Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተናቀ እንትን ያስረግዛል አሉ አይይይ የጌታ ስራ❤❤
😂❤
ወይ ገድ ምን አይነት ነገር ነዉ እባክህ ንጉስ በማርያም ወንድማችን ነበልባል ፈልግልልን በእዚዚአብሄር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Addis Gojo Zelalemem teftuwal afalgun
ልጅ ሲወሰድበት ልጅ ማግኝት ደሰ የሚል ነገር ነው ወንድሰን እንኳን ደሰ አለ አሁን ሰላም መፈጠር ግድ ነው ።
ያኔ ሲለምናት ተሳደበች አሁን ደሞ እሷ በተረዋ ልመና ባለጌናት
ጀግና ትክክል ውሣኔ ነው መሠሪዋን ይዛ ገደል ትግባ አይዞሕ
ኤርትራዊት ነኝ፡ ወንድሜ ካናዳ ያለን ሁላቺን ያንተ ፕሮግራም እንከታተላለን በጣም እናከብረሃለን፡ ኣይዞህ በርታ መድሃኒኣለም ካንተ ጋር ይሁን ሁላችን በጣም እናከብረሃለን
አሜን ውዳ🙏🙏🙏
ካናዳ ብትወስጂኝ እህቴ
ካናዳ ብትውስጂኝስ ❤
😂😂😂😂@@Seada-k4z
ካናዳ ወሰጅኝ ማ አርበ ሀገር 7 አመቴ አላልፈልኝ ብሏን🙄
በርታ ንጉስ❤❤❤ይች የተረገመች በቆፈረችዉ ጉድጎድ መልሳ ገባችበት❤❤በል ካተ አርቃት እሰራልሀለሁ እምትለዉ መልሳ መተት ልታረግብህ ይሆናል😢😢
ንጉስየ ጀግናችን በሪታልን
ንጉሳችን,እድሜ,ጤና,ይስጥሽ❤❤❤❤
በቃ በውጭ ሁነህ እርዳት እንጅ በፍፁም አብረህ መኖር የለብህም ይቺ ሰይጣን ትገልሀለች😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል 100%
ማስረገዝ አይቺልም እያልሽ ገሊላህ 2 አስረገዘ ከአንድም 2 አይ የአላህ ስራ አጂብ
በጣም
😅😅
ሰውየው ከሰይጣን መንፈስ መውጣት አለበት ያለበለዚያ የሚወልዳቸው ልጆች አደጋላይናቸው
የምን የሴጣን መንፈስ? ሴትየዋ ነች እንጂ አሥር መተት አድርጋበት ዱባይ የሄደችው ፡
በደለሽዋል,ወንድልጂ,ቆረጠ👍👍👍👍👍👍
ኧር ንጉስ እባክህን ነበልባል ዮቱበሩን ጋዜጠኛ ፈልግልን😢😢😢 ከጠፋ እኮ በጣም ቆዬ፣ ኡፍፍፍፍ አይ😢
ነበልባል ተደብድቦ ተጎድቷል ጸልዩለት ።ስለኛ ኑሮ የሚል ቻናል ላይ እዩት
@@SleepyDreamCatcher-lp6vz ወይኔ የኔ ጀግናዬ ውይ እሲ ልሂድ ቆይ ፣ እመብረሀን እናቴ አንቺው ጠብቂልን፣የኔ አበሳ መቼ በደህናው ጠፋ፣ ገና ባአልን እንኳን እኮ የለም ነበር ፡፡
@SleepyDreamCatcher-lp6vz ኧር በስመአብ ገብቼ ነበር እሱ አይደለም በስመአብ በጣም አዝኛለሁ በሱ ላይ እንዲህ ማለትህ???ነበልባል የኔ ጀግና እጠብቅሀለሁ፡፡እስከ መጨረሻ፣
ስለ እኛ ኑሮ ላይ ያለው ግሩሜ ነው ያልተጣራ ለምን ታወራላችሁ
@Aleye-tx3br እኮ ይገርማል ማርያምን አይ በጣም ያሳዝናል፣
❤❤❤በቃ ምርጥ ዉሳኔ ነዉ አብረን መድህን የሐባቸዉም ልጅቷ ተንከሲሲ ነች
ንጉስ ሠላምክ ይብዛ
ልጅ ስላገኘህ ደስስ ይላል ተመስገን እንኳን ያንተ ሆኑ ይቺ ኣሻፈረኝብላ ገላህ ሄዳለች ልጆችህ ተቀብለህ ኣሳድግ የሰውልጅ እንኳን እያሳደግክ ኣይደለ ልጅ የፈጣሪ ፀጋነው ወንደወሰን መከራ ቢበዛም በልጅመባረክደሞ መታደልነው
የኔ ጀግና ወንድም በአላህ በምታምነው ልለምንህ ነበልበልን ፈልግልን እኛ ተከታዮቹ በጭቀት ልናብድ ነው
አንቺ ነሽ የዚን ልጅ ህይወት አመሠቃቀልሽው ልጆችክን ብቻ አሳድግ
ጎበዝ ወንዴ ይቺ መሰሪ ህይወቱን ለዚ ያደረሽው አንቺ ነሽ
ወንደሰን እንኮን ደስ አለህ ደስ ይላል ይህ እድል ነው ወንድሜ ተረጋጋ ልጅ እኮ ነው እድለኛ ነህ እንደውም
እሰከትወልድ እና ልጆች ምግብ መብላት እሰከ ጀምሩ አንከባክባት
@@ASERTOMAS በክሽ የራሷ ጉደይ በእሷ ምክንያት ነው ህይወቱ ምሰቅልቅል ያለው
እንትኑ አያስረግዝም ምን ያረግልኛል ስትል የፈጣሪ ስራ መንትዮ አስታቀፋት ይገርማል ልጆቹ ያንተ መሆናቸዉ ደስ ብሎኛል ግን አብራችሁ እንዳትኖሩ ብቻ አግዛት
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ❤🎉🎉🎉🎉ቡዙ ከማውራት ብትቆጠቢ ጡሩነበር😢
ወንዴ አንተ የዋህ ነህ እንኳን ልጅ ሰጠህ ፈጣሪ ይወድሀል።
ማሻአላህ በሰውልጅ እደጎጎህ አይቶነው መታ የሠጠህ ጤነኛልጅ ያርግልህ
የአላህ,ልጁ,ያዛዝናል😢😢😢😢😢😢
የአግዚአብሒርድንቅስራ❤❤❤❤❤😂😂😂
ጋዜጠኛው አለመማርር አድናቂው ነኝ ላይክ አድርጉኝ😢
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንደስን በእውነት ሴቶች ተጉቱ እግዚአብሔር ደሞ በልጅ ተካስ
ወንዴ እድል ሥጣት የሠዉ ልጅ ያጠፋል ይቅርታ አርግላት በተጨማሪ ሡባዬ ገብተህ ፈጣሪን ጠይቅ ወንድሜ ጌታ አንድ ያርጋችሁ ለአንተም ሌላ የማግባት ዕቅድ ቢኖርህም ❤ አስበትና ዘራፍ ማለት ተመችቶኛል ::
ይች ሴት ታጠፍሀለች ልጆችህን መርዳት ብቻ ነው ያለብህ
ልክነሽ
,አሁንም ምታት ተአሰራበት አለች እማረገዉን አዉቅ አለሁ ነዉ ያለችዉ ተጠቀቅ ወደሰ ፍተነዉ በዛብሕ 😢😢😢
እንኳን ደስ አለህ
ሰላም ወንድማችን እንደት ነህ ልጁ ፀበል ተጠመቅ ሲቀጥል አንተ በውጭ በሚሰነዘሩ ቃላቶች አትጨናነቅ እና አይዞህ ምንም ቢሆን ተረጋጋ ወንደሰን ሁሉም ለበጎ ነው ሳባ ገደል ግቢ አክስቴ ለልጇ ዳረችው ለኔ የመጣውን አላልሽም ነበር ኑሮችሁ ለቅሶ ይሁን ሴቶቹ
Tikikill
አላፈልግምብለሽ.መንቅራብለሽሂዲሽ.ያሳዝለን❤
ይቺ ለሕይወትሕም ያሥፈራሐል ልጆችሕን ውጭ ሑነሕ እርዳት ሠይጣን ነች
ወድልጅ ቆረጠ ማለት ነው መጀመሪያ እራስሽ አጠፍሽ ተለቀ አነስ ስትይ የባሰ መጣልሽ ውድም አብሽር ነገሌላ ቀነው ጠክርርርርር❤❤❤❤❤
አንቺ.ባለጌ..ነሸ..ለዚህ.ሁሉ.ነገር.ያበቃሸዉ እሱ ጀግና ነዉ
በጣም ያሳዝናል ወዶሠን አላህ ይርዳህ
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ በአላህ ነበልባል ጠፋ ምን አጋጥሞት ይሆን በአላህ ነበልባልን ድምፁን አሰማን ወድሜ ስወድህ ድረስለት
በቃ ይቅር ተባባሉና ለልጆቻችሁ ስትሉ ኑሩ
ጎበዝ ወንድ ሀሳብክን እንዳትቀይር ቢመቻት ገላ ቀብራህአለች እራስህን ጠብቅ
አንቴ ልጅ ዎዴ እየሱስ ማቂራብ ይሻላል 👍👍
ወንዴ እንኳን ደስስስ አለህ 😂😂😂 በተረፈ በጸሎት በርታ።
እኔ ወንደሰን ደስ የምለኝ በጣም ልጅ ይወዳል የሳባንም ልጅ እንዳዬ ወስጀ አሳድገዋለው አለ ጥሩ አመለካከት ነው ያለው ፈተና በዛቤት
ወንዴ ልቡ ተሰብራል ግን ቢረጋጋና ታርቀዉ አብረዉ ቢኖሩ ለልጆችም ለቤተሰቡም መልካም ነዉ የገሊላ ጥፋት በጣም ብዙ ነዉ ይቅርታ ግን አሸናፊ ነዉ
አሏህ የልጁ ህይወት አሣዘነኝአሏህ ያሥተካክልልህ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኧረ እባክህ ንጉስ ነበልባልን ፈልገው ጠፍቷል በሰላሙ ይሆን
ነበልባል ተደብድቧል ስለኛ ኑሮ ሚዲያ ላይ እዩት
ኧረ አደለም ነበልባል
እዛ ያለው ሌላ ነው
አይ የፈጣሪ ስራ ልጅ መውለድ አይች ስትይ ነበር መንታ አረገሽ ለማንኛውም እሔን ኮሜን የምታነቡት በሙሉ ሰው ባለው ወሬ ህይዎታችሁ አትበጥብጡ ምስክን ልጁ😢😢😢
የኔ ወንድም ህይወት ተመሳቀለ 😢😢በርቀት ሁነው ይርዳት በስዋ ምክንያት ነው የሁሉ ጣጣ የገባ ልጁ መሰሪ የሆነች ሴት እግዚአብሔር ያበርታህ
በርታ ጎበዝ ❤💪💪
ንጉስየ ነበልባልን ፈልጉልን ጠፍቷል❤
Nebelbal yet ale? Felgut bakachu 🙏🙏🙏
ልጁ ግን አሳዘነኝ ፈተናውን አበዙበት
ወንዴ ትክክል ነው
የናቅሹ ፈጣሪ አከበረዉ አትወልድም የተባለዉ መንታ መንታ ሰጠዉ ተመሰገን
ወንድ ጎበዝ እንዳትታረቅ ለሂወትህ አስጊ ናት እንዳታደርሳት እራስህን ጠብቅ ቢመቻት ገለህ አለች
Bravissimo Ngus! ❤❤❤
ፈጣሪየ ድረስ ምን ተሻለን ዘንድሮ😮😮😢
ገሊላ ተብዬዋ አጋሎሺ ይቅር የምሬነው ሁላችሁም እርገሟት የኔን ኮመት ያያችሁ አናዳኛለች መጀመራ ያለችውን ሳስብ የተርገመች
Ye egziabher sira yemidenk new hule
አብረሀት እዳትኖር ወደሰን አይዞህ ጠካራ ነው መሆን😊❤ ህይወትህን አመሰቃቅላው ይች ውሻ
ተንኮለኛ ሴት ነች ትቅርብህ ልጆችህን አሳድግ ተቆራጭ አድርገህ ሌላ አድሰ ህይወት ጀምር
ወንደስን,ፈተናው,በዛብህ
ተመልሳ ትመጣለች
ባይ ወዱባይ አታገኝም ባለቾበት አፏ ፈጣሪ ከች ግን ሰው ነንና ጌታም መሀሪ ነውና ልጆቻቸዉን በጋራ ያሳድጉ ባይ ነኝ ።
ደስ ይላል
ምን ጉድ ናት😢😢😢😢😢
እኔምለው ከዚህ ሰውዬ ምድን ነው የሚፈልጉት በፈጣሪ ምን አይተውበት ነው ግን ሰውዬውን ያሳዝናል መቼነው ግን ጉዱ የሚያበቃለት
ተክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነው ከማይ ፈልገው ሰው ጋር እንዴት መኖር ይችላል 😢በዛላይ ሂወቱ ካመሰቃቀልቹ ሴት ጋር 😢 ልጆቹን ግን ማሳደግ አለበት
ያዛዝናል😢😢😢😢❤❤❤
ንጉስ ሚዲያ ባለህ የሙያ ብቃት እናከብርሃለን
ውይ ወድማችን በፍፁም አብረካት እዳትኖር በፍፁም
የናቁት እንትን ያስረግዛል አሉ አሁን የዚህ ቤት ታሪክ አያልቅም እባካችሁ ነበልባልን ፈልጉልን ተባበሩ
እረ ነበልባል ሚድያ ጠፍቷል ተው ፈልጉልን
ይች መሰሪ ደግ አደረካት አብረሀትማ እንዳትኖር ትገልሀለች ወንደ ይች መሰሪ
ወላሂ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ኑሩ😊
ከፍለጌ ልጆችሁን በውጭ ልረደ ይችላል እንጂ ከዚህች ጋራ በፍጹም አብሮ መኖር አይገበውም ነጌ ትገለዋለች
ሁላችን ምንም ሳንበድል ልጅ አሳድገናል አንተ በሀሳብህ ፅና
ዉሳኔህ ተመችቶኛል እደዛ አፋን ከፍታ ሂዳ ዛሬ ወንድየ ማፍያ
ልጁያሳዝናልአላህይጠብቅህ
ንጉስ የንሹ አዋቅ ይህ ስራ ሳታማርር አለህ ግን በኔ የቺ ሴት ለትዳር አትሆንህም በውጭ ረዳታ አደረግላይ ምክንያቱ ልትገድልህ ነው😢😢😢
አይ ወንድወሰን ፈተናህ በዛ በሰላም ወልዳ ልጆችህን ለማሳደግ ያብቃህ ከዚህ በኋላ ወደ ራስህ ተመለስ እየቸኮልክ ወደሌላ ሴት አትሂድ
ፈጣር ሆይ ከሴትና ከራሰ ጠብቀኝ ከሠይጣንም በላይ ።አይ ሰቶች የፈለጋቹትን ነገር ስታጡ በሌላ መንገድ የመረጣቹትን ትኖራላቹ።
ጀግናዉመጣንጉሥአረአባክህነበልባልጠፈ
❤❤❤🎉🎉🎉
ጀጎና ነው አነጋገሩ ደስ ይላል
Gazetegnaw betam siset alebih astarkachew set mnim bihon sisetu
ወንድሜ ብዙ ተበድለሃል ግን በደልኸን በልጅ ክሶሃል ልጅ አለ አባት እናት ካደጉ መትፎ ደረጃ ይደርሳሉ ተስማሙ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ሃምላክ ነው ይቅርታን ማወቅ አለብክ ። ወንድሜ ይቅር ባይ ሁን እንደዚህ ባላሰብከው በልጅ በረከት ይባርክሃል።
የዚህ ሰዉየ ሂወት መመሰቃቀለ ነው የገረመኝ ማለቴ ሰዉየዉጋ ተመላልሰዉ የሚመጡት ነገረሰ😢😢
ምኖጉደኛናት እቤት መስሪሴትይጠብቀን😢😢
አይዞህ ወንዶሰን የምር አንጀቴ በላኧኝ እኮ በጣም ፈተና በዛብህ እ ኮ በእምነትህ በርታ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ ገሊላ እህቴ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ብለሽ የይቱብ ቻናል እዩ ፁሙ ስገጂ ንስለ ግቢ የሰራሹ ነገር ከባድ ነዉ ወደ ሴጣናዊ መንገድ መራሹ እኮልጅ የባህል መዳኒት ማለት እኮ ዘመናዊ ጠቆይ ማለት ነዉ ስንፈተወሲብ የሆነችበት አይነጥላ ነች መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ (1/6)
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ አሳማኝ ባልሆነ ምክኒያት ልጅን ያህል መግደል ይከብዳል ምን አይነት ጭካኔ ነው
(1 6)ያለዉ አይጥላ ምንድነዉ ብሎ ያስተማረዉ ስሚ ወንዶሰንም ስማ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ስሙ ብዙ ትምርት ታገኙበታላቹ
❤❤❤❤❤❤
ወንድወሰን ያሳዝነኛል ምስኪን ነው።
ለሁለት እንካፈላቸዉ😁😁😁😁😁😁
Andenyaa❤❤
ልጆቹ ግዴታዉ ያድርግ ከሰዋ መኖር ግን አታሰበዉ ተረጋጋ ከማንም ፍቅር አትጀምር ከሆነም በሌላ ሰላምህ መልሰ
ነበልባልና አዲስ ጎጆን ማጣታችን እያስጨነቀን ነው
የተናቀ እንትን ያስረግዛል አሉ አይይይ የጌታ ስራ❤❤
😂❤
ወይ ገድ ምን አይነት ነገር ነዉ እባክህ ንጉስ በማርያም ወንድማችን ነበልባል ፈልግልልን በእዚዚአብሄር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Addis Gojo Zelalemem teftuwal afalgun
ልጅ ሲወሰድበት ልጅ ማግኝት ደሰ የሚል ነገር ነው ወንድሰን እንኳን ደሰ አለ አሁን ሰላም መፈጠር ግድ ነው ።
ያኔ ሲለምናት ተሳደበች አሁን ደሞ እሷ በተረዋ ልመና ባለጌናት
ጀግና ትክክል ውሣኔ ነው መሠሪዋን ይዛ ገደል ትግባ አይዞሕ
ኤርትራዊት ነኝ፡ ወንድሜ ካናዳ ያለን ሁላቺን ያንተ ፕሮግራም እንከታተላለን በጣም እናከብረሃለን፡ ኣይዞህ በርታ መድሃኒኣለም ካንተ ጋር ይሁን ሁላችን በጣም እናከብረሃለን
አሜን ውዳ🙏🙏🙏
ካናዳ ብትወስጂኝ እህቴ
ካናዳ ብትውስጂኝስ ❤
😂😂😂😂@@Seada-k4z
ካናዳ ወሰጅኝ ማ አርበ ሀገር 7 አመቴ አላልፈልኝ ብሏን🙄
በርታ ንጉስ❤❤❤ይች የተረገመች በቆፈረችዉ ጉድጎድ መልሳ ገባችበት❤❤በል ካተ አርቃት እሰራልሀለሁ እምትለዉ መልሳ መተት ልታረግብህ ይሆናል😢😢
ንጉስየ ጀግናችን በሪታልን
ንጉሳችን,እድሜ,ጤና,ይስጥሽ❤❤❤❤
በቃ በውጭ ሁነህ እርዳት እንጅ በፍፁም አብረህ መኖር የለብህም ይቺ ሰይጣን ትገልሀለች😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል 100%
ማስረገዝ አይቺልም እያልሽ ገሊላህ 2 አስረገዘ ከአንድም 2 አይ የአላህ ስራ አጂብ
በጣም
😅😅
ሰውየው ከሰይጣን መንፈስ መውጣት አለበት ያለበለዚያ የሚወልዳቸው ልጆች አደጋላይናቸው
የምን የሴጣን መንፈስ? ሴትየዋ ነች እንጂ አሥር መተት አድርጋበት ዱባይ የሄደችው ፡
በደለሽዋል,ወንድልጂ,ቆረጠ👍👍👍👍👍👍
ኧር ንጉስ እባክህን ነበልባል ዮቱበሩን ጋዜጠኛ ፈልግልን😢😢😢 ከጠፋ እኮ በጣም ቆዬ፣ ኡፍፍፍፍ አይ😢
ነበልባል ተደብድቦ ተጎድቷል ጸልዩለት ።ስለኛ ኑሮ የሚል ቻናል ላይ እዩት
@@SleepyDreamCatcher-lp6vz ወይኔ የኔ ጀግናዬ ውይ እሲ ልሂድ ቆይ ፣ እመብረሀን እናቴ አንቺው ጠብቂልን፣የኔ አበሳ መቼ በደህናው ጠፋ፣ ገና ባአልን እንኳን እኮ የለም ነበር ፡፡
@SleepyDreamCatcher-lp6vz ኧር በስመአብ ገብቼ ነበር እሱ አይደለም በስመአብ በጣም አዝኛለሁ በሱ ላይ እንዲህ ማለትህ???ነበልባል የኔ ጀግና እጠብቅሀለሁ፡፡እስከ መጨረሻ፣
ስለ እኛ ኑሮ ላይ ያለው ግሩሜ ነው ያልተጣራ ለምን ታወራላችሁ
@Aleye-tx3br እኮ ይገርማል ማርያምን አይ በጣም ያሳዝናል፣
❤❤❤በቃ ምርጥ ዉሳኔ ነዉ አብረን መድህን የሐባቸዉም ልጅቷ ተንከሲሲ ነች
ንጉስ ሠላምክ ይብዛ
ልጅ ስላገኘህ ደስስ ይላል ተመስገን እንኳን
ያንተ ሆኑ ይቺ ኣሻፈረኝብላ ገላህ ሄዳለች ልጆችህ ተቀብለህ ኣሳድግ የሰውልጅ እንኳን እያሳደግክ ኣይደለ ልጅ የፈጣሪ ፀጋነው ወንደወሰን መከራ ቢበዛም በልጅመባረክደሞ መታደልነው
የኔ ጀግና ወንድም በአላህ በምታምነው ልለምንህ ነበልበልን ፈልግልን እኛ ተከታዮቹ በጭቀት ልናብድ ነው
አንቺ ነሽ የዚን ልጅ ህይወት አመሠቃቀልሽው ልጆችክን ብቻ አሳድግ
ጎበዝ ወንዴ ይቺ መሰሪ ህይወቱን ለዚ ያደረሽው አንቺ ነሽ
ወንደሰን እንኮን ደስ አለህ ደስ ይላል ይህ እድል ነው ወንድሜ ተረጋጋ ልጅ እኮ ነው እድለኛ ነህ እንደውም
እሰከትወልድ እና ልጆች ምግብ መብላት እሰከ ጀምሩ አንከባክባት
@@ASERTOMAS በክሽ የራሷ ጉደይ በእሷ ምክንያት ነው ህይወቱ ምሰቅልቅል ያለው
እንትኑ አያስረግዝም ምን ያረግልኛል ስትል የፈጣሪ ስራ መንትዮ አስታቀፋት ይገርማል ልጆቹ ያንተ መሆናቸዉ ደስ ብሎኛል ግን አብራችሁ እንዳትኖሩ ብቻ አግዛት
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ❤🎉🎉🎉🎉ቡዙ ከማውራት ብትቆጠቢ ጡሩነበር😢
ወንዴ አንተ የዋህ ነህ እንኳን ልጅ ሰጠህ ፈጣሪ ይወድሀል።
ማሻአላህ በሰውልጅ እደጎጎህ አይቶነው መታ የሠጠህ ጤነኛልጅ ያርግልህ
የአላህ,ልጁ,ያዛዝናል😢😢😢😢😢😢
የአግዚአብሒርድንቅስራ❤❤❤❤❤😂😂😂
ጋዜጠኛው አለመማርር አድናቂው ነኝ ላይክ አድርጉኝ😢
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንደስን በእውነት ሴቶች ተጉቱ እግዚአብሔር ደሞ በልጅ ተካስ
ወንዴ እድል ሥጣት የሠዉ ልጅ ያጠፋል ይቅርታ አርግላት በተጨማሪ ሡባዬ ገብተህ ፈጣሪን ጠይቅ ወንድሜ ጌታ አንድ ያርጋችሁ ለአንተም ሌላ የማግባት ዕቅድ ቢኖርህም ❤ አስበትና ዘራፍ ማለት ተመችቶኛል ::
ይች ሴት ታጠፍሀለች ልጆችህን መርዳት ብቻ ነው ያለብህ
ልክነሽ
,አሁንም ምታት ተአሰራበት አለች እማረገዉን አዉቅ አለሁ ነዉ ያለችዉ ተጠቀቅ ወደሰ ፍተነዉ በዛብሕ 😢😢😢
እንኳን ደስ አለህ
ሰላም ወንድማችን እንደት ነህ ልጁ ፀበል ተጠመቅ ሲቀጥል አንተ በውጭ በሚሰነዘሩ ቃላቶች አትጨናነቅ እና አይዞህ ምንም ቢሆን ተረጋጋ ወንደሰን ሁሉም ለበጎ ነው ሳባ ገደል ግቢ አክስቴ ለልጇ ዳረችው ለኔ የመጣውን አላልሽም ነበር ኑሮችሁ ለቅሶ ይሁን ሴቶቹ
Tikikill
አላፈልግምብለሽ.መንቅራብለሽሂዲሽ.ያሳዝለን❤
ይቺ ለሕይወትሕም ያሥፈራሐል ልጆችሕን ውጭ ሑነሕ እርዳት ሠይጣን ነች
ልክነሽ
ወድልጅ ቆረጠ ማለት ነው መጀመሪያ እራስሽ አጠፍሽ ተለቀ አነስ ስትይ የባሰ መጣልሽ ውድም አብሽር ነገሌላ ቀነው ጠክርርርርር❤❤❤❤❤
አንቺ.ባለጌ..ነሸ..ለዚህ.ሁሉ.ነገር.ያበቃሸዉ እሱ ጀግና ነዉ
በጣም ያሳዝናል ወዶሠን አላህ ይርዳህ
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
በአላህ ነበልባል ጠፋ ምን አጋጥሞት ይሆን
በአላህ ነበልባልን ድምፁን አሰማን ወድሜ ስወድህ ድረስለት
በቃ ይቅር ተባባሉና ለልጆቻችሁ ስትሉ ኑሩ
ጎበዝ ወንድ ሀሳብክን እንዳትቀይር ቢመቻት ገላ ቀብራህአለች እራስህን ጠብቅ
አንቴ ልጅ ዎዴ እየሱስ ማቂራብ ይሻላል 👍👍
ወንዴ እንኳን ደስስስ አለህ 😂😂😂 በተረፈ በጸሎት በርታ።
እኔ ወንደሰን ደስ የምለኝ በጣም ልጅ ይወዳል የሳባንም ልጅ እንዳዬ ወስጀ አሳድገዋለው አለ ጥሩ አመለካከት ነው ያለው ፈተና በዛቤት
ወንዴ ልቡ ተሰብራል ግን ቢረጋጋና ታርቀዉ አብረዉ ቢኖሩ ለልጆችም ለቤተሰቡም መልካም ነዉ የገሊላ ጥፋት በጣም ብዙ ነዉ ይቅርታ ግን አሸናፊ ነዉ
አሏህ የልጁ ህይወት አሣዘነኝአሏህ ያሥተካክልልህ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኧረ እባክህ ንጉስ ነበልባልን ፈልገው ጠፍቷል በሰላሙ ይሆን
ነበልባል ተደብድቧል ስለኛ ኑሮ ሚዲያ ላይ እዩት
ኧረ አደለም ነበልባል
እዛ ያለው ሌላ ነው
አይ የፈጣሪ ስራ ልጅ መውለድ አይች ስትይ ነበር መንታ አረገሽ ለማንኛውም እሔን ኮሜን የምታነቡት በሙሉ ሰው ባለው ወሬ ህይዎታችሁ አትበጥብጡ ምስክን ልጁ😢😢😢
የኔ ወንድም ህይወት ተመሳቀለ 😢😢በርቀት ሁነው ይርዳት በስዋ ምክንያት ነው የሁሉ ጣጣ የገባ ልጁ መሰሪ የሆነች ሴት
እግዚአብሔር ያበርታህ
በርታ ጎበዝ ❤💪💪
ንጉስየ ነበልባልን ፈልጉልን ጠፍቷል❤
Nebelbal yet ale? Felgut bakachu 🙏🙏🙏
ልጁ ግን አሳዘነኝ ፈተናውን አበዙበት
ወንዴ ትክክል ነው
የናቅሹ ፈጣሪ አከበረዉ አትወልድም የተባለዉ መንታ መንታ ሰጠዉ ተመሰገን
ወንድ ጎበዝ እንዳትታረቅ ለሂወትህ አስጊ ናት እንዳታደርሳት እራስህን ጠብቅ ቢመቻት ገለህ አለች
Bravissimo Ngus! ❤❤❤
ፈጣሪየ ድረስ ምን ተሻለን ዘንድሮ😮😮😢
ገሊላ ተብዬዋ አጋሎሺ ይቅር የምሬነው ሁላችሁም እርገሟት የኔን ኮመት ያያችሁ አናዳኛለች መጀመራ ያለችውን ሳስብ የተርገመች
Ye egziabher sira yemidenk new hule
አብረሀት እዳትኖር ወደሰን አይዞህ ጠካራ ነው መሆን😊❤ ህይወትህን አመሰቃቅላው ይች ውሻ
ተንኮለኛ ሴት ነች ትቅርብህ ልጆችህን አሳድግ ተቆራጭ አድርገህ ሌላ አድሰ ህይወት ጀምር
ወንደስን,ፈተናው,በዛብህ
ተመልሳ ትመጣለች
ባይ ወዱባይ አታገኝም ባለቾበት አፏ ፈጣሪ ከች ግን ሰው ነንና ጌታም መሀሪ ነውና ልጆቻቸዉን በጋራ ያሳድጉ ባይ ነኝ ።
ደስ ይላል
ምን ጉድ ናት😢😢😢😢😢
እኔምለው ከዚህ ሰውዬ ምድን ነው የሚፈልጉት በፈጣሪ ምን አይተውበት ነው ግን ሰውዬውን ያሳዝናል መቼነው ግን ጉዱ የሚያበቃለት
ተክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነው ከማይ ፈልገው ሰው ጋር እንዴት መኖር ይችላል 😢በዛላይ ሂወቱ ካመሰቃቀልቹ ሴት ጋር 😢 ልጆቹን ግን ማሳደግ አለበት
ያዛዝናል😢😢😢😢❤❤❤
ንጉስ ሚዲያ ባለህ የሙያ ብቃት እናከብርሃለን
ውይ ወድማችን በፍፁም አብረካት እዳትኖር በፍፁም
የናቁት እንትን ያስረግዛል አሉ
አሁን የዚህ ቤት ታሪክ አያልቅም
እባካችሁ ነበልባልን ፈልጉልን ተባበሩ
እረ ነበልባል ሚድያ ጠፍቷል ተው ፈልጉልን
ይች መሰሪ ደግ አደረካት አብረሀትማ እንዳትኖር ትገልሀለች ወንደ ይች መሰሪ
ወላሂ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ኑሩ😊
ከፍለጌ ልጆችሁን በውጭ ልረደ ይችላል እንጂ ከዚህች ጋራ በፍጹም አብሮ መኖር አይገበውም ነጌ ትገለዋለች
ሁላችን ምንም ሳንበድል ልጅ አሳድገናል አንተ በሀሳብህ ፅና
ዉሳኔህ ተመችቶኛል እደዛ አፋን ከፍታ ሂዳ ዛሬ ወንድየ ማፍያ
ልጁያሳዝናልአላህይጠብቅህ
ንጉስ የንሹ አዋቅ ይህ ስራ ሳታማርር አለህ ግን በኔ የቺ ሴት ለትዳር አትሆንህም በውጭ ረዳታ አደረግላይ ምክንያቱ ልትገድልህ ነው😢😢😢
አይ ወንድወሰን ፈተናህ በዛ በሰላም ወልዳ ልጆችህን ለማሳደግ ያብቃህ ከዚህ በኋላ ወደ ራስህ ተመለስ እየቸኮልክ ወደሌላ ሴት አትሂድ
ፈጣር ሆይ ከሴትና ከራሰ ጠብቀኝ ከሠይጣንም በላይ ።
አይ ሰቶች የፈለጋቹትን ነገር ስታጡ በሌላ መንገድ የመረጣቹትን ትኖራላቹ።