ሰለ "እንዴት" እና "ስንት" ከተረዳችሁ ለውጡን ማየት ትችላላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @fekermuluken2460
    @fekermuluken2460 Місяць тому +8

    ነቢሎ በናትህ የምልህ ነገር
    አንተ በጣም ምሁር ልጅ ነህ እናም ልክፉዎች ብቻ ሳይሆ እስቲ በጣም ብዙ መልካም መዳሞችም ስላሉ እስቲ በናትህ ለነሱ የሚሆን ምርቃት እና ምስጋና አቅርብልን በኔ ሃሳብ የምትስማሙ በልይክ እርዱኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነቢሎ ሰላምህ ይብዛልን እንወድሃለን

  • @HanaDevi-h8l
    @HanaDevi-h8l Місяць тому +7

    በጣም ነው የማመሰግንህ ለእኔ ጠቅሞኝል❤❤❤

  • @زينه-ض3و
    @زينه-ض3و Місяць тому +5

    ,በጣምበጣምአሪፍነዉእድሜናጤናይስጥህ

    • @زينه-ض3و
      @زينه-ض3و 20 днів тому

      ,ሁለትመቶሚአቴንሶስትመቶሰላሳሚአ..አርባአሚአ..ሀምሳሚአ..ሲትሚአ.ሰበአሚአ..ሰማኒያሚአ..ቲሳአሚአ..አንድሺ.አልፉ

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 Місяць тому +5

    እስ እሄን ውዱ ውንድማችን እስት 100ሺ ሰብስክረይበር እናስገበው 🎉
    እናም በጣም ነው የምገበው የምታስታምረው ትምህርት ውንድማችን ክበርልን

  • @AgerneshMamo
    @AgerneshMamo 26 днів тому +2

    ትምርቱ ሀሪፍ ግን የተለያየ ቋንቋ እየሆነብኝ ነው ማለቴ ከአንዱ የተማርኩት ከሌላስሰማው እየተለያየብኝ ነው የትኛውን እውነተኛ ማድረግ❤❤ እንዳለብኝ ግራገባኝ

  • @shemsiyaweliyu8288
    @shemsiyaweliyu8288 18 днів тому

    ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ፣ልሰጥህ የምፈልገው አስታየት እንደ ማራኪ ኢንግሊሽ በሉ በሉ እያልክ ግዜ እየሰጠኅን አፋችን ብናፍታታበት ይበልጥ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ከ ተሳሳትኩ ከ ወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj Місяць тому +3

    በጣም ጥሩ ነዉ ትምህርትህ ይገባል ኖርማል ትምህርትም ቋንቋም ተምሬ አለሁ እንደ አንተ የሚያስተምር አላየሁም ❤❤ 🙏🙏👍👍👍

  • @derejeasefa6457
    @derejeasefa6457 Місяць тому +3

    ጥሩ ነው በርታ ግን ቪዲዮቹን በቅድም ተከተል ብታስቀመጥልን ጥሩ ነበር

  • @ኡሙሲሀምtube
    @ኡሙሲሀምtube 13 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ አላህ ይስጥልን

  • @hayatabdulkadir3280
    @hayatabdulkadir3280 Місяць тому +2

    ፈትፍተህ ምታጎርስ አስተማሪ በጣም አመሰግናለው ነቢሎ ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetChekole
    @GenetChekole Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ
    @እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ Місяць тому +4

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ እሰማና ወዲያው እረሳለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 Місяць тому +1

    ቀጥል ወድሜ አሪፍነው በንስበእሌ ሹክረን

  • @nurtube9480
    @nurtube9480 Місяць тому +2

    አሪፍ ነው ተጠቅሜበታለው እመሰግናለው

  • @IyobGirma-el8uy
    @IyobGirma-el8uy Місяць тому +5

    እናመሰግናለን

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 19 днів тому

    እጂግ በጣም አንተን መከታተል ከጀመርከኝ ወድህ እውቀት አዳብሪያለሁ አድስ አይደለሁ ግን የማላውቀውን አውቂያለሁ አላህ እውቀትህን ያስፍል 🎉🎉🎉🎉

  • @diboratesfaligntucho5967
    @diboratesfaligntucho5967 29 днів тому +1

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው
    ነገር ግን ከአሁኑ ወዲህ አማርኛ እንግሊዝኛ አረብኛ ሶስቱንም በአንድ ላይ ሰራልን።
    እባክህን
    ጥሩ ነው የምትሉ በlike አሳዩኝ

  • @BizuKebede
    @BizuKebede Місяць тому +2

    Baxem aref now qaxlbat👍👍

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is Місяць тому +1

    በጣም ጥሩነው ወንዲማችን

  • @Alem_1
    @Alem_1 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሽድ ሔልክ❤❤❤❤

  • @AminaAmina-e7c
    @AminaAmina-e7c 16 днів тому

    አላህያቆይልንበጣምነዉየጠቀምከንጀዛከላህ

  • @Habesha1720
    @Habesha1720 Місяць тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @Kolole-j4y
    @Kolole-j4y 6 днів тому

    Bexam das lal❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TeybaMoche
    @TeybaMoche 15 днів тому

    በጣም ምርጥ ሚፈለገዉ ጀዛክላ

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልንወንድማችን❤❤❤

  • @RabyaiRabyai
    @RabyaiRabyai Місяць тому +2

    ጡሩነው ወድማቺን በርታ

  • @ArifAychekulm
    @ArifAychekulm Місяць тому

    በጣም ምርጥ ተጠቅሚያለሁ

  • @WudyeTeme
    @WudyeTeme Місяць тому +1

    አይትምርት ትንሽ ትፈጥናለሁ እጅ ❤❤❤

  • @hanatadese-f5c
    @hanatadese-f5c Місяць тому +1

    በጣም ተምሪበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ Місяць тому +1

    አወ በደብ ነው ለዉጥ ያለው ወዲሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubarek466
    @mubarek466 27 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u Місяць тому

    እናመሠግናለን. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቀጥልበት እኔጠቅሞኛል

  • @EngudayMuche
    @EngudayMuche Місяць тому +2

    🎉🎉❤❤

  • @VipVip-ls8to
    @VipVip-ls8to Місяць тому +4

    አረ ወላሂ አንድ አመት ሞላኝ አላውቅም ደሞ ሀበሻ ጋ ነው የምሠራው ሤትዬዋጋ ልጋደል ነው ቅጭላቴ አይዝም ያሉኝን ወዳው እረሣለሁ ጨንቆኛል ያረቢ የአላህ

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k Місяць тому

      ደምሪኝ የኔ ውድ❤

  • @Mahder-f7t
    @Mahder-f7t 3 дні тому

    በጣም ኣሪፍ ነበር

  • @عائشهعائشه-ب3ق
    @عائشهعائشه-ب3ق Місяць тому +1

    ዉይ አተሰዉዬ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew Місяць тому +10

    እኔ ተጠቅሜበታለ በጣም አመሰግናለው

  • @AsiyaaMahammad
    @AsiyaaMahammad 24 дні тому

    Waww mashaallaaa god job

  • @selamawate
    @selamawate Місяць тому

    Bertaln wondemachin bewunte enamesegnalen ❤❤❤❤

  • @عائشهعائشه-ب3ق
    @عائشهعائشه-ب3ق Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فطومةيمر
    @فطومةيمر 8 днів тому

    ጡሩነዉ

  • @yrgeduAbb
    @yrgeduAbb Місяць тому +1

    በጣም ጠቅሞኛል እናመሰገናለን

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abay-n5e
    @Abay-n5e Місяць тому +2

  • @ራድያአላሕ
    @ራድያአላሕ Місяць тому +1

    በጣም😂❤❤❤❤

  • @ergobiru
    @ergobiru Місяць тому +1

    መሸአላደስይላልትምርትህ

  • @MTube-s2l
    @MTube-s2l Місяць тому +1

    ኬፍ አለኩም

  • @TeffGryr
    @TeffGryr 10 днів тому

    tnxs wendmachn

  • @JdjdjdhdHshshdhd
    @JdjdjdhdHshshdhd 12 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @alemneshalemnesh4685
    @alemneshalemnesh4685 Місяць тому +1

    እሸሎንኩም

  • @عليالعرياني-د1ح
    @عليالعرياني-د1ح Місяць тому +1

    እኔ ግን መቼ ነው የሚገባኝ😢😢😢

  • @ChrisFares-fw2kb
    @ChrisFares-fw2kb Місяць тому

    Timretu betam xiru now nabelo enamasagenalen betam

  • @ArifAychekulm
    @ArifAychekulm Місяць тому

    ኬፍ ሀልኩሙ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs Місяць тому +1

    ነቢሎ በአሏህ አሏህ የግላእሽ ማለት

    • @Alem_1
      @Alem_1 Місяць тому

      ስድብ ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      😂😂😂ማነው ያለሽ

    • @ToybaGualie-rd8rs
      @ToybaGualie-rd8rs Місяць тому

      @samsamsun367 ምን ማለት ነው

    • @Alem_1
      @Alem_1 Місяць тому

      @@ToybaGualie-rd8rs ፈጣሪ ይጣላሽ ማለት ነው እኔ ባለሁት

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Місяць тому

    ሰብስክራይብ በጣም ያሰዋል የውነት እዳተ ያለው ያብዛል ሼር ሼር አድርጉ አበረታቱ አመሰግናለው ወድሜ❤

  • @Tube-br3gu
    @Tube-br3gu 26 днів тому +1

    እሺ ጠያቄዬን መልስልኝ ድህነት ብርቄ አይደለም ባረበኛ እና ያጣም ያገኝና ያገኘም ያጣና ያስተዛዝበና ይሄ ቀን ያልፍና ተርጉምልኝ

  • @ሁሰሲእነ
    @ሁሰሲእነ Місяць тому +1

    መዱና

  • @Allhamdurilla
    @Allhamdurilla Місяць тому +1

    Kef aluke

  • @MariaZharaCruz
    @MariaZharaCruz Місяць тому +3

    ኬፍ ሀለኩም

  • @basteE-tx8ke
    @basteE-tx8ke Місяць тому +1

    Like arguu Ara hulachuhum ine gin bizim honye baxami xaqameny ist yetaxaqamachu kazi chanali layik arguny

  • @SeidMekin
    @SeidMekin Місяць тому +1

    ኬፍ ሐልኩም

  • @SamsungSamsung-od1om
    @SamsungSamsung-od1om Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Toyba111Yoyba11
    @Toyba111Yoyba11 21 день тому

    ሲያመሰግኑኝ ምላሼ ምድነው

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w Місяць тому +1

    Are betam.tekmonalll..edmena. tena..ystk

  • @zakeyafayesa5107
    @zakeyafayesa5107 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎባዝ ቀጥልባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Місяць тому +2

    ከይፍሀለኩም

  • @TaibaSurur
    @TaibaSurur Місяць тому

    awo😊

  • @MTube-s2l
    @MTube-s2l Місяць тому +1

    Betam tetekmabetalew

  • @YeromaYimam
    @YeromaYimam Місяць тому +2

    አረየሣወዲአረበኛአልገባኚምወዲምበደብአሥተምረኚበጣምጥረነው

  • @Ymam-nu8rb
    @Ymam-nu8rb Місяць тому +2

    እኔእንኳ ደቆሮ ነኝ እንደት እንደሚገባኝ አንጃ

  • @FaAl-dn4od
    @FaAl-dn4od Місяць тому +1

    እኔ ምን አረብኛ አልገባ አልኝ በናትክ😂😂

    • @FaAl-dn4od
      @FaAl-dn4od Місяць тому +1

      እኔ አመተት ምላኚ ግን አንዲም አልገባ ኚም

  • @ነኢኢትዮወለየዋ
    @ነኢኢትዮወለየዋ Місяць тому +1

    ቅርብ ነው መንገዱ ውይም እሮቅነው ለማለት ምድነው

  • @JjJ-py1zs
    @JjJ-py1zs Місяць тому +3

    كيف حالكم

  • @Asdebayana
    @Asdebayana Місяць тому

    Ine gena gemari neny

  • @HamidaHamida-h5h
    @HamidaHamida-h5h Місяць тому +1

    ፈል ሚዳል መን ማለት ነዉ በአረብኛ

  • @nigat-h8h
    @nigat-h8h Місяць тому +1

    Nbil mumkin tatn rakamik malsh abqah druri

  • @DesalegnDesta-c4s
    @DesalegnDesta-c4s 4 дні тому

    Bexam bexam xekmoghal amesegnalew

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 26 днів тому +1

    እስኪ አረበኛውን ፊደል ከታች አማረኛ እየፃፍክ ልቀቅልን እስከመጨረሻው ያለውን ልክ እንደ ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ልክ እንደዚህ ፅፈህ ከታች ደሞ አረበኛ ማለት ነው እስኪ እርዳኝ ቁርአን ማንበብ አልችልም እና ለዛነው አደራ እንዳታልፈኝ እና ደሞ አላህ ያግራልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  26 днів тому

      አለ ቻናሉ ውስጥ

    • @user-yarebi
      @user-yarebi 26 днів тому

      @@speaktoreachA አወ አይቸዋለሁ ግን የተወሰኑ ፊደሎች ናቸው እና እስከመሸረሻው ያለውን

  • @SeidMekin
    @SeidMekin Місяць тому +1

    አንተ ትለያለህ በጣም ተመችተኸኛል ትችላለህ።

  • @Mahder-f7t
    @Mahder-f7t 3 дні тому

    ትዕንድኒ ማለት ነገረኝነቀሸኛል ማለት ነው ወይ

  • @FoziyaHayredin
    @FoziyaHayredin Місяць тому

    Tatakameabatalawu Batam Arif nawu enamasagnalan

  • @AminatAminat-g9z
    @AminatAminat-g9z Місяць тому

    takew

  • @Genat-l1w
    @Genat-l1w Місяць тому +1

    ኬፋኩም

  • @شايتومرسو
    @شايتومرسو Місяць тому +1

    P

  • @Mahder-f7t
    @Mahder-f7t 3 дні тому

    ደምሩኝ እሰኪ ውዶችየ😢

  • @حنزحليمهمهريه
    @حنزحليمهمهريه Місяць тому +1

    ሹክረን ወንዲሜ ትስታሀቢልን መለት

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ Місяць тому

    አረብኛ ሰላጣን በሽታ የሚሉት ምደነው ባማርኛ

  • @hayatnuredin7998
    @hayatnuredin7998 Місяць тому +1

    hi online memar efelgalew

  • @MenataFkr-j4c
    @MenataFkr-j4c 15 днів тому

    I don't tank so

  • @AshAsh-kw5yg
    @AshAsh-kw5yg Місяць тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ergobiru
    @ergobiru Місяць тому +1

    ቁጥርስራልንሀመቶበላይእደትእደሚነበብለምሳሌ300በአርብኛእደሚነበብ

    • @RahimeYesuf-lb8wj
      @RahimeYesuf-lb8wj Місяць тому

      ፕሮፋይሉን ተጫኚዉ እና ታገኝዉ አለሺ ስርታል

  • @MaryMary-s4m
    @MaryMary-s4m Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AsbAsb-k1x
    @AsbAsb-k1x Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدالسعيد-ب7ذ
    @محمدالسعيد-ب7ذ Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 5 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MariaZharaCruz
    @MariaZharaCruz Місяць тому +2

    ኬፍ ሀለኩም

  • @RedeTeklmariamAsgodom
    @RedeTeklmariamAsgodom 12 днів тому

    كيف حالكم

  • @GenetAyla
    @GenetAyla Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤