የሳባ አክስት ወንዶሰን ላይ ሙጭጭ አሉ!! | ድንግል ልጄን ያግባ ካልሆነ ችግር ይፈጠራል!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 919

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Місяць тому +115

    ሴትዮዋ ለራሳቸው ፈልገውታል መሰለኝ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +3

      የተመታኮሜት😂😂😂

    • @zzadzzad-k2g
      @zzadzzad-k2g Місяць тому +3

      ሳይሆን አይቀርም😂😂😂😂😂

    • @FuitGf
      @FuitGf Місяць тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun Місяць тому +2

      😂😂😂😂እር፣ኮሚንት

    • @MengesheAbibi
      @MengesheAbibi Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebudessalegn788
    @abebudessalegn788 Місяць тому +28

    አረ አሮጊቷን ልቦና ይስጣት። ይሄ ሁሉ የክፉ መንፈስ ስራ ነው። ልጆችዎን ያስጠምቁ

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk Місяць тому +36

    እች ሴትዮዋ ለካ መቴት ይዛ መታ ነው ባለፈው ከዛ ቡሃላ ነው ሳባና ወንደሰን የተጣሉት ምታስታዉሱት ከላቹ ቅናት ንግግር ነበር እችን ሴትዮ እባካችሁ ተከታተሉት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +19

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤ የሀቤበላህ 😢ሙሀመድ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому +42

    አክስትየው ልክአይደሉም ሴትየዋ ታመዋል እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @Yosebeny
      @Yosebeny Місяць тому +2

      በጣም😢😢😢

    • @AyalAshenafi
      @AyalAshenafi Місяць тому +2

      ትክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    ፀበል ፀበል ፀበል ይገብ ይመንፈስ ስራ😢😢 😢

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +46

    ይህልጅ ቁመቱ እጂ ገናነው ሴትዬዋ ቆየት ብሎ እኔም እፈልገዋለሁ እዳይሉ😂😂😂😂አይጠልፎኝ 😅😅😅😅😅

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun Місяць тому +1

      😂😂😂😂ያሳዝነል፣በእውነት

    • @samrihaylay6720
      @samrihaylay6720 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 Місяць тому

      Terter kkkkkkkkkkk

    • @senaitdegefe3695
      @senaitdegefe3695 Місяць тому

      😂😂😂

    • @GdgdjHdjd
      @GdgdjHdjd Місяць тому

      አሮጊቷን አንድቀን ቢያጫጩሀት ጥሩ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sarasarayahoo
    @Sarasarayahoo Місяць тому +20

    ማዘር አፍቅረዉሀል መሰል ወንዴ ችግር ዉስጥ ልትገባ ነዉ ከዚህ ቤት ወጥተህ ሌላ ቤት ቀይር ደብተራዉ መተት አድርጎብሀል አወዳደቅህ ይከፋል ፀበል ግባ

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ Місяць тому +61

    በቃ ወደሰንን ስሙን አያልቅበት ብዬዋለው 😂😂😂

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam Місяць тому +9

    ኑሮ የማንሠማዉ የለም ምን አይነት ዋራዳ ሤትዮ ናት በአላህ

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye Місяць тому +13

    ወንደሰን ፀበል ግባ አተም አበዛከው

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Місяць тому +22

    ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያረጉኝ አንተ ንገረው የኔልጅ እኮ ድንግል ናት😅😅😅😅😅😅

    • @sadiyahassen318
      @sadiyahassen318 Місяць тому +1

      ስቄ ልሙት ወላሂ በሴትዬዋ

    • @alemworke2308
      @alemworke2308 Місяць тому +1

      እኔም

    • @mesiMesi-l4u
      @mesiMesi-l4u Місяць тому +1

      ሁንትሸነው አኔም ባታም ዳብሮንጋል ግን አናዝ ሳዎቺ ዳናንቹ ልጁን አሳይኑን eski😂😂😂😂

    • @sadiyahassen318
      @sadiyahassen318 Місяць тому +1

      @mesiMesi-l4u ምን ደህና ናቸው በግድ ልጄን አግባ ይበላል እንዴ

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr Місяць тому

      ምኑንያሣዮሽ😮​@mesiMesi-l4u

  • @konjitendale927
    @konjitendale927 Місяць тому +4

    ንጉሱዬ የሚር ጀግና ነክ 🥰👍 ውይን እኔ ኮ በሳቅ ሞቱኩን 😅😅😅😅😅😅

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 11 днів тому +1

    ይህ ጠንቅ ዋይ ልጅ ሊያገባ የተዘጋጀ ዝርክርክ ልጅ ነው የሚገርም ወጣት ነህ መሪጌታ ልጅ ይላል ይህ ልጅ እያበደ ነው
    ዘመድ ካለ ፅበል ይውሰድት

  • @Martejes
    @Martejes Місяць тому +4

    የበሀል ሀኪሙ ንብረትህን ጥርግ አርጎ ይወስድብሀል አትሞኝ

  • @BintAwol
    @BintAwol Місяць тому +8

    የደሴ ሰው ለእራሱ ክብር አለው እንደዚህ አይወርድም አትውረዱ

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z Місяць тому +4

    ወላሂ እንደዛሬ ስቄ አላቅም የመዳም ስር አድክሞኝ ንብረት እማንሰማው ግድ አያልቅ አንደየ ትንሽ አንደየተለቀ አላህ ይጠብቀን ግድ እንዳይዘብ ያረብ ንጉስየ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +3

    ምን አይነት ግዜና ትውልድ ነው የሚታየው 😂😂😂😂እግዞሖልጁን የምክር አገልግሎት እንዲያገኝ እርዱት ዝም አትበሉት አግዙት በስልክ የምትመክሩትን ትታቹ በተግባር አግዙት 😢😢😢

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 Місяць тому +5

    አረ አሮጊታ ለራሳ ነው እርግጠኛ ነኝ የወበረረች ምን ያርጋችሁ በማርያም ሱባዬ ይዛይና ገዳም ለችንሽ ግዜ ውሰዱት በጌታ

  • @JabariMadin
    @JabariMadin Місяць тому +12

    ንጉሥ ሚዲያ እባክህ እነዚህ ሠወችን ከልጁ አታቅርባቸው ሴትየዋ የሆነ ነገር ታደርገዋለች ለልጄ አለች እንጂ ለራሷ ፈልጋ ነው ለጊዜው በሩን ዘግቶ ሌላ ተከራይቶ ይቀመጥ ያጠቁታል

  • @AassddAassdf-w8l
    @AassddAassdf-w8l Місяць тому +7

    ወላሂ በጣም ነዉ የዛሬዉስ ያሳቀኝ በተለይ ጋዜጠኛዉ አርሶ ሴትዬ ጉድ ነዉ የሚያመጡት ስትልማ ያሰላም በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Місяць тому +4

    ንጉስየ 🎉ነፉሰጡራ 🎉ልጂ🎉እንዴት🎉ሆነች ወንድሜ🎉አሳዉቀን🎉🎉

  • @safiya3794
    @safiya3794 Місяць тому +16

    ሴትየዋ ኮሜዲ ናቸው መሰለኝ ልጁ ደሞ ሄኖክ ድቁ ፓርት 2

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 Місяць тому +5

    ፀበል ውሰዱት በእግዝአቤሄር 🇪🇷

  • @SabaFissha
    @SabaFissha Місяць тому +5

    ወንድማችን በደፈጣሪህ ተመለስ ጸበልህን ተጠመቅ።

  • @Sambal-j6q
    @Sambal-j6q Місяць тому +2

    ምን አይነት የተቃወሱ እናት ናቸው ጭራሽ ይዝታሉ ኡፉ ድንቁሪና።ወንድወሰን እግዚአብሔር ጥንካሬው ይስጥህ ወንድሜ❤

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ Місяць тому +5

    ወይ ጉድ🤔ወንደሳን ራስህ ጠብቅ🙏

  • @ExcitedNightSkyline-ev4eq
    @ExcitedNightSkyline-ev4eq Місяць тому +3

    ውይ ሲያሳዝን መሪጌታው መተት አርጎበት ይሆናል ወ/ሮ ዘነቡ ግን ለልጃቸው ሳይሆን እራሳቸው አፍቅረውት ነው አግባኝ ብላ ጠይቃው የመጣውን እችላለው ብላ ጥላ ሔዳ አሁን 3ወር ኖሬአለው ብላ ንብረት አካፍለኝ ካለች ፈጣሪ ይጠይቅሻል ሼም ነው 😅

  • @hussenyimer-hi3jp
    @hussenyimer-hi3jp Місяць тому +10

    የዛሬው ያበደ ነው😅😅😅😅😅 ወላ በሳቅቅቅቅቅ

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 28 днів тому +1

    ምን አይነት ባለየ ስትዩ ናት እሱ ፈልጋውነው ወይኔ ምን አይነት ታምርነው የምንስማው 😂😂😂😂

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz Місяць тому +12

    እማማ ዘነቡ እራሰወ ፈልገወታን መሰል ቡሃላ ልጄወም አልቻለችውም ምን አይነት ባለጌነወት😅😅😅😅😅😅

    • @SemiraAli-w4j
      @SemiraAli-w4j Місяць тому

      😂😂😂

    • @Toyba-k5p
      @Toyba-k5p Місяць тому

      ሳህ🙆🙆🙆🙆🫣🫣🫣

    • @AyalAshenafi
      @AyalAshenafi Місяць тому +1

      😊😊😊😊😊😊😊

  • @Almaz-q3u
    @Almaz-q3u Місяць тому +1

    እየሱስ ያድንሀል ተስፉ አይቆረጥም

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Місяць тому +3

    ፀበል ገባ ወዲሜ ለነፍስህ አስብ

  • @EmebetGejabo-od8pi
    @EmebetGejabo-od8pi 24 дні тому +1

    ንጉስ ሚዲያ በዚህ ልጅ ህይወት አንተ ነህ ተጠያቂ

  • @Meeri-v2v
    @Meeri-v2v Місяць тому +3

    ወይ መድሃኒያለም አባቴ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅

  • @siyabongakhabeni4985
    @siyabongakhabeni4985 Місяць тому

    ወንደሴን መንፈስ አለብህ ና ወደ እየሱስ በእውነት ይፈታሀል እሱ የአለም ሁሉ በለ መፍቴሄ ነው

  • @kategadaily
    @kategadaily Місяць тому +16

    ሰላም ንጉስ ባለፈው ታሪክ አለኝ ብየ የቀረብኩት አሚር ነኝ እስካሁን አላስተላለፍከውም በርግጥ ችግሬ ተፈቶልኛል!! ይህንን ኮመንት ካየህው መልስልኝ አባክህ 🙏

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      ሴትዬዋ ራስ ፈልገውታል

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      ባለጌ እሮጌት ናቸው❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      እርስ ፈልገውት ነው

  • @WendMeke
    @WendMeke 18 днів тому

    በጥንቁልና ያሥረዘምከው እድሜህን ያሣጥርልሀል። ካልተፀለየልህ(deliverance)

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Місяць тому +4

    ወይኔ ዛሬ አረ ኡኡኡኡ ፍትህ ለጆራችን ሴትየዋ ግን ጤነኛ ናት

    • @sofiasofia6334
      @sofiasofia6334 Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @ItellAla
      @ItellAla Місяць тому

      እውነትም ፍትህ ለስልካችን 😂😂😂😂😂

    • @hhjj6916
      @hhjj6916 Місяць тому

      ነጉሰ እናትናቹጠፋትኛ ግንእዲህሰልይቅርታእነኚህሰውችተልኩአላቸው

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Місяць тому +2

    እቺ ሴትዮ መተት አሰርታ የልጅ ህይወት ልታብላሽሁ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ALMOI-sf4iz
    @ALMOI-sf4iz Місяць тому +3

    እሄ ናገረ የበፍት ምስቱ እጂ አለበት ለበቀል እንጂ ለፍቅር አይደለም ወንድሜ ራስህን ጠብቅ

  • @YSa-j7n
    @YSa-j7n Місяць тому +2

    ወይኔ አምላኬ 🙆‍♀️በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁

  • @MluluimoMlulu
    @MluluimoMlulu Місяць тому +11

    ድግል ናት ልጀ አለይዉ እኔምን አቃለሁ አልሞከርሁት😂😂😂😂😂

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c Місяць тому +2

    ጎበዝ ይህ ሰውዬ በምን ፈርደበት

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +3

    ንግስ.ምንጉድነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdesta-z5m
    @tigistdesta-z5m День тому

    በጣም በሳቅ ደከምኩኝ

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 Місяць тому +3

    እረ ታሪክ ነወ ወገን ምንድነው እየሆነ ያለው ??????

  • @Yeneneshdjsvhaykxud
    @Yeneneshdjsvhaykxud Місяць тому +2

    እሄ ልጂ መጨረሻ እጂ ወደ ፈጣሪህ ተመለስ ለሳሀ ግባ በፈጣሪህ ታመን ስራህ ስራ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Місяць тому +3

    ሰው ከብዶታል ከደሴ አዲስ አበባ ሴትየዋ ምን ሆነው ነው ሊያገቡት😢ነው ምን ጉድ ነው 😢😢😢😢😢ከትልቅ ሰው ይህንን ጉድ መስማት ተገቢ አይደለም😢😢😢😢😢በመተት 😢😢ልጅን መስዋትን ማድረግ እርሶ የሚመላለሱት 😢😢😢😢😢

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +2

    መራማራቸው.❤❤❤❤❤❤

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk Місяць тому +5

    ፀበል፣ውሰድዋት፣እርኩስ፣መንፈስ፣ይዘዛት፣ይሆናል፣በተረፈ፣እርስዎ፣ይመስለኛል፣

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +1

    መተቱነውእንዲህ የሚያደርገው እረ ፀበል ይጠመቅ

  • @birihanuirida953
    @birihanuirida953 Місяць тому +20

    ፀበል ግባ ወንድሜ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Місяць тому +2

    ያች የተረገመች ልጅ የማይወጣበት ችግር ውስጥ ከተተችው አይቅናት በሄደችበት እባካችሁ ጸሎት አደርጉለት ጸበል ይጠመቅ ቤተሰብ የለውም አሳውቋቸው

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu Місяць тому +6

    አረ ሴትየዋ ጦዘዋል😂😂😂😂😂😅😅

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 Місяць тому +2

      ለራስዋ ፈልጋ ነው 😂😂😂

    • @Yemsgenlesu
      @Yemsgenlesu Місяць тому

      @gkxgxkitxigx5599 🤣🤣🤣

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +1

    ወንደሰን ከዚህ ሰዎች ሂወት በተሎ ዉታ ፈጣሪ ይተብቅህ ጸበል ሂድ

  • @TijiDegen
    @TijiDegen Місяць тому +6

    የዚህን ልጅ ነገር እኔም ልሞክረው እዴ 😅😅😅😮😮

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 25 днів тому +1

    እየን ነገር አስቆርጥ 😅😂😂😂😂ወዶ አይሳቁ ማለት እየ ነዉ

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u Місяць тому +5

    አረጊታ ፈልጋዋለች አራጊታን በናትህ አስተንፍት

  • @gzaKasu
    @gzaKasu Місяць тому +1

    ግን አተ እውነት ፈጣሪህን የምፈራ ከሆክ ለምን ለ፩ወር ያክል መሰዋት ከፍለህ ጠበል ይዘኽው ብከድ😢😢😢
    በጣም አሳዘነኝ ልጅ😢😢😢😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Місяць тому +4

    ምንድነው,ወንደሰን,ጣጣው,በዛ,ከባድ,ነው,ምን,ይሻላል,ወንደሰን,ፀበል,ግባ

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 25 днів тому

    ወድማችን እባክህን የንስር አይን ድረሱለት ዘላለምን አግዙት 😂😂😂😂😂

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +3

    የመጀመሪያ ሚሥቱ እጅ አለባት እነዝህ ሠዎች አይፋቱትም ጌታን ተልኮ አላቸው ጌታን ነው የምላችሁ ንጉሥ ሚድያ የዝህ ልጅ ህይወት አደጋ ላይ ነው ነገር ግን ደሥ አላሉኝም

    • @ItellAla
      @ItellAla Місяць тому

      በትክክል የእውነት አሉበት ሚኪ መጠየቅ አለበት ልጂቱን

  • @IsmaMohammed
    @IsmaMohammed Місяць тому +1

    በናትሕ ፀበል ውሠድት እማማ መተታምዐናቸው

  • @YaredAlex-m4n
    @YaredAlex-m4n Місяць тому +3

    ንጉስ ቢሮችሁ የት ነው ወንድም

  • @Elisamazret
    @Elisamazret Місяць тому +1

    አረ ወይኔ ዘንድሮ ጨልለዋል አሮጊታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelayeteferateferaBanjaw
    @BelayeteferateferaBanjaw Місяць тому +4

    እየሱስ ክርስቶስ ከሀጥያት ሁሉ ያድናል

  • @Mignot-jp1fh
    @Mignot-jp1fh 29 днів тому +1

    😂😂😂😂ወዬ ጉድ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም መርጌታዉ የመወደድ አርጎለት ዬሆናል

    • @Mignot-jp1fh
      @Mignot-jp1fh 29 днів тому

      ወላዬ በጣም ነዉ የሳኩት😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MuluDegife
    @MuluDegife Місяць тому +1

    ግን ጠነኛ ነች ሰትዮዋ😂😂😂😂😂

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 Місяць тому +1

    ኧረ የዘር መርገም ሴትየዋ ፈልገውታል እውነት ቤተሰቡ ሁሉ ከንፈውለታል ምን ጉድ ነው አይ መስተፋቅር 🔥🔥🔥🔥

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Місяць тому +2

    ወዘሮ ዘነቡ ፍቅር ይዟታል 😂😂😂ወይ ጉድ 😢😢

  • @asterjesuus6168
    @asterjesuus6168 Місяць тому +1

    ምን ጉድ ነው 😂 ዋይ ጉድ 🫣😏😏

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉደኛ ሴትዮ ናቸው 😂😂😂😂😂

  • @Rahmaram-r6z
    @Rahmaram-r6z Місяць тому +1

    ኧረ እማማ ምን አስበዉነዉ እሚያረጉት ነገር ተገቢ አይደለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @burukburuk3241
    @burukburuk3241 Місяць тому +1

    ምን ጉድነው በኢየሱሲ😊😊😊

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Місяць тому +2

    ንጉሰየ,ጋዜጠኞው,አግዘው,እባክህ,በተሰብ,የለውምደ,ንጉስየ,አበሳ,ነህ

  • @ልምዓት
    @ልምዓት Місяць тому

    ፀበል ዉሰዱት ልጁ በእግዚ አብሔር

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading Місяць тому +2

    ንጉስ family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @ItellAla
    @ItellAla Місяць тому

    ፈጣሪየ ምኑነው ምሰማው ምናይነት አሳፍሪ ሰትዩ ናቸው ምንስትል ቆይታነው ልጀን አግባ እርወይኔ 😂😂😂😂😂

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 Місяць тому +1

    ሴትዮዋ በልጇ ሰበብ ልመጠው ነው ልጁን ጎበዝ 😂😂😂😂😂😂 እልጄጋ ልሔድ ነው እያለች እሳቸው ሊፈገፍጉት ነው😂😅😅😅😅😅

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 Місяць тому +1

    ጠርጥር አለዛ ይህ የምትዝትብህ ን አስብ

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 Місяць тому +1

    በጣም ደብሮኝ ነበር 😂😂😂

  • @BerkaEthiopia
    @BerkaEthiopia Місяць тому

    ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ እድሜ ይስጠን ብዙ እንስማለን እናያለን😢

  • @BetiTYouTube
    @BetiTYouTube Місяць тому +2

    ሴትየዋ ማን ሆና ነው ገን 😂😂😂😂😂

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo Місяць тому +1

    እኔ በጣም ከፍቶኝ ነበር እዴት ፈታ እዳልኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Місяць тому +2

    ተደግሞብሀል!!ፀበል ግባ አትጃጃል ህይወትህ እንድስተካከል ።

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r

    😂😂😂 በጣም ያስቃሉ ግን አክስት ተብየዋ ጋዜጠኛው ግን በርታልን እኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz Місяць тому +2

    ሴትየዎ የምትገርም ናት ልጁን የምትፈልገው ይመስላል

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Місяць тому

    ወንደሳን ራስህ ጥብቅ የሆነ ነገር አለ 😮😮😮😢😢😢😢😢ውይ ጉድ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @helendegu2389
    @helendegu2389 Місяць тому +1

    እረ ይቺ ሰትዮ እረ ጉድ እከፍ አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 15 днів тому +1

    ሆይ😅😅😅😅😅እከፍ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @FiraolDessale
    @FiraolDessale 22 дні тому

    ጌታ ሆይ አንቴ ምህረት አድርጎ 😂😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +1

    ሴትየዋ ለራሳቸዉ ይፈልጉታል 😂😂😂😂😂

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Місяць тому +2

    ፀብልሂድ.መረግታ.ውን.የዘነቡዘመድ.ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munitmolla9766
    @munitmolla9766 Місяць тому

    ኧረ መንጉድነወ ኧረምንጉድነውኧረ መንድነው ያመጣብን አረባካችው አገራችን ፀሎት ያስፈልጋታልእናት እንዲህ ስትሆን

  • @MeatDnku
    @MeatDnku 28 днів тому

    😂😂😂😂ሴትየዋ ፈልጋው ነው ልበል😂😂

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому

    እኔንአግባኝ አለማለቷም ሰውምንይለኝ ብላነው አቤቱማረን ይቅርበለን

  • @Mereyem-e6d
    @Mereyem-e6d 12 днів тому

    ያላለህ ምን ጉድ ነው ልጁ ነገር አያልቅበትም

  • @gsgssj6246
    @gsgssj6246 11 днів тому

    አንቴ የኔልጂ ድግልነት ንገሮዉ አለለችሚ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @solomonissak1877
    @solomonissak1877 27 днів тому

    እረ እውነት ይናገሩ ብቻቸው መጥተው ለራሳቸው ሊሞኩሩት ከፈለጉ ስርአት ያስይዙ😂😂😂