Yebeteseb Chewata Season 3 Ep 25

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 236

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 років тому +111

    ሥማ ነፂ የቤተሠብ ጨዋታ እዳይቋረጥ አደራ በቅርቡ እኔና የዩቱብ ው ድ ጓዴኞቼ ከች እንላለን እንሣተፋለን ከነ ቤተሠቦቻችን ያረቢ ቤተሠቦቻችን በሠላም ያቆይልን አሚንንን

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 років тому +6

    ነፄ የቤተሰብ ጫውታ አዝናኝነው
    እናመሰግናለን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ነፂ ሠላምህን እግዚሐብሔር ብዝት ያድርገዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ9ጀ

    በጣም ደስስ የምል ፐረግራም ነው ቀጥሊቤት አመሰግናለሁ

  • @selamwerke4428
    @selamwerke4428 6 років тому +4

    ታዋቂነቴ ከ you tube የጀምርልኝ😍😍 big like

  • @mesim5494
    @mesim5494 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ባርዬ እንኳን በደህና መጣህልን

  • @mollagetahun1624
    @mollagetahun1624 6 років тому

    Mahye yene konjo Lezh bekteshe silayehushi yene mar des bilonalin kezhhhhhmmmm belay egzabher kef yadrgsheeee yene konjo .

  • @zedlove579
    @zedlove579 6 років тому

    wuyy yehi perogeram des yelegnale min new enenm betasatifoegn tewaki mehon eflgalehu

  • @besmehletera6926
    @besmehletera6926 6 років тому

    Ntsye god bless you 😍

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому

    😂😂😂😂ነፅዬን ያላችሁ ሀሀ ስታሳዝን እኮ የኔ አዛኝ ሩሩ 😘😘😘

  • @የአብሥራኤፍሬም
    @የአብሥራኤፍሬም 6 років тому

    ነፂዬ ሰወድህ ረጀም እድሚና ጤና ይሰጥክ ጌታ ይባርክህ

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 5 років тому

    እንኳን ደና መጣህ ነፂ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ፕሮግራም ነው ትንሺ ዘና እንላለን

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 років тому

    ሁለቴ ሆነ እንዴ ደስ ሲል የሳቅ ምንጭ ነጺዬ

  • @ferahyoutube183
    @ferahyoutube183 6 років тому

    ntsi felkelek swedeh wow mesalmiya yesefra lijoch 😉

  • @የእናቴልጅባርችነኝ
    @የእናቴልጅባርችነኝ 6 років тому

    አቦ ይመቻቸው ወጥረዋል ይሄን ቁማር የሚበላው ሰው ነው የናፈቀኝ 😃

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 6 років тому +4

    Nesi mar 😍😘🙋

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 6 років тому

    የቤተሰብ ጨዋታ ውስጤ ነው

  • @tube6267
    @tube6267 6 років тому

    ደብሮኝ ነበር ነፂየ ሰላምህን ያብዛልኝ

  • @tarikuwadebela8972
    @tarikuwadebela8972 6 років тому

    ኔፂ እንኳን ደህና መጣህ የእውነት አሁን በጣም

  • @hayumohmmed61
    @hayumohmmed61 6 років тому

    ወይ ነፃ አንተ ባትኖር እንዴት እሆን ነበረ የእውነት በጣም ነው የምታዝናናኝ የመዳምን ጭሆት ታሰረሳኝለህ

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 років тому +17

    😂 ነፂዬ የምልክቱን ወድድር ሲወዳደሩ አንተም አብረክ ስሜት ውስጥ ገብተክ ትጨነቃለክ 😂 😍 የኔ ምርጥ ሁሉ እንደተስካካው ነው ባንተ ፕሮግራም ኑርልን ውድድ 😘 ወደ ሀገሬ ስገባ አንድ ቀን እኔም ከቤተሰቤ ጋር መጥቼ እንደ ምወዳደር ተስፍ አደርጋለው!

  • @getachewbelhu2901
    @getachewbelhu2901 6 років тому

    Ewnet gn lashenefut yisetal?

  • @እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም

    ነፆ ምርጥ ሰው ፕሮግራሙ ምርጥ

  • @ሀዩነኝተወከልቱአለሏህ

    ውይ ነፂ ስወድህ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ♥♥♥♥♥♥

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 6 років тому

    ማሂዬ ቆንጆ ጠንክሪ ማር ስንት አመት ሆነኝ ካየሁሽ ልዩ አሁንማ አድገሻል ማሻአላህ ደግሞ ያጎትሽ ልጅ ጋር ትመሳሰላ ላችሁ

  • @abiotmekonnen5833
    @abiotmekonnen5833 6 років тому +2

    እንኳንደናመጣህ ነፂ አዝናችን

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 6 років тому

    Welcome nets😍

  • @ክርስቲያንየማርያምልድ

    ነፂዬ ዉስጤ ነህ

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 6 років тому

    betam betam arif program new wowww

  • @erahmajemaljmaal8859
    @erahmajemaljmaal8859 6 років тому

    አረ አተ ለጮህከው እኔን ደከመኝ ልብህ እንዳይደርቅ ቀስ ብለህ ነፂ በተረፋ በጣም ያዝናናኛን ቀጥሉበት

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ደስ የምል ንግግር የተናገረው የፍልም የማርው

  • @ማርያምማርያምብዬስምሽንል

    ሰላም ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 6 років тому

    ስምህ ነፃነት የምትሰራው ሁሉ የምትናገረው ሁሉ በነፃነት አቦ ይመችህ አድናቂህ ነኝ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 6 років тому +1

    በጣም ነው የማደንቅህ ወንድሜ ነጽ
    ቆይ ግን የሆነ ማሽን አፍህ ላይ ተገጥሟል እንዴ.. .

  • @ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ
    @ኢስላምነዉህይወቴ-ሠ4ቸ 6 років тому +2

    ዋው

  • @maraefantahun7395
    @maraefantahun7395 6 років тому +4

    Nesi konjo mekinaw pelen new inedae yeberaleh kkkkkkkkk

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      Marae Fantahun please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ
    @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ 6 років тому

    ወይ ነፂ አንተ ላወራሀው የኔ አይኔ ይርገበገባል. ቀስስስስ በል እባክህ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ከነፃነት የምያስጠላኝ ነገር ብኖር አጥብቆ ስለስራ ይጠይቃል ከዛም አልፎ ስራቸውን ስነግሩት ያናንቃል

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 років тому

      ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም ለማዝናናት እኮ ነው

  • @jenaahmed2790
    @jenaahmed2790 6 років тому +18

    ይሄ መኪና ፕሌን ይመስለኛል

  • @amanuhal3293
    @amanuhal3293 6 років тому

    ነጺ ምርጥ ሰው

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 6 років тому +6

    እረ እየተነፈስክ አውራ ኡፍፍፍፍፍ እኔን ደከመኝ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 6 років тому

    love u nathissss

  • @mashosaleh6108
    @mashosaleh6108 6 років тому +2

    Wwww nest konjo sew

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 6 років тому

    ነፂ አለክ ውይ እነዚ የኔ ብጤ ናቸው ምንም አችሉም እኔም ብሄድ እንደዚ ነው የምደናበረው

  • @fafilovehabeshawit8386
    @fafilovehabeshawit8386 5 років тому

    ነፂየ የኢትዮቢያ ድምቀት

  • @bxbfbfn4846
    @bxbfbfn4846 6 років тому +2

    wow

  • @yosephkebede4247
    @yosephkebede4247 6 років тому

    The producers of "Ye Beteseb Chewata" prepare impossible questions to answer for "Ye milikit quanqua" section. I am so pissed by the fact that they prepare questions impossible to express in signs thereby preventing contestants from winning the 25,000 Birr. So unfair.

  • @anshasied5913
    @anshasied5913 6 років тому +2

    Well Come

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 6 років тому

    Wow yamral bizihu kitilubet

  • @hayathussen8696
    @hayathussen8696 6 років тому +1

    እኮን ደና መጣህ ነፄ

  • @haniweldesnebte2290
    @haniweldesnebte2290 6 років тому +3

    ነፂማኛውከችአልክሁሌቶሎቶሎአውርዱልንባካችሁእናመሰግናለን!!!

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብሶብር

    ዋው አደኛ ነኝ

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 6 років тому +1

    Dear Ethiopian friends,
    Loudmouths are smelling the morning air to disintegrate what the EPRDF has achieved in our country. Not because they want well for the people or the nation, but simply to revenge on their worst enemy the Weyane (the name used by those elements). These are people who Adore and love one thing, their ego and greed. In the name of a so called Ethiopiawinet (Ethiopian-ness), where they identify themselves as the sole owners and champions, their aim is to turn the Clock and grab the power from the EPRDF. Our enemies from the North, Egypt and Eritrea have not left any stone unturned to support, motivate and finance these scrupulous bigots.
    After 20 or more Successful years of peaceful development, our government seems to be in a turmoil and deep mess up. The government blames itself for the chaos and has taken a number of admirable measures. Since these changes came a bit late, one must be blind not to observe the low support from the population. If these was not true, the population should have taken the ownership of all achievements and there by defended by going out in the streets against the hooligans.
    Our enemies have been somehow successful in promoting their strategies. They are using as tools for achievement, mislead and deluded youth in some parts of our country. Their strategy is to create bloodshade among the Ethnic lines. They have started to spread phony information about Tigrians among these bemused and confused youth, who in return are amplifying the echoes.
    I hear now, some Tigrians showing their grievances but also losing their long withholds patience. Some are calling for action, others are inciting for revenge. It is easy to get carried away, in a moment of emotions where your near and dear are being persecuted and killed. I feel almost bloodless to ask all my Tigrian families to abide to the law of rationality and logic, in a time when the devil is going loose among some of the youth who are killing our brothers, but I cannot see any solution if we are to avoid bloodshed and bigotry in our country.
    Let us not focus on the few narrow minded killers but rather let us be good friends with the good ones in Oromo and Amhara regions. Let us seek them and motivate them to be good citizens. Let these youth get good opportunities and enjoy all programs that are planned for the youth. If they grow in number, they will balance the bad guys and will defend their ownership for their own sake. I do not want to go in more detail since it may be misinterpreted. The bad elements in Oromo can only be fought by their own good once effectively.

    • @zinadesa4493
      @zinadesa4493 6 років тому

      Berhe Hagos you are absolutly right

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 років тому +5

    እኔም ላውንደሪ እንዳልከፍት ማብራት የለኝም😜

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 6 років тому

    ቡና ለማፍላት ምን ያስፈልጋል ስኒ kkkkkkkkkkkkkkkklkkkkkkkkkk uffff besak ነፂ የኔ ፍልቅልቅ i love u

  • @weldushstudio5890
    @weldushstudio5890 6 років тому +2

    ዝነኛ ሃፍታም ታዋቂ ትሆናላችሁ ነፂ ማር

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 6 років тому +1

    አገሬ ልገባ ነው የነፂ አድራሻ ሥጡኝ ይህን ፕሮግራም ለመሣተፍ ጓጓቻለሁ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 років тому

    ነፂ ፍልቅልቅ😃😄😄

  • @heteyigv7483
    @heteyigv7483 6 років тому

    እነክን ደህነ መጣችሁ ምርጦች

  • @የሚመካበእግዚአብሄር-ኈ5ገ

    ዋዉ ነፂሻ ዉድድድድድ

  • @hannu7898
    @hannu7898 6 років тому

    Enat sew ayidelechim ende Netsi?

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ነፂ መጣህልን በግዜ ስራ ባለበት ሠአት ቢሆንም አንተን ማዬቴ አይቀርም

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 років тому

    እንመጣለን ከአረብ ሀገር

  • @shibrateshome3747
    @shibrateshome3747 6 років тому

    Well come

  • @tsigeromaneshete4744
    @tsigeromaneshete4744 6 років тому

    Manem aywekegnem 😂😂😂

  • @የሸገርልጅ-ቸ8ለ
    @የሸገርልጅ-ቸ8ለ 6 років тому

    ነጭ yelbesechew selkwan Lakulegh

  • @hananlovemom126
    @hananlovemom126 6 років тому

    Well Come Bilenal

  • @sofibint4638
    @sofibint4638 6 років тому +6

    _የዛሬዎቹ ደሞ የምልክት ጥያቄ አይችሉም አቦ_

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 6 років тому +16

    ተሺ ተቀደሚያለው መች ነው አደኛ እመሆን አይይ ላክ ካልገጫችሁኝ ወዮላችሁ።

  • @binyamkebelo3599
    @binyamkebelo3599 6 років тому

    Adebo Tilahun

  • @meserathailugechamo984
    @meserathailugechamo984 6 років тому

    😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lidiyadebeladebela4577
    @lidiyadebeladebela4577 6 років тому

    Fexari yanurihi netsiye

  • @ወይንሀበሻዊትወይንሀበሻዊ

    ነፂ ግን አንተ ማስታወቂያ ስታወራ ትንፋሽክ ቀጥ ያለ ነው ሚመስለኝ ይመችክ ሳቂታው

    • @clle3514
      @clle3514 6 років тому

      ወይን ሀበሻዊት ወይን ሀበሻዊት እውነት እኔም ውይይ ጭንቅ ነው የሚለኝ

  • @zemihabshawite233
    @zemihabshawite233 6 років тому

    Yene sakita mekinawe yena new

  • @Mihre-ol3bk
    @Mihre-ol3bk 6 років тому +2

    --------ነኝ፡፡

  • @hayuabdu548
    @hayuabdu548 6 років тому

    እኔምለው የረቀት ጨዋታ አመቻችና አሳትፉን

  • @መቅዲብርሀኑ
    @መቅዲብርሀኑ 6 років тому

    አንደኛ ነኝ ☺

  • @miaghalbouny761
    @miaghalbouny761 6 років тому

    Nesanetin bicha say sira Rafadabing min yishalingal?? Uuuuuuuuu

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ

    #ነፂ ማር ሥወድክ አቦ ሠላምክ ይብዛ አቦ

  • @jerryeyu28
    @jerryeyu28 6 років тому +1

    😍😍😍

  • @ፍቅርፍቅርያሸንፋል-ዘ2ጐ

    እንካን በሰላም መጣህ ነፂ ድብር ብሎኝ ነበር

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ጐ8ጨ

    ሀርጉየ አማትሺን አቱ አትይምደ

  • @hiruyiethiolove9147
    @hiruyiethiolove9147 6 років тому +7

    ነጺ ማር ጥሎብኝ ጥቁር ሰወች ስወድ

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት

    የ ሃጸይ መለሊክ የ ኣፍሪቃ ኩራት የሆነች ኣገር ተደፈርች ኣሁን ኮራጆች በዙ በ ኩረጅ እከብራሉ ስማቺው ኣሳድግ ኣሉ ። ከንደዚ ሰቡቺ ሆዳሞቺ ፡ወሻቺ እንታገል መጀመሪያ

  • @ሱሀንአሌምድሮ
    @ሱሀንአሌምድሮ 6 років тому +1

    ኧረ youtube ላይ ሰትጩኑት ማስታወቂያዉን ቁረጡት

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 6 років тому

    😩ሁላቹም አንደኛ ናቹ? ታድላቹ😉😃

  • @ለቤበእግዚአብሔርፀና
    @ለቤበእግዚአብሔርፀና 6 років тому +4

    ዋውው ድስ ይሚል ፖሮግራም ነው ነፂ አድናቂክ ነኝ ግን ቃስ በልና አዋራ አንት ላውራክው እኔ ድክመኝ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 6 років тому

    keyu lji temun ymeslal

  • @faizaseid3876
    @faizaseid3876 6 років тому +1

    እረ ቀስ ነፂ ክክክ እዳያቅክ ለጉረሮክም እዘንለት ነፂ ፍልቅልቅ

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 років тому +5

    ግን ነፂየ ምናለበት መቀመጫ ብትሰራላቸው ውይ ቁመው እኔን እግሬን አመመኝ
    ነፂየ ሳከብርክ የኡነት ከልብ አከብርካለሁ ታዝናናኛለክ የኡነት

  • @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ
    @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ 6 років тому +6

    ነፄ ቤቱን ስሰጠኝ አየው በህልሜ እውን ያርገው በሉኝ

    • @yekidanyelijneg7368
      @yekidanyelijneg7368 6 років тому

      እማ የኔ ናፍቆት እውን ያድርግልሽ ማሬ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      እማ የኔ ናፍቆት yaregelesh

    • @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ
      @እማየኔናፍቆት-ኰ3ኸ 6 років тому +1

      አሜን ማሮቼ በቃ አንድን ክፍል አከራያችሁ አለው ለመልካም ምኞታቹ

    • @hananlovemom126
      @hananlovemom126 6 років тому

      እማ የኔ ናፍቆት. Kkkkkkkkkkk

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 6 років тому

    ምዝገባው.እዴት.ነው.የሚያቅ.ይንገረኝ።

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 6 років тому

      Tala Talaco በቁጥራቸው ደውለሽ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +24

    ነፂየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ የሆነ ነገር ግጩኝ ፕሊስ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    መካከለኛዉ ልጅ አረ ተመቸኝ ነፂ መላ በለኝ

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ

    ዋውው ነፂ ማኛ ክረስቲኑ በፅሎት ሙስሊሙ በዱአ እነበረታ ለአግራችን ስላም ያመጣልን ትግሬ አጋሚን ያጥፍልን

    • @hayathassen5640
      @hayathassen5640 6 років тому +1

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ Zeregninet Yiqum Andinetachin new yemishalew

    • @tesfaigebre390
      @tesfaigebre390 6 років тому

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ ኣንቺ ኣህያ ደደብ

    • @ሰላምመንገሻ
      @ሰላምመንገሻ 6 років тому

      አይባልም ጥሩ አይደለም ዘረኝነት

    • @googlgoogl9607
      @googlgoogl9607 6 років тому

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ amen amen marrrrr

    • @hohohoho9897
      @hohohoho9897 6 років тому

      ወሎ እና ጦጣ ሳይባዱ አያድረም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ2ገ

    ጉድ

    • @adisteferi276
      @adisteferi276 6 років тому

      ነፂየ እኔም ጉጉት አለኝ ሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከውድ ቤተሰቦቸጋ መጥቸ እድዝናና ሰላም ያቆይልኝ እወድሀለሁ

  • @ልጄየሂወቴፓስዋርድነውሉሉ

    የታደሰ ቤተሰቦች ምልክት ላይ ዜሮ ናቸው

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 років тому

    ቆንጆነው

  • @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ
    @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ 6 років тому

    ክክክክክክ እረ ቀስስስ በል ነፂየ

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 6 років тому +24

    ስም ልጠራ ነው ገባ ገባ በሉ.
    ማርፈድ ክልክልል ነው ኮመንታተሮች