Nebiy, it is a big mistake not to acknowledge ASSEFA's writing talent which is shown in various Ethiopian magazines and newspapers. As we all know that ASSEFA's boldness or audacity is known to many of us but to ignore his writing talent is to make you jealous about him. Ignoring facts has become your trademark. I read your book under the title ”የኛ ሰው በአሜሪካ" This book shows your true colors. You don’t show any respect for those who stand against your ideas or opinions. However, you are so kind to praise anyone, no matter who they are, as long as it suits you. This is no way to criticize or judge anyone. What do you mean by “Zeneb” as if Zeneb is the only person Gamo produces next to ASSEFA?
This low life and turn cost has been spying on inmates at Malalawi on inmates under very difficult conditions . Although he was EPRP member he was passing information about even the most minor things . Leutnant Shimeles who was the admintrator was very close to him
ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር
ነገረ መጽሐፍት የተባለው ሳምንታዊ ዝግጅትህ እጅግ ማራኪ፣ አስተማሪና አዝናኝ በመሆኑ በጣም ወድጄዋለሁ።
አዲስ አድማስ በጣም የሚገርም ሙሉ የሆነ ጋዜጣ ነው። የተማሪና የተማሪ አምድ በጣም በጉጉት ምጠብቀው እኔም ገና በሃያዎቹ መጀመሪያ ብሆንም የምልካቸውን ያልበሰሉ ፅሁፎቼን ያቀርቡልኝ ነበር። አመሰግናለሁ 🙏
እንደ ኢትዮጲያ ነዉ የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳለጌታ
😢😢😢😢😢
የምወደውን መምህሬን ምጽላለ ድንግል ሙሉነህን ስላነሳህልኝ በጣም ደስ አለኝ!
የምንወድህ የምናከብርህ ነብይ መኮንን እድሜ ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥህ።
ታላቅ የጥበብ ሰው ነህ ኑርልን !! ኑርልን !!
እሱ ነው የሚለው የሰማሁት እድ በሕ የእ ሥራ ዘመቻ በ1967 መጨረሻ ነበር
60 ሰዎች ሲረሸኑ " እሱ ነው እሱ ነው" ተባብለው አለቁ ብለን ዘማችቾ እንስቅ ነበር።
በካርቶኒ በሥእል አሳየኸን።
በጣም
ጣፋጭ
በጣም
ሳቢ
በጣም
ማራኪ
ለሁሉም እጅግ አስተማሪ ነው
ከእስር ቤት 10 አመት ወይም በላይ በፖለቲካ ታስሮ የተፈታ አለ
አቶ ነብዩ እጅግ የሚገርም አስተማሪ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ትምሕርት ነው የሰጠን።
በተለያየ ዘርፍ ያሉ መሪዎችም የጦር አዛዦችም ቢያደምጡት ዘዴ ይፈጥሩበት ነበር።
ሁሌ ፖላራይዜሽን ጠቃሚ አይደለም አሉ አቶ ነብዩ
በ1967 መጨረሻ ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም አልን። በመፈክር አሰማን
በዚያው በተሰበሰብንበት ደቂቃ መቼ ¡¡¡¡ ? አሁኑኑ አልን
ደርግ ይውደም አልን መቼ ? አሁኑኑ አልን
የሚገርመኝ
እጅግ የምንወደው የምናከብረው አርቲስት አጫሉ ተገደለ ለሊት ነው የሰማሁት። ጠዋት ከተማ ወጣሁ ። ለሊት ጠዋት አገር አቋራጭ አስፋልት መንገድ መሐሉ ላይ ወጣቶች የአጫሉን ሐውልት በአሸዋና ሲሚንቶ ሠርተው አጠናቀው አየሁ
መኪናዎች መተላለፍያ አጥተው ሲቸገሩ አየሁ
ወደማታ በዚያኑ ቀን ታዋቂ የሐገር ሽማግሌዎች ወይም ፖሊስ አስነሳው ሐውልቱን።
እኔ በ1966-10ኛ ክፍል ነበር በ1967 ዘመቻ ዘመትን የያኔ ወጣቶች ኢሕአፓዎች ጎረምሶቹ ታች ያለነው መሪዎቻችን በሕቡእ ምን እያደረጉ ወዴት እየመሩን እንደሆነ ሳንጠይቅ
መቼ
የት
ለምን
ማ
እነማ
ሳንል የተነገረንን ይዘን
ደርግ ይውደም መቼ? አሁኑኑ
ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም
መቼ አሁኑኑ አልን
ሁሉም አልሆነም እኔም ከቅርብ አመታት ወዲሕ ነው መቸኮላችን አለመጠየቃችን ስሕተታችን የሚገባኝ ያ ሁሉ ወጣት ዛሬ ሳይንቲስት መሆን የሚገባቸው ጓደኞቼ አለቁ።
አሁንም የሚቸኩል ወጣት አለ
አሁኑኑ የሚል ሞላው።
ዓለም የወዛደሮች ትሆናለች
ማርክሲዝም ሌኒኒዝም ይለምልም ብለን
በየገጠሩና ከተማ ሕዝብ ግራ ክንዱ እስኪዝል በመፈክር አስጮሕነው።
የወዛደርም አልሆነች።
መለምለምም አልቻለም።
የመሪዎቹ መጨረሻ እውቀትና ጥበብ ሳናውቅ አፈኛ ፖለቲከኞች እንደቀሰቀሱን እሳት ውስጥ እንገባለን
ወደፊትም የሚመጡ አዳዲስ አደገኛ ፖለቲከኞች ችኩል ወጣት እንዳለ እንደሚጠብቃቸው ስለሚረዱ ይጠቀሙበታል
አቶ ነብዩ ማረሚያ ቤት ቆይታው እንኳ ፖዘቲቪሊ ተጠቀመበት። ድንቅ ላይብሪያችን ነው
የተከበርከው ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ሁሉ ጠየቅሕልን
ግን ወጣት ከችኩልነት በሐይማኖትም ይሁን በፖለቲካ ወይ በዘር እሳት ውስጥ ሊከቱት የሚያነሳሱት ምን ይደረጉ? ወደፊትም የማይቀር በመሆኑ
እጅግ በጣም ከልብ እናመሠግናለን
NBC ካሉት ምርጥ ፕሮግራም አንዱ የእንዳለጌታ ከበደ እንግዶች ናቸዉ፡፡
ከክርስቶስ ቀጥሎ ከናዝሬት የተገኘ ነብይ፡ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ጛሼ።
በጣም ነው የምወዳችሁ ነን ረመዳን ከሪም እያልኩ ረጂም እድሜና ጤናን እመንልሃለሁ።
እድሜ ይስጥልን👏👏👏በጣም ደስ ይላሉ.....እንደ እርሶ ያለውን ያበርክትልን
ኦ!
"የኛ ሰዉ በአሜሪካ" - ማልረሳበት ታምራዊ ሥራዉ!
መምህራኖቻችን/መምህሮቻችን/መምህራን/መምህሮች/....670 ግጥሞች።
የቋንቋ አጠቃቀማችንን ብናስተካክል መልካም ነው። በተረፈ ነብይ መኮንን ታላቅ የስነ ፅሁፍ ሰው ናቸው። Great Respect !
ጋሽ ነቢይ መኮንን በአካል ባገኛቸው ደስ ከሚሉኝ ሰዎች ማህል አንደኛ!!! ዕድሜ ይስጥልኝ
😢😢😢
በጣም የማደንቅሕ ጋሽ ነብይ ዛሬም ስላዳመጥኩህ ደስ ብሎኛል። ቀኛዝማች ታየ ሌላዉ ሠፍረዉበት የነበረዉ ቦታ የጁ አዉራጃ ዉድበን የሚባል ቦታ ነበር።
ነብይ በጣም አዝኛለው ጌታ ነብስህን በገነት ያኑራት
ግጥሞችህን በ እፍታ መጽሐፍ ነበር ያወኩዋቸው
ላልበሰሉቱ ዛሬም ድረስ በአይምሮዬ ተቀርጾ አለ
የግጥም ልክፈተኛ አዲስ አድማስ ልክፍተኛ ያደረከን አንተ ነህ
በቅርቡ ከእንዳለ ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ እያየሁት ነበር
ያሳዝናል
እንዳለጌታ የመጨረሻውን ማስታወሻ ስላስቀረህልን እናመሰግናለን
ነብስ ይማር
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ። እናመሠግናለን ።🎉
❤❤❤ጋሽ ነብይ ትልቅ ስው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የጥበብ አድባር❤❤
አሁን እኮ ዲጂታል አማራጭ አለ። የወረቀት የለ የቀለም፤ አከፋፋይ የለ ቸርቻሪ። መጽሃፉን ለዲጂታል አታሚው ሸጦ በቅጽበትት ለሚሊዮኖች መድረስ።
ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ on-demand-printing ነው። ሰው መጽሃፉን order ሲያደርግ ብቻ ማተም። እነ Tsehay Publishers የሚያደርጉት ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ። በተረፈ እንወድሃለን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ።
💚💛❤️
What a great guy I like him He has good mentality He is really intellectual and peacemaker. He believe in dialogue. What a gentle man
Wow I am so happy Endale to see you grown as my former Wolkite student. Tesfaye Ejigu
ይሄ ሰው እውነት ነብይ መኮንን ነው እኔ አላምንም እንዳለ ጌታ ዋው!!!!!!!
ነብይ በጣም ጎበዝ '' ሪፖርተር የዳነው ሪፖርተር በመሆኑ ነው። አሁን አሁን የሪፖርተር ባለቤት አድናቂዎች እየበዙ ነው።
ጋሽ ነቢይ መኮንን God bless you i wish you to be happy. healthy and long live!
ለምንድነው ጋሽ ነብዩ ቃለ መጠይቅ አንድ ሰአት አዳምጨ የሚያጥርብኝ ! ይገርማል ጨዋታው አይጠገብም እንዳለ እባክህ ደጋግመህ አቅርብልን ? ሌላው በፋይናንሺያል እጥረት ያላሳተመው መጸሀፎቹን በፈድራይዝ እንዲታተሙ አስተባብረን?
Interesting
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
አንቱ በላቸው። ታላላቅ ማክበርን ተማሩ።
በአንድ መድረክ ላይ ደራሲና መምህር ማዕበል ፈጠነ (ሐሽማል) እንዲህ ማለቱን አስታውሳለሁ።
‘ደራሲና ሰይጣን አንቱ አይባልም!’ (ቃለአጋኖው የኔ ነው😂)
ስብሐት ገ/እግዚአብሔርም፣ አክብሮት መገለጫው የንግግራችን ድምጸት (Tone) ላይ ነው እንጂ ‘አንተ’ ‘አንቱ’ ስለተባባልን አይደለም ይል ነበር።
(የአንቱታን ቃላት እየተጠቀመ ነገር ግን ዘርጣጭ ድምጸት ያለው ሰው ሞልቷል እንደማለት)
እንደኔ ትዝብት፣ ነገረ መጻሕፍት ላይ የቀረቡ እንግዶች በሙሉ በየትኛው መልክ ቢጠሩ እንደሚመቻቸው/እንደሚወዱ በቅድሚያ ተጠይቀው ነው ውይይቱ የሚጀመረው። እንደባህላችን በ‘አንተ’ ሲጠሩ የሚከፋቸው እንዳሉ ሁሉ በአንቱታ ሲነሱም የማይወዱ ሰዎች ይኖራሉ። የፕሮግራሙም መዕከል ተጋባዥ እንግዳው ነውና በመረጠው አጠራር ውይይቱ ይሳለጣል (ይሳለጣል! የዚህ አገላለጽ ሥርወ ቃሉ ምን ይሆን?😊)
ቢሆንልንማ ከባህላችንም ከፍ ብለን ሁላችንም በአንቱታ በተጠራራን።
Nebi betam adenakihe becha salehone endante behone beye yememegn negne nebi tena na edeme yeste...
አዲስ አድማስ ጋዜጣ መታተም በጀመረበት ዓመታት በአንዱ ዕትም ላይ"አበሻ ያልተገለጠ መጽሐፍ" የሚል ፅሑፍ ወጥቶ ነበር። ይህን ፅሑፍ አሁን እንዴት ማግኝት ይቻላል።
ክፍል 3
are please tirsun enastekililet mesak alchalemiko.......my lovely father!
ልጅ ሆኜ አባቴ ጋዜጣውን ገዝቶ ሲመጣ ተስገብግቤ የርእሰ አንቀፁን ተረት አነብ ነበር ።ረጅም እድሜ ለጋሽ ነብይ
የአዲስ አበባ ሰው ግራጫ ግራጫውን የመረጠ ይመስላል እናም አስፋ ጫቦን የመሰለ ህሳቤ ካልገዛ ተንገዋሎ ተንገዋሎ ንፋስ የወሰደው ገለባ ሆኖ ይቀራል። ድንዛዜ
ሀይ ነብይ ብርለን ኤሌክትሮኒክስ አትዝላልንትጂ ብርሀኑም አለ ደሩም አለ ሁሌም ሳይህ ደስ ይለኛል ግን መጣፍም የነበረበት ብዙ ና ብዙ ታሪክ ያለበት ቤት ነበር አተርሳ
Rejim edme ketena gar yestih
Like like like እባካችሁ
Khat
ባንዳው እንደለጌታ ከበደ።
Stick into the point!
"ከመሬት ያለ ሰዉ" ጋሽ ነብይ መኮነን የፈጠረዉ አይደለም። እሱ ፈጠርኩት ከማለቱ በፊት ሲነገር የነበረ ነዉ። ለምን ይዋሻል።
ጫት ቤት አይገኙም ሤት ሕፃናትን ግን ፈተና ለማረም ዕየጠሩና ዕያሥፈራሩ ሤት ዕየደፈሩ የሤትኛ አዳሪ ብዛት ዕንዲኖር ወንዶች ሥራፈትና ጫት ቃሚዎች አድርገዋቸዋል። ይሕ ሑሉንም ባያካትትም ንፁሖቹ ዕያዩ ዝምታን መምረጣቸው ከወንሉ ተሣታፊነት ዕንዳልራቁ ያደርጋቸዋል።
ታየ ከራማ
Nebiy, it is a big mistake not to acknowledge ASSEFA's writing talent which is shown in various Ethiopian magazines and newspapers. As we all know that ASSEFA's boldness or audacity is known to many of us but to ignore his writing talent is to make you jealous about him. Ignoring facts has become your trademark. I read your book under the title ”የኛ ሰው በአሜሪካ" This book shows your true colors. You don’t show any respect for those who stand against your ideas or opinions. However, you are so kind to praise anyone, no matter who they are, as long as it suits you. This is no way to criticize or judge anyone. What do you mean by “Zeneb” as if Zeneb is the only person Gamo produces next to ASSEFA?
Please listen to his interview with Meaza he talked a lot about him
The topic is not Assefa Chebo. He has praised him as more than he is asked
This low life and turn cost has been spying on inmates at Malalawi on inmates under very difficult conditions . Although he was EPRP member he was passing information about even the most minor things . Leutnant Shimeles who was the admintrator was very close to him
You bastard, you always try to tarnish noble men like him. If he were a spy why did he suffer for solid 10 years?