💫 እኔ እንድትለያዩ አልፈልግም አሁንም አልረፈደም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ‪@abgrace7318‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@OfficialMahiTube‬ ‪@bekitube16‬

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @ddt7909
    @ddt7909 7 днів тому +164

    ፍቅር ያሸንፋል ብሩኪ ደሙ የቅርታ ልብ አለዉ አታፍረንም ብሩኪ ይቅር በላት ምንምቢህን አደራ👏👏👏👏💞

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 днів тому +1194

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ጥበብ ነው የምትሉ

    • @حياةحياة-م7غ
      @حياةحياة-م7غ 7 днів тому +10

      ወላሒ ❤❤❤❤❤❤ሀይሚየ ❤❤❤❤H&B❤❤❤❤❤❤

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 7 днів тому +12

      መጀመሪያ በሰው ስም አይነግዱ😅😅

    • @HfUud-o9q
      @HfUud-o9q 7 днів тому +3

      ሳህበትክክልነው

    • @Muhdin.SheychoMamed
      @Muhdin.SheychoMamed 7 днів тому +9

      😢😢😢😢 ቡሩክ እበክህን ሀይሚን አቲረቀት

    • @Muhdin.SheychoMamed
      @Muhdin.SheychoMamed 7 днів тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ازمير
    @ازمير 7 днів тому +122

    ሀይሚ ነብሩኬ አይለያዩም የምትሉ በላይክ

  • @AgfGdy
    @AgfGdy День тому +1

    እግዚአብሔር,ያጠመረዉን,ሰዉ,አይለየውምቡረን,አታጨናንቁት

  • @HikmaGul
    @HikmaGul 7 днів тому +91

    ሲጀመር የቡታጂሪ ልጆጂ ሰትወደዱ ባሰባችሁ ዲራማችሁ አያልቅም ሁሌም ማሰመሰል ሰዉን ተመልካችን ማሰጨነቅ ጭራሺ የናተ ጀመአ ሁሌም አዳይነት ለምን በኡዉነት መገዲ አሰሩም

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 7 днів тому

      ሳአ

    • @TigistTigist12
      @TigistTigist12 7 днів тому

      እውነት አስጠላባቸው

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 7 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 7 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 7 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 днів тому +379

    ስለምን መለያየት ነዉ😢😢😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 7 днів тому +445

    መለያያት ለማንም አልጠቀመም የምትሉ😢😢😢 ደምሩኝ

    • @KsaKsa-h7e
      @KsaKsa-h7e 7 днів тому +2

      😂😂😂

    • @zewuditu-p1l
      @zewuditu-p1l 7 днів тому +1

      😅😅😅😅chaywu

    • @SebileDegene
      @SebileDegene 7 днів тому +4

      አለሽ እንዴ ክብረቢስ

    • @GKXZ-r6f
      @GKXZ-r6f 7 днів тому +1

      እነ ሊትሞትም ሚፈልግ አላ እዴ

    • @ሳዳሳዳ
      @ሳዳሳዳ 7 днів тому +2

      ባቃ ባሂሊምሺም እሶ ናትቲዚየምቲልሺ አይዞሺ ዋሀእየጠጠሺ@@SebileDegene

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 днів тому +602

    ስለ መለያየት አታዉሩን የምትሉ😢😢

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 7 днів тому +3

      ወዴ በኔቤት ለሂሉ ፅቅስ አለ ሽርብለሽ አድረሽልኝ ሰሞትልሽ ዝምአትበይኝ ወይ እቤ በይ ወይ እሽ በይኝ ሰሞትልሽ😢😢😢

    • @YaAllahgivemesebr-w7t
      @YaAllahgivemesebr-w7t 7 днів тому

      😢😢😢😢

    • @RahmaRaa-b2b
      @RahmaRaa-b2b 4 дні тому

      @@HeluTube940 😥😥😥😥

  • @eyobgidafie1634
    @eyobgidafie1634 7 днів тому +19

    ብሩኬ እመቤቴን፤ማርያምን ስትል ከአፍህ ላይ ማር አለው እኔም በማርያም ልለምንህ ከሚዲያው ውጪ ችግሩን ፈታችሁ በሳቅ በፈገግታ ተመለሱልን አታስጨንቁን።

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 7 днів тому +1

      😂😂😂ማርያም ስው ናት

    • @haset21212
      @haset21212 7 днів тому

      ግን የአምላክ እናት ናት❤​@@SaidSaid-vp4kg

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe 7 днів тому

      ​@@SaidSaid-vp4kgአላህ ን ከፈራሽ በናቱ መቀለድ መዘባበት አይጠበቅብሽም

  • @Hemarnat-tz2yu
    @Hemarnat-tz2yu 7 днів тому +42

    ብራየ የዋህ እኮ ነዉ ነገር አያገብድም የይቅርታ ልብ አለዉ❤❤😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 7 днів тому +194

    የሀይሚና የቡራ ወዳጆች👍👍👍👍ግጩኝ

    • @rozaRoza-r2j
      @rozaRoza-r2j 7 днів тому

      👍👍👍👍

    • @NonAlnon-m5q
      @NonAlnon-m5q 6 днів тому

      ስምረት እዴት ነሽ❤

    • @AaaHhh-w5h
      @AaaHhh-w5h 6 днів тому

      የኔ ውድ ስምሪ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa 7 днів тому +61

    እረ ፕራክነዉ ሀይሚዬ ምንምአይነት ነገር አይኖርም ሊኖርም አይችልም

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 7 днів тому

      ምነው ሃይም ፍጠር ናት አልሽ

  • @MareNguese
    @MareNguese 7 днів тому +67

    ሀይሚ ሚንም አታጠፈም አምናታለሁ አታስጨንቃት ሆሆ ስጀመር ወረህ ትክክል አደለም ያወራህ ምንም የምገባ ወረ የለውም😥

    • @GhBbnn-r2d
      @GhBbnn-r2d 7 днів тому +1

      እር እባክሽ ሀይሚ ፍፁም ናት እንደ የማትሳሳተው

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 7 днів тому +1

      ኣዎ ነች ​@@GhBbnn-r2d

    • @SetiraAbdoSetira
      @SetiraAbdoSetira 7 днів тому

      Haymim sew nech erasachenen hassen bota enaskemetew betam yechenkal

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 7 днів тому +26

    አግዚአብሔር ያታመረውን ማንም አይለየውም ቡራ ደግሞ አስተዋይ አገናዛቢሰው ነው እኛን አታጨናንቁን ድራማም ከሆነ አሳትሩት የምትሉ?

  • @Eden1221-g9x
    @Eden1221-g9x 7 днів тому +40

    ሀይሚ አላዉቅም የደበቅሽውን ግን ዋሽተሽው ከምታጭው እውነቱን ነግረሽው ብታጭው ይሻላል ባይ ነኝ ግን ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል አይዞሽ እሽ

  • @gvff5234
    @gvff5234 7 днів тому +25

    ያም ሆነያ የሠው ልጂሆኖ የማያጠፋ የለም ሥለዝክ ያለውን ነገር በውስጥ ጨርሳችሁ ሠላም ፍጠሩ እሜዳላይ የሚወጣውን ምረጡ ሀይሚእና ቡራ እንዲለያዩ አንፈልግም

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 7 днів тому +736

    ሀይሚ እና ቡቡ አይለያዩም የምትሉ😢😢😢

    • @adesimuluyegetaliji7221
      @adesimuluyegetaliji7221 7 днів тому +7

      አቢረሺ ግን እግዚአብሔር ፈራ ምክናቱ ለሩታ አሲቢ

    • @ZahraMm-fg8re
      @ZahraMm-fg8re 7 днів тому +2

      አብርሺ እደትነክወዲሜ

    • @RiskiyaHusen
      @RiskiyaHusen 7 днів тому +2

      Yamir abrish andlwawadaku talhuk asqyami

    • @DfffgDfggf
      @DfffgDfggf 7 днів тому

      ሩታየኔውድ❤

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og 7 днів тому

      ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 7 днів тому +66

    መቸም አይለያዩ የድንግል ልጅ ያቃል❤❤❤❤❤

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 7 днів тому

      ደምሪኝዉዴ

    • @maymounanegach9463
      @maymounanegach9463 7 днів тому

      የዛሬዋ እሜቤቴ ታቃለች መቼም አይለኝአኝም ፋቅር ኝሸንፋል

  • @HIKMA-pd7qu
    @HIKMA-pd7qu 7 днів тому +12

    😢😢😢😢ኢተቂላህሐሰንወድሜ. እጂህላይያለው ነገርምድነውበአላህ😮

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 7 днів тому +44

    እረ ሀሰን ምን እያልክ ነው እባክህ ከቻልክ ዝም ብል ስለሁለቱ መጥፎ ነገር
    መስማት አንፈልግም ለምንድነው የምታስጨኑቁን ትንሽ አታስቡልንም ብሩኬ ቅን ልብ ያለው ጥሩ ልጄ ነው ምንም ቢፈጠር ይቅር ይላታል

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 7 днів тому +118

    እሪመዱን መጣልን ብስልም እንቀበልው ❤❤❤አለህ ፃመው ከሚጣቀሙት ያዲሪገን ❤❤ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 7 днів тому +45

    ሆ ደሞ እዳትጨነቁ ቅመሞቼ😮 የኔጨረቃነብርናት አታለቅስም❤❤ ጨረቃወቼ

  • @Sameerah-g2x
    @Sameerah-g2x 7 днів тому +63

    ሀይሚነቴ ንግሰቴ ጨረቃዬ የኔ ልዩ ሴት ሀሰን ግን ብራክ እንጂ ሀይሚ ማለት የሰራ ሰው ናት የኔ ትንሻዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥰🥀🥰🥀🥰🥀🥰🥀🥰🥀

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 7 днів тому +34

    አቦ ስለመለያየት አታዉሩ ሀይሚ ተጎድታለቺ ተከባከባት አታስጨንቃት የምትሉ👍👍👍😢😢

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 7 днів тому

      እዴ ምን ሆምቹ ነው ፎቃ ያዛት በመንከባከቤ እያለህ ተከባከባት ትሉታላቹ እዴ እሷን ብሩክ ያፈቅራታል እኮ እሶደሞ ሀሰንን ቱቱቱቱ😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 днів тому

      ምን ሆና ነዉ

  • @AfranA-i3x
    @AfranA-i3x 7 днів тому +15

    ምንም አህል ከባድ ችግር ቢሆን መፍህቴ የሌለው ነገር የለም ስለዚ በውስጥ ፍቱት እና እባካቻ ለኛም አስቡልን ሀይሚ ና ቡሩኬ መቼም ቢሆን አይለያዩም እርግጠኛነኝ ፈጣሪ ያጠመረውን መንም አይለየውም ሀይመዬ የኔ እስማት በሁሉም ነገር ከጎናቹነኝ ስለምን መለያየትነው የምታወሩት እና ነጌ በፍቅር ኑልን እጠብቃለን እወዳቻለው

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 7 днів тому +205

    የምን ጉድ ነው🤔🤔

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 днів тому +1

      😢😢😢😢

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 7 днів тому +1

      😢😢😢

    • @astu-p3s
      @astu-p3s 7 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 7 днів тому

      😢😢😢

    • @EiveShv
      @EiveShv 7 днів тому +2

      አልሚዬ ምን እየተካሄደ ነው😢😢😢😢

  • @SeadaSeid-k1g
    @SeadaSeid-k1g 7 днів тому +55

    ግልፁን የማትነግሩን ከሆነ እየመጣችሁ አታስጨንኩን የሄሉና የማርክ ይበቃናል እነሱም ሳይነግሩን ነው ያቆሰሉን

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 днів тому

      Eko😢

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 7 днів тому

      ትክክል😢

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j 7 днів тому

      እኮ 😥የምር ግራገበኝኮ🥺🤔💔

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 7 днів тому +1

      ጌታን እውነት ብለሻል አሁንስ የቡታጀራ ኢቱበሮችን ከውስጤ ባሶጣልኝ ፈጣሪ

  • @AwekechAneley-p7p
    @AwekechAneley-p7p 7 днів тому +73

    ሀይሚየ ለቡቡዬ ምንም ነገር አትደብቀዉም እርግጠኛ ነኝ ቡቡዬንም እኛንም ፕራክ እያረጋቹን ነዉ

  • @MesiMesi-d8d
    @MesiMesi-d8d 7 днів тому +11

    ምንም ይፈጠር ነብስ እስካላጠፋሽ ድረስ ይቅርታ የማያስተካክለዉ ነገር የለም ብሩክ የይቅርታ ሰዉ ነዉ አያካብድም መለያየት የለም የሴጣን ጆሮ ይደፈን

  • @WUBALEM-h6z
    @WUBALEM-h6z 7 днів тому +11

    ማለት ሲጀመር ብሩኬ ሳያቅ ሀሰን እንዴት አወክ ሲቀጥል በጣም አካበድከው ነገሩን ለማንኛውም ምንም ይሁን ምን ቡቡና ሀይሚ ወደፉት የሰዎች ተምሳሌቶች ናቸው ።

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar 7 днів тому +26

    ያረብ አደራህን ተለያይተው እዳታሣየኝ የአላህ ጭቀት ሀሠን ለፈጠረህ በምትወዳት እናትህ እዳይለያዩ ተፈጣሪ በታቺ ልለምንህ😢😢😢😢ሀይሚየ የኔናት ዛሬስ ምንልሁንልሽ የአላህ ብሩኬወድሜ አደራህን የሀይሚየን ነገር አደራህን😢😢😢😢😭

  • @eyobgidafie1634
    @eyobgidafie1634 7 днів тому +14

    ችግሩን ሁለታችሁም ካወቃችሁት እናንተ ተነጋግራችሁ መፍትሔ ማምጣት አትችሉም ወይ? መፍትሔ የሌለው ችግር አይኖርም ሀሠንዬ።በጣም ነው የምወዳችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ውበት ናችሁና እንዳትለያዩ።

  • @merhawittarekekeven
    @merhawittarekekeven 7 днів тому +11

    ምን አይነት ነገር ነው ሰው አታሰጨንቅ ምን ሁነክ ነው ሰጀመር ጡሩ ሰው ብትሆን እንደዚ አትልም ነበረ

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 7 днів тому +5

    ጌታ የእየሱስ በመሰቀል የሰቀሉትን እንዃን የሚያርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሏል እና ሃይሚ ያጠፋችው ጥፋት ይቅር የማያሰብል ጥፋት ነው ብዬ አላሰብም ጌታ እንዃን ሰቃዮቹን ይቅር ብሏል

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 7 днів тому +12

    ❤❤❤አሁን አተ ጓደኞችህ ናቸው ምንም ጥፋት ብታጠፋ ዝም ብትልስ ብችለው የሠው አይብ የደበቀ የራሱን አላህ ይደብቅለታል ❤❤❤❤እጭ

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 7 днів тому +8

    ኧርአላህን፣ፍራ፣ሀሠን፣ንቅሣት፣በሙስሊም፣አይቻልምወይኔ፣ወዴት፣እየሄዳቹ፣ነውኧርአላህንፍራ፣ንቅሣትክን፣አጥፍኡኡኡ፣ሱባነላሂወላሂነብስያክንይጠይቀሀል፣ሀሠንኢተቂላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያርቢወዴትነው፣ምንሄደው

  • @HiowtEthiopians
    @HiowtEthiopians 7 днів тому +11

    ምንም አይነት ጥፋት ቢሆን ይቅር ይላታል ቡራዬ አደል👍👍👍

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 7 днів тому +58

    አተ አትዘባርቅ 😢እንተዛዘባለን ሀይሚ ይሄን ያህል ከባድ ሚስጥር የላትም 😢የኔ ትንሽየ❤❤ያአላህ አተ ጠብቅልኝ😭😭

    • @KrjjdjdIrir
      @KrjjdjdIrir 7 днів тому

      አታሺቃብጭ ምንታውቂያለሺ

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 7 днів тому

      እና ምን አሰደበሺ አላህን አፈሪም ሙስሊም ውዲምሺይ እምትሳደቢው 😢😢😢 እና ደም ምንም ከፉ ነገር አልተናገረም 😔😔🥺🥺🥺

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 7 днів тому

      ምድነዉ የማሽቃብጠዉ ከቱ የባሰ ጭቀት

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 7 днів тому +2

      ሲጀመር ሀስን ዛብርቄ እኮ ነዉ እንኳን ፕርንክ ሆን ኖርማል ቪድዮ ላይ እርሱ 😂😂😂

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 7 днів тому +1

      @@MissZabiba እኔኮ አልሰደብኩትም እህቴ በናትሽ ጨቆኝነዉ 😔 ደሞ ኝኝ አለኮ😘

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 6 днів тому +1

    ሀሚየ ቆንጆ ብሩኬ የይቅረታ ልብ አለው እና ዋሽተሽ ተምትለይው እውነቱን ነገሪው ከዛም እማይፈታ ነገር የለም ተነጋግራችሁ ፈቱ ምንም ይሁን ምንም

  • @Genettube-d8s
    @Genettube-d8s 7 днів тому +40

    ልጅቷን አያሳቀቃችሁ ሰዉነቷን ጨረሳችሁት ሁላችሁም አታሳዝናችሁም በእዉነት በጣም አዝናለሁ ምናለበት ብትተዋት በቃ አለምክንያት ምንም ጥፋት አታጠፋም ።

    • @Senait-d8s
      @Senait-d8s 7 днів тому

      Bedenbe semtshwal yserchwen video eraswa nat atfchalhu washchahalu yalchew satsalfi eyie video

    • @Genettube-d8s
      @Genettube-d8s 7 днів тому

      አዎ አይቻለሁኮ ግን እየተነሱ ከማሳቀቅ እነሱ በዉስጥ ቢጨርሱት ደግሞ ለመናገርም የፈለገችዉ አንቺ ካልተናገርሽ እኔ እነግረዋለሁ እያለ እያስፈራራኝ ነዉ ብላለች ለምን ሁሌም ከምትሳቀቅ እንደጓደኛ በዉስጥ ከማስፈራራት በዉስጥ አይጨርሱትም ደግሞ እኔ እርግጠኛ ነኝ እዉነት ሀኖ ያጠፋችዉ ነገር ካለም ሀይሚ ምክንያት ይኖራታል ወይም ተገዳ ነዉ ይሄን ያህል እስኪ እያት ሰዉነቷኮ እያለቀ ነዉ ምነዉ ተመልሳ ከወንድሞቿ ጋር በኖረች በዚህ እድሜ ለብቻዋ መኖር እራሱን የቻለ ሌላ ችግር ነዉ ትምህርቷን እስክትጨርስ ተመልሳ ወንድሞቿ ጋር መሆን አለባት ለጥናት ብላ ነዉ የወጣችዉ ከቤተሰቦቿ ጋርም እየኖረች ስታጠና አልነበር

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 7 днів тому +18

    አይ ሀሠን አተም አዝግ ወሬህም አዝግ እምትለው አልገባኝም ሆነም ቀረም ሀይሚዬ ምንም የደበቀችው የሠራችው የለም መቸም ብሩኬን ምንም ነገር አደብቀውም ዝብለህ አታዝገን H &B ወደፊት አሥመሣይ ወዳጅን ያርቅላችሁ❤❤❤❤

    • @GbHgv-w1s
      @GbHgv-w1s 7 днів тому

      እየብላሁ ተን አስባልሺኝ

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 7 днів тому

      @GbHgv-w1s ለምን ትንአለሺ። አይዞሺ ለራሡ ዝጎ እኔንምአዛገኝ ምላድርግ🙄🙊

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 7 днів тому +265

    ሀይሚ እና ቡቡ ወዲፊት የምትሉ

    • @Enatimariyan
      @Enatimariyan 7 днів тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZewduSoga
      @ZewduSoga 7 днів тому

      ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FEYISEJEBSSA
    @FEYISEJEBSSA 7 днів тому +16

    Sii jamaar Hayimiyen omma hin balesitu kuni parnk dha malee B$H yommuu addaa hin ba'an❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-y3r3i
    @AsAs-y3r3i 7 днів тому +20

    ሀይሚና ቡራየ ወደፊት የኔ ልእልት ሀሠን ግን እሄን ያክል ሀይሚን ዝቅ ለማድረግ ያለህ አመለካከት ይለያል ባለፈዉም ሥትናገራ ነበር እዉነት ከሆነ በዉሥጥ አጨርሱም

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 7 днів тому +11

    ቡሩኬ የይቅረታ ሰው ነው ከሱ በፊት ለሆነ ነገረ ከሆነ ምንም አይላት ቡሩኬ በማህከላችሁ ሶስተኛ ሰው አታስገቡ ዛሬ ጓደኛም የለ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ሀይሚና ቡሩኬ ልብ ግዙ እባካችሁ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 7 днів тому +62

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 7 днів тому +17

    ወላአኩም ሰላም✌️
    እንዳምንም በውስጥ ፍቱት ምድያ ሁሉም ነገር መውጣት ዬላበትም ባይነኝ✍️

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 7 днів тому +14

    😢አኡዙቢላሂ በአላህ በአርሹ ጌታ ይዠሀለሁ ሀሠን እጅህላይ ያለዉ ንቅሣትብቻ ነዉእዳትል ላኢላሀ ሀኢለላሀ አሥጠፍዉ እባክህ ኢናሊላሂ መግቢያዉንባቻነዉ ያየሁት ወላሂ ወደትእየሄድነዉ ኢላህ ሀቲማየን መጨረሻየንም አአነረነ አተወ አብጅልኘ ከነቤተሠቦቸ ኡፍ ወላሂ በጣዉ ተናደድጉ ለሽ መድሪ አላህ የህዳችሁ😢😢😢

    • @KsaKsa-gm9mo
      @KsaKsa-gm9mo 7 днів тому

      ሱበሀነለህ ወለሂ ሰው እኮ አወዋሉን ነው ምመስለው አለህን ፍራ

    • @KsaKsa-gm9mo
      @KsaKsa-gm9mo 7 днів тому

      ❤❤❤

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 7 днів тому

      ካፈር መዋል ከቀሰ እያለ ወደዛው ነው

  • @hawaadem-t8x
    @hawaadem-t8x 7 днів тому +8

    አነዚህ ቦታጅራወች ተጫወቱብንኮ ድራማቸዉ አያልቅ ምንአለቁምነገርያለዉነገርብሰሩ 🎉መወደድእንዳለሁሉ መጠላትምአለኮ

  • @Nurya-mz5dc
    @Nurya-mz5dc 7 днів тому +24

    10ግዜ ሀይሚ ሀይሚ አትበል ወዳ ገደለው ግባ ምንድናው ዙራ ጥምጥም ለሀውለ ወለ ቁዋተ ኢላ ቢለ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 7 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 7 днів тому +1

      ዉይ አዙግ ዉሬ ምንም ነገር እፍፍ አዚግ ነገር ወደ ገደለዉ አይገባም ቀጥታ አይናገርም እደ ለዝህ ይመጣል እደ 😂😂

    • @Nurya-mz5dc
      @Nurya-mz5dc 7 днів тому

      @@FatimaA-hx2cv አይገርምም ግን እኔማ አነዶኝ ትቼው ዋጣው መጨረሻው ምን ሆና ተነገራ ወይ ?

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 7 днів тому +1

      @@Nurya-mz5dc እረ እኔ እራሱ ደክሞኛ ወጣሁ ክክክ

    • @zenebechYouTube
      @zenebechYouTube 7 днів тому

      Yes 🤔👍

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 7 днів тому +41

    እና አሁን እነሱን ለመለያየት ነው የመጣሃው ምንም ቢፈጠር ሃይሚና ብራ አይለያዮም እግዚአብሄር ያጣመረው ማንም አይለየው ይላል

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 7 днів тому +1

      @@naxijesus3741 ውዴ ስራ ነው ሀይሚ እንደዚ ያክል ምስጢር የላትም

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 7 днів тому +11

    እኔ በጨረቃየ በሙሉ ልቤ እተማመናለሁ ከቡራ ምንም አትደብቀዉም ስራነዉስሩ በጭራሽ ሀይምየ ከብሩኬ አዲምነገር አትደብቅም።

  • @CheemaCheema-qw7ml
    @CheemaCheema-qw7ml 7 днів тому +16

    ምንድነው አንድ ነገር ውስጤ የገባ ነገር የለም ወዝ ግዘው ያረከን

  • @Siifaañmuleta
    @Siifaañmuleta 7 днів тому +21

    Hayimye ena biruk ayeleyayum yemtelut bicha 👍👍

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 7 днів тому +2

    ሐሠን አይብዋን ደብቅ እራሷ ትገረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 7 днів тому +31

    የኔ ጨረቃዎች😢 ሀይምዬ ተናገሪና ይቅር ይለሻል ውዴ😢

  • @mነኝስደተኛዋ-k5z
    @mነኝስደተኛዋ-k5z 7 днів тому +20

    የስደት እህቶቼ ሠላማችሁ ይብዛልኝ😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 7 днів тому +23

    ፈጣሪ ሆይ አደራህን ቸር ወሬ አሰማን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @KasayeWagaw
      @KasayeWagaw 7 днів тому +1

      አይዞሽ እማ ሰላም ነዉ

  • @yimerendris-k1h
    @yimerendris-k1h 7 днів тому +6

    😂😂😂😂😂ግን ግን ግን ግዴታ ግዴታ እያለ ጨረሰዉ ኪኪኪኪ በጣም ያሣዝናል እዉነትህ ነዉ ፕራክ መሆኑን አዉቀናል😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz 7 днів тому

      😂😂😂 እዉነቱ ጨረሰዉ

    • @yimerendris-k1h
      @yimerendris-k1h 7 днів тому +1

      አፋችን ላይ አሩብንኮ ሲያስጠሉ ለተመልካች ክብር ቀረ ሲፈምሱ ያላግጡብናል😒

  • @ኢምራን-የ1ፈ
    @ኢምራን-የ1ፈ 7 днів тому +4

    በዉሰጥ ተነጋገሩ ፉቱት ይቅረታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 7 днів тому +44

    ውይይይ እኛም እንዲለያዩ አንፈልግም ሀይሚዬና💔ብሩክ😢

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 7 днів тому +15

    ወይኔ አረ መንገድ ነዉ ነገሩ ተነጋግረዉ እንድፈቱት አድርግ ሀሰን አታስጨንቁን😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 7 днів тому +16

    ወይኔ ሃሰን ምን ቢሆን ነው ይሄን ያህል አባክህ አንተ ከጎናቸው አትለይ ለብሩኬም ለሃይሚም አንተ ታስፈልጋለህ በጣም ነው ያሰለቀሰኝ ምድር ላይ የለሌ ስህተት የለም ሃይሚ ፈርታ ይሆናል እባክህ በውስጥ ጨርሱት❤❤❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 7 днів тому +5

    ሀይሚ ወደ እራስሽ ተመለሺ እምያፈቅርሽ ይሻልሻል ከምታፈቅሪዊ ግንትገርሚያለሽ ቱቱቱቱ አይሴት የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን😢

  • @HawaNugus
    @HawaNugus 7 днів тому +6

    ሀሰን እምታወራው ምንም አይገባም ባክህ አተ ተወዛግበህ እኛንም አታወዛግበነ እሽ ሲጀመር አተ ሀይሚ ለአንተ እንደዚህ አደለችም ወላሒ አተ ደሞ ለሀይሚ ይሒ አይገባትም እሽ የዚህን ያክል ነብሰ ገዳይ አደለችም ወላሒ ቡራየም ጨካኝ አደለም እሽ ሁሉንም በውስጥ ጨርሰው ይመለሳሉ ላተ ግን ወላሒ ሰላም አይሰጥህም ይለያያሉ ብለህ አትሰብ እሽ ዋሽቶ ማስታረቅ እኮ አለ ገባህ

    • @SetiraAbdoSetira
      @SetiraAbdoSetira 7 днів тому

      Andande beweshet masterek yemayechalu negeroche Alu 1 weshet Lela weshet yeweldal Muslim kehonshe demo bewshet yemetastarekiw demo lelagnawen sew yemaygoda kehone becha new selenegeru sanawk sew laye banferd TRUE new hulum sew kegwadegnaw gar endalew gelstenet yewesenal

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 7 днів тому +27

    ያረቢ ከይር አሰማኝ 😢ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሰንዬ

    • @Qabbane
      @Qabbane 7 днів тому

      𝐀𝐭𝐢 𝐡𝐚𝐬𝐚𝐧𝐢 𝐦𝐚𝐥𝐢𝐟𝐢 𝐣𝐢𝐝𝐝𝐮 𝐢𝐣𝐨𝐥𝐥𝐞𝐞 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐬𝐞𝐭𝐭𝐚 𝐚𝐭𝐢 𝐦𝐚𝐥𝐢𝐟𝐢 𝐝𝐨𝐠𝐨𝐠𝐨𝐫𝐚 𝐡𝐚𝐦𝐢𝐲𝐞𝐧𝐢 𝐲𝐨 𝐪𝐚𝐛𝐚𝐭𝐞 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐨𝐛𝐨𝐥𝐞𝐬𝐬𝐚𝐭𝐢 𝐦𝐚𝐥𝐢𝐟𝐢 𝐪𝐨𝐫𝐢𝐬𝐢𝐭𝐞 𝐢𝐧𝐢 𝐝𝐞𝐛𝐢𝐬𝐢𝐭𝐮😢😢𝐁❤𝐇❤ 𝐇𝐚𝐬𝐚𝐧𝐢😢🤐

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 днів тому

      😜😜😜ጂል

  • @sinbone-tube
    @sinbone-tube 7 днів тому +26

    ምን😳 😢እፉፉፉ ሌላ ቱክሳት አረ ተዉን ልጆቹ እይ ተመሙ ነው በሰው ሀገር በልብ ድካም ምክናት ለኛም አስቡ እንጅ ሀይሚዬ የኔ ድክመት አይዞሽ ምንም ብሆን ከጎንሽ ነኝ የኔ ልዕልት😢😢😢❤

  • @fatum164
    @fatum164 7 днів тому +103

    ሀይሚዬ ና ቡራ ተከፍተው ማየት አፈልግም የምትሉ👍😢የኔ ሰቀቀኖች❤❤❤😥😥😥😥

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 7 днів тому +8

    ምን ጉድ ነው 😢😢አሬ በ አላህ እነዚህ ልጆች መለያየት የለባቸውም 😭😭😭🥺🥺 ፍቅር ይቀድማል ቡሩኬ please 👍👍

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 7 днів тому +5

    ሰለምን መለያየት ነው 😢

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 7 днів тому +36

    የኔቅመም ሀይሚን የሚያቃት ያቃታል የሠው ቻናል ለማሣደግ ብላ እራሧን ዝቅ ምታደርግ ከራሧ በላይ ለሠው የምትጨነቅ እውነታው ይህነው ብራ ለሀይሚ ሀይሚ ለብራ ። ሁለት ጠንካሮች 💪

    • @samsungrcell6241
      @samsungrcell6241 7 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @zadጉራጌዋ
      @zadጉራጌዋ 7 днів тому

      @samsungrcell6241 ፕራክነው

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 7 днів тому +2

      Awo..yene..inat..likinesh..hayyimiyen..inakatalen..minim..atatafam..gin..Iko..Hassan..lamiddiya..eyesatati..new..bohala..indayitaluwat..faraw😢😢😢😢

    • @ሰለም
      @ሰለም 7 днів тому +2

      የገባሽ አች ነሽ የኔ ሙሉ ሴት ህጅበት ሀይሚየ

    • @zadጉራጌዋ
      @zadጉራጌዋ 7 днів тому

      @@TigistBirhanu-x9u ምንም አትፍሪ ሥራነው ማሬ

  • @GenetSala-vq4vo
    @GenetSala-vq4vo 7 днів тому +25

    አይ ሀሰን ሀይሚ በብሩክ ላይ ምንም እንደማታረግ የታወቀ ነው ያው ፕራንክ እያረጋችሁት ነው ግን በእናታችሁ ብሩኬን አታስጨንቁት ቶሎ ነገሩት ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት ናት የአለም ሴት አይነት አይደለችም ሀሰን እንዳታረዝሙት ok

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 7 днів тому +5

    እረተው😢😢😢😢
    እዴ አብሮ አታዊያቸውም
    ይላልዳ ላድቀን
    እየናፈቁኝ😢😢😢😢ኦ😢😢

  • @Mekdes-k3q
    @Mekdes-k3q 7 днів тому

    ምደናዉ ይህን ያክል አረ መስማም ለተመልካቺ ክብር ይኖሪቹህ

  • @ZikraTub
    @ZikraTub 7 днів тому +28

    ነገር መሥማት ሠልችቶናል የምትሉ😢😢

  • @MuluMulu-ii3mw
    @MuluMulu-ii3mw 7 днів тому +44

    እደው ግደታ ግደታ እያልክ ጨረስከው 😂😂😂😂ሀይሚየ ምንም አታጠፋም ❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 7 днів тому +1

      አረ.ውይኔ.የትሄጄ.ልሳቅ😂😂😂😂😂😅

    • @KMm-xu9fx
      @KMm-xu9fx 7 днів тому +1

      ያሳቀኝ ኮሜንት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 7 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂 እውነትን እኮ ነው አይ ሀሰን እሱ አዝግ አዛገን እኮ

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 7 днів тому

      Iko😂😂

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 7 днів тому

      ሆሆ😂😂😂😂

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 7 днів тому +19

    ሃይምዩ አታጠፋም አነተን 100k ለማሰገባት እራሷን እንድትጎዳ እያደረካት ነዉ የኔ ጨዎ ሴት ምንም ሰትት የለባትም ብሩክን ሰለምትወጅዉ አይባለም እሱም ይወዳታል አትዘባዘብ እሱ አይለያዩም

    • @sherefa3188
      @sherefa3188 7 днів тому +2

      አው ሀይሚ እኮ የሁሉም እድገት ነው ምትፈልገው ይህ ቅን ልብሽ አይቀይርብሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ፕራክ ነው የምትሉ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 7 днів тому

      ሰዉ ናት አታጠፍም አይባልም

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 7 днів тому +8

    የነጨርቃን መለያየታቸውን የማይፈልግ እሰኪ እኔ በሉ😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 днів тому +2

    አር በአላህ ተውግን 😢😢😢😢እሻአላህ አይለለያይም በአላህ ፈቃድ

  • @HdieHshs
    @HdieHshs 7 днів тому

    ተብዛዛህ በጣም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 днів тому +46

    ዝም የለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን ✍️😌

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 7 днів тому +11

    ቡቡና ሀይም ማቼም አይለያዩም ቡራ አንቴን ለለመጠት እንጅ ዝም ያለችዉ ደብቃህ እንደመይሆን ተቃለህ እበከቹ አዉርተችዉ ጨርሰችዉ እያሣቃቹ ኑልን 😭😭💔💔💔

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 7 днів тому +11

    እኔ ምንም ብይ እደማወራ ጠፋኝ አላህሆይ ጨረቃቻችነን አት ጠብባቸዉ ያረብ ተለያየተዉ እዳታሳየን 😢😢😢😢😢 🤲🤲

  • @Saada-t6m
    @Saada-t6m 7 днів тому +15

    ይኔነገር ፕራንክ መሆኑን እያውኩኝ ይሚያበሳጨኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @wengelwalilign4591
    @wengelwalilign4591 7 днів тому +5

    Haymiye yene jegna Anchima ataregiwem ❤❤❤❤

  • @MazaaMazaa-bo3uq
    @MazaaMazaa-bo3uq 7 днів тому +19

    Kadhatu wayii ijolee hin bochisinaa 🧐🏌‍♀️🏌‍♀️🏌‍♀️💉🫄🫄🫄🐕🐕🐒🐒

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 7 днів тому

      😜😜😜😜🥰HH🙏🤐🤐🤐🤐🤐🤐

    • @Fkriye
      @Fkriye 7 днів тому

      😅😅😅😅

    • @ZanbuZanbu-e3k
      @ZanbuZanbu-e3k 7 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @BasheTube
      @BasheTube 7 днів тому

      😂😂😂

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 7 днів тому +68

    አይለያዩም የምትሉ B & Hእስቲ ላይክ እና የሀሰን 1000 k አስገቡት👏👏👏👏👏👏

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 7 днів тому +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 7 днів тому +8

    ያረብ ኸይር አሠማን😢😢😢

  • @eyobgidafie1634
    @eyobgidafie1634 7 днів тому

    የሠይጣን ጆሮ ይደፈን የምን መለያዬት በችግሩ ዙሪያ ተነጋግሮ ችግርን ፈትቶ አንድ መሆን እንጂ።የኔ ቅመም ብሩኬ አደራ ንፋስ እንዳይገባ

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 7 днів тому +7

    ሀሰን ንቅሳቱ ምንድነው በእስልምና እኮ አይፈቅድም ወንድሜ እያወክ አድርገኸዉ ከሆነ አላህ በሚስጥር ይቅርታ ጠይቅ ተዉበት ማድረግም መልካም ነገር መስራትም አሁን እዚ ዱንያ ላይ ብቻ ነው እድሉ የተሰጠን 🎉🎉🎉🎉

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 6 днів тому

      እኔም ገርሞኛል የእውነት ታቶ ይሆንደ

  • @bintseid-tw8ok
    @bintseid-tw8ok 7 днів тому +7

    ወይኔ ጉዴ🥺😮በዉስጥ ፍቱት በዉስጥ አዉሩ የኔ ዉዶች

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 7 днів тому +20

    የምን ጉድ ነው 🤔🤔😥ሀሰን ንግግርህን አስተካክል ሀይሚ ሀይሚ ወላሂ ይደብራል ንግግርህ ሲቀጥል ለም በውስጥ አታስተካክልም እንደወንድም 🤔😥😥😥

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 днів тому

      አላህ እጂሽን ይቁረጠው ለውሸት ወላሂ ስትይ አላህ ቀልብ ይስጥሽ በስ🤔😏😏

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 7 днів тому

      እኔኮ ኮሜንትላይ የኛወቹ ሙስሊሞች አቃጥለዉ ሊደፋኝነዉ አላማቢሶች ለማንም ካፊር

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 днів тому

      @Zinabyoussef-e4h ወላሂ እኔም ኮሜት ለማንበብ እገባለሁ ወላሂ አያስችለኚም ምን ላርግ ስድብ ነው የሚቁቱ😭

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 6 днів тому

      @@FatumaMustefa ኧረ ግ አጥበዉነዉ የሚያሰጡሽ ብታያቸዉ አሽቃቦጠዉሊሞቱነዉ

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 7 днів тому +13

    አረ በፈጠራችሁ ተውን ብራዬ ምንም ቢሆን ይቅርታ አድርግላት ድጋሚ እዳታጠፋ ጠብቃት ታፈቅርካለች አትጉዳት ብራዬ አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nezifa-je5qu
    @Nezifa-je5qu 7 днів тому

    ብሩክ አስተወይ ሰው ነው ይቅረታ ያረግላታል ሀይሚ አብሽሪ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው

  • @Sofia-t7x
    @Sofia-t7x 7 днів тому +3

    ቢራክናዉ የሚቱሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊😜😜😜😜😜😜😜😜😝😝😝😝

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 7 днів тому +69

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 7 днів тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @SofeHassan-p2h
      @SofeHassan-p2h 7 днів тому +1

      صـــــــــــــــــــــــــــــــل الله عليه وسلم نبينا محمد الهم صــــــل الله عليه وسلم نبينا محمد 🌺

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 7 днів тому

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz 7 днів тому +1

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @ኣልሓምዱልላህ
      @ኣልሓምዱልላህ 7 днів тому +1

      SAW❤ SAW❤😢😢

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 7 днів тому +6

    አተ አግዛት አብራቺሁ ፊቱት ሀሠን እገዛት ከሷጋር ሁነህ አብራቺሁ አስተካክሉት አ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 днів тому +11

    ሀሰን ዋልህ ታጣላቸውና 😢እፍፍፍ አይመጡም እዴ ሀሰን አደራህን እዳይለያዩ😢😢

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 7 днів тому +1

      ዛሬማ አይመጡም ለምን ሀሰን ወጣ ነገ ለቅመሙ ማሳመሪያ ነው እኮ

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 7 днів тому

    ሀሠን:እደዚህወተህ'አታወራ'በቃምንምቢፈጠር'ከልቡከወደዳት'አይቀየማትም'ደሞሰዉሁኖእማያጠፋየለም"ሥለዚህ'ችግረአትፈጠር'በቃሀይሚና'ብሩክ'መሀል'ምንምአይፈጠርም'እረግጠኛነኝ'ብሩክ'ክብርያለዉሠዉነዉ'🎉🎉🎉🎉

  • @tmalitmali1243
    @tmalitmali1243 7 днів тому

    ኩፉ ከመናገር አንቆተብ ❤❤❤