ቀሲስ ዮሐንስ ከኤርሚያስ ጋር ዉይይት ገቡ| ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ተናገር እዉነቱን | dagi tilahun | melos | faithline

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 19

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 19 днів тому +2

    ወንድም ተባረክ ጌታ ሁለቱንም የእምነት ተቋሞ በደንብ በመረዳትህ ሰታሰረዳ በእርግጠኝነትና በሰልጣን ነው አንተ የዘመናችን ሐዋርያው ጰውሎሰ ነህ ጌታ ይጠብቅህ።

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 19 днів тому +2

    ሃሌ ሉያ የኤርሚ ድካምህ ከንቱ መቸም አይሆንም አምናለሁ ጌታ አብዝቶ ሰላምና ጤና ይስጥህ ቀሲስንም በጣም ትልቅ ሰው ነው ጌታ ይባርከው 🎉

  • @AlemuDuba
    @AlemuDuba 6 днів тому

    ጥሩ ቀስስ ናቸው ።ጌታ ይባርኮት ።❤❤❤❤

  • @Jesus-bp3bv
    @Jesus-bp3bv 21 день тому +4

    በርቱ የተዘራው ዘር አንድ ቀን ይታጨዳል 3:05

  • @לגילהי
    @לגילהי 20 днів тому +1

    ኤርሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትውልድህ ይባረክ

  • @sabo1675
    @sabo1675 19 днів тому

    Xbertiteh zira and ken yibekilal

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetleworkabebe885
    @fetleworkabebe885 20 днів тому

    Fasting is not bad and taking an example from biblical history is not a sin .

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 20 днів тому

    አይ ጴንጤ ፆም ለመቃወምም ጥቅስ ይጠይቃል 🤔😆😂😅

  • @negassiber1651
    @negassiber1651 20 днів тому

    ካህን ብቻ ነው ማስታረቁን ስራ የተሰጠው።

  • @tameneerango4944
    @tameneerango4944 21 день тому

    ምስጥር ነዉ

  • @BenjaminHirboro
    @BenjaminHirboro 21 день тому

    Dink yehisab selet ......ere gobez ewnet leras new..

  • @tamenegetachew1888
    @tamenegetachew1888 21 день тому

    የነነዌ ሰዎች እንዳይጠፉ እግዚአብሔር ፊት ፆሙና ፀለዩ ኦርቶዶሳውያን የፆማቸው ዓላማ ምንድነው?

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 20 днів тому

      Ye raworachewu kutur indicemiri new haaaa

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 20 днів тому +1

    ቀለሜ አህያ ውሻ ነክ 😢😢😢

    • @fikirbelstiy6815
      @fikirbelstiy6815 14 днів тому

      አይባልም ምንም ብትበሳጭና ብትጠላው ስድብ የአውሬው ነው አትሳደብ ተባረክ

  • @belaytadesse4250
    @belaytadesse4250 16 днів тому

    ❤❤❤❤