"ስለ ልጆቼ ሳወራ የመጀመሪያዬ ነው " አርቲስት ቃቂ ተስፋዬ ከሐረር እስከ አዲስአበባ //የት ናቸው?/ /በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 61

  • @user-cc7uf3tv7m
    @user-cc7uf3tv7m 4 місяці тому +26

    ቃቂ የ90 ዎቹ ❤አቤት ትዝታ ዘጠናዎቹ ምርጥ ጊዜ የት ናቹ የ90ዎቹ❤ትዝታ ያለባቹ እንያቹ እጅ አውጡ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meskiabyot
    @meskiabyot 4 місяці тому +12

    የልጅነት ትዝታችን ቃቂ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 місяці тому +5

    በየትናቸው ፕሮግራም መቅረብ ያለባት እጅግ ታዋቂ ሴት አለች። 💚💛♥️
    ድሮ በህብረትሪት የምናያት የነበረች ድንቡሽቡሽ ያለች ቆንጆ ጥቁር ሴት ነበረች ከጋምቤላ ት ሁን ከየት አላውቅም ግን ኪነት ውስጥ ነበረች። ሞታለች ተብላ አሁን በቅርቡ ጉስቁል ብላ ተገኝታለች። ቤት ምናምንም ተስቷታል መሰለኝ።
    ብቻ የህብረትርኢት ትዝታችን ናት። ታዋቂ ናት። ስሟ ጠፋብኝ።

  • @isakali5761
    @isakali5761 4 місяці тому +2

    ቃቅን ሁልጊዜ ቦሌ ሚካኤል አያለሁ በጣም ነው ደስ የምለኝ❤❤❤ ቃቅ ሁልጊዜ ለእኔ አንደኛ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozaTeka
    @RozaTeka 4 місяці тому +8

    ማርያምን ዛሬ ዘፈኑን እየሰማሁ ግን የት ጠፍቶ ነው እያልኩ ነበር 🤔

  • @keyethio830
    @keyethio830 4 місяці тому +1

    እንዴት ነህ ቃቂ ? አይ ሐረር ብዙ ትዝታ አለ!!! ደስ ብሎኛል ስላየውህ ❤❤❤

  • @Sima-A
    @Sima-A 4 місяці тому +3

    ቃቂ እውንትኛ ስሙ ታሪኩ ነው ያደገውም SOS ነው :: አብረን ነው ያደግነው በተለይ ከ16 አመት በላይ ሲሆኑ boys home የሚባል አለ ወደ ቁጠባ ቤቶች ይዛወራሉ እዛ ፊትለፊት ዮሴፍ የሚባል ማናጀር አለቸው የሚቆጣጠራቸው እናም ሁሌ እዛ እየገባን ከነሱ ቴኒስ እንጫወት ነበር :: እናምይሞክር ነበር ዘፈን

  • @abduadem9568
    @abduadem9568 3 місяці тому

    የሰው ዘር ምርጥ ዘፋኝ ነው ቡዙ ትዝታ አለኝ በሱ ዘፈን

  • @kimo428
    @kimo428 4 місяці тому +3

    አታላይነች በሚለው ሙዚቃ ጫማዬን ነው የጨረስኩት አቤት በየክለቡ ነበር ሚከፈተው ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቃቂ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 4 місяці тому +5

    ችሎታ የሌላቸው ሰዎችን ጥበብ ምህረት የላትም!.... ሌላ ችግር ከሌለብህ በስተቀር ችሎታ ካለህ ዓለም መድረኳ ዝግጁ ነው! ትወዳደራለህ -ታሸንፋለህ! የ'ናቴ መቀነት አደናቀፈኝ የሚሉ ሰዎች ያልተሰጣቸውና ጥበብ ያልጠራቸው ናቸው!
    የነሱ መሳይ እውቀት-አልባ ግብስብስ አድናቂ ሊኖራቸው ይችላል : ይህም ዝና ችሎታ ያላቸው ሊያስመስል ይችላል!

  • @Hana72995
    @Hana72995 4 місяці тому +7

    መስቀሉን ለብሶ እያለ ውበት ነበረው ግን ለምን.....

  • @dao-107
    @dao-107 4 місяці тому +3

    አብይ ግርማ ውይይእ ቅን ወንድማችን ባለህበት ተባረክ አቤ ❤

  • @user-ml5yg9zy7v
    @user-ml5yg9zy7v 4 місяці тому +3

    ሰለ አባትህ (ሔርማን) ዉለታ የዋለልህን አለማዉራትህ ገራሚ ነዉ 😢😢

    • @zhabesha3522
      @zhabesha3522 4 місяці тому

      እኔ እራሱ ገርሞኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ሃረር SOS ነበር ሚገርም አቀባበል ነበር ያረጉለት ሔርማን ገማይነር ማሳደጊያ

    • @user-ml5yg9zy7v
      @user-ml5yg9zy7v 4 місяці тому

      @@zhabesha3522 በጣም ብዙ ዉለታ ከልጅነት እሰከ እዉቀት ለዚህ መድረሱ sosና ሄርማንን ነበር ማመሰገን የነበረበት ብቻ ልቦና ይሰጠዉ እኔም እዛ ታዳጊ ነበርኩ

  • @asdasd-vq3iv
    @asdasd-vq3iv 4 місяці тому

    ቃቂ የ90ዎቹ ምርጥ ዘፋኝ ወደሁዋላ መለስከኝ በትዝታ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 4 місяці тому +3

    የመስቀል ጥላቻ ያለበት ጣቢያ

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 4 місяці тому

    ቃቂ sos ቃሊቲ አብረን ተምረናል ምንም ሰዓት አይመርጥም ነበር ሲዘፍን he so crazy ቃቂዬ❤❤❤

  • @betig9215
    @betig9215 4 місяці тому +6

    ለምን መስቀሉ ወድያው ወለቀ???

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 4 місяці тому +1

      በስመአብ መልሼ አየሁት😢 ምን ሆኖ ነው

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 4 місяці тому +3

    ማህተቡን ከአንገቱ በማስወለቃችሁ በጣም አዝነናል

  • @dao-107
    @dao-107 4 місяці тому +2

    ድንቅ ቃቂ ❤

  • @abrico_19
    @abrico_19 4 місяці тому +4

    መስቀሉን ለምን አስወለከው ጅብ

  • @Fitzo_Odaa
    @Fitzo_Odaa 3 місяці тому

    Kake Tesfaye he was so cute 🥰

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤kaki and Hareri ❤❤❤❤

  • @Ethio-Pulse
    @Ethio-Pulse 4 місяці тому +5

    መስቀሉን ለምን አስወለቃቹት???

    • @boniiabe7851
      @boniiabe7851 4 місяці тому

      አኔም አልጋባኝ.... 😳😳😳

  • @Yusuf12752
    @Yusuf12752 4 місяці тому +3

    ቀቃን በማየቴ በጠም ድስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 4 місяці тому +1

    በኦስትሪያዊው የኮሚኒቲ ሰው ሄርማን ገማይነር ሀረር 'SOS' የህፃናት ማሳደጊያ በአሳዳጊ እናትህ ከእነ ታዋቂው የቀድሞ የ97.1 ኤፍ ኤም ሬድዮ የስፓርት ጋዜጠኛ ፍስሀ ተገኝ፣ አስፋው፣ ሴሙሳ፣ ታጠቅ፣ መሀመድ፣ አሞኘሽ፣ መሪማ፣ ማርታ፣ ፋጤና ከመሳሰሉ ፍቅር ከሆኑ ልጆች ጋር በማሳደጊያ ተንደላቀህ ማደግህን የማታውቃቸውንና ያላሳደጉህን እናትህንና አባትህን ትልቅ ከሆንክ በኃላ እንዳገኘህ (ወሎ ሄደህ እንደ ፍስሀ ተገኝ ሳትለፋ) እዛው ቤተሰብህን በአምላክ ፍቃድ እንዳገኘህ መደበቅህ እንዲሁም ፊልም የሚወጣውን የግቢ ፍቅራችንንና የህይወት ታሪክህን መሰወርህ ስለ አብሮ አደግ ወንድሞችህና እህቶችህ አለማንሳትህ እጅግ ያሳዝናል! እኛ ታሪኩ በሚለው ነው የት/ቤት ስምህ የምናውቅህ ቃቂ የሰፈር ነበር😃 ትላንትህን መካድህ ነገን በትልቅነት እንዳትወጣ የሚገድብህ ማነቆ ይመስላል!! ታረቅ ከትላንትህ
    ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-jd3bn1dg1b
    @user-jd3bn1dg1b 4 місяці тому

    ከአስቴር ከበደ ጋር ምን ላይ ደረሳችሁ እስቲ ስለዚህ ጉዳይ እምታውቁ በጨዋነት( ልክ እንደዮኒ) አስረዱኝ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 4 місяці тому

    አንተ ጎርሶ ነካሽ ሆነህ ብትክደውም እኔ ላመስግንልህ ኦስትሪያዊው ሄርማን ገማይነር ከውድ የግቢ ወንድምና እህቶቼ ጋር በፍቅርና እንክብካቤ ስላሳደከኝ አመሰግናለሁ!! ስምህን እንዘክራለን! እኔም በሀረር SOS የተማርኩበትና ያደኩበት ነው አብሮ አደጎቼ የት ናችሁ? ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ!! ኑሩልኝ

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 4 місяці тому +3

    ኧረ ዮኒ ትዕግስት ፋንታሁንን ፈልግልን ከጠፋች ቆየች።

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 4 місяці тому +1

    አማሊሊ የአስቴር ሰርቆ በመዝፈኑ ተቀጥቶበታል።

  • @user-ne4hk2xc6o
    @user-ne4hk2xc6o 4 місяці тому +1

    90ዋቹ ❤❤❤❤❤

  • @zeezee9295
    @zeezee9295 4 місяці тому

    Woww sharp tape

  • @meazagebregiorgis5934
    @meazagebregiorgis5934 4 місяці тому

    Wow❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 місяці тому +2

    እኔምለው አረበኛ እችላለሁግን ያለው አይዋብቻነው የገባኛ😅

    • @meksudmohamed6578
      @meksudmohamed6578 4 місяці тому +1

      አልችልም ነው ያለው እኮ። አረበኛ አልችልም አደረኛ ትንሽ እሞክራለሁ ነው ያለው

    • @dao-107
      @dao-107 4 місяці тому

      አየዋ ማለት ምን ማለት ነው🤣🤣

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 4 місяці тому +1

    ቃቂ ስትሉ እኮ የመሰለኝ ጊታር ተጫዋች የነበረውን የነጌሌ ቦረናው፣የም/ር መሐንዲስ አባል፣የም/ር ጦር ሙዚቀኛ የደቡብ ዕዝ አባል የነበረውን ቀጫጫውን ጓደኛችንን "ቃቂ" መስሎኝ ንግድ በር

  • @abyamanaman6099
    @abyamanaman6099 4 місяці тому

    Chipe masenko ❤❤❤

  • @user-nq3vh1nw1k
    @user-nq3vh1nw1k 4 місяці тому +1

    Kaki hule abo ena bulbula aytefam

  • @melatmelat4640
    @melatmelat4640 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 4 місяці тому +1

    ህንዳዊ ነው ሚመስለው

  • @Kin_tube24
    @Kin_tube24 4 місяці тому

    Lemn meskelu awelekew

  • @Melona779
    @Melona779 4 місяці тому

    ማህተቡስ

  • @Fano17356
    @Fano17356 4 місяці тому

    Qaqi berta gobez neh. 90s tiru tizta alen. EBS gin lemin chritian orthodox endetelachu yigermal. Matebu lemin aswelekachuhut ?

  • @feiselb1135
    @feiselb1135 4 місяці тому

    1:01😂 pole adv.

  • @dao-107
    @dao-107 4 місяці тому

    Subscribe እናረጋለን ወንድማችን የሁሉ ሰላምተኛ ❤

  • @taybasefu2727
    @taybasefu2727 4 місяці тому

    Ysdeghe S O S hesnte msdegy endasdghe lmen reshe

  • @heraradiel9743
    @heraradiel9743 4 місяці тому

    በጣም ታሳፍራለክ ቃቂ እንዴት ስህተት አታርምም የሐረር ኤስ ኦ ኤስ ልጅ ነበርክ። አሳፋሪ

  • @taybasefu2727
    @taybasefu2727 4 місяці тому

    S,O,S bale wlthen rshe ygrmal

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z 4 місяці тому

    እንደው ግርም የምትሉት ነግር ማተቡ ምናምን ማን ተመልከቱ አላችሁ አስመሳይ ሌባ ሁሉ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 4 місяці тому

    Ebs ፀር ኦርቶዶክስ ነው ማንም ኦርቶዶክሳዊ አትከታተሉ ምድረ ይሁዳ

  • @zeezee9295
    @zeezee9295 4 місяці тому

    Sharpppppppp tape hahaha