GEBET’A :ሌላ ስራ መስራት እየቻልኩ ሆቴል መክፈቴ ይፀፅተኛል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © GEBET’A

КОМЕНТАРІ • 118

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 Місяць тому +31

    ቀነኒ ጨዋ ጀግና የኢትዮጵያን ህዝብ ፍቅር ና ስነልቦና በትክክል የተረዳ ቃል ያጥረኛል ግን ለኔ ሙሉ ሰው ነው እንወድሀለን ጀግናችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Місяць тому +20

    ቀነኒሳ ማለት ጊዜ የማይለውጠው ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @wubareganemaw5311
    @wubareganemaw5311 Місяць тому +19

    ማግኘት የማይለውጥህ ትሁቱ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kingkingjj
    @kingkingjj 4 місяці тому +21

    የአለም ጀግና ቀኒየ ቀነኒሳ እንወድሀለን!

  • @walkthewalktalkthetalk6371
    @walkthewalktalkthetalk6371 Місяць тому +7

    ቀኒ ጀግና፣ ቅን፣ ንፁህ ልብና አእምሮ ያለው ሰው ነው እንደ ሰው። የሚዲያና የቲፎዞ ጋጋታ ስላላቸው በአትሌትክሱ አገራቸውን ከሱ እኩል ያላስጠሩ በንግዱ ከሱ በላይ ተሳክቶላቸዋል።
    ቀኒ የተለየ የኦሮሞ ምልክት ነው፦ ቅን ፣ ታማኝ እና ማስመሰል የማይችል።

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 Місяць тому

      የኢትዮጵያ ምልክት አታሳንሰው ደደብ ጠባብ

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 27 днів тому +2

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ። በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ጌታ ያላብስህ።

  • @abdulfetahali1485
    @abdulfetahali1485 Місяць тому +5

    Intelligent, humble....I wish him the best of luck!!!

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 25 днів тому +1

    ጀግናችን ያሥከበርከን ክበርልን።your running style is all the time in my eyes!

  • @nisri1567
    @nisri1567 Місяць тому +2

    ሁለታቹም በጣም ጎበዞች ናቹ። በጣም ጎበዝ ጠያቂ፡ ቀነኒሳም ጉብዝናው ሩጫ ብቻ ኣይደለም።

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 Місяць тому +3

    ውድ የኢትዮጵያ ጀግናው አትሌት ትሁቱ ቀኑዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናሰጥቶ በህይወት ሁሉ ይጠብቅህ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Місяць тому +5

    ከቀነኒሳ የህዝብ ልጅ❤
    ከሯጮቻችን ጋር አክሲዮን አቋቁማችሁ ሜካናይዝድ እርሻ ብታስጀምሩ የህዝባችንን ረሀብ መቅረፍ ይቻላል፣❤

  • @user-cq2de4pe5l
    @user-cq2de4pe5l 10 днів тому

    How humble this guy is,great respect keneni koo❤❤❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 29 днів тому +2

    ቀነኒሳ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ሰው

  • @abebeharegewoin6098
    @abebeharegewoin6098 28 днів тому +2

    ያገራችን ጋዜጠኞች እንግዶቻቸውን ያራውጧቸዋል። ከመጠይቃቸው በፊት ዝግጅት የሚጎላቸው ይመስላል። በተጨማሪም ተጠያቂው ጥብቅ ወይም ጥልቅ ነገር ሲያነሳ ያንን ተከታትለው ጥልቀት ያለው ድምዳሜ ላይ አያደርሱም። ቀነኒሳ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በስብእናም ከፍ ያለ ሰው ነው

  • @OmanOmod
    @OmanOmod 16 днів тому

    Yes you are our hero and wish you all the best

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 8 місяців тому +4

    ጅግናችን ነው ግን ቃል አይገጥ❤

  • @DdovaTad
    @DdovaTad 25 днів тому +1

    Big respect, Kenenisa. more life 🙌

  • @Case24215
    @Case24215 Місяць тому +3

    "አይዞሽሽ ገለቴቴ" ትህትናው ❤

  • @tsegaadego5743
    @tsegaadego5743 15 днів тому

    Kene, tihut ena azagn sew, you r the brand of Ethiopia

  • @hailubareda9886
    @hailubareda9886 29 днів тому

    Our hero and iconic athelet , Qananisa don't feel sorrow for the past . You can shift your areas of business.

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Місяць тому +3

    ጋዜጠኛዋ ብዙ ይቀርሻል ጀግናችን አታስጨንቂው እሱ ክብራችን ነው

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 26 днів тому

    ቀነኒሳ የሰው ውሀልክ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ስወድህ እኮ

  • @user-nq8nn6vj6o
    @user-nq8nn6vj6o 24 дні тому

    "I like this man; he has a genuine heart. I'm not sure why he hasn't given interviews before, but this is the first time I've seen him being interviewed."

    • @ro7601
      @ro7601 22 дні тому

      Why the quotation mark tho?

  • @danydan6662
    @danydan6662 21 день тому

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ! ቆንጆ ጋዘጥኛና ትሁት ቀኒናሳ😂

  • @hudamultimedia1980
    @hudamultimedia1980 24 дні тому

    Kenenisa is the symbol of good character. We love you bro

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p 29 днів тому +5

    ለቀነኒሣ በፉፁም የማትመጥን ጋዜጠኛ ነች እሡ ለሀገር ባለውለታና የህዝብን ሰነልቦና ለሚረዳ ትልቅ ሰው ይቺ ጋዝጠኛ ልትጠይቀው አይገባም

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 29 днів тому

      ወሬኛ የማይገናኝ ወሬ አታወራ ብትጠይቀዉ ምኑ ይጎዳል ሰዉ ሰዉ ነዉ ቀነኒሳ ድህነትን ሮጦ ያመለ የገጠር ልጅ ነዉ ሯጭ ባይሆን የገበሬ ልጅ ስለነበረ ገጠር ገበሬ ሆኖ ይቀር ነበረ ለኢትዮጵያ ዉለታ ዉሏል እሱ ተቀይሮበታል እድሜ ለከተማ አሰልጣኞች

    • @kidanehailemichael9203
      @kidanehailemichael9203 26 днів тому

      What do you mean? Why?

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 23 дні тому +1

      Exactly

  • @nigusutegene6800
    @nigusutegene6800 Місяць тому

    Super hero real Ethiopian legend!
    Created for Sport and live for profession
    ❤❤❤❤❤

  • @WendmhunFikremariam
    @WendmhunFikremariam 22 дні тому

    ቀነኒ ❤ ኩራታችን አንተ በማንም የማትተካ የምንጊዜም ኩራታችን ነህ

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 20 днів тому

      Kuratachin Yesus Kiristos Naw 🙏
      Ante Deddabbbbb 🐒

  • @selammekonnen684
    @selammekonnen684 Місяць тому +1

    Mr Kenenissa is a great and intelligent person. May your questions should have been more tactful. The 1st day of his meeting with his wife he cannot tell her that he loves her…

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 23 дні тому

    ከይ መልስ የኛ ጀግና አንዴት አሪፍ ምላሽ ነው የሰጠህው ውድ ጀግናችን አንወድሃለን❤

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 10 місяців тому +2

    የኛ ጀግናበጣም በጣም ከልቢነው እምወድህ

  • @AddisZegye
    @AddisZegye Місяць тому +1

    የሀገሬ ጀግና ከስነስርዓትጋ በጣም ደስ ትላለለህ

  • @user-jz9zh7bd1h
    @user-jz9zh7bd1h 29 днів тому

    ጀግናዬ❤❤❤❤❤ሁሌም እናከብርሃለን ❤❤❤❤

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw Місяць тому +2

    ዋ ጎበዝ ነው አማርኛው ምነው ሚስቱ ላይ ችክአልሽበት

  • @user-tv6lr5cz5u
    @user-tv6lr5cz5u 29 днів тому

    Wow አሪፌ አጥጋቢ መልስ በጣም ነዉ የምወደህ ወድሜ ድል ለፋኖ

  • @demetura5227
    @demetura5227 Місяць тому

    He’s very humble guy. . God bless you 🙏🙏🙏

  • @yonasfeyessa7224
    @yonasfeyessa7224 28 днів тому

    ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤ትሁት እናመሰግናለን

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому +1

    የኔ ትሁት አንበሳ ቀነኒሳ ይቅናክ

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 29 днів тому

    ቀነኔሳ መልካም ሰው

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk Місяць тому

    Superior hero kenenisa

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 Місяць тому

    ምርጥ አትሌት ቀነኒሳ የኛ

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Місяць тому

    ቀኑየ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekedeAyele-x3x
    @FekedeAyele-x3x Місяць тому

    Ethiopian Athlet kenenisa Bekele our hero tha
    nks

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Місяць тому +7

    አሁንም ትችላለህ ቀነኒሣ በጣም ጨዋ ነህ ባለግዜነኝ ብለህ ሥትቅበዘበዝ አትታይም።

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Місяць тому

      Labon antebitibo balegize nejonögon alemehon kemin ansar?

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 28 днів тому +2

      አንተ ኮመንት የፃፍከዉ ባለጌ ነኽ ስድ ምንአይነት ኮመንት ነዉ የምትኮምተዉ ካከበርከዉ ለሱ እንዲ አይባልም የማንም ዱርዬ ጥቅመኛ ፖለቲከኛ ላይ አፍ መክፈት የተለመደ እዚ መጥታቹ ወርዳቹ ሰዉን ባታወርዱ

    • @user-zc8sr1sh9j
      @user-zc8sr1sh9j 28 днів тому +1

      ባለግዜነን እያላችሁ የምትጨፈጭፎና እቦር እቦር የምትሉ እናተ አይደላችሁ። ለሁሉም ግዜ አለው ግዜ የሠጠውን ግዜ ይሽረዋል። በናተ የተጨፈጨፉ ንፁሀን ደማቸው ይጮሀል።

  • @lensa3719
    @lensa3719 27 днів тому

    ትክክል ነው ቀነንሳ መጄመርያ መተዋወቅ ነው ። በሳል ነህ።

  • @BerheTadele
    @BerheTadele 25 днів тому

    ቀነኒሳ ታታሪ ውድ አትዮጵያ ዊ

  • @Hakannn80
    @Hakannn80 27 днів тому

    Legend ❤

  • @yonasgebeyehu8558
    @yonasgebeyehu8558 23 дні тому

    Respect our hero

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf 2 місяці тому +2

    My hero

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Місяць тому +2

    ጨዋ ኢትዮጵያዊ!!

  • @user-kp2ry6ee7c
    @user-kp2ry6ee7c Місяць тому

    My hero good luck

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 23 дні тому

    እረ ቀነኒሳ አንተ ጀግና በዚህ በማይረባ ሚዲያ እንዴት ቀረብክ አይመጥንህም ጠያቂዋ ፊልድሽ አይደለም

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 29 днів тому +2

    እረ ጌዜጠኛ አጠያዬቅ እናት ራሰሽን ከሞያው ጋር ትንሽ ,......

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 24 дні тому +1

    🇪🇹💪🏻💪🏻🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @user-bd1xy1tt9c
    @user-bd1xy1tt9c 28 днів тому

    እንደዘመኑ አንደሀይሌ ፓለቲካ ውስጥ ገብተህ ባለመገኘትህ አስተዋይ ጨዋ ልበ ቀና መሆንህ ንግግር ያሰታውቃል።

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h 24 дні тому

    እዉነትሚ ጀግነዉ❤❤

  • @zenithadem
    @zenithadem 27 днів тому

    Nice interview

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k 11 місяців тому

    ጀግናችን ❤

  • @BerheWeldeslase
    @BerheWeldeslase 9 місяців тому

    ጀግናቀነኒሳ

  • @muke614
    @muke614 22 дні тому

    ኧረ እየበላህ ያለጥንቃቄ ምናምን አትበይው ከእንግዳሽ በላይ ባትሆኝ እላለሁ ያውም ቀነኒሳ የጀግና ማሳያው

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 27 днів тому

    በስፖርቱ አለም ጀግናዬ

  • @adeengineering1669
    @adeengineering1669 21 день тому

    ❤ 🎉Deg sew

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Місяць тому

    Respect 🎉

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Місяць тому

    Kenenisa, ewnetena ye Ethiopia lige. Enaamesegnalen.

  • @dinkinhefeysa9512
    @dinkinhefeysa9512 20 днів тому +1

    አንበሳ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 23 дні тому

    በናትሽ መጠየቅ አትችይም በጣም ይቀርሻል ቦታሽ አይደለም ውይ

  • @alem7474
    @alem7474 19 днів тому

    💚💛💖

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 Місяць тому +2

    እግርሽን በስረዓት አድርጊው ተቆጪ ቢስ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      የቆየ ነው።ሴትየዋም ለቃለች

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 Місяць тому +6

    ጋዘጠኛ ናት?

    • @selammekonnen684
      @selammekonnen684 Місяць тому +1

      ትንሽ experience ይጐላታል-ጥያቄዎቿ professional አይደሉም!!

  • @kumelgeremew9335
    @kumelgeremew9335 Місяць тому

    ምርጥ ስብእና የተላበሰ ጀግና ሰው ዘንድሮም የፓራስ ኦሎፓክ ወርቅ ያመጣል።

  • @wubeshet199
    @wubeshet199 24 дні тому

    ሆስፒታል : ትምህርት ቤት የመሰሉ ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ ነገሮችን መስራት ሲቻል ልክነህ ሀገሪቶን ሆቴል ብቻ ማድረጋቹ አማካሪ ማጣት ነው.

  • @user-wy5pv4bq7o
    @user-wy5pv4bq7o Місяць тому

    Kenex hero jegna ethiopiawi

  • @getachewfenta4567
    @getachewfenta4567 26 днів тому

    ትሁት ኢትዮጵያዊ

  • @gemedanegash
    @gemedanegash Місяць тому

    Ewnet Jegena nwu iswu anchi gin azmeri nesh

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Місяць тому

    Jegna 🇪🇹💪

  • @abel8835
    @abel8835 Місяць тому +1

    ቀነኒሳ በሆቴልህ ውስጥ ብዙ ብልግና ተግባራት ይፈፀማል ታውቃለህ ወይ ?
    አንተን ስለማይመጥንህ ሸጠህ ስምህን የሚያስከብር ስራ ስራበት❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      ምቀኛ ነህ? ማነው አሽጥልኝ ያለህ? ሌባ፡ አስተካክለው ይባላል እንጂ።።ውሻ ነህ

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому +1

    ስላምእዝህቤት ሆቴል መክፈት እደትይቆጫል ብዙ ትርፍ እዳለው ነበር የማውቀው

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Місяць тому

      በጣም ነው የሚያስጠላው ስራው ከባድ ነው

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 10 місяців тому

    ቀኒ❤❤❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄💪💪💪💪

  • @californa6827
    @californa6827 26 днів тому

    አንቺ ሻፍዳ ብሎ የጎሬቤቱ ልጅ ሰደባት እሳም አንገታን ደፍታ ሄደች ከመፆፍ አለም ቀነኒሳ እናከብራሃለን ጀግና

  • @MohamedKemal-ql1cg
    @MohamedKemal-ql1cg 2 місяці тому

    1 ken bagegne des yelegnal king

  • @demekesisaybogale-fv3ez
    @demekesisaybogale-fv3ez Місяць тому

    keneni jegina wow kunjina jornalistua

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 Місяць тому

    minew achanakicu felegeshu

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +2

    ጥሩ ውይይት ነበር ነገር ግን ጋዜጠኛዋ ላይ ቅሬታ አለኝ የሀገር ጅግና በአለም አደባባይ ያስመሰኸረ አትሊት በመታወቂያው ስም ብቻ ቀናኒሳ ብለሽ መጥራት አልነበረብሽም አትሊት ቀናኒሳ ብለሽ ጥያቄሽን መጅመርና መጥራት ሲገባሽ ቀናኒሳ ብለሽ በመጥራትሽ አዝኘብሽ አለሁኝ?🤔

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Місяць тому

    እንዶ በሆድ ውስጥ ናት!

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 4 місяці тому

    🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌏

  • @Bayse-uc6ze
    @Bayse-uc6ze 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @eyosiasberhanu3023
    @eyosiasberhanu3023 20 днів тому

    ጋዜጠኛዋ ሸፈነላት እንጂ አጠያየቅ ይቀራታል ። ቀነኒ አንበሳ ነህ ለአመታት አስደስቶናል

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому

    ለምን አትሸጠውም ታዲያ ገዢ ጠፋ?

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 27 днів тому

    አንተ ሆቴል ውስጥ ስንቱ ክብረ ንፅህናውን አጣ እዛ የሚሰሩ ከነገሩኝ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Місяць тому +5

    ልትገይው አሰብሽ እንዴ እራስሽ ለምን አትሞክሪውም ጅል ቢጤ ነሽ ።

  • @abel8835
    @abel8835 Місяць тому +3

    ይቺ ጠያቂ የእብድ ፈስ ነገር ነች ጋጠወጥ ቡሃቃ አፍ ዱርዬ❤

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Місяць тому +2

      አንተ የእሷን ጥፋቷን ተረድተህ የሰደብካት ስድብ እኔ ደግሞ አንተን ያሳደጉህ የእናት አባትህ ውጤት መሆኑን ተረዳሁኝ

    • @muke614
      @muke614 22 дні тому

      አፈ ቡርቅቅ ስለሆነች ይሆናላ

  • @Future979
    @Future979 Рік тому

    ሌላ ስራ መስራት እየቻልኩ በጅሮንድ መሆኔ ይፀፅተኛል

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise Місяць тому

    Genachnen ataschnkiw

  • @abebayehumusa6813
    @abebayehumusa6813 Рік тому

    ውቂያኖስ ያለ ውሀ TV ላይ

  • @BinyamBekele-bf5tb
    @BinyamBekele-bf5tb 28 днів тому

    አረዐያ ነህ

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉