እውነት ነው ልጅ አለኝ ፡ እስከዛሬ ስላልተናገርኩኝ ይቅርታ 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ Місяць тому +342

    ልጂ ጸጋ ነው ይኑርሽ አሪፍ ነው የምትሉ🎉🎉🎉

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Місяць тому +108

    ጩጨ መቼ አደገሽ ሄሉዬ ተይ አላዛርን አትግፊ የምትሉ 👍👍👍ግጩ

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b Місяць тому

      እረባክሽመቸአዴግሽመገንማሽቃበጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😅

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ Місяць тому +295

    አላዛር ለሀሉ ጡሩ ሰዉ ነው እምትሉ 👍😢ነገሩ ፍራክ ነው 😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +132

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ Місяць тому +2

      ሰ ዐ ወ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому +2

      ሰለላሁአለይሂምወሰለም❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Місяць тому

      ሠለላህአሊሂወሠለም

    • @mdksa7775
      @mdksa7775 Місяць тому

      ስለላህአለይወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @zainbkader3438
      @zainbkader3438 Місяць тому

      Sololahu alehi woselemi

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Місяць тому +97

    ሄሉዬ ነገሮች አታክርሪ የማይወክልሽን ነገር ቦታ አትስጪ እወዳችኃለሁ❤❤❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 Місяць тому +124

    ልጂም ይኑረሺ አይኑረሺ እኔ እወድሻለሁ መብቴ ነዉ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +3

      😂😂😂😂❤❤❤❤እስከ ልጇ እወዳታለሁ ምን አገባኝ

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x Місяць тому

      እንም

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t Місяць тому +1

      ከነልጇነዋእምንወዳት❤❤😂😂😂

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ Місяць тому +1

      እኔተነልጆዉድድድ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas Місяць тому

      እኔም❤❤❤❤

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን Місяць тому +49

    አላዛር ለሀሉ ጡሩ ሰው ነው እምትሉ 👍 ነገሩ ፕራንክ ነው 👍

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub Місяць тому +49

    ይሄን አድናቂዎች ምትወዷት ከሄሌን ጎን እንደ ሆናችሁ like አሳወቁ

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Місяць тому +80

    ሄለን ጀግና የሴት በላይ አላዛር የሴቶች ጠበቃ😢❤💪💪

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen Місяць тому +10

    ሄሉ አትፍረጂበት በአላዛር አንቺንም ቢሆን የሆነ ነገር ደብቆሽ ቢሆን ባንዴ ይሁን ብለሽ አትቀበይም መጀመሪያ እኔሥ ብሆን ማለት ጥሩ ነው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +198

    የሄሉየ አድናቂወች ወዳጆች የት ናችሁ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому +8

    ሄልዬ. ልጂ ፅጋ ነው ይኑርሽ በማንነትሽ መኩራት አለብሽ የኔ እናት. ❤❤❤❤ አላዘርም ለክፋት አይደለም

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +55

    ሄሉዬ እንኳን ኖረሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እባክሽን አትዘኑ እራስሽን አታስጨንቂ ደግሞ አላዛርዬ ሲከፋው አሎድም ሳቃቹን ደስታቹን ነው የምንፈልገው 🥲🥲🥲🙏🙏🙏

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +1

      @SwefiehMobile123 መጡል 🎉🎉🎉💕💕💕

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому

      @ፍቅር-ሰ9ፀ ተመሰገን🙏🙏🙏

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ Місяць тому +1

      @SwefiehMobile123 ትንሽ ግን ሙዳችን ሰርቀውታል ይመቻቸው ♥️😔

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому

      @ፍቅር-ሰ9ፀ ኧረ ደብሮኛል እፍፍፍፍፍፍ

  • @eman-tub
    @eman-tub Місяць тому +46

    የኔሲንደሬላ ተይ ግን😂😂😂😂😂😂ትንሽ አጫጭውማ የኔጀግና💪💪💪ለራስሽ መቸ አደግሽና የኔጠበለል የፕራኳ ንግስት ሂጅበት💪🙈🙈ይሄነገር ግን እፍቅር ጋር ተመካክራችሁ መሆን አለበት😂😂😂

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ Місяць тому +31

    ማሸአላህ ሄላን አምሮብሸል የኔ ቆንጆ ልእልት አላዛር የሄላን መከታ ❤❤❤😢😢😢

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu Місяць тому +18

    ሄሉ ግን ድርቅ ድርቅ አትበይ ለዛ ይኑሩሽ አላዛር ምርጥ ሰዉ ነዉ ይኑርሽ የፈጣሪ ፀጋ ነዉ እራስሽን አታካብጂ😢

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Місяць тому +1

      Yahonchi tila bise nagre sitastala mimdinew damo butajara,lay yehin samon yalije mafse new enda yagbaw gude eko new bikalde bikalade balije yekaldali enda achi,ahuns kowki new yalugn

    • @fekr-t1x
      @fekr-t1x Місяць тому

      😂😂​@@semirabereka6737

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 Місяць тому +65

    ወይ ጉድ ወንዶች ልጅ ስትባሉ የምትደነጊጡ ነገርስ 🤔

    • @Lela12-dl5pf
      @Lela12-dl5pf Місяць тому +1

      እነ ድንግል ፋልጎነዋ

    • @Bety2026
      @Bety2026 Місяць тому +1

      ተርበተ በተ እኮ የሚያወራዉ ሁሉ ጠፍበት

    • @HadeenKaleen
      @HadeenKaleen Місяць тому

      ሤቶችም አይወዱም እውነት ከተወራ እንደውም በሴቶች ይብሣል

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому +1

      ልጅ ፍቅርን ይከለክል ይመስል ልጅ ሲባሉ አይወዱም😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      አደናጋገጥ አላዘር😢😂

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe Місяць тому +45

    ፕራንክ ባይሆን ልጅ ትወጂ የለ ደስ ይለናል ምንም ችግር የለውም ከሆነም አፍርጭው ሲንደሪላዋ❤❤❤❤❤አይደል ፋሚሊ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas Місяць тому

      አዎ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому

      ሳይረገዝ ይወለዳል እዴ ሄሉን መከታተል ቆየን አሁን አይደለም የምናቃት ሆዷ መችም ከፍ ብሎ አላየንም😢😢😢

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +120

    የመዳም ቅመሞች10k አስገቡኝ😢❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 Місяць тому +4

    ወይኔ ሄሉዬ እወድሻለሁ ግን ችግሮች ውስብስብ እንድትሆኝ አድርገውሻል ግን እኮ ህይወት አጭር ናት ለምን ብለሽ እንደዚህ ትሆኛለሽ ቀለል በይ እያንዳንዱ ቀን እያለፈን ይሄዳል ሳንኖርበት እባክሽ ህይወትን ቀለል አድርጊው

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Місяць тому +19

    አላዘር ንቃ ፖራክ ነው ባለፈው ልጅም ቢኖራት አብሬ የማሳድግ ሰው ነኝ ብለህ ነበር ስለዝህ በፖራክ መልኩ ፈተነችህ እኛ በሚዲያ እያየናት መች አርግዛነው የምትወልደው መሽም ባድ ወር ተረግዞ አይወለድ 9 ጠኝ ወር ተረግዞነው የሚወለደው😂😂😂😂ሄሉየ ጀግና ነሽ ለአይዳሽ💪💪💪💪

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u Місяць тому +2

      ሲጄመር ከዚህበፊትፍቅረኛ አላትኮ ልጅቢኖራት አብሮአትአይሆንምነበር አላዘር ተበላህ ፈተናነው

  • @Yalifal-t5r
    @Yalifal-t5r Місяць тому +9

    Gobez yene konjoo enkewanm noresh lij beljinet fetari yasadigsh yene wd ❤❤

  • @Semrawit
    @Semrawit Місяць тому +97

    😂😂😂😂😂😅😅😅መቸ አደግሽና ወለድሽ ፕራክ ሰራሽን ይመችሽ ሔሉዬ የእኔ ልእልት 👸🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Місяць тому +1

      ፕራክ ነዉ

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u Місяць тому +3

      @@Semrawit ተያት ፈታ ትበል ፍቅርዬም ሙድ እያየያዘች ነዉ ሁለቱም የላቸዉም እያየናቸዉ ነዉ ያደጉ😉😂😂😂

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому

      ተያት ትስራበተ😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому

      ብራክ ነዉ😂😂😂 2:22

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t Місяць тому

      ፍቅርየምሄሉምይስሩ ተዋቸው በጎችይጫጩትንሽ😂😂😂😂😂

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove Місяць тому +38

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Місяць тому +416

    ከፍቅር ጋር ተመካክራችሁ መሆን አለባችሁ ሄሉየ😂😂😂😂😂

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +5

    ልጅ እኮ ፀጋ ነዉ ፕራንክ ሆነም አልሆነም በአንቺ ህይወት ማንም አያገባዉ ግዴታ ሚዲያ ላይ መናገር አይጠበቅብሽም ያለፈ ታሪክሽ እዉነት ቢሆን እንኳን አንቺን ብሎ የመጣ አንቺነትሽን የሚፈልግ ከሆነ ከነ ልጅሽ ይቀበልሻል ምናልባት ስለደበቅሽዉ ለጊዜዉ ስሜታዊ ሊሆን ይችላል እንጂ ወደ ራሱ ሲመለስ ከነ ልጅሽ ይቀበላል ልጅ መኖርሽን ሲሰማ ከተወሽ ለአንቺ ህይወት አስፈላጊ ስላልሆነ በመጣበት እግሩ ይመለሳል ሔሉዬ ጀግና ነሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Місяць тому +5

    ሄሉየ ልብ ወለድ መፀሐፎች ታነቢያለሽ እንዴ ጀግና ነሽ ? ስወድሽ ልጅ የእግዚያብሄር ስጦታ ነው አላዛርን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ግራ አጋቢያቸው የነ ማር ጀግና ይመችሽ እወድሻለሁ❤🎉❤🎉❤

  • @nuranura-mp1xl
    @nuranura-mp1xl Місяць тому +6

    አላዛር የሄደዉ ባለፈዉ ንግግርሽ እንጂ ልጂጠልቶ አይደለም በኮንፊደንሥ ሥለተናገረና ታዉቀኝ የለደ ሥላልሽዉ ሥለደበቅሽዉ ብቻነዉ ለማንኛዉም ብኖርሽም ባይኖርሽም ሄሉነሽ አላዛርግን ሢያሣዝን ተረበተበተ ተወናበደ ያረቢ

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm Місяць тому +17

    ስዴረላዬ አማቼ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄልዬ አችም የፍቅር ተጋባብሽዲ 😂😂 አልአዛርን እዲከፋው አንፈልግም እኛ እህቶችሽ😢😢😢

  • @BiqiltuuAlamii
    @BiqiltuuAlamii Місяць тому +9

    Soba pirankki dha ŵarri jettan Afaan koo hasofttan lakk👍👍

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Місяць тому +53

    ሄሉነ አለዜር ቀለበት የሩጉ ምትሉ ቢቸ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hadyatadese
    @hadyatadese Місяць тому +4

    እኔ እምለዉ ልጂ ይህን ያክል ይከብዳልደ ልጂ ዉጤ ነዉ ወላሂ አላህ ይወፍቅሽ በሉኝ

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji Місяць тому +13

    ሄሉነቴ የኔ ፋፋጭ ሂጅበት አለሜ እኛ ተመችቶናል ዘና በይልኝ ነገ ደሞ ልጃችንን ይዘሽልን ነይ 😊😂😂😂😂😂😂😂

  • @FirehtwotWondiyfra
    @FirehtwotWondiyfra Місяць тому +1

    አላዛር በጣም ተሳስተካል ሄሉን የእውነት የምቶዳት ከሆነ ልጅ ጸጋ ነው ደስ ይላል ነበረ ማለት ያለብህ ትተህ መሄድ አልነበረብህም አንዱ ማንነትህ በዚክ ታወቀ አየህ አይ ሁለት እግር ሰው ሄሉዬ የኒው ውድ ይመቺክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u Місяць тому +54

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞችዬ❤ ፍቅርዬ ና ሄሉየ በቃ በበጎቹ ሙድ እየያያዛችሁ, ፈታ በሉ😂😂😂😂😂

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x Місяць тому +2

      በትክክል 😂😂😂😂😂

    • @GenetYehia
      @GenetYehia Місяць тому

      😅😅😅

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ Місяць тому

      በጎቹካ እኛ ነንካ😂😂😂🙈🙈

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Місяць тому

      ይስሩበት😂😂

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Місяць тому

      @@EkimaIemlem እህትመሰራት ይሰረ ግንእንደይጣሉ ፈራሁ

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem Місяць тому +56

    ኮሜተሮች ተረጋጉ አትርገጡኝ 😂 ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤👍
    ሄሉኜ የኔ ዉድ የኔ ፈልቅልቅ እኛ አንቺን ዛሬ አይደለም የምናቅሽ ድሮ ጀምረን ነዉ የምናቅሽ ንፁ ነሽ ምንም ነገር የለብሽም❤👍👍👍👍👍

  • @UaeKfn-w6x
    @UaeKfn-w6x Місяць тому +17

    እኔ ምናገባኝ ልጅ ኔረሽ አልኖረሽ ድሮም እወድሻለሁ አሁንም አወድሻለሁ መውደዴን አላቆምም❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Місяць тому +9

    ወይኔ ድግር ግር አለዉ አላዛርየ የኔ ወንድም😢😢😢ሲከፋህ አልወድም💔😥😥

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Місяць тому +4

    ሄለን እኔ አላምንም ምክንያቱም አባታችሁ በጣም ሀይለኛ ናቸዉ የኔም አባት ቆፍጣና ሀይለኛ እነደሳቸዉ አባታችን እንኳን ለኛ ለልጆቹ ለሰፈር ልጆች በጣም ሀይለኛና ቁጡ ነበር አባቴ ሄለን እንኳን ልጅ ሊኖርሽ ቀርቶ ባለፈዉ አባታችሁ ማርክ ላይ ሹጉጥ ያወጡ ጀግና አባት ነዉ ያላችሁ አላምንሽም እኔ ሀይለኛ አባት ስለማቅ ነዉ ወደፊት ሊኖርሽ ይችላል የአሁኑ ግን አላሳመነኝም❤❤🎉❤🎉🎉

  • @amutamut1
    @amutamut1 Місяць тому +27

    አይ ሄሉ መጀማርያ መቼ አደግሽ ተይ እዳግ መጃማርያ😂ከዛ ወልደሽ እኛንም አክስት አድርግን😥❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t Місяць тому +21

    ሄሉ ጀግና ሴት ናሸ በርቺ

  • @ashugembeyutub
    @ashugembeyutub Місяць тому +4

    Helu Lej Tsaga nw allah yasadegelesh wud❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m Місяць тому +4

    ልጅልጅ የምትሉሰወች ጤነኛ ናሁልጅእኮየእግዚአብሄር ስጦታነው ሄሉየ ለማንም መልስ መስጠት አይጠአይጠበቅብሽምምክነያቱምልጅያለው ሂወትአለውነው

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +14

    ሄሉዬ የለሽም እጅ ልጅ ብኖርሽ የእግዚአብሔር ፀጋነዉ የኔ ዉድ አላዛር ደሞ ልጅ አለኝ ስለላልሽዉ ተከፍቶሽ ሳይሆን ለምን ባለፈዉ መልስ አልስጠሽም ብሎነዉ ልጅ አለኝ ስላልሽዉ ልተዉማለት አይደለም አላዛር አተም ምንም ክፉ ነገር ባትናገርም ትተሃት መሄድ አልነበረብህም እንደሁሉ ግዜ ተረጋግተህ ስቀህ መሄድ ነበረብህ ግን ችግር የለዉም ለምን ስጠይቃት የዛን ግዜ መልስ አልጠችኝም በመል ስመት ነዉ ስመታዉ ሁነህ የሄድሄዉ ግን ልጅ የላትም ፕራንክ ነዉ ታስታዉቃለይ ፍታ ፕራንክ እንደሆነ ልጅ እንደለላትም እኛ ተመልካች እንኮን እናዉቃለን በርቅት ብንሆንም ሁሉም ነገር ይገባናን እና አይዛችሁ በፍቅር በሰላም እንደበፍታችሁ ስራችሁን ስሩ አንድላይ እንወዳችሃለን የኔ ዉዶች HA💕💕💕💕💪💪💪

  • @MihiretJerry
    @MihiretJerry Місяць тому +8

    አላዛርዬ የዋህ ወዲያው ያዝናል ወዲያው ይመለሳል ሄሉዬ የምትሰሩት ቪዲዮ ሪያሊቲ ስለሆነ ነው ሁልጊዜ ብዙ ሰዎች የሚከታተሉት ይመስለኛል እንደ ሌሎቹ ተጣላን ታረቅን የጅል ቀልድ አትስሩ ውሸት ነው ልጅ የለሽም ሺ ልጆች ይስጥሽ አግቢ ውለጂ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Місяць тому +6

    ሄሉዬ እኛንም አላዛርንም ፕራንክ እያደረግሽን መሆን አለበት ምክንያቱም ትዳር ሳይኖርሽ እንዴት ልጅ ሊኖርሽ ይችላል አረ ሄሉዬ ይሄ ሀሳብ ደስስ አይልም

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +3

    *ሄሉዬ ተሳክቶልሻል😂ሲንደሬላዋሂጅበት ቀጥይበት ሄሉን የሞትወዱ ብቻ ቻናሌን አስርሺ አስገቡኞ*

  • @የማርያም-ሰ8ጠ
    @የማርያም-ሰ8ጠ Місяць тому

    ፍጣር ያሳድግልሽ የኔ ውድ ሰዎች መቼም ከሰው እራስ አይወረዱም ልጅ ካለሽ ጥሩ ነው በረች ውዷ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +24

    አላዛር ወንድማችንም ትክክል አይደለህም ይቅርታ ሰውን ከወደዱ ከሁለ ነገሩ ነው ማለቴ ልጅ አለኝ ስትልህ ለምን ከፋህ ለምን ጥለሀት ሄድክ ሄሉየ ፕራክም ይሁን እውነትም እሽ ብለህ ደስ ሊልህ ይገባ ነበር በርግጥ አቃለሁ ጠይቀሀት መልስ አልሰጠችህም ያማለት መናገር ስላልፈለገች ነው ዛሬ ደሞ መናገር አለብኝ ብላ መጣች ለምን ጥለሀት ትሄዳለህ የሰውን ልብ እየደጋገምን በሰበርን ቁጥር ይቅርታን መቀበል ያቅተዋልና ብትረጋጋ ጥሩ ነበር ነገ መተህ ይቅርታ ልጠይቃት ትችላለህ ከዛ በፊት ግን ነገሮችን ለመረዳት ምን ይሆናል ብትታገስ ሲቀጥል ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ ነው በገንዘብ የማይገኝ እሽ ልጅ ያላትን ሴት መግባትም ሆነ ማፍቀር አይቻልም ወይስ ውርዴት ነው አይ የኛ ወንዶች መቸ ይሆን የሴትን ልብ ከመስበር የምትቆጠቡ😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ጥሩ ስትባሉ ነገ ሌላ ሆናችሁ ትገኛላችሁ ሄሉየ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በጣም ነው የተሰማኝ ጥሏት ሲሄድ ለምን😭😭😭😭

    • @Bety2026
      @Bety2026 Місяць тому +3

      ትክክል መጨረሻላይ እራሱ የተናገረችዉ ንግግር ልብ ይሰብራል ተሰምቶታል ደግሞ ያመማት መሰለኝ መጨረሻዉላይ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому +1

      @Bety2026 በጣም ነው ፊቷ የተቀየረ ሲሄድ ለምን ጥሏት ይሄዳል ልቧን ከሰበረ ብኋላ ይቅርታ ይላል ምድነው ይሄ አልፈልግህም አላለችው ልጅ አለኝ ነው እጅ ያለችው😥😥😥😥😥😥

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому +2

      ❤❤😢😢😢

    • @Radet21
      @Radet21 Місяць тому +1

      😢😢awo,wanat,new❤❤😢😢😢💔💔💔😮

    • @HadeenKaleen
      @HadeenKaleen Місяць тому +1

      ባንዴ ማንም ቢሆን አይቀበልም በሰው ስንፈርድ አስተውለን ቢሆን ጥሩነው

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому

    🎉🎉🎉 ሔሉ ልጅ የፈጣሪ በረከት ነው እንኳንም ኖረሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ።። ልጄ አላዛርን ስታናግሪው እንደ ድሮሽ በእልህ ሳይሆን በረጋ አንደበት አናግሪው እሱ ለአንቺ ከልብ ወንድምሽ ነው።።።

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +11

    ኧረ ታው ከልጅ ሙድ ውጡ ልጅ እኮ ምርጥ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሞት መዳኒቱ ምድነው ቢባል መውለድ ተብሏል እሽ ልጅ እኮ በገንዘብ የማይገዛ ውድ ስጦታ ነው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረን ደምን አርግቶ ወደ ሰው ቀይሮ የሰራው ታዲያ ለምን በልጅ እንሳለቃለን ውድ ስጦታ መሆንን እያወቅን😢😢😢😢😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Місяць тому +1

      @@SameraSamera-i3x ከተመልካች የተሠጣቸዉ አይዲያ ነዉ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому

      @Hereya-zz7ji ❤❤❤🎉🎉🎉 በዛ በጣም እዚህ ቤት ብቻ አይደለም እኮ😥😥😥

  • @NunuLema-v8k
    @NunuLema-v8k Місяць тому +2

    ሂሉዬ አላዛርን ለመፈተን እየተጠቀምሽ መሆን አለበት ልጅ መልካም ነው አንኳን ኖረሽ ፀጋ ነው ነገር ግን አላዛርን በእርጋታ ማስረዳት ነበረብሽ ከ ካሚራ ጀርባ ግን የፕራክ ሰው ነሽ።

  • @ማመስገንነውልማዴ
    @ማመስገንነውልማዴ Місяць тому +3

    ኣላዛር ልጅ ስለ ኣላት ተከፍቶ ሳይሆን ለምን ኣስቀድማ ኣልነገርሽን ብሎ ነው ኣላዛር በጣም ጥሩ ሶውነው 🎉🎉🎉🎉

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 Місяць тому

    ኔለንዬ የኔ ቆንጆ ልጅ ፀጋ ነው ደስ ይላል ❤❤❤ምንም እንዳይከፋሽ ልጅ በልጅነት ጥሩ ነው እህት ትሆንሻለች

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch Місяць тому +65

    እዛ ስሄድ ልጅ አለኝ ደሞ እዝ ስመጣ ልጅ አለኝ እስቲ አንድ ቀን ወልዳችሁ አሳዩኝ ለ prank ሳይሆን.እዉነት እንፈልጋለን 😂😂😂😂

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Місяць тому +1

      ኡኮ ግን እነሱም ኡኮ አለደጉም ክክ

    • @Sanya-c7i
      @Sanya-c7i Місяць тому +2

      በልጅ ተጨመላለቁብን😂😂

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ Місяць тому +1

      😂😂😂😂 የምር ልጅ ልጅ ይላሉ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому +1

      አበዙት አሁንስ በእግዚአብሔር ስጦታ ይሳለቃሉ😢😢😢

  • @HfgRsf
    @HfgRsf Місяць тому +1

    ልጅኮ ከምንምና ከማንም የሚበልጥ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታነዉ ቢኖራትም አይገርምም መነዉ በኖረሽ ሄሉየነገን በተስፋ ትኖሪያለሽ 😂😂አላዛርየ ዉሳኔ እዳቸኩል ፕራክነዉ😂

  • @Aster-v3l
    @Aster-v3l Місяць тому +10

    ሄሉ የኔ ቆንጆ በሰላም ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye Місяць тому +1

    ሄሉ ተይ አላዛር አታስከፊዉ በጣም መልካም ወንድምሽ ነዉ ማርምን ተይ

  • @eexx6622
    @eexx6622 Місяць тому +6

    እነሱ ተማክርው ነው ግን ትምርት አለው ቤተሰብ ማለትም ስወች ከጎናችን ይሆኑና ያልጠበቁት ነገር ሲነገሩ ትተው ይሄዳሉ ወዶቹ እና ትምርት እያስተማሩን ነው እናመስግን አለን ሂሉን አላዘር

    • @سعود-ك9ث
      @سعود-ك9ث Місяць тому +1

      አውበትክክል❤❤❤🎉🎉

  • @Firyeyetwahidolij
    @Firyeyetwahidolij Місяць тому +2

    Wendochi lij sibali lemin ysheshaluu😊😊😊lij iko ye igzhaberi xsegaa new❤heluyee ke fqir gaa temkakrachu endee

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +30

    መነው እዳኔ ባጉጉት ያሚጣብቃቻው😮 ብቻ ለይክ😊🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

  • @FantuAsess
    @FantuAsess Місяць тому

    ይኑርሽ ውዴ ልጅ ፀጋ ነዉ❤❤❤❤

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u Місяць тому +18

    ምነው አበዛሺው አላዛርን የመሰለ መልካም ሰው መቸም አታገኝ ጭምልቅ አልሺበት አልታወቀሺም ለተመልካችም ክብር ይኑርሺ ምን አርግነው የምትይው

    • @tgkbe2084
      @tgkbe2084 Місяць тому

      Ewunet bileshal enem alazar betam yasazinegnal

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn Місяць тому

      ኣንቺ ኮቶት ዉጪ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Місяць тому

    ሄሉዬ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እውነት የድርግልሽ የሰድግልሽ ማንም ምንም አይመለከተውም ❤

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 Місяць тому +7

    ሄሉዬ አላዛር ጥሎ መሄዱ ትክክል ነው የመጀመሪያ ቀን ሲጠይቅሽ አንቺም ተቆጥተሽ ጥለሽው ሄደሻል ፕራንክ ከሆነ ያንቺም የሱም ያላችሁ ስሜት እየቀነሰ ይሄዳል ጥሩ አይደለም ካለሽም ልጅ ፀጋ ነው

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም Місяць тому

    ሄሉዬ ጎበዝ በርቺ ለነኝህ በጎች መልስ ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እዉነት ይሁን

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m Місяць тому +63

    ዛሬ በጣም አምሮባችኃል የምትሉ👌😑

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ Місяць тому

    አልአዛር ምስኪን በጣም የዋህህ እኮ ነው ለዛ እኮ የምወደው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ Місяць тому +5

    የኔ ውዳች ሰማኑን ግን ለምን ፈቶ አለቁም አረ ፍትህ ለፈቶ 😢😢😢❤❤❤

  • @MartaDemise-z9w
    @MartaDemise-z9w Місяць тому

    አረ አላዛር አይዞሕ ሔሉ ሙዷ ከባድ ነው ተረጋጋና አስብበት አትናደድ አይዞሕ ሑሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Місяць тому +3

    ሄሉየ ልጅ ፀጋነው ።አላዛር ምንምመጥፎአልተናገረም የደበረው ባለፈውእውነቱንታውቃለህ እኔንታቀኛለህ ለምንመልሥ አተአልሠጠህም በላውየለ አሁንደሞአልነገርኩህምደብቂህነው ሥትለውነውእጅ የደበረውብትናግረውአይደብዉምነበር እሽየምርአላዛርለሠውክብርአለውአትፍረዱበት አቃለሁብሎሥላሠበነውአሁንደሞአታቅምሥለኔሥትለውነው ለማንኛውም ግንፕራክነው ሄሉየ ሁሉንምትታችሁ እደድራችሁ ሥራችሁን ሥሉእሽየኔሢደሪላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u Місяць тому

    አይዞሽ ሄሉዬ በርቺ ልጅ ሀብት ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ስንቱ ልጅ አጥቶ እየተሰቃየ ነው 🎉🎉

  • @nouncell6397
    @nouncell6397 Місяць тому +7

    Ayiizoshi Hellu Liijji xaga naw❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 Місяць тому +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። እግዚአብሔር ሲሰጠን በመዳኒት ከልክለን ስንፈልግ የማይሰጠንም አለ ተተሰጠን አምነን መቀበል ነው ።

  • @MediSeid-l3m
    @MediSeid-l3m Місяць тому +13

    አላዛር አሳዘነኚም አሳቀኚም ድብርብርህ ወጣኮ አይዞህ ፕራክ መሆንአለበት የት ልሂድአላለም😢😅😅😅

  • @werkye-q1d
    @werkye-q1d Місяць тому +2

    ሰሞኑን ደግሞ🤔ሔሉዬ❤❤ በነገራችን ላይ ልጅ ፀጋ ነው የኔ እናት እወድሻለሑ❤❤❤😊

  • @kibnsh
    @kibnsh Місяць тому +3

    ሄሉዬ ከመሪክጋስስሪ ያልታዬ ደሞ ከዬት መጠ አትቀልጅበሕይወት ቀልድ የለም የወንድሜ ጨራቃ አበክሽ አለዜሪን አታስከፊዉ ቆጆ ሰደሬለ የወለደነ ያልወለደ ይታወቃን አትቀልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd2543
    @zd2543 Місяць тому +2

    መጣችሁልን የኛ ዉዶች የዛሬዉ ደሞ እስከኛዉ ሳትናገሪ ፕራንክ አደረግሽን ስንደሬላዋ አላዛር ሚስኪን ምን አስጨነቀህ እንደዚህ ቢኖራትስ ፕራንክ ነዉጂ መች የወለደችዉን እዉነት መሰለህ ሰሞኑን ወንዶች እየተፈተናችሁ ነዉ ለማለፍ ሞክሩ ፈተናችሁን 😅😅

  • @jemila602
    @jemila602 Місяць тому +4

    አሁንፂ የዩቱብ ስራ ገብቶሻል ሴንደሪላችን ላለመሳቅ የምታረጊው ትግል ተመቼኝ አስችሎሺ ነውይ አስችሎሺ የዛሬው ፕራንክ ተሳካልሺ ❤❤❤❤❤ መከታው አይዞን ቻለው ግን የመልስ ምቱ ፓርት 3 ተዘጋጂ የኔዋ ሴንደሪላ👍👍👍👍👍👍

  • @Mirchaye1621
    @Mirchaye1621 Місяць тому

    ሄሉ መናገሪሽ ጥሩ ነዉ ግን እሱ የምረዳሽ ይያስብልሽ ጥሩ ጉደጋሽ አስከሆነ ድረስ ስትናገሪዉ ስለ ሁሉም ነገር በደንብ ግልፅ አድርገሽ ነበር መንገር ያለብሽ ምክንያቱም በጣም የምያስብልሽ ሰው አስከሆነ ድረስ ሲቀበል ይከበር ሳይቀበል አይቀበል አያገባግም ተብሎ አይደለም ጥያቄ የሆነበት ነገር ልታስረጅዉ ይገባል ነበር የተናገርሺበት መንገድ ትክክል አይደለም. ምክንያቱም የምረዳሽን ሰዉ አንቺም ልትረጅዉ ይገባል. ካስከፋዉሽ ይቅርታ 🙏🙏

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Місяць тому +24

    ለራስሽ መቸ አደግሽና 😂😂የኔ አትጠገብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Tis9632
      @Tis9632 Місяць тому +1

      እዉይ ሙኑኑ እሹ የኔ እቦቃቅላ😂በዉኑ ሄለን አላደገችምን??😂😂😂😅😅😅

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no Місяць тому

      @Tis9632 እኮ የኔ ልዩ ስወዳት

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u Місяць тому

      ​@@ነጭናጫዋእኮ ልጅቀልድነውዴ

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw Місяць тому

      አላደግሽም 😂😂😂😂 ከዝህ በላይ

  • @azebta5238
    @azebta5238 Місяць тому

    ልጅ ፀጋ ነው ለምን ታድያ በማያውቀው ነገር የላትም ብሎ እንዲዋሽ ገፋፋሽው።

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому +19

    ሄሉነቴ የኔ ስስት ማነዉ እዳኔ ካልቡ የምዎዳት የኔ ፍድሸ
    የኔ ጨረቃ
    የኔ ልእልት
    የኔ ጨወ
    የኔ ቆጆ
    የኔ አሰል
    የኔ ማር
    የኔ ዳርባ
    የኔ ሙሉ ሴት
    የኔ ጀግና
    በቃ ምን ልበልሽ
    ቃል እሯሱ
    ዬላኝም ብቻ
    ዉድድድድድድድ
    ድድድድድድድድድ ነዉ
    ማራግሸሸሸሸሸሸሸሸ
    💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤👈👈👈👈
    ዳሞ ሰሞኑን አምሮብሸል ዉበቱን ደፈብሸ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Місяць тому

      እኔ ወላሂበጣምበጠምነወየምወደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t Місяць тому

      እኔሜ ውድድድነውእማረጋት💐💐💐💐💐

    • @alialdhouri
      @alialdhouri Місяць тому

      @@hayathayattadese9518 ❤❤❤❤❤ አለህ ይዉዳድሸ በናገራችን ለይ ሠዉ አይጣላም
      ስራዉ እጂ 🙆💚💚💚

    • @alialdhouri
      @alialdhouri Місяць тому

      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ አለህ ይዉዳድሸ መር

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo Місяць тому +2

    አላዘር ዎንድሜ አይዞክ ፕራንክ ነው ምስኪን ምላው ነገር አጣ ፍቅርና ሄሉ እንግድ አታስረዘሙ ሐዳራችሁ ❤️❤️😂😂😂እኔ ምላው ፕራንክ ስታረጉ ልባችሁ ምንሃይል ይጠነክራል እኔ ብሁን ሆዴ ትማትም ነው ዎዮ 😂😂😂

  • @ሲንደሬላዋፋሚሊነኝ
    @ሲንደሬላዋፋሚሊነኝ Місяць тому +3

    ሄሉዬ የኔ ስስት ልጅ ፀጋነው የኔ ወርቅ የኔ ውድ እህቶች ሄሉዬንን 100k እናስገበ አረ በአህለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰናይDM
    @ሰናይDM Місяць тому

    ታድያ ልጅ መኖር ምን ችግር አለዉ ፀጋ ነዉ ስንት ምስጊን ሰዉ አለ ልጅ ያጡ አይዞሽ ሄሉዬ

  • @LUBABAYASEN
    @LUBABAYASEN Місяць тому +16

    እንዳታል ፉኝ አደኛነኝ👍👍👍

  • @Kenadha
    @Kenadha Місяць тому +1

    ልጁ ፀጋ ነው በእምነት እንኳንም ኖሬሽ ዳስ ቢሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ Місяць тому +11

    የኔ ውዳች አረ ፍትህ ለፈቶ ፈቶ ልቁልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 Місяць тому

    ሄሉ ተይ አላዛር ጥረ ልጅ ነው😢አታስከፊው

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ Місяць тому +4

    ሄሉነቴ የኔ ብርቅቃ አቺ እራስሽ ልጅ ነሸ የኔ ብርጭቆ የለሽምምምምም ❤❤❤❤❤❤

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 Місяць тому +1

    ከፍቅር ጋር ተመካክራችሁ መሆን አለባችሁ ሄሉየ 🙋🙋😂😂😂🫢🫢🫢💪🏻💪🏻💪🏻

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому +4

    ቀጣይ ሀይሚና ሩታ ደግሞ ልጂ አለን ብለው ይመጣሉ ቆይ ምን እየሆናችሁ ነው ግን 😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Місяць тому

      አች እነሡምን ያድረጉ አይዲያ ሲጠፋባቸዉ ይስሩጀ እሩታ አረገዘች አሏት ሆስቲታል ሂዳ አሳየቻቸዉ ምን ያድረጉ እነሡ

  • @ተስፈኛወ
    @ተስፈኛወ Місяць тому

    ግዜው የልጅ ነው 😮ጉድ ፍቅር እና ሄሉ❤❤❤😂😂😂😂

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Місяць тому +12

    አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ ልጅ በሀላል ከሆነ ጸጋ ነው. ምንም ችግር የለውም ግን ያለሽ አይመስለኝም ካለሽም. መብሩክ ብያለሁ

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc Місяць тому +2

    እውነት ለመናገር ልጅ ምንም ችግር የለውም ጸጋ ነው እኛየመዳምቅመሞች ፍትህን እንፈልጋለን ምክንያቱ በኘራንክ ተጨናነቀን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bety2026
    @Bety2026 Місяць тому +4

    አላዛር ምን አርበተበተክ ቆንጆ ብራክ ነዉ ሄሉየ የእኔ ልእልት

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Місяць тому +2

    ❤❤❤ልጅ እኮ መታደል ነው የወደደ ይውደድ የጠላ የራቅ አችን የወደደ ልጅሽን ይወዳል ,ግን ከማነው ከማርክ አይዞሽ❤❤❤❤

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d Місяць тому +2

    Helu yene liyu lije xuruna yene jegina yene kojo kifu akashi yalifali 😢😢❤❤❤❤❤

  • @እሙቲነኝ-ኸ7መ
    @እሙቲነኝ-ኸ7መ Місяць тому

    የተንቢ የስራሽን ይስጥሽ በጠበጠች ሂወታቸዉን ፍቅር እና ሄሉ አይዟቹ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው