ልቡ የሸፈተበት ወንድም ከኤርሚያስ ጋር በፍቅር ተወያዩ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | melos | speak the truth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @Mezmur323
    @Mezmur323 19 днів тому +1

    Erimesha,God Bless you My lovely Brother's.
    Really, you are the blessings of the Jesus with his word.
    Long life with your family
    Ermeye.

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 19 днів тому

    Ermiyyee tebareek

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 19 днів тому

    Erimi Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnet-v9e
    @Bemnet-v9e 19 днів тому

    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ክርስቶስ ልደቴን አክብሩ ያለበትን ቦታ አናገኝም እሱ በህይወት እያል አሳዳጊዎቹም ሆኑ ተከታዮቹ የክርስቶስን ልደት እንዳከበሩ የሚገልፅ ምንም ማስረጃ አናገኝም በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሁለት ጥሩ ያልሆኑ ነገስታት ብቻ ልደታቸውን እንዳከበሩ ይናገራል አንደኛው የግብፁ ንጉስ ፈርኦን ሲሆን ልደቱን ባከበረበት እለት የእንጀራ አሳላፊውን አስገድሎታል ዘፍጥረት ምዕራፍ 40ን ማንበብ ይቻላል ሁለተኛው ደግሞ ሄሮድስ ነው እሱም ልደቱን ባከበረበት ቀን የመጥምቁ ዮሀንስን አንገት አስቆርጧል ማቲዎስ ምዕራፍ 14 ከእነዚህ ሁለት ሰዎች ውጪ ነቢያትም ሆኑ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት የራሳቸውንም ሆነ የክርስቶስን ልደት እንዳከበሩ የተፃፈ ነገር የለም መፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ ከተፃፈው አትለፍ ይላል ኢያሱ.23:6 1ቆሮንቶስ.4:6 ስለዚህ እውነተኛ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ልደትም ሆነ የተነሳበትን ቀን አያከብሩም የሞተበትን እለት ብቻ እንድናክብር ነው የታዘዝነው ሉቃስ.22:19 በሞተበት ምሽት ነው ይሄንን ፅዋ ለመታሰቢያዬ አድርጉት ያለው ሐዋርያው ጳውሎስም በሞተበት ምሽት ይሄንን ለመታሰቢያዬ አድርጉት እንዳለ እና ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ ነው ያለው 1ቆሮንቶስ 11:23-26 በተመሳሳይ ሀዋርያት የሞተበትን እለት ብቻ እንዳከበሩ ከመፅሐፍ ቅዱስ መረዳት እንችላለን