'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- 'እስር ቤት በዱአ ባለስልጣን ገድላችኋል ተብለን እንደገና ተከሰናል' ኡስታዝ አቡበከር
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ክርስቲያን ብሆንም ለኡስታዝ ትልቅ ክብር አለኝ
ጎበዝ ቅን ማለት እንደዚህ ነው❤❤
Me too😘😘😘
👍👍👍
እናመሰግናለን
ፈጣሪ ያክብርሽ
ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለተወዳጁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን
እኳን አብሮ አደርሰን
እንኳንም አብሮ አደረሰን
እኔ ክርስቴን ነኝ እግዚአብሔር ሞሴልሞችልን ልደታን በ 5 ሱላታቸው ሳያቆርጦ ሲስግዱ ዱአ ሲያደርኳ ደስ ይሎኞል እግዚአብሔር ለበአሉ ያድርሳችሆ
አሚን ማማየ
ደመርኩሽ ደምሪኝ zed
አሚንይረብ
አሚንን
አሜን
ውይ በጌታ አቡኪዬ ስወድህ ዘመንህ ይባርክ ዱአ እፕርግልኝ አላህ ፆም ፀሉታቹን ይቀበላቹ ።አቡኪ ያሲኔ አህመድ ጀበል በጣም ነው የምወዳቹ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቹ
እናመሠግናለን ፈርጣችን ናቸው።
አሚን
አሏህ ቀጥተኟ መገድ ይምሯሸ ወይም ይምሯህ
ሱበሀን አላህ ውዳችንን ሥለወደዳችሁልን እናመሠግናለን አላህዋም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ
@@amiryaamirya5953 የቀድሞውን ቀጥተኛውንና እውነተኛውን ሀይማኖት እንድከተል ስላደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ቀጥተኛ ተዋህዶ ነች እህት
አሁን ገና ሰይፉ ምርጥ ስራ ሰረህ ኡስታዝ አቡበከር አላህ ይጠብቅህ
ስወደው እሄን አባት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀው በእውነት ታላቅ ሰው ነው💚💛💝 🙏
ፈጣሪ ይውደድሽ የኔ ቅመም
አሚን
እናመሠግናለን
አቡኪዬ የኔ እንቁ እወድሀለው የኔ ወንድም እንኳን አደረሰህ አቡኪ እኔ ክርስቲያን ነኝ በጣም ወድሀለው አከብርሀለው አቡኪ ረጅሙን የእድሜ ጉዞ መኝልሀለው አቡኪ የኔ ኢትዮጵያዊ እረመዳን ከሪም አቡኪዬ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እኛምንወድሻለን
@@jamalmhmd5267 ረመዳን ከሪም የሙስሊም ወገኖቼ❤❤❤❤በሙሉ❤❤❤
ሁፍፍፍ
ስንት ነፍስ
ያላቸው ኦርቶዶክሳች
አሉ
ጆሮየን አልሰጥም
ለሀገር አሉባልታ ኡሌም አሚሬነህ የኢስላም አለይታ 💝❤ኡስታዜ አቡኪ አደበተ ረቱእ😍😍
እውነትነው
ኡስታዜ ስልህ በኩራት ነው❤❤❤
ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር አላህ ይስጥህ
الله
በጣም
እኔ ሙስሊም አደለሁም ግን ይሄንን እና ያሲን ኑሩን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ
አላህ ይውደድሽ እማ
ወለተ ወልድ ....me too
አላህይውደድሺ
ውይ ኡስታዝ አብበከር በጣም የምወድህ ሰው ነህ ከሀጂ ሙፍቲ ቀጥሎ አማርኛችሁ ደስ ይለኛል ግዴታ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብኝም እናንተን ለመውደድ ሰይፉ እናመሰግናለን መልካም ምሽት 💜❤💙 🙏🙏💙❤💜
በትከከል ማሻአላህ
Am ortodox and i love. All muslim brothers and sis
Im Christian new mibalewo
me2
መዛመድ የምፈልጉ በተሠብ መሆን የምፈልጉ ኑ ወደኔ
አቤት ትህትና የትልቅ ሠዉ ዘር የእናንተ ድዋ ያአባትች ፆለት ይህን ክፉ ግዜ ያሻግረን ሰይፍሻ እናመሠግናለን
አንተ ቅን ሰው አክብሮት አለኝ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልህ መልካም ፆም
እኔ ሲመስለኝ በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልተስፋፋው ውዱ ኡስታዜነ ና በሱ መሰሎች ዱአ ይሆናል።አቡኪ የአላህ ሰላም በአንተ ላይ ይሁን🙏
አሚን
ሳህ
ኡስታዜ አቡኬ ሀቢቢ እድሜ ጤና ላተ
የራስሽ ያልሆነንሰዉ አቢቢማለት አይቻልም ሙስሊምከሆሽ
@@havvamol7345 ሹክራን ለአስተያየቱ የሚወዱቱን ሰው አትበሉ የሚል ቁርአናውይ ማስረጃ አለ አለ ወሬ አንድ ነገር ሳያቁ ፈትዋ መሥጠት ሱብሀን አላህ ቢባልስ ምርጥ ኡስታዝ ነው ብዙ ነገር ከሱ ተምሬበታለሁ አልሃምዱሊላህ በያሲኔ እና በአብኬ አልደራደርም
*አብኬን የሚወድ እስኪ በላይክ ግለፁልኝ*
ዋው ኡዝተዝ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን አንተን በጣም ነው እምወድህ
ኢንሻ አላህ ወደዚህም እምነት ትመለሽ አለሽ
ቤተሰብ አረኩህ አብረን እንደግ
እውነት ክርስቲያን ነሽ መውደድ የሁሉም አስተያየት ሌላ ነው ግን የፈጠረሽን እግዚአብሔር ውደጁ
@@yedehalijtube6613 እሽ ወንድም እኔም ቤተሰብህ ነኝ
እናቴ የአላህ ስጦታዬ ኑሪልኝ ሳይከፍሽ yerashn eweqi first yesew haimanot atqeyri lerash mataderigiw lew sew adrgi atbey ok newr new asibibet
ለኢድ ደሞ ኡስታዝ ያሲ ኑሩን አቅርብልን በተረፈ እናመሠግናለን
የኛ አንድበተ እርቱ አላህ ይጠብቅህ
ሰይፉ አሪፍ ላይ ነክ በዚህ ጊዜ የማንንም መንቃራ ዘፋኝና ተዋናይ ከማቅረብ
የሀይማኖት አስተማሪዎችን ማቅረብክ🙏 ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ፆም ይሁንላቹ 🙏
❤️❤️❤️
Yan sate l love you❤
ሰላም
አቦ ይመችሽ እውነትም መንቃራ ቤተሰብ አረኩሽ አብረን እንደግ
ትክክል ብለሻል እህት
በፃም የማክብርህ ሰው እግዚአብሔር እዳንተ እይነት ሰው ያንዛ በየ ሀይማኖቱ
ሰይፍየ ደግሞ ለኢድ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አቅርብልን
ሪም ኢስላም 😂😂😂
😂😂😂😂
ሪም ኢስላም ayishalikim D/n Daniel kibret 😂😂😂
@@tewodrostedaethiogirma1702 ሰይጣን ምን ይሰራልኛህ
@@tewodrostedaethiogirma1702 ሰይጣን ምን ይሰራልኛል
እናመሰግናለን ሰይፉ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ውበት ሢለካ በሙሥሊም ነውለካ አቡኪ የኛ ልዩ
Masha Allah😍
ኡስታዝ በጣም ነዉ ምንወድህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ንግግርህ ሁሉ አስተማሪ ነዉ
ዑስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻአ እናመሰግናለን አቡኪን ስላቀረብክልን
አቡኬ እንኮን ደህና የኛ ጀግና መጣህልን ሰይፍየ እናመሰግናለን
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ።
በስደት ያላቹ በሰላም ይመልሳቹ።
እኔ ወላሂ ኮሜንት ሳነብ እንዳየሁት እንዴት እንደምንተሳሰብ ነው ሙስሊም ክርስቲያኑ አላህ ሁላችንም ይጠብቀን
አሚሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዛሬ ደሞ ማሻአላህ ኮከብ መስለሀል ብቶብ ብዙ አላይህም አላህ ይጠብቅህ አይናችን ሰይፍሻ እናመሰግናለን በፆማችን ፀሎት ኮሮና ከሀገራችንም ከአለምም አላህ እንዲያጠፍው ውድ የኢስላም ልጆች በዱአ እንበርታ ኢድን የዱሮ ኢድ የደስታ ኢድ እንዲሆንልን ኢንሻአላህ
ኦኦኦኦኦ የሰይፉ ቻናል ገና አሁን ታላቅ ስዉ አቀረበ አቡኪ ኡስታዙና ፈጣሬ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ጀግናቹን
በጣም ጥሩ ስው ነህ ንግግር ሁሉ መልካም ነው እግዚአብሔር እድሜን እና ጤና ይስጥህ
የኔ ማር
እስትዋዜ አቡኪ ሰወድክ ጣፋጭ የማይጠገብ አንደበት ተባረክ ኑረልን
ሺ ዓመት ኑሪልን ኡስታዛችን ❤❤❤❤❤
ዛሬ ደስስስ ብሎኛል ብዙ ላይክ ቢሰጥ እሰጥህ ነበር አቡኪ አሚሬ ስልህ ቡኩራት ነው
ሁለት ጣፉጮች ደስ ስትሉ አቡኪ የኔ አንበሳ ሰይፉ የኔ ፍልቅልቅ wow 😍
ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ ኡስታዝ አቡኪን የምትወዱ ላይክ
አቡኬ የኛ ውስታዝ ኑርልን
ኡስታዜ አቡኪ የኛ ጀግና አህለን ወሳህለን
ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን የኢድ ደግሞ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ብታቀርብልን ደስ ይለናል እስኪ ይቅረብ የምትሉ እጃችሁን አውጡ
ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኡስታዛችን
እግዚአቤሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ኑርል ወዴማችን አይዝን ሙስሊም ወገኖቼ ፈጣሪ ያለው ሁሉም ለበግነው
ጀዘከላህ ኡስታዝ አብኩዬ እሄ፡ሁሉ ያልፍና እደታሪክ ይወራለህ፡ አላህ ከሪም ነው ቸር ነው
እናመሰግናለን ኡስታዛችን ሳላቀርብክልን
አቦኬ የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ኡዝታዜ ሀያትህ ይርዘም የኔ አባት
Ostaze ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰይፉ ebs እናመሰግናለን
ሀቢቢ ኡስታዘ ሰፍሻ ዋው ዛሬ ተወዳጁ ኡስታዛችንን አቀረብክ ማሻ አላህ እናመሰግናለን
ሰይፋ ጎበዝ ተመቸኸኝ
ኡስታዛችን እንወድሀል አላህ እድሜና ጤና ጨምሬ ይስጥልኝ
ትናት አብረዉን ኖረዉ ዛሬ የሌሉት ይሄን የእስልምና አንድነት ዉበት ድመቀት ላላዩት አላህ ጀነተል ፊርዶዉስን ይወፍቃቸዉ ያረብ
I am ortodoks...ramdan karem
የክርስትና እመነት ተከታይ እህት ወንድሜቸ ፈጣሪ ያክብርልኝ ሺ አመት ያኑርልኝ
አብኬ ኡስታዝዬ በጣም እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙስሊም ጎረቤቶቸ ጾሙነ የምህረት የሰላም ያንድነትና የመዋደድ ያድርግልን ።ሀገራችን ፈጣሪ በምህረቱ እንዲጎበኝልን በ ዱአቹ አስቡን ።
ማሽአላህ. ኡስታዛችን. እንኮን. አብሮ. አደረሰን
አረ ሠይፉ ምርጥ ሠው አቀረብከልን አቡኪ የኛ ጀግና አለኝታችን የኢስላም ፈርጥ እረጅም እድሜ ኑርልን ስምህን የምትኖር አንበሳዬዬዬ።
ወንድምዋ ኡስታዝ አቡኪ የኛ መልካም ሰው አንደበተ ጣፋጭ በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው ልጆችክን ባለቤትክን ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልክ አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤
ክርስትያን ነኝ ይህን ሰዉ ግን በጣም እወደዋለሁ ሰሊማዊ ሰዉ ነዉ
ከብዙ ሙስሊሞች ጋር ኖሪያለው በጣም የቅርብ ጓደኞችም አሉኝ ። ሚገርመው ግን በጣም ብዙ ጠባብ አስተሳሰብ አይቻለሁ ። ኡስታዝ ግን ልዩ ናቸው ። ጤና እና እድሜ ይስጦት!!!
አቡኬ ኡሳዜ እርጅም እድሜናጤናይስጥህ አላህይጠብቅን ኡስታዞቻችን
አቡኩ የሰው ጥግ ነህ ለኔ ቅን ስለሆንክ አገርክን ስለምትወድ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ባገኝሁት አጋጣሚ ትምህርትህን እሰመዋለሁ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
አሚን
ኡስታዙና ሀቢቡና ሃያትህን ያርዝምልን
ኮሮናም አላህ ከአለም ያጥፋልን
ኡስታዜ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
ኡሥታዜ ለናተ ክብር አለኘ ሽይ አመት ኑሩልኝ
ኡስታዜ አቡክዬ አባቴ እንወዶታለን አላህ ይጠብቆት
ኡስታዙና ሰላምህ ይብዛ አሚራችን
አሚሬ ስልህ በኩረት ነው አለህ ኢድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤
ኡስታዛችን ኑሩልን አውበኪየ አሏህ ይጠብቅልን
ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዝግጂቱ አሪፍ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🇪🇹
አቡኪ ወላሒ ስወድህ ላላህ ብየነዉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
አሠላሙ አለይኩም ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ባለበት መሠሎችህንም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የመበጣብንን በላዕ ያንሣልን እስኪ አሚን የሚል በላክ ያሣየኝ
አሚንን አህት አድርጊኝ
Ammmiiin
ኡስታዝአብበክርአልሕእረጅምእድሜይስጥሕ❤
አቡዬ የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ኡስታዝ አቡኪየ አላህ ያቁይህ የኛ ኡስታዝ መልካም ሰው ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን የምንወደውን ሰው ስላቀርብከው
ሺ አመት ኑርልንንንን እወድሀለን አቡኪ
ኡስታዝ አቡበከር እግዚአብሔር ይጠብቅክ ውድማችን
ኡስታዝ አለህ ረዥም እዴሜነ ጤና ይስጥህ
አልሃምዱሊላህ እረቢላለሚን ኡመቱል ሙሀመድ ሱሏህ አለይሂ ወሠለም
አብኬዬ የኔ አንደበተጣፋጭ
እናመሰግናለን ሰይፍ
ለሂድ ኡስታዝ ያሲንኑርን
አቅርብልን
የኛ ብርቅዬ ሺ አመት ኑርልን
ኡስታዜ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ልዩ
አቡኪ ጀግናችን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
ብዙ ነገር ተምረንበታል አሪፍ ፕሮግራም
ሰይፊሻ ዛሬ የማንንም ዱቄታም ሴት ከማዬት አዳንከኝ አመሰግናለሁ ።ምርጡ ኡስታዝ አቡኪ ማሻ አሏህ ኑርልን አሏህ ይሄን በሽታ ያንሳልን ከርስቲያኑ በግዛቤር ሙስሊሙ በአላህ ሀይማኖት የሌላችሁ በናታችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
Na enedemamer
ኑ እንዛመድ
😂😂😂
ደምረኝ ልደምርህ
ሁላችሁንም ደመርኳችሁ ደምሩኝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ !!
ማሻአላህ የኛ አለይታ አላህ ይጠብቅህ ከነመሰሎችህ ያረብ ሰይፉ እናመሰግናለን አቡኪን ስላቀረብክልን
ሰይፍሻ የወቅቱ ሁኔታ መንፈሳዊ ሰዎችን መጋበዝህ ጥሩ ነው ግን ይልምድብህ በችግር ጊዜ ብቻ አይሁን
የኔጀግና አላህይጠብቅህ ታሪካዊ ውስታዜ እኮነክ
ዉድ እስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ
ኡስታዝዬ የኔ ጣፍጭ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ (
አቡኬ የኔ ጀግና ረጀም እድሜ ይሰጥልኝ
❤❤❤Alhemdulilahi ብዙ ግዜ እል ነበር እድቀርብልን አቡኪማ ኦስታዝ ያሲን ኑሩ
እናመሰግናል ሰይፍሻ
አቡኬ እረጅም እሜድይሥጥህ አሚን
አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዛችን አላህ ካንተጋር ይሁን
በጣም ደስ ይላል ሰይፉየ ቀጥልበት
አቡኬ ስወድህ ኡስታዜ❤❤❤
የእኔ ምርጥ አንደበተ ጣፋጩ ኡስታዜ💚💚💚💚💚💚💚💚
ኡስጣዝ የስላም አባታች አቡኪ አላህ እርሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
አቡኪዬ ስወድህ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 💚💛❤🙏
ሰይፈ እንመስግናለን የምንወደውን የምንከብረውን ኡስተዝ አቡበክርን ስለቀረብከልን ኡስታዝ የሲን ኑሩንም አቅርብልን እናመስግናለን
የኛ ጀግና መኩሪያችን አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን
ኡሥታዝአላህ እድሚና ጤና ይሥጣችሁ አረመዳንሙባረክ ብያለሁ
ኡሥታዜ ኑርልኝ