የገጣሚ ነብይ መኮንን የማእከላዊ እስር ቤት አስገራሚ ትውስታዎች! ክፍል - 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @amanuelchorito
    @amanuelchorito 5 місяців тому +4

    ጋሽ ነብይን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፣ “የኛ ሰው በአሜሪካ” ስብስብ ፅሁፍ አሜሪካ ከምጣቴ በፊት በማንበቤ ለኔ ጠቅሞኛል።
    ሌላው
    “ትንሽ ቦታ፣ ብንጣላ መታረቂያ ብንታረቅ ለመጣያ”፣
    የሚለው ግጥም ሁሌም በሄድኩበት አልረሳውም። እድሜ እና ጤና ለሁለታችሁም ያድልልኝ።

  • @gedionsoressa5220
    @gedionsoressa5220 5 місяців тому +4

    ነብይ ትልቅ የማይጠገብና የማይሰለች ስብዕና ባለቤት ነው ለኔ። ለሱ ያለኝ አክብሮት ላቅ ያለ ነው። ጨዋታዎቹ አይጠገቡም 😂😮። ለነብዩ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ ። እንዳለጌታ እናመሠግናለን ❤።

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 3 дні тому +1

    rest in peace dear NEBIY

  • @reliefpsychologicalcenter5592
    @reliefpsychologicalcenter5592 5 місяців тому +2

    ቢደመጥ የማይሰለች ጠያቂና ተጠያቂ!! እናመሰግናለን እንዴታዬ!!

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 5 місяців тому +1

    ሁለታችሁንም እግዜር እድሜና ጤና ይስጥልን!! ግሩም ነፍስ ምግብ፡፡

  • @fuje17
    @fuje17 5 місяців тому +1

    I love the idea of being in the grey zone. Not a lot of us know it exists let alone to live in it. Thank you, both ዶ/ር እንዳለ and ጋሸ ነብይ መኮንን.
    The benefits of dwelling in the grey zone are numerous. It allows us to approach problems and challenges with greater creativity and flexibility, as we are not constrained by rigid, black-and-white thinking. It enables us to build bridges of understanding and collaboration with others, as we recognize the validity of different viewpoints and experiences. It also helps us develop a deeper sense of self-awareness and personal growth, as we learn to question our assumptions and explore new ways of being and thinking.

  • @anteneh41
    @anteneh41 5 місяців тому +2

    ከጋሽ አሰፋ ጋር ዳላስ ላይ በመጨረሻው ሰአት ተቀራርበን ብዙም ሳንዘልቅ በጓደኝነት አለፈ በርግጠኝነት የመፅሀፋን ኮፒ በማግኘት የመጀመርያው ሰው ነኝ በገዛ እራሱ እጅ የተቀበልኩት

  • @semung2513
    @semung2513 5 місяців тому +2

    Kegnazmach Taye Lej taye bembalem yetawekalu. Gubakorcha Hararge wustem telk bota nebrachew beyametu eyemtu ferd yesetalu

  • @geremewneri2268
    @geremewneri2268 5 місяців тому +1

    Wow....Thaks a lot Endale!

  • @berhansebhat578
    @berhansebhat578 5 місяців тому +2

    Bravo

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 5 місяців тому +2

    አማርኛ መቻል ከግብር አያስጥልም ።
    ነብይ ጭውቴው አይጠገብም ። 💚💛❤️

  • @zeniyohannes
    @zeniyohannes 5 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 5 місяців тому

    በደቡብ የደርግ አውራጃ አስተዳዳሪ የነበረ ሰው ነው።

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 місяці тому

    ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረዉ
    ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረዉ

  • @MebrukmulluKassa
    @MebrukmulluKassa 5 місяців тому +1

    አይ..ነብይ....ነብይ የሆንክ ሰው!😮😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anteneh41
    @anteneh41 5 місяців тому

    ጋሽ አሰፋን እንዴት ነው አሰፋ ጫቦ እያልክ እንዴት ነው ነገሩ?

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 5 місяців тому

    በውኑ ግራጫነት ገልተኛነት ነውን?

    • @Kiduyotor-em2bm
      @Kiduyotor-em2bm 4 місяці тому

      ምን ይመስልሀል

    • @demelashamare9660
      @demelashamare9660 2 місяці тому

      ገለልተኝነት ሳይሆን ሌላ እይታ ነው ተጨማሪ እይታ ::
      የርእዬተዓለም ቀኖና ያልተጫነው ወገተኛነት ያልጋረደው
      ሰሜታዉነት ያልጋለበው
      ስከነት ያስከነው
      ነገሮችን በጠላት እና በወዳጅ እይታ ብቻ የማያይ
      ምክንያታዊነት ያረበበት ይመስለኛል ::

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 5 місяців тому

    ሪፓርተርን ያዳነው ገለፀው ተመቸኝ ሪፓርተርን ያዳነው እደተባለው በዘይቤ አማረ አረጋዊ የወያኔ አባልና ደጋፊ ስለሆኑ ነው

    • @RobelMeles-p4q
      @RobelMeles-p4q 5 місяців тому

      ነው እንደዛ የወያኔ አመራር አባል ነበር ተጣላ ወጣ በረከት ሪፖርተር ነው የምናደርግህ ብሎ ዛተበት ለማስታወሻነት ጋዜጣውን ሪፖርተር አለው በሙያው እየሰራ እየተቸ እየዘገበ ይኖራል በቃ