በሰማይ ላይ የታየው ምንድነው?- ዶትስሪም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 14 днів тому +2

    የሚረግሙህ የተተገሙ ይሆናሉ የሚባርኩህን እባርካለሁ ተብሎ ተፅፏል። እግዚአብሔር ለአፋችን ጠባቂ ያኑርልን።

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 14 днів тому +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን እምነት ያለን ህዝቦች ነን
    ሳይንስ ላይ ብቻ አትለጠፋ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 15 днів тому +21

    አብይን ከረጋሚ ይጠብቅልን
    መልካም ቅን ደሃ ወዳድ መሪ ነውና❤ አሜን🙏

  • @MeskeremShitaye-x1i
    @MeskeremShitaye-x1i 15 днів тому +29

    አብይን ከክፍ ነገር ከሸረኛ ከምቀኛ ይጠብቅልን በነገሩ ሁሉ አምላክ ይቅደምለት ።

    • @ErahmetMuhammed
      @ErahmetMuhammed 15 днів тому +4

      ሲጀመር አላህ ያጥፋው 2:20

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 15 днів тому +4

      @@MeskeremShitaye-x1i ሲጀመር ክርስቶስ ኢየሱስ በቅዱስ ደሙ ይሸፍነው !!!

    • @zerfietifitu
      @zerfietifitu 14 днів тому

      ኣብይ 😂😂😂😂 ለሰይጣን ማን ይጋረድረለታል😂😂😂 ፈጣሪ ለይቶ ያጥፋው የንፁሃን እባ ና ነፍሳት ይፈርድበታል

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 15 днів тому +2

    ሆሊውድ ሲቀር ሌለው ፈጣሪ ይጠብቀው ሆሊውድ ከንቱ ምርት ማምረቻ ነው

  • @JewareAbafita
    @JewareAbafita 15 днів тому

    የሙባል እና የቲቪው እውነት ነው የኔ ሁለቱ ልጆቼ የዚህ ችግር ተጠቂ ናቸው

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 14 днів тому +1

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲😢🤲

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 15 днів тому

    የደሮወቹ ሰወች በአንድ ሰተት ነበር የምጠፉት እኛ በዘእሁሉ ወንጀል ዱአ ማድረግ የበጀናል

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 15 днів тому +10

    ክርስቶስ በደጅ ቆሟል እራስህን አትሸውድ ሳተላይት ሜትሮይድ እያልክ የሰማዩና የምድሩ ባለቤት በቁጣ ተነስቷል ንስሐ ግቡ እንግባ ወደ ፈጣሪ እንመለስ😢😢😢

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 14 днів тому +1

    ባለሙያተኞችበእዉቀትመገለፅአለበትለፌስቡክግርግርፈጣሪወችከወሬየዘለለምንምነዉ

  • @SefuKeder
    @SefuKeder 15 днів тому

    ምንም በለ ሞያ መጠየቅ አያስፈልግም የፈጠር ቁጠ ነው

  • @KenenisaAuturaAutura
    @KenenisaAuturaAutura 15 днів тому +1

    አሁን ገና ነው ምታጋሩት ከምር በጣም የቀራችሀል

  • @fenteaman
    @fenteaman 15 днів тому +4

    አይ ሰዉ ጥፋቱን አምኖ እንዳይመለስ በማይረባ ነገር መሸፋፈን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 14 днів тому

    በቦቴዎች ላይ ሊጫን የታሰበው ጂፒኤስ disable በማድረግም ሆነ በማንኛውም ዘዴ መኪናው እየሰራ እንዳልሰራ ለማስመሰል እሚደረጉትንም ዘዴዎን ሌቦቹ ባለቦቴዎች ክትትል እንዳይደረግባቸው እሚሞክሩበትንም ዘዴ በሚከላከል መንገድ ታሳቢ ተደርጎ ይገጠም።

  • @oddaa647
    @oddaa647 15 днів тому +1

    EBC እኮ የአንድ አክቲቪስት ያክል ቪው የለውም

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 14 днів тому

      1.7 millions subscribers ያለውን ቪው የለውም? ቅዥት ላይ ነህ?

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 15 днів тому

    የመጨረሻዉ ቀን ደርሷል ሙሢል ሳይሁኑ እዳይሞቱ

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 15 днів тому +4

    እራሣችሁን አትሸውዱ ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው ንሳሀ ግቡ የሚል ዜና አቅርቡ ለህዝቡ ሀፂያታችን በጣም በዝቷ ስለዚህ ሁሉም ወደ ፈጣሪ መመለሥ አለብን ይቅርታ እንጠይቀው እናልቅስ በፊቱ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 14 днів тому

    ወገኖቸስደትመፍትሄአይደለምለስደትየሚወጣዉገንዘብሀገራችሁእስከችግሩመጋፈጥአይሻልም?

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 15 днів тому

    Wede merte wedek yet derse?

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 15 днів тому +1

    እረ ተው ልብ ገዙ አሁንም አብይ ተው አሰተውሉ

  • @BuzayewTadese-qq1jp
    @BuzayewTadese-qq1jp 13 днів тому

    😂😅😅😅😅 ላ ራ ደ ርና ለድሮን ባለም ያ ዎ ች ሰዎች በኣ ይን መመልከት ና መሪ ጃ ከሰጡ የኛ አየር ክልል ጥበቃን ማነ ሰ ነው እንደነ ኣይ ሮ ኛ ላኖች ን ብ ያ ነኝ ም ን ይህ ል ህዝብ ለአደጋ ይጋለጥ ነበር :

  • @Miraclecrypto6
    @Miraclecrypto6 15 днів тому

    በራስክ ልተነትን ይቃጣካል እንዴ ዱዝ

  • @Ywgara
    @Ywgara 15 днів тому

    እኔ እኮ እነኝህ የምሰደዱ ሰዎች ምን የክል ኑሮ ብያስጀግራቸው ነው?

  • @nahomeassefa9621
    @nahomeassefa9621 15 днів тому

    Kids less than 3 years old has to be 0 screen time check you fact

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 15 днів тому

    Trump is crazy 🤪 😜 😂

  • @fitihtigabu7820
    @fitihtigabu7820 15 днів тому

    ኧረ ለዚህ አመንዝራ ትውልድ ምን ይሻላል? በዎረርሽኝ፣በጦርነት፣በርሃብ፣በስደት፣በርእደ መሬት፣በማእበል እና በሌሎችም ምልክት እየሰጠ ተመለሱ ቢል እናንተግን ራሳችሁንም ሕዝብንም እማይረባ ሳይንስ እየዘባረቃችሁ ግራ ታጋባላችሁ።እንደ ሰዶምና ገሞራ ሳይገለባብጥህ ብቶሎው እንመለስ!!

  • @EphremtamiruTadesse
    @EphremtamiruTadesse 15 днів тому

    እንዳትደነግጥ የማታው እኔ ነኝ ያደረኩት ከፈለጋችሁ ሙሉ መረጃ ሊሰጣችሁም እችላለው የሆነ ነገር እየሞከርኩ የተፈጠረ ነው እሄ ከከንያው ጋር አይመሳሰልም

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 15 днів тому +8

    የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍ አቁሙ ህዝቡ የዋህ ነው መሪው ማን እንደሆነ የማያውቅ የዋህ ህዝብ ነው ተጠንቀቁ የትኛውም ሀይማኖት ያለው ሰው ዱኣ የሚያደርገው ተቀባይነት አለው ተበዳይ እስከሆነ ድረስ😢😢😢😢😢😢አብይን አላህ ይንቀልልን😢

    • @ATROABOSEAtro
      @ATROABOSEAtro 15 днів тому +4

      Satin voice from human being

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 15 днів тому +15

      አብዬ ምን ያደርገህ ጦርነት የሻላል ብላችሁ መስሎኝ የግባቹሁበት ::

    • @MiayjJeylan
      @MiayjJeylan 15 днів тому +4

      እንዴት እየረገሙ ፀሎት አይሆንም ከዚህ ሁሉ እየሱስ ያድናል ያድናል

    • @HalleSaale-b2j
      @HalleSaale-b2j 15 днів тому +5

      Dr Abey 1000 amet yngesln Jegna ye Ethiopha Meri newu .

    • @BekeleBurjo
      @BekeleBurjo 15 днів тому +4

      ውባ ይቅልክ ገና ገና አስር አመት ይገዛካል ጅሌ አታለቃቅስ