የመሻገር ዘመን ጅማሮ | Grand Ethiopian Renaissance Dam | ዘጋቢ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #Grand_Ethiopian_Renaissance_Dam #gerd #ህዳሴ_ግድብ #ethiopian_dam
    የመሻገር ዘመን ጅማሮ | ዘጋቢ
    የመሻገር ዘመን ጅማሮ | "የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት 3ኛው እና 4ኛውን ተርባይኖች ሥራ አስጀመርን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) | ዘጋቢ
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 314

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 18 днів тому +39

    እልልልልል ግድባችን አለቀ እንኳን አብሮ ደስ አለን አብቹ እናመሰግናለን ። ጠላቶቻችን ተቃጠሉ እኛ ተሳክቶልናል ።

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b 18 днів тому +24

    ዋው ብቻ ነው። ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 18 днів тому +52

    አንተን ለኢትዮጵያ የፈቀደ አላህ ይርዳህ ከምቀኞች ክፋት እሡ ይጠብቅህ።❤❤❤

  • @tamrattamene7432
    @tamrattamene7432 18 днів тому +23

    Amen ተሳክቶልናል።

  • @mega8101
    @mega8101 18 днів тому +31

    ቃል በተግባር!!!
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!
    አቢቹ: የህዳሴ ሰራተኞች እና ካቢኔዎቹንም እናመሰግናለን!!!

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 18 днів тому +30

    እንዴት ያምራል ቦታው!... ተመስጌን! ቪቫ አቢቹ❤

  • @sofiaabdulazize9837
    @sofiaabdulazize9837 18 днів тому +23

    ምሥጋና የሚገባህ ትልቅ መሪ ነህ እናመሠግናለን

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 18 днів тому +25

    ጀግናችን እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @virtualaddis3596
    @virtualaddis3596 18 днів тому +21

    አብቹ በርታ የኢትዮጵያ ስጦታ

  • @ZinuFey
    @ZinuFey 18 днів тому +18

    እግዚአብሄር ይባረክ ❤❤❤

  • @tesfayewoldemichaelgebrema90
    @tesfayewoldemichaelgebrema90 18 днів тому +17

    This is historic moment for Ethiopia. We did it. Thank you PM.

  • @nohaberhanu3953
    @nohaberhanu3953 18 днів тому +20

    የዓድዋ ድል የነፃነታችን ማህተም እንደሆነ ሁሉ የህዳሴ ግድብም የልማታችን ማህተም ነው ። የዓድዋ ድልና ያከበርነው ዓለም ለ7 ዓመታት ትልቅነቱን ከጮኸልን በኋላ ሲሆን ግድቡን ለማጠናቀቅ የክፈልነውን መስዋትነት እና የልማቱን ትሩፋት ዓለም እስኪነግረን መጠበቅ የለብንም። ይህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የአስተማማኝ ልማታችን ማስጀመሪያ ምዕራፍ ብቻ ሳይሆን ለውድቀታችን ሌት ከቀን የሚሰሩ ጠላቶቻችንን አደብ ማስያዣ ኒኩሌራችን ነው ።

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 18 днів тому +17

    እግዚአብሔር ይርዳህ:: እግዚአብሔር ሰላምን ለኢትዮጵያ ያድርግልን:: በርታ:: ኢትዮጵያን ከመበልፅግም ሆነ ዲሞክራቲክ ከመሆን የሚያቆማት ምድራዊ ሀይል የለም:: ይሄ የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ጊዜ ነው:: it’s our season let’s work harder and smarter. This is a big milestone to celebrate.

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 18 днів тому +18

    የዘንድሮ ዘመን መለወጫ በደንብ መከበር አለበት
    እድሜ ለጠቅላይ ምኒስትር ዓብይ መሪያችን የማይቻል የመሠለንን ሁሉ ችለናል:: ገና ብዙ እናያለን:: ቁጭ ብለን መተቸት የትም አያደርሰንም::
    እድሜና ጤና ለዓብይ አህመድ ❤ ከእሱ ጋር ወደፊት 🎉🎉🎉🎉በ❤❤❤❤❤በ

  • @AbbaObsaan
    @AbbaObsaan 18 днів тому +18

    እትዮጵያ በእርሶ መሪነት ድህነትን ታርክ ተደሪገሌች።

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 18 днів тому +18

    መቆም የማይፈልግ እንቅልፍ የማያሸንው በአምላኩ የሚታመን በክፉ ለሚያስቡት መልካም የሚያስብ ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @SadamSeid-1
    @SadamSeid-1 18 днів тому +16

    እንደ አፍህ ያርግልን ጀግናው መሪያችን❤❤🎉

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 18 днів тому +18

    ጀግናችን በርታልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumtesfaye907
    @fitsumtesfaye907 18 днів тому +17

    አባታችን አንተም እንኳን ደስ አለህ

  • @nahomjon3423
    @nahomjon3423 18 днів тому +17

    Bravo Ethiopia you finally did it🎉

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 18 днів тому +9

    ጀግናችን በርታልን የወሬ ሰው ሳትሆን የስራ ሰው መሆንህን ኢትዮጵያና አለም ያውቁታል።
    እግዛአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንወድሃለን ጠቅላያችን❤❤❤

  • @asdiconic6481
    @asdiconic6481 18 днів тому +19

    Bravo our prime minister Dr abiy Ahmed well done you are one of the great leaders history always remember well done.😊😊😊😊❤❤❤❤ 🇪🇹

  • @mamiaregay3125
    @mamiaregay3125 18 днів тому +13

    ❤❤እናመሰግናለን ዶክተር አብይ መከላከያ ሰራዊታችን ሁላችሁም ለዚህ አላማ ለተሳተፋችሁ የውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ይስጣችሁ ❤❤

  • @sintaayele
    @sintaayele 18 днів тому +7

    Wow እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተከናወነልን አሜን 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 18 днів тому +10

    Yes
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻ለኢትዮጵያ የከፍታና
    የበረከት አመት ይሆናል ።
    መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት እንኳን
    ደስ አለን ።🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 18 днів тому +16

    በአንዳንድ ምክንያት ልጠላህ ብዙ ስሞክር በሆነ ነገር ታስገርመኛና አድናቆቴን ሳልወድ በግዴ ሰጥሃለው፣አቢቹ ግን ትገርማለህ የምር

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 18 днів тому +7

    አገሬ ቀና አለች ተመሰገን አምላኪ አገሪችን ከድህነት እድትወጣ ለሰሩት ሁሉ ተባረኩ መሪዎቻችን እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @wendimubenti7098
    @wendimubenti7098 18 днів тому +8

    We appreciate the wonderful leadership.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 18 днів тому +15

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @sambeyen9464
    @sambeyen9464 18 днів тому +12

    SOON WE WILL UNITE THE WHOLE COUNTRY AND AFRICA. PROSPERTY BRINGS PEACE. GOOD JOB DR ABY

  • @JALENEGIZACHEW-j2b
    @JALENEGIZACHEW-j2b 18 днів тому +7

    የዘመኑ ምርጥ መሪ አብቹ።ተባረክ

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 18 днів тому +18

    የሚወደድ የአነጋገር ለዛና አንደበተ ርዕቱ፣ በተግባሩም ለሃገር አለኝታ የሆነ!
    ሰው ለሰው መረዳዳትን በየቀኑ ለሚስኪኖች በመድረስ ለህብረተሰቡ ግንዛቤን የፈጠረ፣ የአለማና የራዕይን ከፍታ ተግቶ በመስራት ያሳያ፣ ለህዝብ ፍቅርና ለነፃነት ያለው ዋጋ ከፍ ያለ መሆኑን እስከመዋጋት ደርሶ ያሳየ፣ ሃላፊነት ላይ ልበሙሉነትና ቆርጥነት ምን ያህል ለአንድ መሪ አስፈላጊ እንደሆነ ያየንበት ባለ ብዙ መገለጫ የሆነ መሪ ነው። እሱ ለእኛ ሆነ ለሌሎች መሪዎች ብዙ የምንማርበት ትምህርት ቤት ነው።

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 18 днів тому +4

      ሀቅ ነው ወላሂ 100 % ።

    • @mega8101
      @mega8101 18 днів тому +2

      እውነት ምንግዜም እውነት ናት

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 18 днів тому +13

    You will be remembered after a decades. Most of us we don't know the value of your sacrifice to your country.

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 18 днів тому +9

    The most far sighted PM ever. Salute!

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 18 днів тому +6

    የአብቹ ጠላቶች እፈሩ ከዚህ በላይ ውርደት የለም ገና ትዋረዳላቹህ ስራ ሌላ ወሬ ሌላ ሰርቶ ያሳየ ምርጥ ኢትዮጺያዊ የኛ መሪ ኩራታችን ነህ ማንም አያቆምህም እግዚአብሄር ከቅኖች ጋር ቅን ነው ከጠማማ ወችም ጋር እንድዛው ተባረህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው በግልጽ የሚታይ ነው ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Biniseifu
    @Biniseifu 18 днів тому +20

    ተከናውነናል ሰምሮልናል እናም ደግሞ ይቀጥይ❤❤❤❤

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 18 днів тому +16

    አንተን ያልተከተለ አገሩን የማይወድ እግዚአብሔርን
    የማይፈራ : ምቀኛ የአገር ቅንቅን ነው:: ግዴላችሁም
    እንከተለው:: አገራችን ታተርፋለች እንበለጽጋለን::

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 18 днів тому +4

    የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ እንደተናገረው እንዲሁ አደረገው።እግዚአብሔር ታማኝ ነው

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 18 днів тому +9

    ይህን የትውልድ አሻራ የሚያንጹ እጆች የተባረኩ ናቸው። ይህን አሻራ ያስጀመሩ እና የመሩ እንዲሁም የሚያስጨርሱ መሪዎችም እንዱሁ መጪው ትውልድ ይዘክራቸዋል።

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 18 днів тому +29

    አብይ አለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ሽልማት ይገባዋል። ኢትዮጵያም። ❤

    • @ሂልሜናት
      @ሂልሜናት 18 днів тому +6

      ትክክል

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 18 днів тому

      40 billion 😂😂😂😂😂 that like the size of Belgium 😂😂😂 where are the trees ? Is carrot 🥕 they panted ? Unless the trees are growing downward, we should see atleast 10 billion trees already growing up

    • @bonita799063
      @bonita799063 18 днів тому

      ​@ethiofriendship4909 how dumb can you get ? You obviously blinded by something but the level of your ignorance needs some miracle but what I don't get is , why do want to know how dumb you are ?

    • @bonita799063
      @bonita799063 18 днів тому

      ​​​@@ethiofriendship4909 you clearly have some vision problems, even carrots have leafs and so do most trees and shrubs , they are virtually visible 😅 and using your analogy what's is wrong with planting carrots 🥕, technically it's does better than bare ground 😉

    • @endaleb1865
      @endaleb1865 18 днів тому

      @@ethiofriendship4909 ብቻ አንተ ሳቅ። እኛ ሳንታክት እንተክላለን። መጀመሪያ ስለ ኢትዮጵያ ትልቅነት ሳታውቅ አፍህን አትክፈት።

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 16 днів тому +2

    የእግዚአብሔር ን ስም የሚጠራ መሪ ሲቀመጥ ያኔ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንዳሰባት አምኛለሁ።

  • @fekaduandualem2899
    @fekaduandualem2899 18 днів тому +7

    በርታ ወንድሜ !!!!!!

  • @abebekabeto09120
    @abebekabeto09120 18 днів тому +4

    የአንተን ሃሳብ የሚቀወሙ በደሃ ትከሻ የሚኖሩ ሥራ የማይወዱ በመሆናቸው ዝም ብለህ ጊዜህን መጠቀም ነው፡፡ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና የስጥልን፡፡

  • @BelachewTadesse
    @BelachewTadesse 18 днів тому +4

    ውድ የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትራችንዶ/ር አቢይ አህመድ ፣ ለትውልድ በማሰብ እግዚአብሔር ለኢትዯጵያችን ያሰበውን አጀንዳ እየፈፀምክ እንዳለ ለበራልን ገብቶናል። እድሜና ጤና ጥበብና ማስተዋል ይስጥህ። እንወድሀለን!

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 18 днів тому +9

    እንቁ መሪያችን እንካን መሪያችን ሆንክ ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ይመስገን

  • @BEdruAhmed-vx9mm
    @BEdruAhmed-vx9mm 16 днів тому +2

    መሪአችን ጀግና ነሕ አላሕ ይጠብቅሕ በእውነት አሰደናቂ ስራ ነው እየሠሬሕ እያሠራሕ ያለው አላሕ አገራችንን ሠላም ሕዝባችንም ሠላም ያድርግልን መሪያችንም ሠላም ያድርግልን የሠለም ምንጭ አላሕ ነውና❤❤❤❤❤❤

  • @MamoTesema-l3r
    @MamoTesema-l3r 5 днів тому

    ይህንን ታላቅ ስራ በትልቅ እጁ ያከናወነልን አምላክ ትልቅ ምስጋና አቀርብለታለሁ ምክንያቱም እንደ ጠላቶቻችን ምኞትና ፍላጎት አልሆነብንምና በጠጠንካራና ሃገርንና ህዝብን በሚወድ መሪተመርተን ደግሞም በብርቱ የእግዚአብሄር አብሮነት ተከናውነናል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አለን በድጋሜ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን!!

  • @7300ma
    @7300ma 18 днів тому +3

    እናመሰግናለን!!!

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 18 днів тому +17

    ንጉሥ አምላካችን ኣላህ ሆይ
    ዶክተር ኣብይ አሕመድን ጠብቅልን 🤲🤲አሚን

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 18 днів тому +1

      Amen egzhabhir yetebekew melkamu meriyachen ❤

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 18 днів тому +4

    ወጥር አባቴ 👏🏿

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 18 днів тому +5

    God gave ETHIOPIA THE real King in world!!! Bless your highnesses!!! You are a once in the lifetime Leader!!!! BERTAA!!! ABIYCHUUU!!!

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 18 днів тому +1

    ማርያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳን ደስ ያላቹ🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌺🌺🌺💐💐💐🌼🌼🌼🌱🌵🌲🌲🌳🌳🌴🌴🎍🎍🍀🍀🍁🍃🌷🌹🌝🌝🌝

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 18 днів тому +4

    ባለእራዩ መሪ አብይ አህመድ አሊ ተሳክቶልሀል እንኳ ደስ ያለህ ግድባችን ለዚህ እንዲበቃ ለደከማችሁ ወገኖቸ ታሪክ ሰርታችሁዋልና
    እንኳን ደስ ያላችሁ መከላከያችን ለምትከፍሉት መስዋዕትነት እናመሰግናለን ያለእናንተ ድጋፍ አልተከናወነም እና እንኳን ደስአላችሁ
    ወገኖቸ ኢትዮጵያዊያን የትብብር ዉጤታችን ታሪካችን ነዉና ሲቀጥል ለአፍሪካዊያን ለሁላችን እንኳን ደስ ያለን
    🌼🌹🌿🌼🌿🌹🌼🌿🌹🌼🌿🌹🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿

  • @user-wk2dg1ds5x
    @user-wk2dg1ds5x 18 днів тому +7

    መለስ እና ሰመኞ በሞቱ ብኖር ኖሮ ለዘላሌም አያልቅም ዕድሜ ለአብቹ

    • @trytrytry12
      @trytrytry12 18 днів тому +1

      ተሳስተሀል መለስ በአንዴ ነው 42% አድርሶት የሞተው የጀመረው እሱ አረንጓዴ ችግኝም የጀመረው እሱ ነው መካድ ጥሩ አደለም

    • @teametesfay1754
      @teametesfay1754 18 днів тому

      ስመኘው ገድሎ የአባይ ገንዘብ እያጭበረበረ ያለው አብዪ ነው እድሜ ለአብዪ የምትዪው😂ይገርማል ታላቁ አንበሳ ከአይጥ ጋር እንዴት ብሎ

    • @TryTry-ty1nv
      @TryTry-ty1nv 18 днів тому

      መለስ እና ስመኘው ቢኖሩ ኑሮ ድሮ ያልቅ ነበረ ጦርነትም አይጀመርም ነበረ

  • @girmazeruhun3374
    @girmazeruhun3374 18 днів тому +4

    Be blessed!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 14 днів тому +2

    I have learned that the level of sacrifice is very strong, we acknowledge your efforts and wisdom, God bless Ethiopia 🎉

  • @AhmedAdem-o8k
    @AhmedAdem-o8k 18 днів тому +5

    ጀግና መሪ አብሽር

  • @belladejene5003
    @belladejene5003 18 днів тому +12

    Genius

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 18 днів тому +1

    እጅግ በአክብሮት በግሌሳመስግኖት መልእክቶት ጥልቅና ስፈ እይታዎት ከአንድ ሀገር ወዳድ መሪ ከልብ ንግግሮ ታላቅ ምኛቴን ከእሮሶ ጥረትና ሁነኛ መሪ ሆነው በመገኘቶ ፈጣሪ አብዞቶ ይርዳዎት አመስግናለሁ እንዲሁ ከተከበሩ ባለቤቴዎን ጭምር እረጅም እድሜ ይሁንላቹህ !

  • @gj6274
    @gj6274 18 днів тому +5

    abichu super smart we love you

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 18 днів тому +4

    አብቹ የኢትዮጵያውያን ተስፋ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 18 днів тому +3

    በህዳሴው በስዴ ልማት በአረንጓዴ አሻራ በገበታ ለሀገር በኮሪደር ልማት በኢንዱስትሪ በቱሪዝም በቴክኖሎጂ ድሆችን በመርዳት በመከላከያ እና በደህንነት መረጃ እረ በስንቱ በዚች አምስት አመት አስደነከን ይሄ በእውነት የእግዚአብሄር እርዳታ ካልሆነ የሰው ብቻ አይደለም ለዛውም በዚህ ሁሉ ፈተና ስድብ ጥላቻ የበዛበት የተወሳሰበ ችግር ከውጭ ከውስጥ ጦር እየተመዘዘብህ ስለሰራህልን እጅግ በጣም እናመሠግናለን።

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 18 днів тому +7

    my pm

  • @EliasGirma-qy6rl
    @EliasGirma-qy6rl 18 днів тому +2

    ጉልበትህ ይባረክ ያንተን ያህል ያብዛል እናመሰግናለን

  • @yetammanu1224
    @yetammanu1224 18 днів тому +4

    Lovely ❤❤❤❤❤

  • @ephrembedada761
    @ephrembedada761 17 днів тому +2

    Congratulation Ethiopians, you win the world biggest Medallus so many more congratulations in the future in the different of structure, industry education researches agriculture so many big achievement for the new generation. God bless Topia and all the leaders of Ethiopian congratulations. Congratulations.

  • @gj6274
    @gj6274 18 днів тому +5

    abichu god bless you

  • @abtube5629
    @abtube5629 16 днів тому +1

    Amazing hand of God ,Amazing leadership , Amazing miracle

  • @SenishawBekele
    @SenishawBekele 18 днів тому +1

    እናመሰግናለን ክቡር መሪያችን 🙏🙏 ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች!! እውነት ነው በርቱ በርቱ!! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @TeshomeAtaklti
    @TeshomeAtaklti 10 днів тому

    Ethiopia 🇪🇹 ጀግናችን እንኳን አብሮ ደሰ አለን Ethiopia ጋና ለመዓት ይቀጥላል።🌴🌳🍀☘️🌿🪴🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌴

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n 18 днів тому +2

    ጀግኖች ኢትዮጵያ 🎉❤

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 18 днів тому +1

    Proud of you Dr. Abiy and for everything you have done for your people 🇪🇹🙏🏿 we have so much love and respect for you & our ENDF 💕💕💕 👏🏿👏🏿👏🏿

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 18 днів тому +1

    የዘመናችን የኢትዮጵያ ምርጥ መሪ አብችየ ሰላም ጤና እመኝልካለው አገር ወዳድ ምርጥ ሰው ዛሪ ብንችገር ነገ ልጆቻችን የበለፀገች አገር እናስረክባችዎለን ነገን አርቆ የሚያልም ምርጥ መሪ

  • @mimiabu5940
    @mimiabu5940 18 днів тому +5

    መቼም ቢሆን ከጉንህ ነን

  • @sebsebewolde5720
    @sebsebewolde5720 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጠላቶችን ያሣፍርልህ ጦቢያና ሰንበላጥ አረባዊ ጌሣም እንዲሁም የአቤል ገዳይ ቃዬሎች ነበሩ አሉ ይኖራሉ በዚህ ውስጥ ነው ሥራ ሠርቶ ማለፍ የጀግና ጥበብ እውቀት ማለት ይህ ነዉ ወንድሜ አንተም ተባረከ እግዚአብሔር የዕረፍት ጊዜ የደስታ ዘመን የስኬት ብዛት ይጨምርልህ በርታ ትውልድ አይረሣህም መጠላትን አትፍራ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰዉ ተጠልቷል ስለዚህ በመጠላትህ ደስ ይበልህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይከስሀል ከሰዉ አትጠብቅ ያንተ ዋጋ በምታምነው እና ሁሌ በምትጠራው በፈጣሪ ዘንድ ብቻ ነው

  • @michaeltilahun8898
    @michaeltilahun8898 18 днів тому +1

    ያፅናልን። ክብር ይገባሃል።

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 18 днів тому +2

    ክቡር የአለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እና አመራሮች ባጠቃላይ ዛሬ ላይ ህዳሴው እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ስላደረጋቹህ በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን እንኩዋን ደስ አለን❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉🎉🎉🎉

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 16 днів тому +2

    Fresh water resources is vital!
    Thank you my prime minister

  • @BernabasUrago
    @BernabasUrago 17 днів тому +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @sg6994
    @sg6994 18 днів тому +1

    Great job ! What a success!
    Glory be to the Almighty Lord!

  • @funny0v
    @funny0v 18 днів тому +3

    Our beloved PM❤ keep going

  • @bute5158
    @bute5158 17 днів тому +1

    We are proud of for Ethiopians .God bless you

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 18 днів тому +1

    እጅግ በአክብሮት በግሌሳመስግኖት መልእክቶት ጥልቅና ስፈ እይታዎት ከአንድ ሀገር ወዳድ መሪ ከልብ ንግግሮ ታላቅ ምኛቴን ከእሮሶ ጥረትና ሁነኛ መሪ ሆነው በመገኘቶ ፈጣሪ አብዞቶ ይርዳዎት አመስግናለሁ !!

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 18 днів тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleb1865
    @endaleb1865 18 днів тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo 18 днів тому +4

    መልስ ዜናዊ ንፍስህ ሀሴት ታድርግልህ። ዕድሜ ለመለስ

  • @celticbandit6724
    @celticbandit6724 11 днів тому +1

    I'm happy you are my prime minister Dr.Abey I'm proud of you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zewdituassefa4797
    @zewdituassefa4797 18 днів тому +2

    እዉነት አገነር ወዳድ ተባረክልን 😂

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 18 днів тому +4

    Abi berta abichu Egziabher kantew gara neew

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ አርፋለች

  • @fethiahmed6081
    @fethiahmed6081 17 днів тому +1

    መሪ ማለት አዲስ ነገር የሚያሰብ ነው ፧፧ እዉነተኛ መሪ ነህ በርታልን አገራችን ታድ ጋለች

  • @tarekegnhadero4258
    @tarekegnhadero4258 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት!

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 18 днів тому +1

    ጀግናው መሪያችን።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 18 днів тому +5

    🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 18 днів тому +7

    ❤❤❤🎉

  • @ምርጥነገር-ተ8ረ
    @ምርጥነገር-ተ8ረ 18 днів тому +2

    ገና ይቀጥላል በርታ አቢቹ

  • @SolomonSolomon-u5e
    @SolomonSolomon-u5e 18 днів тому +1

    በርታ እ/ር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን.

  • @kinfebulcha1500
    @kinfebulcha1500 18 днів тому +2

    ትችላለህ አብቹ፡፡እወድሃለው

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 18 днів тому +1

    Waaaww love this from Norway

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 18 днів тому +2

    ጀግናችን አኢተዮዺያዊ ጎበዝ አቢቹረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ። ሕግ ብቻ እንዲከበር እና የበላይነት ከሁሉም በላይ ቢተገብር አቢቹ ትልቅ ሰው ትባላለህ በሰው ገንዘብ ሀብት ይሚያካብቱ ዘራፉዋች እንደ አንተ ሰርተው ሀብት ቢያገኙ ኢትዮዺያ ትበለፅጋለች ፍቅር ሰላም ይሰፈናል ማለት ነው።