😊ስለ 2ተኛ ሚስት አቡኪ ዘና አደረገን - ሁለተኛ ሚስት ማግባት እና አስፈላጊነቱ ለምን ይመስልሀል ተብሎ ተጠየ || ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ||
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #ኡስታዝ_አቡበከር_አህመድ #ስለ_2ተኛ_ሚስት
(( video credit: - LTV Worldwide ))
ኢድ ሙባረክ
LTV World
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ኢድ
ልዩ የኢድ ፕሮግራም
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
በጣም ወሳኝ እና አንገብጋቢ ጉዳይ
2ተኛ ሚስት በኢስላም
ትዳር በኢስላም
ፈትዋ
ጣፋጭ የአበባ ዳቦ እና ኬክ በቀላሉ ለማዘጋጀት:-)
ua-cam.com/video/RobQdfNGTQ4/v-deo.html
ua-cam.com/video/RobQdfNGTQ4/v-deo.html
ua-cam.com/video/RobQdfNGTQ4/v-deo.html
እህት ጀሚላ ከተመችሸ የኬኩ ና የአበባው ዶቦ ምን እና ምን እንደሚያስፈልገው ና አሰራሩ ብታሳይን ድሰ ይለኛል ________
መርሃባ
እንኳን አደረሳችሁ ነጃህ ሚድያ
ጀሚላ ማሻአላህ ባለሙያናት ውድድድድድ ለአላህብየ እሽ
ጁነይድ የቪዲዮ ማውረጃ አፕሊኬሽን ላክልኝ
አሠላሙአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱ
ደስተኛ ለመሆን በሕይወት መኖራችን በቂ ነው ።
ደስተኛ ለመሆን ሰዎች በበሽታ ላይ ሁነው እኛ ጤነኛ መሆናችን በቂ ነው።
አልሓምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ኢድ በሰው ቤት ብሆንም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ አላኩል ሃል
አሏህ ከዚህ በሽታ ይጠብቀን ሁላችንም ኢንሻአላህ ያረብ ውድ እህቶች በዛሬው ቀን መዳም ቤት ነን ብላቸውት አታዘኑ አብሽሩ ይህም ቀን ያልፋል ኢንሻአላህ አብሸሩ
ሳህ የኔ ማር አልሃምዱሊላህ ይሄን ያላዪ ስንቶች ናቸው
አላህ ያበሺርሺ አልሀምዱሊላህ አምና ያሉት ዘድሮ የሉም እኛግን አለን አልሀምዱሊላህ ኢሻአላህ አላህአሣልፎልን ከቤተሠቦቻቺጋር እናሣልፋለን
ሳህ ማርር አልሃምዱሊላህ
ሳህ ማሬ ይህን ያላዩ ስንቶች ቅሩ አላሀምዱሊላህ
Alhamdulilah
ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባርክ ኩሉ አም ወአቱም ቢኸይር እህቶች ኑ ጉዳችንን እናዳምጥ ክክክክ
የምን ጉድ
አህለን ኡሥታዙና ምናለ ሁለትሚሥት የሚቃወሙትን ያህል ዝሙትና ከምእራባውያን የመጣውን የተመሣሣይ ጾታ ጋብቻ ቢቃወሙ
ሳህ
Tikkle
ساخ
ሣሂህ
ሳህ
ኢድ ሙባረክ ከላይና ወአለይኩም ያኡመተል ሙሀመድ
ጀሚላና ጁነይድ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ አቡኬ ማሻአላ
አቡኪ አላህ ይጠብቅክ ኢድ ሙበራክ
ውድ እህት ወንድሞች ኢድሙባርክ እኳን አደርሳችሁብ በውጭም ሀገርም ያላችሁ በሰው ሀገርም ያለነው ለሀገራችን ያብቃን
ዋው አላለችም 😀😃😃 ወላሂ እላህ ሂድያ ይስጣት ደስ ብሎት ነው የምትስማው
በጣም ውላሂ አላህ ሂድያ ይሥጣት
በጣም
ኡስታዜ የኔ ልዩ እስኪ እንደዚህ ንገረኝ አቦ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ኡስተዝነ የኛ ምርጥ ጀግና የመሀመድ ኡመት እንኮወን አደረሰን አደራሰቹ ብያለሁ እንሻ አለህ እኔም ሁለተኛ ሚስት ልሆን ነዉ አለህ ለሱወም ለሚየገበዉም አማለ ስሂሊያ የርገሽ በሉኝ እነሱንም የርግልኝ ዘንድ ዱዓዬ ነዉ
ሴቶችየ ኑ ጉዳችንን እንስማ ሀሀሀሀ አንደኛ ነኝ ዛሬ
መጣን
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
😃😃
ከወንድ ቁጥር በላይ ናቸው አለ አቡኬ
አቡኪ የኛ ጀግና ኑርልን ታስፈልገናለህ አላህ ማአክ እንኳን አደረሠህ ❤❤❤❤❤❤
አስታግፍረሏህ
ምንአይናውጣናት
አቡኪየ የኛ አዴበተ ጣፍጭ
ትክክልብለሃል የኛ አንዴኛ
ሳህ ትከተከታለችይ
አቡኪ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተስቦችህ ተምርትህ እኮ ልብ ስርስሮ ይገባል ያረብ አላህ ጥሩ እውቀትን ለግስን
ፀጉሯ ፀጉሯ እምትሉት እህቶች ክርስትያን አይደለችም እንደ ቀሚስ መልበሷ እራሱ ጥሩ ነው
ሳህ ወላሂ
😂😂😂😂😂
አህሰት ኡስታዜ ጀዛክአሏህ ኸየር ለካፊሮች የኢስላምን ማንነት አፍረጥርጦ የሚነግራቸው ሳይ ልቤ ይደሰታል
ምርጥ ትምህርት ነው አያስቅም እኮ ጀዛኩም ኡስታዝና ትምህርት ስታስተምር አመስግንህ አለሁ. ከመስመር ስትወጣ እናወግዝህ አለን
Aswr wb ustazaamsshaaallh
السلام عليكم ورحمة وبركاته ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله جازاك الله خيران
ወዱ ኡሰታዛችን አንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አላህ በሰላም አድርሰህ
ጀግና እኮ ነህ ኡስታዜ እድሜ ይስጥህ ጁኒ ጀሚ ኢድ ሙባርክ
ሴቶችዬ ሁለተኛ ሶስተኛ ሚስት ስትባሉ አትደግጡ
እኔስ ደሜ ይፈላል ሆ
አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
አላህ. ኡስታዜ እዴትእዳሳከኚ. ሁለተኛዋሴት. ምንትሁኪኪኪኪእውነትነው. ሰውሀላልየሆነውን. ነገርእደሀራም. ነውብዙዎቹየምናየው. ምነውስቱንወጀልብንጠነቀቅ. ወድየኢስላም. ልጆችኢደል. ሙባረክ
ኢድ ሙባረክ አሏህ እድሜህን ያርዝምልን ውድአችን ኡስታዝ አቡኪ ባማረ አገላለፅ ነው የገለፅከው
አላህ ጡሩ ሚስት ያርገን ያርብ. የባልቻቻንን ሀቅ እምንወጣ ያርገን ያርብ. ሀላሌን እር ፈጠን በል
ለበይክ!!ጠራሽኛ ሃላሌ🙄
ኡስታዝየ የኛ ጀግና ረጅም እድሜ የኔ አባት
እዲ ሙባረክ ኡመተል ሙሀመዲ ሰ አ ወ እንኮንም አደረሳችሁ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ
የልብ አድርስ ብየሀለሁ አቡኪ በርታልን ኑርልን ዋው
አዳድ ኡዝታዞቺ አይንህን ለፈር ይሉታልጂ አደበተ ጣፋጭ ነውኮ ኡዝታዜ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥህ
ማሻአሏህ እዉነት ብለሃል የኛ ጀግና አቡኪ
የኛ ጀግና ጣፋጭ ለዚህ ያየቃህ አምላካችን ምስጋና ይገባው አልኸምዱሊላህ አላህ ያክብርህ ኡስታዜ
Masha allah tebark allah allah yetebekh abuki oustazachn
የአሠል አላህ ይጠብቀህ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘💘💘💘💘💪 ጀግናዬ
እንዳተ ያለ ድን ያለው ባል ቢሠጠኝ ላራትም ባገባሁ ኡስታዜ አላህ ይወፍቀኝ ድን ያለው
ላግባሽ?
anchis deenu alesh woy..ayzosh belikish atachim..
አይ ይህች 2ት _3ት 4ት እደው አትዋጥልኝም የኢትዩ ወንዶች ላንድቷም አይሆኑ
ወንትሸን ነወ
ትክክል
እ😘😁
ቁጥሩን እንጂ መአናውን አያውቁትም የኛወቹ አመዳሞች ወይ ፀባይ የላቸው
ወይ እውቀት ወይም ሀብት አባወራ መሆናቸውን ብቻነው የምያውቁት
ለወንዶች በደብ ትምህሪት ይሰጥ።
ትከከል
ወድ የእስለም ልጆች ኢድ ሙበረክ አለህ ይጠብቅህ ኡስተዝ
ኡስታዝየ እድጋይ ላይ ውሀማፍሰስ ነው የሚሆንብህ
Alhamdulillah Alhamdulillah Alhamdulillah!!
Habibuna Allah yitebkh yitebken inshaallah yarab ameeeeeen
ماشاءالله يخليك الله طول عمرك رب يكثر امثالك 😊
ትክክል አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
,ዉድእህትወንዲሞቸኢድሙባረክ
እኔሥከፍቶኛልበመዳምቤትብቻየኔእስኪ
ዱዓአርጉልኝ😭😭😭
አፕሽሪ አንድቀን እንደሠታለን ኢንሻአላህ
አብሺሪ ልዩ ሁላችነም ነን አላህ የመረጠልን ነገር ለበጉ ነው
ሁላችንም መዳም ቤት ነን
Mነኝ.ቅዲሚያለተዉሂድ ቅዲሚያለተዉሂድ እኛም መዳምቤትነን ውድአብሽሪ ያልፈል እንሻአሏህ ኤሄን ግዜአልፍን ለገርችን ያብቃን
አይዞሺ ሁላቺንም ነን
እኔስ አንዷም እርቃኛለች እንኳን ሁለተኛዋ አንች የወደፊት ሚስትየ ተይ ዱአ አደርጊ ተይ
ተደፈጠች እኮ ባለችበት
እኔነዉ😜😜😜
ጠብቀኝ መጣሁ
ማሻአሏህ አሚሬ በጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለጽከው
ጀዛክአሏህ ኸይረን ኡስታዝ
ዐቡኪ ሐቢቢ ዐላሕ ይጠብቅሕ እንሤ ባሌ ቢያገባብኝ ኡኡ ነው የምለው
ዋዉ መሸ አለህ
ጀዛ ከላህ ኡስታዜ አቦኪ ሀያት እና አፊያ አላህ ይወፍቅህ
Mashaalh ustas alah edme ysth
ሱባሀን አሏህ ሰለዋቱን አስተካክለው
ኡስታዙና ያኡምሪ ይጦውል ኡምርክ ያረብ ሙስሊም መሆን መታደልነው አልሀምዱሊላህ
tamriyalesh
ስለ ሁለተኛ ሚስት ባሌ ፊት ቢወራ ራስ ምታቴ ይነሳል ደሜ ከፍ ዝቅ ይላል😊🙊🙂😋 አላህየ እኔኑ እንደ 4ሚስት የሚያስበኝን ባል ስጠኝ🙂🙇🙇🙇ኡስታዝየ የኛ አንደበተ ርቱዕ ❤❤😍😍😍ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና አላህ ይስጥህ 🙏🙇👏
😂😂😂😂
ከከከከከከከከኸኸ
ክክክክል
በጣምነዉያሳቅሽኝ
😃😃😃😃😃
አብኪ አላህ ይጠብቅህ ሙስሊምእህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ
አቡኬዋአላህይጠብቅህ ንገራቸውማ
ኡስታዙና የኛ አንድበተ እርቱ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይወፍቅህ
ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ትውልድ ኡስጣዜ ወድሀለሁ ኑርልኝ አቡኬ ሺ አመት ኑርልኝ
ሰ አ ወ
ኢድ ሙባረከ
አለይና ወአለይኩም
ሰ አ ወ
ማሻአላህ አሌኩም በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው
አልሀምድላህ አለ ኒእመተል እስላም
አላሀ ቀኑ መንጋድ ይመረን በአሁኑ ዘአት ወዚግብ ሁኑወሌ መንን እናምናሌን ይሌቁንሰ ቁረአን ሀዲን እንከታል
ኡሥታዝአብቦክርአላህይጠብቅህ
ማሻ አላህ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ
Ustad Abu ki Mashallah Mashallah
ማሻአላህ ነጂህሚዳያ ጀዛክላህ ኸይር ኢድ በሰድት ደብሮኛል ያረብአሁንስ
አይዞሽያልፋልያገሪልጅ
@@fatimaabdallah1397 እንሻአላህውድ
አላሁመሶሊሊም አላነብይናሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኡዝታዝ አደበተ ጣፍጭ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ዘናአረከን በሠዉአገር ኢድማክበርቢከብድም እዘዝህአይነፈካያረገናል
ውስታዝ ጀዛከላህ ኽይር
ማሻ አላህ ኢድሙባረክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ጀዛከሏህ ከይረ ኡስታዚ
ማሻ አሏህ አስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይረን
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ🌷🌷🌷🌷
Mashaallaah mashaallaah mashaallaah usstaaze ❤️❤️❤️❤️
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ወጀዛ
ውይባማረመልኩ. አይኢስታዝ. እረበስደተአለም. ያሉትወዶችሊገሉንነው. ልክእደገዙንባሪያ. ነውየሚመስላቸው. ትዳርሳይሆንገዘብን. ለማሰባሰብነው. የሚያጉቡትኪኪኪኪኪኪ. ማንምትዳሩንማአና. አውቆየሚያገባ. የለምምምምምምምም
🥰🥰🥰🥰🙏
አቡኬ አለሂ አፊየሂን ይመሊሲህ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ ኩሉ አም ወአቱም ቢል ከይር ኡሥታዜ ጀዛካላህ ከይር
ማሻ አላህ ውስታዙና የኛ ጀግና ኑርልን የኛ ዉድ ውስታዜ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ አቡኪ
Masha allaha wudu usitazuna allaha idimotini yarizimilini🤲💓💓
ወይ ኡስታዙና ክክክክክክክ አሏህ ይጠብቅህ ኢንሻአላህ ያረብ
ኢድ ሙባረክ ውድ እህቶች ና ወንድሞች
Mash Allah bravoo nice challengs Tank you very much .😍😍😍
ማሻ አላህ ኡሰታዝ
ኢድ ሙባረክ እሥልምና እምነት ተከታይ በሙሉ
እንኳን አደረሣቹ
_ማሻአሏህ ኡስታዝ_
ከሪማየ የኔውብ አብሽሪ አላህ ቅን ሚስቶች ያርገን
እረ በደብረ ንገርልኝ
አህለን ወሳህለን ነጃህ ሚድያ ወች
መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ አላህ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Mashallha. Mashallha
ትክክል አቦኪ
ኡስታዝ አችን አላህ ይጠበቅክ
Masha allah jzklh
ማሻአላህ ኡስታዚ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልክ
ማሻአላህ
Masha allah jizaka allah usitazi
Masha Allah uztazachin Allah edmehin yasrezemaw jzkl
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
ኢድበሠዉአገር ማነዉእንደኔያሥጠላዉ የአላህበአገሬላይ እማሣልፈበትቀንነፈቀኒ ያሠብሺዉ ይሣካልሺእነአገር በሠላምግቢበሉኒዉዶቸየሠዉአገርበጣምነዉያሥጠላኒ መችምአልሀምድላ ዋነዉጤነነዉ
ኢንሻአላህአላህአላህአሳክቶላገርሽያብቃሽ
@@fatimaabdallah1397 ኢንሻአላህ
ኢድ ሙባረክ ጀ /ጁ አብኪ አላህ ይጠብቅህ
ሰለላህ
አለይሂ
ወሰለም
ኢድ ሙባርክ አለይነ አለይኩም ዉዶች ኡስታዝ አለህ ይጠብቀህ