"አንቺ ግን ስትስሚ በቆሎ የምትግጪ ትመስያለሽ" 🤣🤣 //የቤተሰብ ጨዋታ// SE22 EP 37

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 11 місяців тому +4

    ምናገባህ😳እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምላት😁😁😁😁😁😁

  • @HaderaGebreselasie-ih4cz
    @HaderaGebreselasie-ih4cz 10 місяців тому

    ፅዳት ልጁ ፅድት ያለች ደስ ስትል

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +9

    ነፂ ትኩስ ነገር ጠጣበት ለጉፉኑ እወድሀለሆ አድናቂህ ነኝ የሳቄምንጭ ነህ የእሸቱ ቤተሰቦች አልተቻሉም ለመኪናዉ እየተጠጉ ነዉ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 місяці тому +1

    ምን አገባሕ የባሣለ አገርሕን አትልቅ አለች አያቴ😀😀

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 11 місяців тому +1

    ይህን ሰው እውደው ነበር ህሊናውን አስቀምጦ ሆዱን ይዞ ብቅ ሲል ለብልፅግና ባለስልጣን አስጠላኝ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Рік тому +1

    ቆይሁለትሁለግዜነዉደየሚቀርቡት ባለፈዉአይቻቸዉቆይ ነዉደግሜዉነዉ😊😊😊

  • @wondimujebessa4353
    @wondimujebessa4353 2 місяці тому

    konjo Senait Kostara I Like her approach

  • @merrybeka7329
    @merrybeka7329 2 місяці тому +1

    ምናገባህ ይባላል?በጣም ባለጌ ነሽ ስርአት ያልፈጠረብሽ ልፍጭጭ

  • @TarekegnTadele
    @TarekegnTadele Рік тому

    ማሙዪ ከነስማቹ በጣም ነዉ ያዝናናቹኘ😂

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 Рік тому +1

    Congregation be degame

  • @alemendres
    @alemendres Рік тому +2

    😂😂😂😂መሣቅሥ የሚበልጠኝ የለም ፠😂መጣሁ

  • @ነፃነትዕባይኣፅቢወንበርታ

    ነፂ ግን ድምፁ ምን ሁኖ ነው በጣም ተቀይረዋል ❤❤❤

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 10 місяців тому

    በጥያቄ መመሀል ቀልድ ስታበዛ ደቂቃው ይቆጥራል

  • @Abdullah-p1u8l
    @Abdullah-p1u8l 11 місяців тому

    ኸረ እኔንም ቀይጠኝ እናቴን በቃ ማየት ብቻ ነዉ መጣት እፈልጋሐሁ❤❤❤❤❤

  • @Abdishafi-h3q
    @Abdishafi-h3q Рік тому

    የምልክት በጣም ቀላል ነው

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 11 місяців тому

    Wayne gude lijitu chelelechew inde😀😀😁😂😁😁😁

  • @sleepandrelaxation5625
    @sleepandrelaxation5625 Рік тому +1

    እስካሁን ካየሁት ፕሮግራም እንደ ማሙዬ ቤተሰብ ጋጠወጥ አላየውም

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 Рік тому

    የእሸቱ በተሰብ እንካን ደስ ኣላቹ።
    ሰለሙን ከ ሆላንድ!!!

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 Рік тому +2

    ጽዳት ኩንትራት ወስዳ የምትሰራ ልጅ በጣም ኣድንቁልኝ።

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Рік тому +4

    በጣም ጎበዞች ናችሁ እንኳን ደሥሥሥሥሥ ያላችሁ❤❤❤

    • @ShegaBeriso
      @ShegaBeriso 11 місяців тому

      Gyywueytry/yyhhh&her eeeurureu😅😅eeieieirieieieieieeieieieie8e8e38 of america 😮😢😢😢😢😂😅😂😅❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😅😂😅😂😂😅😂😂😂😂😂😮😂😮😂😂😮😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😮🎉🎉🎉🎉😂😂😢😢😮😮😮ejiiijdjrrrjjrjrjrrjjrrjrjrururuueeyu3ueeeuuee😅

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ነፂ
    እባክህን ጉንፋን ስይዝህ ማስክ አድርገህ ጠይቃቸው

  • @edenendeshaw
    @edenendeshaw Рік тому

    SHINT BET ENDI BISOBACHEWAL MALET NEW SETOCH BETAM NEW MIGERMEW AY SETOCH

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y Рік тому +1

    Netsi ❤❤😂😂

  • @migibabera2130
    @migibabera2130 Місяць тому

    Yet new beroachihu.

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 11 місяців тому

    ትዳር ከየት ተገኝቶ ያልሽው ' እንተዋወቅ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው እኔም ፈላግ ነኝ ከቻልሽ በዚህ hi በይኝ .......

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Рік тому +4

    እባካችሁ የአህያ ስጋ የምትሸጡ የድመት ስጋም ለመሸጥ ያሰባችሁ ነጋዴዎች እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ ኧረ በሕግ አምላክ!!

    • @kuberamohammed6387
      @kuberamohammed6387 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ ገብተን በቃ ጥብስ ምግብ ቤት መብላት ቀረ😢😂😂😂😂

    • @ሉባባሰይድሙሀመድ
      @ሉባባሰይድሙሀመድ Рік тому +1

      😂😂😂😂😂 የድመትም ሳይጀምሩ አይቀሩም ዘንድሮ

    • @ሉባባሰይድሙሀመድ
      @ሉባባሰይድሙሀመድ Рік тому

      @@BeletuSntayehu ቀላል ተገላገልሽ እኔም እዚህ ስበላ ምንም አይስማማኝም አሁን ከነጭራሹም ተውኩኝ ኢቶ ስገባ እበላለሁ ብየ ነበር በቃ ተስፋ ቆረጥኩ

    • @kuberamohammed6387
      @kuberamohammed6387 Рік тому

      @@ሉባባሰይድሙሀመድ 🙈🙈🙈🙈🙄እውነት😓 በቃ ከጥብስ ጋ ምግብ ቤት ተለያየን🙄

    • @kuberamohammed6387
      @kuberamohammed6387 Рік тому

      @@BeletuSntayehu የተገላገልሽውን 🙄🙄😂

  • @tsediyemar
    @tsediyemar Рік тому +38

    ምን አገባህ አይባልም ምን አይነት ገልቱ ናት

    • @etyopis9292
      @etyopis9292 Рік тому +4

      የኑሮ ዉድነት ሾጥ አርጓት ነዉ😊😊😊

    • @JohnathanKora
      @JohnathanKora Рік тому +4

      እሷስ ፈታ ለማረግ ነበር አንቺ ገልቱ ማለትሺ ልክ ነው 🤔

    • @AyanElmi-cp6nx
      @AyanElmi-cp6nx Рік тому

      ፦😅😅😅😅😅

    • @Firehiwot45
      @Firehiwot45 Рік тому +4

      ለመታወቅ ብላ ነው

    • @dagentmarkos-n3v
      @dagentmarkos-n3v Рік тому +1

      ፈታ ለመለት አላች ምን ትሰደበሌ ጫርሳ ሰትሰማ ፈረ ነህ ከእውቀት ነፃ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂😂ነፂዬ መኩሼ እወድሀለዉ ብታይ ማርያምን😂😂😂😂❤❤❤

  • @wasera09
    @wasera09 Рік тому

    ብዙ አከራከራቹሁን ማደናገር መልስ አለመለሰችውም ምክንያቱ ም ስለተደናገራቹ 40 ሺ አገኙ መልሱ ለናተ እሱነው :: ድጋሚ ስታዩት ይመለስላቹሀል ግን በማግኘታቸው ደስ ይላል

  • @DejuDeju-c8p
    @DejuDeju-c8p 6 годин тому

    Ye wanedemu betasabocha

  • @FeleGeze
    @FeleGeze Рік тому

    Netsi voice Ayzoic bro

  • @MehammedMame-yu9ls
    @MehammedMame-yu9ls Рік тому

    ነጻነትን ኸረ አይባልም

  • @MamelaMuhammad
    @MamelaMuhammad Рік тому

    ወይኔ ሀገራችን ሴቱ ግን

  • @Abdishafi-h3q
    @Abdishafi-h3q Рік тому

    እነዚህ 50 ሰዎች የትኛው ፕላኔት ላይ ነው ያሉት የካርዷ ነገር ማብራሪያ ቢሰጥበት

    • @tewecelalalah68
      @tewecelalalah68 10 місяців тому

      በጣም ካርዲም በአየር መሞላት ጄመረ አሉ ጉዲ እኮነዉ

  • @genetbirhanu5120
    @genetbirhanu5120 Рік тому

    Sew ale😂😂😂😂😂😂

  • @wendmagegnfrendes2163
    @wendmagegnfrendes2163 11 місяців тому

    አይ ማሙዬዎች እስኪ ተረጋጉ

  • @ermias7176
    @ermias7176 Рік тому

    ጥላሁን ከታረደ በሗላ

  • @AdemAdem-hv7uh
    @AdemAdem-hv7uh Рік тому +22

    ዲል ለፋኖ ዲል ላማራ ህዝብ የምትሉ ፋኖወች እስኪ ልያቹህ

  • @yared2112
    @yared2112 Рік тому

    እንምጣ ገልፋጭ ነን 😂😂

  • @mulgetashibeshi7840
    @mulgetashibeshi7840 Рік тому +2

    ነፂ የሳቅ ምንጭ

  • @kalkidanseyfu-922
    @kalkidanseyfu-922 11 місяців тому

    Fara nat setastela amarebgn bla new weys Le metawek new

  • @segudemissie415
    @segudemissie415 11 місяців тому

    Yearogit wore tjtachihu filmun asayun.

  • @woyesawono8945
    @woyesawono8945 Рік тому +2

    Medenager be var yitay

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 5 місяців тому

    ምን አገባህ ያስቅ መስሏት ነው 😫

  • @solocmc
    @solocmc 10 місяців тому

    መደናገር አላለችም

  • @SaidaRak-bc9yf
    @SaidaRak-bc9yf Рік тому +1

    አልዳክም😢😢😢

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 10 місяців тому +1

    በተዓምር «መደናገር» የሚል ቃል አላለችም፡፡ 40ሺ ብር መብላት አልነበረባቸውም Shame On Dé Audience
    🤷🏽‍♀️#Liars

  • @sleepandrelaxation5625
    @sleepandrelaxation5625 Рік тому +1

    ምን አይነት ሰገጤ ናት ምን አገባህ ትላለች እንዴ ደሞ የፊቷ እርዝመት ፈረስን ያስንቃል 😂

    • @leyila3tube439
      @leyila3tube439 11 місяців тому

      😂ቱ እድህይባላል እዲይ😂😅😅😅

    • @Diamond11219
      @Diamond11219 11 місяців тому

      Just feta lemalet new alech eko beka

    • @aamm7972
      @aamm7972 11 місяців тому

      😅😅😅😅

  • @warkamedia
    @warkamedia Рік тому

    እውነትም ፅዳት ነው የምትሰሪው😂😂😂

  • @kudsanberaki1002
    @kudsanberaki1002 Рік тому

    ነጺ ጤና ይስጥልኝ! ይማርህ!
    በምሃል ቀልድ ኣይለይህ።
    40ሺ ሲወስዱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ።

  • @mahletgetachew8762
    @mahletgetachew8762 Рік тому +2

    የማሙዬ ቤተሰቦች ነገረኛ ናቹ ቀደም ቀደም አትበሉ

  • @AsterMamo-p2i
    @AsterMamo-p2i Рік тому

    Men. agebah. Yalechw. Yet. New. Yadegechw sent. Biliyan. Hzb. Endemiyayat. Tawkalech group. Ke. Midiy. Mekelkel. Aledachw

  • @FkirBaba-x3z
    @FkirBaba-x3z 2 місяці тому +1

    ደደብብብ ነሽ ሲጀምር አንቺን ማን ያገባል

  • @abby8509
    @abby8509 11 місяців тому

    ምን አገባህ አይባልም ጏደኛሽ አይደለም ስልጣኔ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል 😮wow

    • @Diamond11219
      @Diamond11219 11 місяців тому

      Just feta lemalet new alech eko beka

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 11 місяців тому +1

    ምን አገባክ ያልሽው ልጅ በጣም ትልቅ ብልግና ነው ሚዲያ ላይ ሊነገር የሚችልና የማይቻል ነገር ለይተሽ እወቂ ደረቅ ለዛ ቢስ ነገር ነሽ ከንቱ

    • @habibiabdi-tr1ky
      @habibiabdi-tr1ky 11 місяців тому

      አንተ እራሱ ምን አገባህ😅😅😅😅😅

    • @Diamond11219
      @Diamond11219 11 місяців тому

      Just feta lemalet new alech eko beka

  • @mehretbabta7114
    @mehretbabta7114 Рік тому +1

    ምን ኣገባህ ኣይባልም

    • @Diamond11219
      @Diamond11219 11 місяців тому

      Just feta lemalet new alech eko beka

  • @አእ
    @አእ Рік тому +1

    አንች ባለዬ ብዙ ምርጥ ፅዳት የሚሰሩትንም ቁሞቀር እያልሽ ነው ደደብ

    • @Diamond11219
      @Diamond11219 11 місяців тому

      Just feta lemalet new alech eko beka