“የውጪ ሃይሎች 15ሺህ ሰዎች አሰማርተውብናል” - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #gerd #abiyahmed #ethiopian_dam
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 89

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 18 днів тому +24

    አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርክልህ ግድባችን በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በደምም ነው የገነባው ክብር ለጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉

    • @negatuabera8558
      @negatuabera8558 18 днів тому

      ንስሩ ነው ያለከው ከርሳም ሆድህን ሳይሆን እውነትን እይ

    • @BINIEDUCATION-ho5nj
      @BINIEDUCATION-ho5nj 18 днів тому

      @@negatuabera8558 matiraba zaragna

  • @negangaabuchu2391
    @negangaabuchu2391 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 18 днів тому +19

    ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ናት❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 18 днів тому +10

    ❤❤❤ ክንደ ነበልባል ፣፣ አይበገሬው፣፣ጀግናው፣፣የአፍሪካ ብርኃን፣፣አንበሳው ወጣቱ መሪያችን ሁሉንም በጥበብና በብልኃት እየተወጣኸው ነው በርታ።❤❤❤❤

  • @berhanugedefa9621
    @berhanugedefa9621 18 днів тому +13

    ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
    ወርቅ በእሳት እንደምፈተን ተፈትነህ የወጣህ የአገርና የሕዝብ መሪ ነህ ብሩክ ሁን!!!

  • @dararabikila
    @dararabikila 18 днів тому +15

    አይዞ በርታ የሚሉ አነስተኛ ብሆን ም
    እጂህን ይዞ የሚመራ የሚያሰራ የምጠብቅህ እግዝያብሔር አለ❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 18 днів тому +12

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 18 днів тому +9

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
    በዚህ አስቻጋሪ ዓለም ኢትዮጵያን መምራት እጅግ ከባድ ነው ምክንያቱም ታሪካዊ ጠላቶቻችን አርፈው አይተኙምና
    ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ብዙዎቻችን ታሪካዊ ጠላቶቻችንን አለማወቃችን ነው
    በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንም ግማሾቹ በባንዳነት ለታሪካዊ ጠላቶቻችን እየሰሩ ይገኛሉ እነዚህ ማፈሪያዎች ናቸው።
    የተወሰኑቱ ደግሞ ከእውቀት ማነስ ሳያስቡት ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ይሰራሉ
    ግን ግን ለእኛም ልዑል እግዚአብሔር ቀን ያወጣልናል ። አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ አንድም ጊዜ ሌሎች አገሮችን ተንኩሳ አታውቅም ። ሊያጠቁን ሲመጡ ግን በየዘመኑ የተነሱ ውድ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አባቶቻችን ጠላትን ድል ነስተው እስከዛሬ ደርሰናል ።
    ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አቢይ ለእርስዎም ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡንና ጽናቱን ይስጥዎት አይደለም ከመቶ ሚሊዮን የሚበልጥ ህዝብ ቀርቶ ጥቂት የቤተሰብ አባላትን አስማምቶ ማስተዳደር እጅግ ይከብዳል ።
    ክብር ለኢትዮጵያ ህዝብ
    ክብር ለኢትዮጵያ መንግስት
    ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ።
    አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር የሚሰሩትን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
    ለታሪካዊ ጠላቶቻችንም ጻድቅ ፈራጅ ልዑል እግዚአብሔር እንደሥራቸው ይስጣቸው ።
    የአባይ መገደብ አስቀድሞ በነቢያቶች
    ተነግሯል።
    ትንቢተ ኢሳያስ ም 19
    ትንቢተ ሕዝቅኤል ም 29 እና 30

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 18 днів тому +2

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 17 днів тому +1

    ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቹ የሀገር መከላከያ ሰራዊቶቻችን❤🇪🇹❤
    በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩት ሁሉ በጠቅላላው በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን ❤🇪🇹
    ክቡር የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ውለታውን አትረሳም ❤🇪🇹❤🙏

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 17 днів тому +1

    ❤BLESSINGS TO ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 18 днів тому +5

    ክብር ይገባሀል የኛ ድንቅ መሪ በርታ!

  • @gezahegntesfaye691
    @gezahegntesfaye691 18 днів тому +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Simonamare2
    @Simonamare2 13 днів тому

    Your leadership drives our nation's success. Much appreciated!

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q 18 днів тому +6

    Great job

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 18 днів тому +3

    May the Holy spirit protect and Strengethn you always 🎉🙏

  • @mulahnur
    @mulahnur 18 днів тому +7

    የጠላቶቻችን ቅዠት
    ቅዥት አህመድ

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h 18 днів тому +1

      የዘመኑ ፋራ ነሽ ::

    • @BukiDegfe
      @BukiDegfe 17 днів тому

      አነተ ደንቆሮ የየትኛው ተላላኪ ነህ ?ቆሻሻ​@@AbabaJa-o6h

  • @ConfusedBocce-mi1in
    @ConfusedBocce-mi1in 18 днів тому

    እግዚአብሔር ለውጤት ያብቃልን።

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 18 днів тому +5

    ባንዳና የባንዳ ልጆች ታሪካቸው በደንብ ተፅፎ ለትውልፕ ይቀመጥ በተለድ የነ ሀብታሙ የነ መሳይ የነ ህዝቄኤል ገቢሳ Ems ma OMN ዎች ለታሪክ ድቀመጡ ትውልድ ይማርበታል

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 18 днів тому +2

    አገር መምራት ማስተዳደር በሀቅ ትልቅ አላፊነትና ትእግስትና ጽናት ይጠይቃል መሪዋቻችና በዚህ ስራላይ ቀን ከለሊት ደከመኝ ሰለቸንሳትሉ ከቀን ሰራተኞች እስከላይ እግዚአብሔር ብቻ ብድራችሁን ይክፈል ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 18 днів тому +3

    You are right, we knew that

  • @abulkhlasbest572
    @abulkhlasbest572 17 днів тому

    👏👏👏👏👏👏🙏

  • @aelhiabaww
    @aelhiabaww 18 днів тому

    ደግና ነክ 🎉🎉

  • @user-wz3qs6vo6y
    @user-wz3qs6vo6y 18 днів тому +2

    እኔስ ለሀገሬ ፈራሁ. አላህ ጠላትን ያርቅልን

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 18 днів тому +1

    Done ✔️ 👍 great job congratulations my Ethiopian

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 18 днів тому

    Prime Minister Dr Abiy Ahmad,
    I am aware of your reservation not disclosing the historical internal and external enemies of Ethiopia.

  • @user-tp2uh3ti3x
    @user-tp2uh3ti3x 17 днів тому

    አቡቹ ወደ ፊት

  • @KasahunGetie
    @KasahunGetie 18 днів тому +1

    ትክክልኛ መለስ

  • @godisgood9931
    @godisgood9931 17 днів тому

    ወይ ፈተናችን

  • @Ali-df1ry
    @Ali-df1ry 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 17 днів тому

    ታሪካዊ ጠላታችን ግብጽን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሱማሊያ ውስጥ አከርካሪዋን እንመታለን እንደተባለው ትምጣ እንጂ።

  • @honest241
    @honest241 18 днів тому

    ግብፅና ሻእቢያ አይተኙልንም

  • @dawittadese
    @dawittadese 18 днів тому

    Degi aregu....

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 18 днів тому +1

    Yemukecha ligoch - Bandas have been bleeding mother Ethiopia and the people of Ethiopia for so long. However, history is a witness that Ethiopia always prevails on the grave of the bandas. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum 18 днів тому

    Ok tirunew gin Bazi ameti yalikel yetabalehu abayyi min hona ahun demo 2018

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 18 днів тому

      ባለው ውጣውረድ አንጻር እንደውም አልዘገየም።

    • @TeketelSeyoum
      @TeketelSeyoum 18 днів тому

      @@assefazerfu ok indezanew yihun

  • @adugna2835
    @adugna2835 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤አብቹ❤❤❤❤❤

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 17 днів тому

    ኧረ አሁንስ ቅጥፈት እና ውሸት እየቀነስክ ነው ። ለምን 40ሺህ አትለውም።

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 18 днів тому +1

    አያልቅበትም እንዴ ምን አይነት ቀዳዳ ነው? አስራ አምስት ሺህ ተሰማርቶብሀል? ወዳጄ ኢሄንን ሁሉ ነገር ላይ የጫካ ፕሮጀክት ጨመርክበት እኮ: : እንዴት አድርጎ ነው እሚተባበርህ መልሰህ እየካድከው? የመጣህ ሰሞን ሰው የመስጠት ችግር እንደሌለበት ያሳየህ ይመስለኛል ቃላባይ ሆነህ ተገኘህ እንጂ: : በኔ ጊዜ አንድ ቤት አይፈርስም ትላልቅ ፕሮጀክት አንጀምርም የጀመርነውን እንጨርሳለን እንጂ ያለው ማን ነበር? ስራና ግብርህ ካልተመሳሰለ ለምን ብሎ ገንዘቡን ይስጥህ? ተጠያቂነትን እናሰፍናለን: : የመንግስት ተወካዮች ለምን ትናንሽ መኪናዎች አንነዳም ያልው ማን ነበር ? አንድ የክልል ፕሬዝዳንት በ30 መኪና እየታጀበ እሚሄድባት ኢትዮጵያ የፈጠርከው አንተ አይደለህም? ከውነት ጋር የተጣላህ ልበልህ ባጭሩ: :

    • @ewunate
      @ewunate 18 днів тому

      absolutely correct and logical

    • @ewunate
      @ewunate 17 днів тому

      😀 shabiya ga eko alekah siteshash neber😀😀😀😀, lesu sihon tsidk, lelielaw sihon sidb lmn yihonal.

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 17 днів тому

      @@PeaceToAll5758 የፃፍከው ላንተም እሚገባህ አይመስለኝም: : ባልማንሽኑ ሀብታሙ ኢንቨስተሩ ምንድነው ማለት የፈለከው: : ሁልጊዜ ጠላት ፍለጋ መፍጨርጨር ማሰብ የሚችል በራሱ የሚተማመን ሰው ጠባይ አይደለም: : ወደ ስልጣን ሲመጣ የተናገረው እና አሁን የሚናገረው ጨርሶ የማይገናኝ በሀሳብ ከሱ የማይመሳሰለውን ሁሉ ጠላት የሚል ደካማ ሰው ነው: : ወንድሜ የማልስማማበትን ተናገርኩ የተሳሳትኩት ካለ እድሉን ልስጥህ አርመኝ: : ኤርትራ ላላት ህዝብ ቁጥር ትልቅ ናት

    • @esayasbayleyegn2574
      @esayasbayleyegn2574 17 днів тому

      @@ewunate መፅፍ እንኩዋ ከማይችል መሀይም ጋር እንደማወራ አሁን ገባኝ: : ሻቢያ በቃሉ እሚኖር ባስቀመጡት እሚገኝ ነው: : ወያኔ መግቢያ መውጫ ሲያሳጣህ አራት ኪሎን ያዳኑልህ ሻቢያና ፋኖ መሆናቸውን እረሳኸው መሰልኝ: : ደንቆሮ ስትሆን ግራ ቀኝ ሳታይ ጠበቃ ትሆናለህ ማለትም እንዳተ ይኮናል: : ማሰብ ስትችል እናወራለን

    • @ewunate
      @ewunate 17 днів тому

      @@esayasbayleyegn2574 I was appreciating your idea but now you start yelling at me. So sad.

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 18 днів тому

    እግዚኦ ውሸት በመኪና መንገድ ፈንጅ ነበር አለ።ኧረ እናንተ ተው

    • @semirkamil3357
      @semirkamil3357 17 днів тому

      ያንተህ አይነት በንዳ የበንዳ ልጅ ሞልቶ የለ

  • @user-li2nz2yu3b
    @user-li2nz2yu3b 18 днів тому

    ይህ ግድብ ስጠናቀቅ ስለምን ድሃ ተኮር ፕሮጀክት እንደምታወራ እናያለን!

  • @negatuabera8558
    @negatuabera8558 18 днів тому +1

    እቅዲን ከማጥበብና ከመቀነስ እንድሁም ለውጭ ሃይሎች መደራደሪያ ከማድረግ ውጭ የሰራኸው አድስ ነገር የለም

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 18 днів тому

    የዚ ግድብ ዋነኛው ተዋናይ መለስ ዜናዊ ነው

  • @tesfayebelachew2483
    @tesfayebelachew2483 18 днів тому

    Hulum yalfal. Telat tekatel ethiopiawi ilil bel. Sile gidibu metsihaf bizegaj. Gidibu sira lay yetesatefu serategnoch hulu muziyem teserto fotoachew bikemet (tarik sertewalina).

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 18 днів тому

      ይደረጋል የመለስም ፎቶግራፍ ጎልቶ ይታያል።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 18 днів тому

    ቦቅቧቃ !

  • @abeselomlegesse5576
    @abeselomlegesse5576 18 днів тому

    ለባለሞያዬቹ ተውላቸው ለፕሮፖጋንዳ አትጠቀምበት

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 18 днів тому +2

      ተውንጅ ፈንጅ ቀባሪው ተቃጠል እንግዲህ ሊጠናቀቅ ነው

  • @adbe5876
    @adbe5876 18 днів тому +2

    ይሄ ወራዳ ሚሊዮን ኢትዮጵያኖች ላይ ፋሺዝም አካሂዶአል የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝምን በሀገራችን ከማስፈን ሴት እርጉዝ እስከማረድ አድርሶአል አማራና ኢትዮጵያ ጠል የሆነው ይሄ ዘረኛ ፋሺስት ሀገራችንን የድሮዋ ካምቦዲያ አድርጎ ሀገራችን እሱ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ በየቀኑ ህዝባችን ላይ ፋሺዝም እየተካሄደ የእልቂት የደም ምድር አድርጎ የኦሮሚያ ሪፐብሊክ የመመስረት ሕልሙን ለማሳካት ካለው ሕልም የተነሳ እልቂት የየቀን ተግባራችን ሆኖአል ይሄ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ አንድም ቀበሌ በሰላም ማስተዳደር አቅቶት አማራና ኢትዮጵያ የሚሉ ኃይሎችን ሁሉ ለማጥፋት አማራ ላይ በኦነግ ምክር ቤት የዘር ማጥፋት አውጆ መላው የኦነግ ሰራዊት አማራ ክልል ገብቶ ሕዝባችንን በድሮንና በቦምብ እየተፈጀ ይሄው የሰመኑም አርበኛ የመኖር ወይም ያለመኖር ሕልውናዉን ለማስከበር ታላቅ የሆነ ተጋድሎ እያደረገ እስካሁን ከሁለት መቶ ሺ በላይ አማራን ሊፈጅ ጎንደር ሸዋ ጎጃም ወሎ የገባ ሽፍታ ሰራዊት ተደምስሶ ልጆቻችን ፋኖዎች የድል ፕስራት ሊያበስሩን በመንገዳቸው ላይ ናቸው..... ፋሺዝም ይደመሰሳል... የወያኔና የኦነግ ህገ አራዊት የሆነው ሀገር መበተኛ ህገ መንግስት ይቀደዳል አለም ዛሬ የሚተዳደርበት የዲሞክራሲ ህገ መንግስት ይገነባል ኢትዮጵያም የጥንት ታላቅነቱዋ ከዛሬው ዉርደቱዋ በቅርብ ነጻ ትወጣለች

    • @Sade948
      @Sade948 18 днів тому

      ምን አይነት ደቆሮ ዘረኝ ጥብ አፍርብሉ የአገር ሻጭ ባዳሁላ

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 18 днів тому +2

      ሀገርህ ኤርትራ አይደልንዴ ምናገባህ ስለ ውዷ ሀገራችን ለኛ ተውልን ወደብህን ግመል ጠብቅበት ሽንታም አምቼ የጣልያን ቡሽቲ አስፈላጊ ከሆነ አሰብን በደቂቃ ነው ምንረከበው

    • @user-yc5pz7cx3b
      @user-yc5pz7cx3b 18 днів тому +3

      ፋኖ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል😂 አብይ ገና ብዙ አመት ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ይመልሳል ሸኔ ፋኖ ወደ ሲዖል ይገባሉ በጣም ብዙ ሥራ አለ ለወሬ ግዜ የለውም ብሄር የለውም አንድ ኢትዮጵያ❤

  • @benoda2666
    @benoda2666 18 днів тому

    የሰው ደም ነው ምግብ እና መጠጥህ

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 18 днів тому +1

    ውሽታም ውሽት አያልቅበት

    • @mega8101
      @mega8101 18 днів тому +2

      ሁሉን ነገር ውሸት ነው ማለት ቀላል ነው... አንተ ምን አለብህ

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 18 днів тому +1

      ከፖፖሱ ቄሱ ሆነክሳ, ለምን ከምነጩ አትሰማም ። አለቃዎችህ በተለይ መሰሪዎች በግልፅ እኮ ነው የሚፎክሩት, የሚቦጠረቁት😅

  • @DaveFull
    @DaveFull 18 днів тому

    አንተ ደም ጠጭ, ሀሳዊ, እውነት የማታቅ ከሃዲ ቀንህን ጠብቅ በቅርቡ አንገትህን አንቀን እናወርድሀለን

  • @ተላሶን
    @ተላሶን 18 днів тому

    ምን አይነት አናሳ ቀዳዳ ብጥርቅ

    • @mega8101
      @mega8101 18 днів тому +2

      ስራ ለሚሰራ ሰው እኮ ቀዳዳ መሆን አያስፈልገውም... ቀዳዳ ብጥርቅ የሚሆነው እኮ ቁጭ ብሎ የሚያወራ ነው

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 18 днів тому +1

    የራስዋን የምትሰጥ የሰው የማትሻ:
    እናት ሀገራችን የአባይ መነሻ።
    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ አምላክ ዘርግታ:
    የዘወትር ፀሎትዋን ይሰማታል ጌታ።
    በገዛ ውሃዋ መአት የሚያወራ:
    ሟርተኛ ዓይን አውጣ የበረሃ ቁራ።
    ህዳሴ ግድብዋን...ተዳፍሮ ከነካ:
    አይቀጡ ይቀጣል የለውም በረካ።
    የግዙፉ ጎልያድ ትምክህት ጋሻና ጦር:
    ከነትጥቁ ወድቆአል...በዳዊት አንድ ጠጠር::
    የፈርዖን እብሪት ባህር ይሰጥምና:
    የአስዋንም ግድብ...ድንገት ይፈርሰና:
    ጨርሶ ያከትማል የግብፅ ህልውና።
    ክፋን አንመኝም አትንኩን ተዉና።
    @user-fb1qx6jc7h
    አቤት ግጥም ብሎ ዝም🎉🎉🎉
    @user-fb1qx6jc7h ጀግና.
    @arrarsodelel l like it.keep up!!!

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤