I can see the comments people are bing very bully to HEWAN. THAT IS THE STYLE SHE CHOSEN.ITt doesn't mean the way she looks is evil,because it is not our taste. Let us stop bing so judge. It is ok every body to be them self.
Sport agerachen bezu aydegefem bidegef nero yet enders nber lewt selililew gn bitesebh enkan eza ltgeba ayfekdulhm pls help sports my ppl 😍 sport life nw sport fkir nw GBU gerls😍
እንኳን በሰላም መጣችሁ የቤተሰብ ጫወታ እናመሰግናለን የመላ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን የመላእክት የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የዋዜማ በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ ⛪️⛪️ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን አሜን፫ ኑሮ ለማሸነፍ ከአገራችሁ ወጣችሁ የምትከራተቱ እህት ወድሞቼ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ያሰባችሁት ሃሳባችሁ ሙሉ ያርግላችሁ በሰላም የቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰናይ ለሊት❤️❤️😘😘
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Amen
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen ehite enkuwan abro aderasen
amen amen amen❤
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ
ሀኒ ቆንጆ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
enkwane abiro aderesen
ሀኒ ቆንጆ amen enkon abiro aderesen
ለታላቁ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ what do you mean? Gabriele doesnt need worship.
Dagmawi Abate ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ
እንካን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ ያመት ሰው ይበለል ከስደት በሰላም ተመልሰን ለሀገራችን ያብቃን
ሊድያ በላይ እናቴ ውስጤ ናት!!!! አሜን
ዛሬ እኮ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል ነው የተዋሀዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን እረዴቱ በረከቱ ጥባቆቱ አይለየን ሁላችሁም ጎደኞቼ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ (
አሚንንንንን
ለመላ ለኦሪቶዶክሰ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዶሰ ገብሪኤል አመታዊይ ባኢል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በሰደት ላይ ያላችሁ እህት ውንድሞቸ በሰላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ቅዱሰ ገብሬኤል አሜን
አሜን
ነፂ ምርጥሰዉ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙለ እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ መታሰቢያ አደረሳቹ
hfjdjd nfjsjd Amen
hfjdjd nfjsjd አሜን አሜን አሜን
hfjdjd nfjsjd አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
amen
እንኳን ለቅድስ ገብሬል አመታዊ በአል አደረስምቹ ነፂ ማኛው ፕሮግራምህ በጣም አዝናኝ ነው እናመሰግናለን
ምን አይነት ተጫዋቾች ናቸው ፈጣርን የማያውቁ አሜን ብሩታይት እግዚአብሔር ይመስገን
አሞኛል አይዞሽ በሉኝ በላክ ያገሬ ልጆች
Like Medhanit hone ende zendro !!!!!!!ho kkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክ አላህ ያሽርሽ
1ኛ ነኝ እንደምን አመሻቹ በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ
ነፂ እናመሰግናለን
ቀላል ይሆናል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen enkan abero adersen yamet sew yebelen
አሜን
ሙሉእ ብርሃኑ እኔን ነው
ሙሉእ ብርሃኑ ምን መሰልኩ
Enayi batem naw yamiwadew egzabiher kalg kasedat alem sewata endamcawet tasefa alg uffff miss u
እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ። ነፂ እንኳን ደህና መጣክ
እንኳን ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አደረሳችሁ
ደፋር እግዚአብሔር አታመሰግኑም ይላቸዋል የሞላለት ነው አላለችም። ፈጣሪን ለማመስገን ያንች ፍላጎት መሙላት አለበት እሱ የሚያስፈልገውን ሰጥቷችሀል። ጤና ብቻ በቂ ነው የምንተነፍሰው አየር ባለቤት የሱ ነው ሌላው ቢቀር
እናመስግናለን እንኮ ላታላቆ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባእል አደርሳችሁ አደርሰን ገብርኤል በያልንበት ይጠብቅን አሜን
waaqayyoo isin haa eebbisu! ameenn
nexi boyy betam new makebrk gn be Eritrea sim mekeled ybkah betam ydebral yene wendm. Ur fan from Eritrea
ነፃነት ወርቅነህ በጣም ጥሩ ሰው በእውነት አስተዋይነህ ሴቶቹን የመከርካቸው ትክክል በነፃ ሳይከፈላቸው ማን አዘጥዝጡ አላቸው ሆሆ
I can see the comments people are bing very bully to HEWAN. THAT IS THE STYLE SHE CHOSEN.ITt doesn't mean the way she looks is evil,because it is not our taste. Let us stop bing so judge. It is ok every body to be them self.
ነፃየ ምን ጊዜም ምርጫህን እወደው አለሁ ደስ የሚሉ ፍልቅልቆች ናቸው ያልፈለጋቺሁ አለማየት ትቺላላቺሁ የሰውን ክብር አትኩ
የነጻነት መድረክ በሳቅ አደመቁት ደስ ይላል በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው የሀናም ዩሐንስ በጣም ነው የምወደው
Netsye influential person my Friend.
እግዚኦ ይች የመጀመሪያዋ ሴት የፈጣሪ ያለህ
የሳንጅየ ልጆች ፓ ጎበዞች ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች♥♥
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ይዞ ነበር ከሲሚንቶጋ ማጋጨት
Thanks natsiye
Mashallah smu gobze
Grow up Boccifila best basketball grown ppl I hope I can help this girls. Host man great job
አላህ ሱብሀኑ ተአላ ሂዳያ ይስጣችሁ
ዋው 2ኛ ነኝ kkkk ከማን አነሼ ነፂ ደሞ ተናፍቀሀል እንደኔ የናፈቀው like ግጩኝ አያሥከፍልም😍
እስኪ እንኩዋን ተወለድሽ በሉኝ የታህሳስ ገብርኤል ነው የተወለድኩት ነገ ልደቴ ነው ያገሬ ልጆች በናታችሁ
Selam Darbew እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
Selam Darbew እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ ሚል ቀን ነው የተወለድሽው
Selam Darbew እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
Selam Darbew መልካም ልደት ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
Selam Darbew እንኳን ተወለድሽ የኔ እህት
የመጀመሪያዋ ሴት ሰይጣን ትመስለላች
አዑዙቢላህ
ክክ
Wede ye tewahedo lejoch enkun le kedus geberel ametawi beal be selam adersachu
ህይዋን እንዳው ሰውና አመሉ ምኑ ደስ ብሎሽ ነው እደዝህ አይነት ፋሽን
Welcome yebeteseb chewtat
Netsenet is funny Boy
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው!!!
እግዚኦ መሀረና ክርሥትሥ ማሥተዋሉን ይሥጣችዉ ወየዉ ነርሣችሁን እረሣችሁ
ድንቄም ሔዋን ምነው ሸዋ ይሄ ያለምንም ጥርጥር የሚያሳየው የ 666 አባልነት ጅማሮ ነው እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን እግዚኦ
የመድሀኔአለም ያለህ ሰው ስው ሆኖ ተፈሮሬ እንደት አውሬ ለመሆን ይጥራል አቤት አንተ መሀሪ እና ቻይ አምላክ ችለኸናል ኧረ ራስሽን ለመሆን ሞክሪ ደግሞ ሄዋን ነው ስምሽ አይ ሄዋን ነፅየ ፋታ ብለህ ፈታ እምታደርግግግግ አቤት ፍጥነትህህ ሁሌምም ሳቅልንንን
ቤቲ የእመቤቴ ወዳጅ ቤቲ የእመቤቴ ወዳጅ። ሃሃሃሃ...
ቤቲ የእመቤቴ ወዳጅ ቤቲ የእመቤቴ ወዳጅ
Ere Egezeyabere masetewalune yadelate
ያሳድግልን ነው የሚባለው የምር በጣም ነው ያሳዘኑኝ ባልጣፋ አብታም እደዚህ መሆናቸው የእግር ኳስ ተጫዋጮቹም ቢሆን የምር ደና ነገር ማግኘት ነበረባቸው
በጭራሽ ኳስ ተጫዋች አይመስሉም አለባበሳቸዉ አይመስል በዛላይ ንቃት የላቸዉ በዛላይ ወፍራራም ናቸዉ እረ ስቱ ዝብሎ ፀጉር በማጨባረር ነዉ ፀጉራቸዉ በጣም ነዉ የሚያስፈራራዉ ወይኔ
ያቺ ሀይዋን እፍፍፍ ምን አይነት በገሀድ የመጣች ዳቢሎስ ነች ፈጣሪየ ምን አይነት ነሽ
Troy Ward አሪፎች ናቸው 😙😗😙😙😙😚😙😙😙😙😙
Benatacehu layk argug gen adera endasdbuge melkam meshet
Netsiye yezare 3 samint ene ethio legeba new in sha allah anten endemagegn tesefa aderegalew!!!!
ዋው ለ Comment 72 ኛ ነኝ 😜😜ነፃነት ወርቀነህ ውድድድ ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል እየተዝናናን ነው ሰላሙ ያብዛላቹ ያገሬ ልጆች 💚💛❤ውድድድ
እኔ ምልክ ነፂዬ ስማቸውን እና ስራቸውን ስጠይቃቸው በዛውም እፆታቸውን ብጠይቅልን አሪፍ ነው ተምታቱብን እኮ ሴቱ እደ ወንድ ወንዱ እንደ ሴት እረ ሀገሬ ወዴት እያመራሽ ነው እ እረ ላሽ አይነፋም 😁
selamawit selamawit ትክክል
kkkkk Ewnet New Yener
selamawit selamawit ክክክ
አሜን ኣሜን ኣሜን
ወይ ጉድ እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያል ግን መልካም ነገር ያሳየን
Sewochu wede ashangulitinet irasachewun iyekeyeru newu.... min yemilut segur newu
የዛሬዋ ሴት ምን ትመስላለች አማረብኝ ስትይ አስጠላብሽ በፈጠረሽ ምርጥባህላችንን አታበላሽ ወደ ኋላ ተመለሽ
ሁለተኛዋ ልጅ ስታምር ማር ነች
Sport agerachen bezu aydegefem bidegef nero yet enders nber lewt selililew gn bitesebh enkan eza ltgeba ayfekdulhm pls help sports my ppl 😍 sport life nw sport fkir nw GBU gerls😍
ነፂ የወንዶቹን ተጫዋቾች አቅርብልን እነ አዳነ እነ ጌታነህ ወዘተ ፕሊስ
ነፂዬ ማኛ እንኩዋን ስቀህ ገና ሳይህ ታሥቀኛለክ😉ፍጥነትክ ውስጤ ነው ድብርቴን ብን ያደርግልኛል😊የኳስ ዘር አሎድም😌
አሪፍ ነው ዘናያርጋል እናመሰግናለን
Nice job
tewedaju mirt sew...best
ነፂየ መልካም እኮነህ ፈጣሪን የሚያመሰግን ጠፋ
Kelali chigir adelem litayi
Yemigebaw tilik gudayi
Ewinat lemenager tidebirale ,tabezawale
Weregna
ነፅዬ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘
የኢትዮጵያ ቴሊቪዢኖች እንደወያኔ ወረቀት ገፊዎች ቦርጫምና ጉንጫሞችን ከሚመርጡ በስፖርት ተክለሰውነታቸውን የጠበቁ ወንዶች አይመርጡም.... እኔ አሁን ነጻነትን ሳይ ቀፈት የሚለው ትርጉሙን ያገኘሁት ይመስለኛል... ነጻነት ፈርስህን ቀንሰው...
የሰው ባህል እንደራስ አይሆንም። ያሜሪካንን ባህል ስትወስዱ...ነፃነትንም፣ ለራሳቻው ባህል ያላቸውን ፍቅር፣ ሞክሩ። መሰልጠን በራስ ባህል ነው። በሰው አይደለም...
ሄዋን ስታስጠይ እስታይልሽ የሰይጣን ነው የሀገራችን ባህላችን ወርቅ ነው እና ወደራስሽ ተመለሽ
Soso Soso እሷ ፈልጋው ላደረገችው አንቺ ምን አገባሽ? እንደፈለገች ብትሆን የሷ መብት ነው። ወርቅ ባህል ደሞ የቱ ነው? ኢትዮጵያ ከ ችግርና ድንቁርና በስተቀር ምን ባህል አላት ምድረ ጠንቌይ ሁሉ።
Soso Soso ena hula memlswe mlse nasye mls nawe belo yemgrale enme lemzegabe maslghe
Soso Soso .estyi ngerlgn my. Soso soso
Soso Soso libdash anchi aganint
ine melesh?setan ayiteshal ende? weyis balesh setan new?
ደስይላል ነፂየ በርታ
Hhhhh its so fun gin wefretus endet mechawet yechalal 1 yenga beteseb lay aychatalew libel
ቱቱዬ የደሴዋ ያገሬ ልጁ
Tnx😍😍😍😍
ሰሚራ ደስ ትያለሺ የኔማር
አይ ነፃነት የሆንክ የቀትር ፀሀይ ሀሀሀ ልበልህ ምኖቹን የሜዳ ፈረሶች አመጣህብን
ነፃዬየኔፍልቅልቅእንኳንደህናመጣህልንእረአትጠፍ።
nesxy enkan deyna methe 💚💛❤
1yawa sate aziza hmeden betam new metemselate betam
ደስ የሚል ፕሮግራም ነፂዪ😘😍
Ere netsi yedekemhal wendem kesss bel😀😘
እንኳን ደህና መጣህ የኔ አስዋድyoutubeላይ ገብቼ ተንከራተትኩእኮ ነፂ
ወይኔ ሂዋን ምንየሜሉት ፋሽን ነው ወይኔ ጉደ እረ ወደየት እየሄድን ነው እህቶቸ እግዚአብሐር ልቦና ይስጥሽ ነፂዬ ሂዋንን ምከርልን በጣም ነው የሚአሥጠላባት 😊😏😏
ይቺ የመጀመሪያዋ ሴት ማጅራት መቺ ነው የምትመስለው የምንቅርጫት ተጨዋለች!!!
ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን
አየሱስ ሲባል የሚያመው ህዝበ ጤና የላችሁም ።በስድባችሁ ብቻ ሀይማኖታችሁ ትክክልኛ እንዳልሆነ ትልቅ መረጃ ነው
Welcome nets fantastic
I love you natsenet from eri .
Naseya enkan dahena mathe era sate meste hywan waye zamen sentun yaseyanale
Well come nets konjo nafakegn unkan metaline chikochi like gichugn eskih
ያአላህ የመጀመሪያዋ ሴት ክክክክክ በፈስ ሸ አትዋችበት
kkkkkk inkawni dana mataki nastiye wayi hewani ayifashini minishe nawi 😂😂😂😂😂😂😂
Ate ahya yemn terunet new
ሔዋን ነፃነቷ ደስ ይላል በዛ ላይ ፍልቅልቅ ነች❤️
Hewan ere befeteresh erasshn hugni betam yastelal estahelsh gewochn new yemtmeshiw
siwedachu bayachu😘😘😘😘😘
ወይኔ የመጀመሪያይቱ ሤትዬ አላመረብሽም ሂዋን ተብየዋ አኡዙቢላ
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን መጀመርሪያ ላይ ያለችው ሴት 666 ያለባት ትመስላለች ከፀጉሯ ጀምሮ ፊቷም ያስፈራል እግዚኦ ከፈር ላይም መበሳት ተጀመረ ወይስ አይኔ ነው ማስተዋሉን ይስጠን
አቤት አምላኬ ምን አይነት ጉድ ይታያል አሁን በሷ ቤት ፋሽን አድርጋው ነው ልብ ይስጥሽ ሂዋን ተብየዋ
እኔ ሳይክ ሁላ ሳቄ ይመጣል ነፃነት so ውስጤ ነክ
#የፈጠሪ የለ የመጀማሪያዋ ሴት እንዴት ተስፈራለች በጌተ
😓😓😓😓
netse betam azazgn nw enamsegnalan gen hiwan yemtabalew Amen hoba nw tesh neka yaregaral meslgn yemarat
ነፂ Le wudidir sayhon Le keldik metchw bwedadr des yilegnal lovely 😊 yehonk
Ye mijemirewa min temiselilich Ebde new mitemiseyew
well wow adegna 😍😍
wellllllll comeeeeeeeee liyuyeeee#Na
Egzooooo Marna kerstos magamarya layi yalachw satyawa men temaslalachi