የማያሳምነው የዩናይትድ ድል !!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ማንችስተር ዩናይትድ በኤፍ ኤ ካፕ ደካማ እንቅስቃሴን ባሳየበት ጨዋታ ሌስተር ሲቲን አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
    በጨዋታው ላይ የተመለከትናቸውን እና በተለያዩ ባለሙያዎች የተሰጠውን አስተያየት እንመለከታለን።

КОМЕНТАРІ • 14

  • @YABSRAENGDA
    @YABSRAENGDA 2 дні тому +1

    ይህን ሀሳብ እጋራዋለዉ አቤ በጣም የሚያስጠላ ዩናይትድ በጣም ታያለህ አቤ ዩናይትድ ከዚህ በኃላ አስደንጋጭ የሆነ ሽንፈት የምናይበት ጨዋታዎች ይሆናሉ በጣም ያሳዝናል

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u 18 годин тому

    አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ስለተገናኚን ደስ ብሎኛል አቤ እኔም እዳንተ አላመንኩበትም ።sol የማንቼ ከማርቆስ

  • @AmsaluEwuntu
    @AmsaluEwuntu 2 дні тому

    ዋው ያስብለኛል እኮ አቤ ትንታኔህ

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BINIYAM-q6c
    @BINIYAM-q6c День тому

    Wami Biratu
    ዜሮ ዘጠኝ:አስራ ስድስት:ሀምሳ ስምንት:ዜሮ ሁለት:ሀያ ሰባት

  • @Aklilugezhagen
    @Aklilugezhagen День тому

    ዋሚ ቢራቱ

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 2 дні тому

    ላይነሳ በሞተ ቡድን ነዉ ዩናይትድ 15 አመት ሆነዉ እኮ ከሞተ አሁንም ተስፋ ማድረጉ ያስቃል እንዲህ እያለ ወደ ታችኛዉ ይወርድና ይረሳል ይሄ ነዉ እውነቱ

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 2 дні тому +1

    አስተያየት ከመስጠት የዘንድሮ ማንችስተር በትክክል የተባለው ሁሉ ነው የማየታወቅ በታክቲክ ተገለባባጭነት የተዛነፈ ቡድን አቤ ምንማለት ይቻላል ተሸንፈው ወይ በወጣልን ...ቀጣይስ?

  • @mihretendeshaw6323
    @mihretendeshaw6323 2 дні тому +1

    #VAR የለም ማለት መስመር ዳኛ #ስራ የለው ማለት ነው? #ግፍ ነው የተፈፀመው

  • @NejatoAhmed
    @NejatoAhmed День тому

    ምሩፅ ይፍጠር

  • @TeshomeTesema-is5kt
    @TeshomeTesema-is5kt 2 дні тому

    አቤ ለልጆቹ አለመግባባት ዋና ተጠያቂው ታዲያ ማነው?አሰልጣኙ አይደለም

  • @TamiratTadewos-m7j
    @TamiratTadewos-m7j 2 дні тому

    Letilantu united del ayasfelgewum

  • @Alaelo-d3t
    @Alaelo-d3t 2 дні тому

    ግሎሪ ግሎሪ ማንቼ

  • @Nasry-pq6jc
    @Nasry-pq6jc 2 дні тому

    Be carabo cup manchester be torenaha sishenefe 1 gol fall teserto yaltekawemk ahun offside tlaleh be At cup yaltegba penality arsenal Manchester lay simeta minm altekawmkm weyala