q5f
    @WeWee-q5f 4 місяці тому +1

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 4 місяці тому +2

    ሰላም፡ መምህሩም፡ ሲያስተምሩ፡ ገብርኤል፡ ገብርኤል፡ እያሉ፡ ከሚለፈልፉ፡ ቅዱስ፡ ገብርኤል፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ ቅድስናቸው፡ መቅደም፡ አለበት። አመሰግናለሁ።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 місяці тому +1

    አቡነ አብርሀል ልክ አይደሉም ግን ተገደው መሰለኝ እንደዛ የተናገሩት እንጂ ከእሳቸው አንደበት.... ያሳዝናል!!

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 4 місяці тому +1

  • @SamriTesfaye-yk1kx
    @SamriTesfaye-yk1kx 4 місяці тому +1

    Enkuan dehna metah wondm

  • @Tsehay-m5i
    @Tsehay-m5i 4 місяці тому +1

    አንድ ጥያቄ መልሻለሁ ::

  • @AssefaYigezu
    @AssefaYigezu 4 місяці тому +1

    ሙሴ ይስሀቅ አብራም አሰቴር

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 4 місяці тому

    Yemeable zemn legiown hulunm eyasate new . Yelayun yetachum yetdblalekbete zemn. Egzabher melkamun ken yamtalen.

  • @HailemariamMihiretie
    @HailemariamMihiretie 4 місяці тому +2

    ኧረ አቡነ ቀውስጦስን ደጋግማችሁ አቅርቡልን

    • @AbateAlmaz
      @AbateAlmaz 4 місяці тому +1

      ሰባኪያን እንደፔንጤ እየዘለሉና እየጮሁ አያስተምሩን

    • @HailemariamMihiretie
      @HailemariamMihiretie 4 місяці тому

      @@AbateAlmaz ግን ከተቻለ እንደዛ እየጮኹ ለሚያስተምሩን ከቻላችሁ ቢደርስላቸው ጥሩ ነበር ም/ቱም በየትኛውም የተዋህዶ ምእመን እሚጮህና እሚወራጭ መምህር አይፈልግም ደግሞም አያስፈልግምም።

  • @tsion5088
    @tsion5088 4 місяці тому +1

    ከአምሰቱ ጥያቄ ምንም አልመለሰኩም አሁን ግን አምሰቱንም አውቂያለሁ አመሰግናለሁ🙏💕

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 4 місяці тому +1

    አእናንተ ሚዲያ ያላችሁ የኦርቶዶክስ አባቶችነን ምትሉ በእውነት የእምነቱ ቸከታዮች ናችሁ አንድሲኖዶስ ለሁለት ምትከፍሉ የዶላር ተገዥዎች

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 місяці тому +1

    ፆም መቸነዉ

    • @nsiebho
      @nsiebho  4 місяці тому +2

      ሰኔ 17

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 4 місяці тому +1

      @@nsiebho ok Thnek you God bless bor🙏

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 4 місяці тому

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮

  • @ruhamakassaye6442
    @ruhamakassaye6442 4 місяці тому +1

    😂3/5

  • @abrahamayfokru8656
    @abrahamayfokru8656 4 місяці тому +1

    አነድ ብቻ

  • @abnbhhjk
    @abnbhhjk 3 місяці тому

    ለማኝ ቀውሥ

  • @tigst7055
    @tigst7055 4 місяці тому +1

    አዳልክ ሀይማኖቱን ባይቀይር ይገርመኝ ነበር ለምን መሰላቹህ የጣዎት አምላኪ ቤተሰብ አይደል እሱ የሄደው አልሄደም ኦርቶዶክስ አጠፉ ሆዳም ለሆዱ ይሞታል ቀይሮ አርፋ ይቀመጥ ሆድ አደር ዱርዬ

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 4 місяці тому +1

    3

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste 4 місяці тому

    2

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 4 місяці тому +2

    3