🔴ቀንድ ያለውን ልጇን 😱ቤቷ ደብቃ ተያዘች🙏|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 420

  • @mefthee
    @mefthee  Місяць тому +27

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 Місяць тому +25

    ቻለንዋ እናሳድግላት ግብዝ ልጅ ናት❤
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
    ፀበል ተጠምቆ ይድናል ውሰጂው❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Місяць тому +45

    እናትየው እንደሚመስለኝ ለመፈስ ሰውታ ነው እባክሺ ቢዝዬ ወደጸበል ወሰጂው የኛ ጀግና😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Місяць тому

      የኔም ጥርጥር ነው

    • @meemjjo677
      @meemjjo677 Місяць тому

      In same country born with different kinds of nature born 6 year prison very sad for both of them his Brian died all his boon will wick so I am not sure to bring him back take long very seriously problem young Brian damage so both they need help

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +24

    እሄ ባድ አምልኮ ነዉ ፀበል ያድነዋል አይዞኝ😢😢😢😢😢😢

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx Місяць тому +47

    አንቺ እኮ ቅሜም ነሺ። ጣፋጭ ❤❤❤ስወድሽ እውነታ እንዴት እንደሚታወጣ የኔ ፍቅር 🎉🎉🎉 እባካችሁ ላይኪ ሳቢስኪራይብ አርጉላት

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Місяць тому +23

    የኛ ማህበረሰብ በጣም ከባድ ነው ሴትዮዋ እውነታቸውን ነው።

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому +1

      GAZEAXEGNW BE MENFES ASEMETETABET NEWE XEBEL WESEDUT YE SEYXAN SERA NEWE ENATU ZEMBELA NEWE YEMETEQBAXREW

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Місяць тому

      ትክክል ኢትዮጵያውያን በጣም ችግር አለብን እንክዋንይህ ጉድ ቀለል ያለውን ነገር ያሳቅቃሉ

  • @SommmSemmm
    @SommmSemmm Місяць тому +8

    ቤዚየ መጀመርያ ወደ ሆነ መንገድ ከመጎዝሽ በፊት ቀድመሽ ቁባቁዱስ መቀባት ኣለብሽ በእምነትሽ መጽናት ስላለብሽ ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +8

    ኡፍፍ ልጅ አቀማመጡ እንዴት ዉስጤ እንደነካኝ የኔ ጌታ

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 Місяць тому

      SEATEYEWA YEMETNAGREW HULU YE MIASAMEN AYEDELM YEDEBEQCHIW NEGER BEGLEX ALE

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому +15

    እባክሸ ጸበል ዉሰጅዉ ለጣዎት እያመለከችበት ነዉ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Місяць тому +4

    ኡፍፍ ፍፍፍ ልጅ እንዴት ዉስጤ እንደነካኝየኔ ጌታ እግዚአብሔር ይምርህ😢😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ምህረቱን ያውርድለት ኣንበሳ ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር ይርዳሽ ተባረኪ

  • @Kalkidan-r5c
    @Kalkidan-r5c Місяць тому +2

    ይች ሴትዩ ዬሆነ ነገር አላት ከጄርባዋ በደንብ ይጣራ ፀበል ይግባ ልጁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ😢😢

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c Місяць тому +5

    ስወዲሽ ጀግና ነሽ ይታከም ከዛ ደግሞ ፀበል ውሰዱት እግዚአብሔር አለ ይድናል

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 Місяць тому +7

    ለሰይጣን የገባችውን ቃል ባለመፈፀምዋ የመጣ ይሆናል ።ሴትየዋ በጣም እየዋሸች ነው ።

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ Місяць тому

    ምንም ማይታመን ነገር ነው እህቴ ከጥቆይ ከመንፍስ ግንኝናት አላት እግዝዮ ማሀርነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @elsaayalew
    @elsaayalew Місяць тому +4

    ቤዚ ፀበል ውሰጅው እሷ ስራዋ እንዳይጋለጥባት ነው የፈራችው የራሳን ክብር ነው እያሰበች ያለችው

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому +1

    የኛ አበሸ ኮ እግዚአብሔር ምን እለኛል አይሉም ሰው ምን ይለኛል እለሉ ሰው ከምት ፈሩ እግዚአብሔር መፍረት ይሸለል ቤዚዬ ፍቅር ነሽ ኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Місяць тому +4

    በርሚል ቅዱስ እጊወርጊስ ትዉሰደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +3

    ቤዛ ሰሞኑን ከጠንቆይ ጋር ነው እግዚአብሄር ይጠብሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሉ እንደ አቶ ሰለሞን እንዳይመስልሽ 😢አቶ ሰለሞን ወቶአደር ስለሆኑ ነው ስነምግብራቸው ደስ የሚሉ ፀበል ይሂዱ እባክሽ አባትየውም ይታወቅ ይችም ጉድ እንዳይኖር ቤዛ😢😢😢😢😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +2

    ቢዛየ የጥንቁሉና ሰራ ነዉ ፀበል ፀበል ዉሰዱት አቺ ጅግና ነሸ 🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +8

    የኔ ውድ የኔ ቆጆ ስወድሽ እ/ር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @FatihhOty
    @FatihhOty Місяць тому +10

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 Місяць тому +4

    ቤዝዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ ጀግና እህት❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому +1

    ቤዛዬ❤. በርቻ ❤ ተጠንቀቃ❤
    ግን፣ ጥቃቅን፣ ዉሽት፣ ተናግራለች፣
    የተደበቀ፣ ነገር፣ አለ፣፣

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k Місяць тому +3

    ወለጋ አንድ ሰዉየ ነበር አርጆ የሚባል ከተማ ሁለት ቀንድ የነበረዉ ያዉም ገበሬ በኩራት ፈጣሪን እያመሰገነ ነበር የሚኖር ታካብዳለች እንዴ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ እና ሰዉየዉ አይደብቀዉም ነበር ሁለቱን ቀንድ እወደወላሁ ይል ነበር ፈጣሪዉንም ያመሰግንም ነበር

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h Місяць тому +1

    ምስጊን ወድሜ ተጫወተችብህ።ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @destata7749
    @destata7749 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ይገሥጸውህ
    በጌታ በእየሱስ ስም

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    ፀበል ውሰዱት ቤዚየ ተባረኪ

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      🙏🙏🙏

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya Місяць тому

    ቤዝ ለአምልኮ ገብረውት ይሆናል እናትየውን ጠርጥሪ የሴት ጀግና ነሽ ፀበል ይወሰድ ቤዝ

  • @SebleAbay-pe4yp
    @SebleAbay-pe4yp Місяць тому +7

    መፃፍ ከቻለ ይፃፍልሽ የሆነውን ነገር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +4

    ኡፍፍፍ አይ እመቤቴ ምንድነዉ ሚታየወም ሚሰማዉ ካይምሮ በላይ ነዉ እናቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ ይመስለኛል የበአድ አምልኮ ዉጤት ይመስለኛል እህቴ እንዴት ቀንድ አወጣ አቤቶ አድነኝ እኔግራ ገባኝ እኮ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +2

    አንቺ እኮ ቅሜማ ነሸ የሴት ልጅ ጅግና 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому +2

    ወደፀበል ውሰጅው ቤዛዬ 😢😢😢የኔ አባት ይማርህ ፈጣሪ አምላክ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ Місяць тому +5

    ፈጣሪ ይርዳሽ የስራእል ዓምላክ ካቺጋረይሁን

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve Місяць тому +5

    ወይኔ አምላኬ😢😢😢😢😢😢እሄ የሳይጣን ስራ ነው ሰትዮዋ ችግር አለባት

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +5

    ምንም አማራጭ እዳሰጫት ልጁ ከአስራ ስምት አመት በላይ ነወ ልጁ ጠበልም ህክምናም መሄድ አለበት ሴትየዋ በጣም ቀባጠረች

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 Місяць тому +6

    ቤዛ እንዳትሐቂያት ከእሷ ጋ የተያያዘ ነው በአድ አምልኮ ነው

  • @ሐረገ
    @ሐረገ Місяць тому +4

    በሥላሴ ስም 😢😢😢እንደት ካደገ ቡሀላ ሊወጣ ቻለ የሰይጣን ስራ ሰይጣን ቀንድ አለው በእመብርሀን ፀበል ቢገባ ይድናል😢😢😢😢

  • @selamworede5565
    @selamworede5565 Місяць тому +5

    ቤዚ ተጠንቀቂ እጁላይ ያለው ማስል ቀላል አይደለም

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +6

    ጠቋይ ቤት ሔዳ ነው የወለደችው ገብሪ ስትባል እቢ ስትል ነው እደዚህ የሆነው መጥፎ እናት

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    ቤዛ ጅግና ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @kuw6095
    @kuw6095 Місяць тому +3

    አገራችን ላይ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን በየሱስም 😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +2

    እናት ልጁ ልስይ መድሀኒት አድርጋ ነው እንዲህ ያስቀመጠችው እነ እርዱት 😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ ይቅር በለን ማረን ቤዚ በርቺ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 Місяць тому +5

    ❤❤❤ስወድሽ ቢዛየ

  • @tamirudhabsu7322
    @tamirudhabsu7322 Місяць тому

    ሴትየዋ ጠንቋይ ነገር ናት! በእሷ ለይ የሰፈረ ክፉ መንፈስ የተዋጋ ይሁን😮

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Місяць тому +1

    ሴትዮዋ ለአምልኮ እየተጠቀመችበት ነው።ልጁ ይታከም አምልኮ ባይኖርባት ኖሮ እንዲታከም ትፈቅድ ነበር።

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +8

    እናቱ ልጁን ለሴጣን ገብረዉት እዳይሆን ይሄ ነገር የተለመደ ሆንዋል

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +4

    ሰዉ ምን ይለኛል ትላለችእንዴ ማፈርያ በሰአቱ ህክምና ቢደረግለት ኖሮ እዚ ደረጃ አይደርስም

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 Місяць тому

    ቤዝዬ እቺ ሴትዮ ምናልባት በጥንቆላ አሳስራው ነው የኔ ልጅ አነቺ ጀግና ነሽ please እውነታውን እንድታወጣ አድርጊ አድኚው ከፈጣሪ ታገኛለሽ።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому

    ወደ ጸበል ውሰጂው። ለሳሚ እንደአአሹ ለዚህም ድረሺ ቤዚየ።የተደበቀ ነገር አጋልጢ የኔ ጅግና

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому +1

    ልጆችዋ፣ ተፈልገው፣ ይጠየቁና
    ትክክለኞው፣ መልስ ይታወቅ፣ እነሱስ፣
    ስልክ ፣ የላችውም፣ ቤዛዬ፣ የአባቱን፣ ስልክ
    እስዋው፣ ፉት፣ ደውይ፣ በያትና፣ አባትየውን
    እንድታናግር፣ አድርጊያት፣፣

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    😢😢😢ልጁ ስያያዝን ኡፍፍፍ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Місяць тому +2

    ወይኔ ቤዛ ምን ምን ጉዳይ ነው ይዘሽ የምትመጪው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @FilmawitNatey
    @FilmawitNatey Місяць тому +4

    ፀበል ውሰዱት ስያሳዝን ድግምት ይሆናል

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Місяць тому +2

    የኔሙሉ ሴት በዋልሸበት ሁላ ፈጣሪ አይለይሸ እህአለም❤❤😢

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 Місяць тому

    ፈጣሪይርዳሽ፡መዳህኒአለም፡ካች፡ይሁን፡ብዙዬ፡ፀበል፡ውሰጅው፡ከፈጣሪ፡ታገኛዋለሽ❤❤❤

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube Місяць тому +3

    ቤዝዬ የእኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ።ይችን የሴት ጀግና100k ይገባታል እናበረታታት

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 Місяць тому

    ቤዝየ ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ሴትየዋ ራስዋ ያሴረችው ይመስላል ምክንያቱ በአባትየው የተቀየመች ይመስላል ምንም አላማረኝም በደንብ ተከታተሏት አደራ

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p Місяць тому +1

    አራ እቺ እነቱ አዳላችም ራሶ ነዉ ያማጣችበት ጣጣ ነዉ ላህግ ትቅራብ እዉነታዉ እስከሚወጣ እያታጣቀማችችበት ነዉ😢😢😢

  • @AyresamTesfaye
    @AyresamTesfaye Місяць тому +1

    ሴትየዋ ችግር አለባት የኛ ሀገር በድግምት ና በመተት አንደኛ ነን ስንቱን በጥንቆላ ለሰይጣን ገበሩት

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому +3

    ጀግኒት ተባረኪ ክርሰቶሰ በደሙ ይሸፉንሸ እመኒ ዳቢሎሰን እደፈሪ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Місяць тому +6

    ቤዚ ሰሞኑን ደሞ ከጠቆይ አስጠቆይ ጋር. መጋፈጥ ሆነ ውሎ😂😂😂😂በርች

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q Місяць тому

      ክክክከ😂😂😂

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      🙏🙏🙏

    • @BsBe-x3q
      @BsBe-x3q Місяць тому

      @mefthee የኔመልካም

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h Місяць тому +2

    እና ይሄ ኑሮ ነውደ እስከዛሬም ኑሯል ትላለችደ

  • @Negate-xr5xz
    @Negate-xr5xz Місяць тому +1

    Bezii gobaz barchi🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Місяць тому

    ቤዛ፡በርች።ይህች፡ሴት፡እርሷስ፡ጨንቋይ፡ቤት፡ትሄድ፡ነበር፡ወይ?። ያመው፡ነበር፡ስላለች፡ጠንቋይ፡ቤት፡ነበረች፡ወይ?።ጠንቋይስ፡መድኃኒት፡ሰጥቶት፡ነበር፡ወይ?። በሳቅ፡የሚመጣ፡ያለችውን፡ስንሰማ፡የመተት፡ውጤት፡እንደሆነ።እንጠረጥራለን።

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +3

    አሏህ ያሽረዉ ያረብ ኸይር አሠማን😢😢😢😢😢

  • @GenatMitku
    @GenatMitku Місяць тому

    እህቴ ስለ ሰውአትጨነቂ ስለ ልጅሽ ብቻ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽታሳዝናለች እናትየው

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Місяць тому +1

    አላህ ይርዳህ የኔ ጀግና አላህ ያንሳልህ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Місяць тому +1

    ለመጥፎ ነገር ገብረዋለች አፈር ይብሉ የእዚህ አገር ሰዎች በዚህ ክፉ መንፈስ ተጠምደዋል ምን እንደነካቸው እኔንጃ ፀበል ውሰጂው እሷ ህክምናም ፀበልም አልወሰደችውም አረ ምን እየነካቸው ነው እግዚኦ ሰው እንዴት ልጁን እሳልፎ ለመጥፎ ነገር ይሰጣል ተስዬ ትላለች በጥንቆላ ነው የወለደችው አትመኛት

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Місяць тому +1

    እናትየው፣ ብቻ፣ ሳትሄ፣ ጠባቃም፣
    ተደርጌለት፣ኪዳነ፣ ምህረት እዛው፣ ተቀምጦ፣ ይጠመቅ፣ እስዋ፣ ብቻ፣ ከሆነች
    ሳታስጠምቀው፣ አስጠመኩት፣ እንዳይል
    እግዚአብሄር ፣ ይማረው፣

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Місяць тому

    ጀግኒት እናትዮዋን እዳለቂው🎉🎉🎉

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 Місяць тому

    እግዚአብሔር ምህርት ያምጣለት ፈጣሪ ይርዳው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +1

    የባእድ አምልኮማ አለ በስዋ፣ወይም በባልዋ። ሰው እንዳይለኝ ብለሽ ለ6 አመት መደበቅ እግዚኦ

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs Місяць тому +1

    ማርያምን መትነዉ😮😮😮😮

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +2

    ሴትየዋን የምገፈትሪው ሴትየዋ ፈልጋው መሰለሽ ያመጣችው የሱዋን ህይወት ይስጥሽ ደግሞ ትገፈትሪያታለሽ በገዛ ብቤቱዋ ባለጌ ነሽ ቤዛ

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 Місяць тому

    ለመንፈስ ገብራዋለች ፀበል ዉሰጅዉ እባክሽ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Місяць тому +2

    አላህ ያሽርው ልጁን

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Місяць тому +3

    ቤቲዬ ጉድ

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia Місяць тому

    Betam libi yesebirali uuuuuuffffffff enkuwan dereshilet ehete ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Місяць тому +1

    እባክሽ ይሄ የባእድ እምነት አምልኮ ነው በጸበል በእምነት ይድናል ወደ ጸበል ብቻ ሄዶ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ጥለሽው እንዳትሄጂ ወደ አባቶች ይወሰዱት

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    አይ. የእናት መከራ. የአገራችን. ተፅኖ. እግዚአብሔር. ማርልሽ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 21 день тому

    በመጥፎ እምነት መተብተብ መጨረሻው ሳይፈልግ የተፈጠረውን ሰው መጉዳት ነው በየቤቱ የተደበቀ ስንት ጉድ ይኖራል የታፈነው የእ/ር ፍጡር ቶሎ መፍትሄ ይፈለግለት ወደፀበልና ህክምና ይወሰድ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +3

    ቤዚ
    ቤካ ❤❤❤አሰደመማችሁን

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      🙏🙏🙏

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Місяць тому +1

    አብት የኔጌተ😮😮😢😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 Місяць тому +2

    ወይ አዲስ አበባ ሀጥያትሽ በዛ

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Місяць тому +1

    ይሄ ነገር ከባእድ አምልኮ ጋር የተያያዘ ነው ጎረቤት እንዳይሠማ የፈለገችው ገብራው ይሆናል

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b Місяць тому +1

    ወደጸበልብትወሥጂመጀመሪያውንም እደዚህአይሆንምነበር😢😢😢😢😢😢

  • @FateemhFateemh
    @FateemhFateemh Місяць тому

    የእኔ ውድ ጎበዝ ነሽ ስመጣ ባገኝሽ ደሰ ይለኛል ይቱብ ትከፍችልኝ አለሽ

  • @GvuThj
    @GvuThj Місяць тому

    .አች.ተባረኪ.ጀግና.ነሽ

  • @DfEte
    @DfEte Місяць тому +1

    በርቺ❤❤❤

  • @atsede054
    @atsede054 Місяць тому +1

    ቢዛ ቤቷን አለባበሷን የልጁ አለባበስ ተመልከች!!!! ገቢ የለለዉ ሰዉ እንዴት ሆኖ???በጣም እዬዋሸች ነዉ ራስ ዉዳድ
    እናት ለልጇ ሟች ናት

  • @adinamekonen-wh2zc
    @adinamekonen-wh2zc Місяць тому +3

    እህቴ ተጠንቀቂ ከፍጣሪ በታች እመብርሃን ካንችጋ ትሁን

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      🙏🙏🙏

  • @Frutgalagame
    @Frutgalagame Місяць тому +1

    እርግጠኛ ነኝ ለጠንቃዩ ገብረታል ለዛነው ማይናገር ቅንድ ያወጣው😢ህክምና የፈራቹ ሴትየዋ ምንብታረገው ነው? ታክሞም መልሳ ታግተዋለች ለምን ሰው ፈራች?

  • @destata7749
    @destata7749 Місяць тому +3

    አረ የሴትዮ ንግግር አያምር
    ወዳ እግዚአብሔር ቤት
    ወስዱ መፍትሔዉ እግዚአብሔር
    ነው

  • @atsede054
    @atsede054 Місяць тому +1

    ቤዛ እናትዬዋ የምታቀዉ ነገር ያለ ይመስለኛል.
    ፀበል ዉሰዱት.
    የገቢዋ ምንጭ ከምን ነዉ?
    የጥንቆላ ነገር ይመስለኛል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому

    ለሙሰ አነ ባዕለይ ጭንቀት ጌረ ደምበሪዶ በተክሰያን አሎ ድዩ አብቲዓዲ ufffffffffff 😢😢😢😢😢

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 Місяць тому

    በርች ጀግናችን

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h Місяць тому +1

    በር መዝጋት መፍትሄ ነዉ ገብራዎለይ ለሠይጣን

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Місяць тому +4

    የእንሰሳ ሀኪም ነበርኩኝ ብላ ስትል ሰማሗት ልበል ??? ሁለት መላ ምቶች አሉኝ. 1. እንሰሳዎችን ስታሰቃይ ነበረ. 2. ወይ ከበሬ ወይ ከበግ ወይም ከፍየል ጋር የግብረ ስጋ ግኑኝነት ስታደርግ ነበረ ።።።።