እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 404

  • @زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول

    እረዱ እደለኛ ናት ምርጥ ብተሰብ ናቸዉ የምትሉ ላይክ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 місяці тому +5

      እድለኛ እራሱ አይገልፀውም በጣም ነው ደሰ እሚሉት❤🎉

    • @user-gp5dg2wi7waster
      @user-gp5dg2wi7waster 2 місяці тому +2

      እነሱም እድለኛ ናቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@Tsehay-pk1ypደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@user-gp5dg2wi7wasterደምረኛ

    • @hannge7073
      @hannge7073 Місяць тому

      እርግማን ይመስላል

  • @Rutagrs
    @Rutagrs 2 місяці тому +119

    እዉነተኛ ፍቅር እዝህ ቤት ነው ያለው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +2

      ደምረኛ

    • @ashfd
      @ashfd 2 місяці тому

      2:09 ❤❤❤❤

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 2 місяці тому +32

    ዋው ቆንጆ ኑሮ ደሞ ደስ የሚል ቤተሰብ እኮ ናቸው እነዚህ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰 ደግሞ 10 ቁጥር ላይ ነኝ መጀመሪያ ነኝ ዛሬ

  • @AccAcc-d3b
    @AccAcc-d3b 2 місяці тому +41

    ❤ረዱዬ በጣም ነፍሰ የሆኑ ፋሚሊ ነው የገባሸውደሰ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው የሚያሰቀኑ ከታላቅ እሰከ ታናሸ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +66

    እኔስ ሰቅ ነፍቆኛል 😢😢ያአጋራችን ጉዳይ አላህዬ ሆይ አጋራችን ሰላም አርግልን ያርብ 😢😢እስኪ አሚን በሉ 😢😢

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 місяці тому +8

    እረዱዬ ስወድሽ ጥሩ ቤተሰቦችናቸው መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OseboGirma
    @OseboGirma 2 місяці тому +8

    ሄንዬ በጣም ደስ የምትል ወንዲም ኔህ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ተማኘሁኝ

  • @Jemila-f5i
    @Jemila-f5i 2 місяці тому +10

    ሰወዳችሁ ሄኖክ ምርጥ ወንድም መካሪ አዝናኝ ማሪያምን ጊዜ ሰጥቼ የማየው ዩቱበር ቢኖር እናተ ናችሁ እረዱ እድለኛ ነሽ የምር ምርጥ ቤተሰብ አግኝተሻል ❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 2 місяці тому +78

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው የምትሉ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +8

    እረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ደረባባ ሂኒዬ መልካም እና ምርጥ ወድም ነክ እዮባዬ አይ ተሠራልክ❤❤🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 місяці тому +19

    ኢዮባ ትንሽም ቢሆን ተገኝተሀል😊ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 місяці тому +200

    ረዱን እና እዮቤን እንደኔ የሚወዳቸው በፍቅር 2017ተጋብተው ማየት የናፈቀው በላይክ❤🎉

    • @FetiyaFeti-j7o
      @FetiyaFeti-j7o 2 місяці тому +5

      እኔም ሲጋቡ ማየት ናፍቆኛል

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 2 місяці тому +2

      ምነው ቸኮላችሁ አች ለራሥሺ...?

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 місяці тому +1

      ​@@ZabibaA-w4cእኮ ለራሰዋ አግብታ ይሆን😅🤣

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 місяці тому +1

      Ere Yet Yehadal Gabechaw Becha Teregagtew Yedersall❤

    • @BucVic
      @BucVic 2 місяці тому

      እኔ ሲጋቡ

  • @Sumeyayutube
    @Sumeyayutube 2 місяці тому +7

    እንኳንደስአለህ ሄኔ የሴልጅ አባት ልትሆንነው

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 місяці тому +1

    እዮባ እና ረድ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ የልጅልጅ አይታችሁ አብራችሁ ለማርጀት ያብቃችሁ 🙏🙏🙏ሁለት ቆንጆዋች ውድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ነበር እረዱ እና ሄኒ ፂም ጭምር የሰራችሁት ይመቻችሁ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 місяці тому +42

    የኔ ምርጦች ፈታ ያሉ ቤተሠቦች ቁም ነገረኞች ከሥራ ጎን ለጎን የሚያዝናኑን ነገር ❤❤❤❤❤

  • @xebel2319
    @xebel2319 2 місяці тому +70

    😅😅😅 የሔኖክ ሳቅ ግን ዝም ያለውን ሰው ያስቃል ደስ ትላላቹ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ነበር የሰራችሁት ረዱእና ሂኒ ፂምጭምር ተሳክታል ይመቻችሁ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 2 місяці тому +12

    መልካም ቤተሰብ ደሰ ትላለች ትላንት እኛም ከእናተጋ በጣም ደስተኞች ነበረ ሄኒ የሴት ልጆ አባት ሰለሆክ ደሰ ብሎናል😃❤❤

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 2 місяці тому +7

    ረዱ ቆንጆ ውድድድድ ነው የምናድርግሽ
    በጣም ታሳሳላችሁ ጎበዞችም ናችሁ የዛሬው አይነት ፕራንክ እንዳይድገም እንደኔ ቀልድም ቢሆን እንደኔ ስለምንወዳችሁ ነው❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 місяці тому +39

    ታላቅየዉ እንኳን ደስ አለህ ሄኒዬ በሴት ፍሬ ልትባረክ ነዉ እረዱ እዮባ እንወዳችኋለን

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 місяці тому +5

    ሄኒ በጣም ደስ ይላል እደዚህ ነው ወንድም እዮባ አደራህን እንዳታስለቅሳት እርዱን ደስ የምትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ያኑርልን ።

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 місяці тому +15

    Namani akka koo Raduu jallatuu Iyobee wajjin laki godhaa Anafisii maatii ta'aa love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 місяці тому +7

    ሄኒ እረዱዬም በጣም መልካም ስዎች ናችው

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p 2 місяці тому +38

    ረዱ ሱሩ አትልበሺ ቀሚስ ልበሺ ❤

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 місяці тому +2

      አረ እፈሪ እንዴ እናተን ማነው ልብስ መራጭ ያረጋችሁ የራሷ ምርጫነው እስኪ የራስሽሽን እወቂ ጅል

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 2 місяці тому

      ​@@loveethiopia9901አንቺ ራስሽ እፈሪቀሚስ እኮ የሴት ልጅ ልብሷ ኘው

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 місяці тому

      @@kokobeworku እንችነሽ ህግ ያወጣሽው ምን አገባሽ ጅል ማን አዛዥ አረገሽ የራስሽን ልበሽ ስለሌላው አያገባሽም ትንሽ ሰልጠን ለማለት ሞክሪ መብት የሚባል ነገር አለ ፋራ

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 2 місяці тому

      @@loveethiopia9901 ውይ አንቺ በዚህ አያያዝሽ መሰልጠን የሚባለውን ፍቺ ራሱ ለማወቅ በጣም ትቆያለሽ፡ ለማንኛውም ስድቡን አስቀምጪውና ስለ ክርስቲያናዊ አኗኗር በአጠቃላይ ተማሪ።

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 місяці тому

      @@kokobeworku ሀይማኖቱን እዝህ ውስጥ አታስገቢ እግዚአብሔር ልብን እንጂ ልብስ አያይም ምንም ለብሰሽ ልብሽን አፅጂ ሰውን ይሄንንአድርጉ ይሄንን ልበሱ እያሉ አዋቂነኝ ብሎ መመፃደቅ ትልቅ ሀጥያትም ስልጣኔ የጎደለው ነው እግዚአብሔር ልብሽን ንፁህ አድርገሽ አንደበትሽ ገርተሽ ከፀለሽ ካመንሽ ራቁትም ቢሆን ሰሚ አምላክ ነው በአለባበስ የሚያምኑ እውቀት ማነስ ነው አንቺ ቀሚስ ስለለበሽ ፃዲቅ እሷ ሱሪ ስለለበሰች ሀጥያት መጀመርያ ልብሽን አፅጂ ያነው ዋናው በጌታ ፋት

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 місяці тому +8

    በርቺ ረዱ አስደንብሪው ተንበርክኮ እስኪለምንሽ ሄኒ አዎ አግዛት ባሱቁ ያደገድግ ነበር

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 2 місяці тому +23

    😂😂😂ደስ ስትሉ ከነ ወንድሞችህ❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +23

    ማነው ረዱን እዮቤ ቤተሰብ ጋር ተዋውቃ ማየት የናፈቀ😢
    ከእናት፣አባቱ ጋር

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 2 місяці тому +2

    ሲስተር ረዱ ለእዮባም አዝኖ ፕራንክ ማድረግም ፈልጎ አይሄድም. ከጀመርሽአይቀር ማስጨረስ ነው እንጅ! I love Heni and his wife I love her response lol “is it” hahahahahah

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +7

    😂አልተሳካልሺም. አይ ረዱ የምር ረዱን እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዩኚ

  • @seifenew3779
    @seifenew3779 2 місяці тому +4

    ሄኖክ መልካም ወንድም ነህ ለረዱም ምርጥ ወንድም ነህ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 місяці тому +1

    እዮባ በጣም ጨዋ ኮንፊደንስህ ቤተሰቦችህ በጨዋነት እንዳሳደጉ ያስታውቃል ከሌላ ሴት ጋ ነበርክ ስትልህ ማን እኔ አባባልህ ምን አይነት ጨዋ መሆንህን ያሳያል የዘመኑ ወጣት አፋቸው ይተሳሰራል ረድ እናትሽ እንዴት ቢመርቁሽ ነው እዮባ ያገኘሺው እዝህ ቤተሰብ ውስጥም የተቀላቀልሽው እግዚአብሔር ይመስገን አንቺም ጨዋ ያሳደገሽ ቆንጅየ ልጅ ነሽ ብቻ ተፋፈሳችሁ እግዚአብሔር ከክፍዋች አይን ይጠብቃችሁ🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +3

    አቤር ምርጥ ሠው ውይ ዘባባ አልክ ሄኖክ ምርጥ ቤተሠብ 😅😅ቻለው

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 2 місяці тому +2

    ሄኒ ስወድህ❤❤❤

  • @Tig-je6gq
    @Tig-je6gq 2 місяці тому +24

    የኔ ዉድ ረዲን ይምትውዳት ❤

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q 2 місяці тому

      ደምሬኝ የኔ ዉድ😊❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 місяці тому +1

      ​@@Hani-o6q❤❤❤❤😂😂😂

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q 2 місяці тому

      @@MohamdAgha-qd1wd ደምሬኝ አትሳቂ👐😂😂

  • @Yiyguc
    @Yiyguc 20 днів тому

    ዋው በጣም ደስትላላችሁ እረዱዬ የኔፍልቅልቅ ሁሌም ሳቁልኚ 😘😘😘😘💖💖

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n 2 місяці тому +1

    የኔ ወንድም በጣም ወዳችኋለሁ በጣም አከብራቸው የሚሠሪ ቪዲዮዎቹ በጣም ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎች ናቸው ለእናንተ ቤተሰብ ያላችሁ ክብር ከእናንተ ብዙ ነገር ተምሬሎ ፈጣሪ ያከብረልን ፍቅሩ ያብዛላችሁ

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 2 місяці тому +7

    ደሰ እሚል ቤተሰብ❤🎉

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 2 місяці тому +2

    እረዱዬ የኔ ቆንጆ ከሜካፕ ነፃ ሙሉ ሴት❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 2 місяці тому +3

    እረዱየ ዛሬ አምሮብሻል የኔ ጸባየ ሠናይ❤❤❤❤

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 місяці тому +4

    ረዱዬ አጠቻልሽም ደግሞ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዘይነብዘይነብ
    @ዘይነብዘይነብ 2 місяці тому +43

    እረድ እየወፈርሽ ነው ቀጠን ለማለት ሞክሪ😊

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +21

    ሄኒ እዩ ሞክሼ የእዮብ ጓደኛ ከረዱጋ ፕራንክ የሚሰሩት ስለሌለ እናንተ ተባበሯት ረዱን እዮብን ፕራንክ እንድሰራው😅😊❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 місяці тому +12

    እንካን❤አደርሳችሁ❤ ለአድሱ አመት❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 місяці тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤ደስ የሚሉ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 2 місяці тому +34

    እዮባዬ ተጊንተሀል ረዱዬ ቀሚስ እደሚያምረብሽ ግን ታውቄያለሽ።

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 2 місяці тому +10

    መቸ መቸነው ኩሚንቱን እምትጥፍት ባየርላይነው እምትጥፍት አንደኛነኝ ብየ ሰፍ ስል ሁሉም አፍጥጣል😅😅😅😅😅✈

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 місяці тому +2

    ምርጥ ቤተሰብ ሰወዳቹሁ

  • @AbayTeklu-k2f
    @AbayTeklu-k2f 2 місяці тому +9

    ኸረ እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርባቹ ህይወት ያናጋል

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 місяці тому

      ምንም ችግር የለውም ውስጣቸውን ይተዋወቃሉ

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 2 місяці тому

    ሄኔየ መልካምሠው ትዳሩን አክባሪ ሁሉም ቤተሰብ እንደናንተ ቢሆን

  • @bettykitaw742
    @bettykitaw742 2 місяці тому

    This family have to be on the reality show like keeping up with Kardashian’s you guys are the best family ever stay blessed

  • @መሬው
    @መሬው 2 місяці тому +3

    ረዱዬ ቆንጆ ጠፋሽ እኮ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 2 місяці тому +3

    እዩ እረዱ በናታችሁ ርእሱን መቀየር ብትችሉ ከምር አልተመቸኝም we Love You and miss you guys ❤

  • @hehamanot
    @hehamanot 2 місяці тому +2

    ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ❤

  • @ፀዲነኝየኬቢታናሽ
    @ፀዲነኝየኬቢታናሽ 2 місяці тому +10

    እንካን ኣደርሳችሁ ለኣድሱ ኣመት❤😊

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም
    @ኤልሳነኝየመዳምቅመም 2 місяці тому +3

    እኳንደህናመጣችሁ ረዱ ናእዮብበጣም ነዉየምወዳችሁ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому +5

    ረዱ የዛሬውአልተሳካም ደግመሽ ሞክሪ ትንሽ ብታንጨረጭሪው ጥሩነበር

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 2 місяці тому +1

    እረ ጉድ እዲህ ያለ ፕራንክ አለ እዴ ሀሀሀሀሀሀ ከከከከ ሆ ምን ትናት ካንተጋ ካለ ሄኔክ ምን ጤንነቱን እየተጠራጠራቹሁት ነው ክክክክ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 місяці тому +3

    ረዱ አጋዠሽን እዩኤልን miss እዳደረግሽው በብዙ ያግዝሽ ነበር

  • @FaizaEshtu
    @FaizaEshtu 2 місяці тому

    ይሄን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @romanbiyamesh4564
    @romanbiyamesh4564 2 місяці тому +2

    Redu beautiful.

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 місяці тому +2

    Beautifull famillies ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 2 місяці тому +1

    Eyoba gobze❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 місяці тому +9

    በአዲስ አመት አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ፍልስፍና አዲስ ስራ አስተማሪ የሆነ ነገር ይዛችሁ ኑ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 2 місяці тому +2

    ረዱዬ ሄንዬ የሳቃችን ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Hiruttefera-z5s
    @Hiruttefera-z5s Місяць тому

    ስታምሩ እግዚአብሄር አይለያቹ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 2 місяці тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ እውነተኛ ፍቅር እዝህ ቤት ነው ያለው👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DamitewArkew
    @DamitewArkew Місяць тому

    ደሰ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 2 місяці тому +9

    አምሮብሻል

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 13 днів тому

    ሄኖክን የምትወዱ ❤ሄኖክ ረዱን በጣም ስለሚያከብራት በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤የኔ ውዶች ረዱ ቆንጆ ስወድሽኮ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 2 місяці тому +4

    ሔኖክ ምርጥ ወንድም ❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake 2 місяці тому +4

    አይ እረዱ እኔ ካላስለቀሽዉ እደዉ ብድርሽን😂😂

  • @EmeneshBirhanu
    @EmeneshBirhanu 2 місяці тому

    ረዱ እድለኛ ነሽ ...

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 2 місяці тому +3

    የሆኖክ ሳቅ እደኔ ሚመቸው አለ❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 2 місяці тому +3

    ሰወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 2 місяці тому

    ሄኒ ምርጥ ሰው ሁለገብ

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 2 місяці тому +6

    ሄኖክ ትለያለህኮ 😂😂😂😂

  • @abayneshgetachewu8476
    @abayneshgetachewu8476 2 місяці тому

    ስራታችሁን በጣም የማደንቃቸው ❤

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 2 місяці тому +19

    ማነው የነረዱ ፍቅር እደኔ የሚጦለጡለው😊😊😊

    • @elsatwealde9051
      @elsatwealde9051 2 місяці тому

      ምን ማለት ነው?

    • @etsegenet-nv8dd
      @etsegenet-nv8dd 2 місяці тому +1

      @@elsatwealde9051 በጣም ነው ምወዳቸው ምነው ቅቅንንን 🤔🤔🤔🤔

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 місяці тому

      ስደብ ፈለገብሽ😂😮

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@elsatwealde9051ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@etsegenet-nv8ddደምረኛ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 місяці тому +6

    የሄኒሳቅ ያስቀኛል😂😂😂😂

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg 2 місяці тому +2

    አይ ሄኒ ተተባተበ ወይ ጉድ😂😂😂😂

  • @SlaamUsbdd
    @SlaamUsbdd 2 місяці тому +3

    ሥወዳችሑ እረዱ ቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    እዮባና ረዱ የዘመኔ የፍቅር ቅኔ ዘራፊዎች ❤❤🎉🎉ሞቼ ነው ወድጄም ምከታተላችሁ😍😍

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 2 місяці тому +1

    እረዱየ የኔ ደርባባ

  • @SihenMelaku
    @SihenMelaku 2 місяці тому +3

    እረዱዬ ወይ ቀሚስ ልበሽ ወይም ለቀቅ ያለ ልብስ ልበሽ በተረፈ አሪፍ ነበር ለሚቀጥለው አስቢበትና በደንብ አስጨንቂው እንባሽንማ መመለስ አለብሽ ቆንጂት❤❤❤❤❤❤

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 2 місяці тому +1

    ስታምሩ ቆንጆወች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 2 місяці тому

    የእረዱና የቃል ድምጽ ይመሳሰላል ልበል

  • @xebel2319
    @xebel2319 2 місяці тому +6

    የተወደዳቹ እንኳን ለወረሃ ጷጉሜ አደረሳቹ❤

  • @Yes-d8l
    @Yes-d8l 2 місяці тому +1

    Redu konjo enkan beselam metash❤

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 2 місяці тому +1

    የተባረከ ወላጅ የተባረኩ ልጆችን ያገኛል

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 місяці тому +3

    ሁለቱም ታድለው አገጣጥመኝነው❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 місяці тому +3

    ረዱዬ ሰራሽለት ብደር በምደር 😂😂😂😂👍

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 місяці тому

      ምን ሰራችለት ወድያው ነቃባት አልተሳካም😂😂😂😂😂

  • @Zainaba-jy7yb
    @Zainaba-jy7yb 2 місяці тому +2

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 2 місяці тому +10

    የሔኒ ሳቅ የእኔ ደስ የሚለው እደኒ 😁😁 ምርጥ ቤተሰቦች ፈታ የምታረጉኝ ነገርስ😘😘😘😘😘

  • @Grumtube-fp9pw
    @Grumtube-fp9pw 2 місяці тому +1

    Hen ante le Ethiopia wotatochi tilik temesalet neh ❤❤

  • @ethiopianyout8354
    @ethiopianyout8354 2 місяці тому +2

    ረዱዬ የኔ ውብ🎉🎉🎉

  • @adumeki4361
    @adumeki4361 2 місяці тому

    ሄኒ ከጀመርከው ብኋላ እውነትነው እኛጋ ነበር ትልና ረዱ ገግማ እየሸፈንክለት ነው ብትል ቆንጆ ነበር

  • @AbeAbebec
    @AbeAbebec 2 місяці тому +7

    ❤❤❤❤andegoche❤

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 місяці тому +20

    ረዱ እና እዮባ ማነው እንደኔ እሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q 2 місяці тому +1

      ደምሬኝ ልደምርሽ ዉዴ❤❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 місяці тому +1

      ​@@Hani-o6qነይ እማ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg 2 місяці тому

      ደምርኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@Hani-o6qደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@Kal-kw4tgደምረኛ