ፋሲካን አብሮኝ ብዙ ካሳለፈው ወንድሜ ጋር !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

КОМЕНТАРІ • 171

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  5 місяців тому +62

    እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ !
    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

    • @Striker-on9jh
      @Striker-on9jh 5 місяців тому

      ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏾

    • @Fanoawit
      @Fanoawit 5 місяців тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን። ናቲ ግን ጴንጤ ሆንክ እንዴ? የሆነ ለዛህን አጣሁት። ወደ ክርስትናህ ተመለሥ።

    • @yohatube8624
      @yohatube8624 5 місяців тому

      😂​@@Fanoawit

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም በስርአት ያደጋችሁ የቤተሰብ ክትትል ያልተለያችሁ እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ ስለቤተሰቦቻችሁ ከፍተኛ ፍቅር እንዳላችሁና በፍቅርም እንዳደጋችሁ ታስታውቃላችሁ ለዚህም ነው ሁልግዜ የእናትና የአባታችሁን ስም በፍቅርና በትልቅ ትዝታም የምታነሱት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያቱ ነብሳቸውን ያሳርፍላችሁ

    • @YemsirachYo
      @YemsirachYo 4 місяці тому

      ዘፈን ስዘፍን ለዛ አለው
      አይደል በእናንተ እምነት
      የምገርመው ዘፋኝ መንግሥተ ሰማይ አይወርስ ይላል ቅዱስ ቃሉ​@@Fanoawit

  • @smtube3485
    @smtube3485 5 місяців тому +48

    መከባበራቹ. ያስቀናል. ትልቅ. በስርሃት. ያደገ. ቤተሰብ. አይለያቹ. ደስ. ይላል

  • @fitsumabera
    @fitsumabera 5 місяців тому +40

    እዩ ፣ አማን እና ናቲ ፥ ከኪዳነ ምህረት ት/ቤት ቤላ አለመ ሜዳ ስንመላለስ የነበረው ትዝታ ፥ የልጅነት ምስል አሁንም ድረስ አይረሳኝም ። ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 місяців тому +26

    ለመንፈሳዊ ህይወት የምትሰጡት ቦታ ይገርመኛል! I wish if I had too. ናቲሻ የእውነቴ ነው..You inspired me. I will start reading bibile. Thanks መልካም በዓል

  • @DesalegnKndeya
    @DesalegnKndeya 5 місяців тому +20

    እንኳን አደረሳችሁ ናቲሻ ከነወንድምህ ብዙ ፈተና አሳልፋችኋል ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሰኬታማ እንዲያደርጋችሁ እመኝላችኋለሁ

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 5 місяців тому +17

    ተባረኩ ሰለ እናታችሁም ሃዘን ተፅናኑ ጌታ መልካም ነው እኔንም ከእናቴ ሃዘን አፅናንቶኛል::

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 5 місяців тому +21

    ወድምህ እርጋታው ደስ ስትሉ😘

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 місяців тому +21

    ስታምሩ ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ደስታ ይሁንላችሁ

  • @genzebeshete282
    @genzebeshete282 5 місяців тому +9

    እንኩዋን አደርሳችሁ
    ብዙ ትዝታዎች አልፈዋል አሁን ያላችሁ ቤት ደረጃ እና እማማ መኖራቸው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 5 місяців тому +8

    ደስ ስትሉ ያሁሉ ብቼኝነት አልፎ ናቲ ጌታ እዚህ ስላደረሰል ስሙ ይባረክ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 4 місяці тому +3

    አቤት የሰው ልጅ ሕይወት ውጣ ውረድ አለው ፈጣሪ መጽናናትን ስለሰጣችሁ ተመስገን ነው። ናቲዬ እኔኮ ቁምነገር የምታውቅ አይመስለኝም ነበር።

  • @userd42
    @userd42 4 місяці тому +1

    እንኳን,አደራስችሁ,መልካችሁ,ይመሳሰላል,,ናቲ,በጣም,አስቂኝ,ነህ,
    እግዚአብሔር,ከእናንተ,ጋር,ይሁን,የደህና,ቤተሰብ,ልጆች,ትመሥላላችሁ
    ዘመናችሁ,የተባረከ,ይሁን,ወይኔ,ደስ,ሲል,ምግቡ,ቡናው,በሙሉ,ወይ,
    ኢትዮጵያዬ,በጣም,ናፈቀችኝ,ፈጣሪ,እባክህ,ኢትዬን,ጎብኛት,ታድላችሁ
    ይመቻችሁ,አቦ,በአዱገነት,ቋንቋ,

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 5 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ናቲሻ ከነወንድምህ ብዙ ፈተና አሳልፋችኋል ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሰኬታማ እንዲያደርጋችሁ እመኝላችኋለሁ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለብረሀነ ትንሳኤ የተዋህዶ ልጆች ናቲ በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም በአል❤❤❤

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 4 місяці тому +1

    Jeje is well raised!! Thank you for being a wonderful parent. You guys are amazing! Talented!

  • @ሰላምጎንደሬዋከቴዎድሮስሀ

    ወንድሜን መሳይ ናቲየ ውድድድ ግርማ ሞገስ ደሞ የሌሌ ነው ያመት ሰው ይበላችሁ ወንድሞቼ❤❤❤

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob 4 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ናቲሻ ከነወንድምህ ብዙ ፈተና አሳልፋችኋል ፈጣሪ ከዚህ በላይ ሰኬታማ እንዲያደርጋችሁ እመኝላችኋለሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 місяців тому +8

    ናቲያችን ጌታ ይባርክልን

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому +2

    Lovely 😍 brothers ❤️ mashallha Tabarakala, keep you save and sound🎉🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +5

    አቤት❤ መመሳሰል ወንድም መከታ ነው❤ ናቲ ችን

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 4 місяці тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ።
    ናቲ ምግብ ስትመገቡ የምግብ መመገቢያ ጠረጴዛ እና ወንበር ካለህ እሱን ብትጠቀሙ ለሾዉህ በጣም ጥሩ ይመስለኛል።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 місяці тому +3

    ሞገሳሞች ተባረኩ የቤተሰባችሁ ታሪክ ግን ልብ ይነካል🥲

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 місяців тому +12

    አሜን ተነስቷል የትንሳኤዉ ጌታ ያሳድግህ

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 5 місяців тому +5

    ናቲ የቤተሰብህን ሃዘን መፅናኛ ሚስት ሰጥቶሃል ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር የት ገባች ሚስትህ እናተም ተለያያችሁ ወይስ የተሻለ ሰዉ አግኝች በጣም ያሳዝናል ፈ

    • @netsanetdagne6831
      @netsanetdagne6831 5 місяців тому +2

      አልተለያዩም አሜሪካን ሄዳ ነው

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 4 місяці тому

      ለትምርት አሜሪካ ሒዳነዉ አልተለያዮም❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому

      አሜሪካ ለትምህርት ብላ ሄዳ ግን በቤተሰቧ ምክንያት እንደተለያዩ ገልጿል ብዩቱቡ

  • @omg7745
    @omg7745 4 місяці тому

    ናቴዮ ሁሌም የማደንቅህ የሞት መዳኔቱ መውለድ ነው የሚባለው በአንተ አይቸዋሉው አንተም ውልደህ ክብርህ ጌታ ያስደስትህ እወድሀለው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 місяців тому +4

    ደስ የምትሉ ወንደማማች ፍቅራችውን አይወስደባቹ🙏

  • @አባ
    @አባ 3 місяці тому

    የኔ ጌታ ወድምህ ደሰ ሲል ፀበዩ እኔሰ የአናቴ ልጀ አንድ ወንደም ቢኖርኝ አለም ሙሉ ሀብታም ነበረኩ 😢ግን የለኝም አላሳዝንም😢

  • @naniadhanom
    @naniadhanom 5 місяців тому +2

    I like the way you talk to each other, it is so innocent .

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 місяців тому +3

    አሜን አሜን ተነሰቷል
    ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 4 місяці тому

    ልክ ነህ marinate እያደረከው ነው እኮ። ብዙ ሰው አንተ የምታደርገውን ያደርጋል በመጀመር ያ ሥጋውን ከመጥበሳቸው በፊት ቅመማ ቅመም ጨምረው ያስቀምጡትና ከዛ ይጠበሳል በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው።

  • @Grace-tj7dw
    @Grace-tj7dw 4 місяці тому

    JJ❤❤❤🤣🤣🤣....EGZIABIHER yasadglachu...netsu aemrownm yitebklachu.... he's so pure!😘😘😘😘

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 5 місяців тому +1

    Nati, my youngest brother exactly looks like you !! Even your age behavior it's so amazing I don't know what to say ...when ever I see you I feel like am watching my brother abuni ... Egziabher yitebikih ...he call me dollar when I talk to him with phone instead of my name and you make me laugh when you said to your brother. ..keep it up brother ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 місяців тому +1

    WOW አሪፍ ጥብስ ይመስላል ወንድማማች ደስ ትላላችሁ Happy Ethiopian Easter

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 5 місяців тому +2

    ደስ ትላላችሁ መልካም የትንሳኤ በአል 💕😍🙏

  • @adoniyasaddis9890
    @adoniyasaddis9890 4 місяці тому

    Am so proud you Guys to see just like this . Am also Raised in Bella and we were friends at that time .but if we see each other know we didn't know each other look how the year's changed as. Any way am Happy to see you. Happy Easter to bothe of you.😊

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому

    You guy's making me cry 😭🥺🥺🥹😭 taking about how it was ,how you hard it what's feelings 💔 was, I lost my dad 3years ago but we never talked about it with my sisters or brother 💔 I really admire 🥺 how you both taking about it still ❤️

  • @ሜና
    @ሜና 4 місяці тому

    አይዞን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ወላጆቻችሁ እደዚህ ማስታወሳችሁ ጥሩነው

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 місяців тому +2

    May God bless your family, multiply, expand,Prosper....

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ እድሚናጤናይስጣቺሁ በረቱ

  • @Taredan77
    @Taredan77 5 місяців тому +2

    😅😅😅😅😅😅አይ ናቲ❤❤ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +1

    ደስስስስ ትላላችሁ ❤ አንድ ቀን ሁላችሁም ትቀርቡ❤ ይሆናል❤

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 4 місяці тому +1

    Wawwww Naty betam gobez ❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому +1

    Ya Allha 😭 what lovely child wood story ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉

  • @LiyaJone-z3r
    @LiyaJone-z3r 5 місяців тому

    I enjoyed watching you and seeing you happy. And I love the song he singed

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 5 місяців тому +2

    በጣም ምትመሳሰሉት ከነ ድምፃችሁ 😂😂 😍😍

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 OMG 😂 your brother was nervous 😓 of how you doing it😅😅😅😅

  • @amansol5572
    @amansol5572 5 місяців тому +1

    wow for
    your respect and love to your elder brother.
    tameralachu

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +2

    ወንድም ❤ ጋር ማውራት ትዝታ ነው

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 4 місяці тому +2

    ናቲሻ❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንአደረሰቹሁ❤❤❤❤❤

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 4 місяці тому

    Wow, I didn’t know you had a brother. Family's crew members ❤❤❤

  • @coffeelatte6344
    @coffeelatte6344 5 місяців тому +1

    Happy Easter for you and ur gentle brother

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 місяців тому +1

    ናቲሻ ወንድምህ የተረጋጋ ነው❤❤❤

  • @abrahamgetachew9160
    @abrahamgetachew9160 4 місяці тому

    አማኒ የኦሜጋው ድምፁ የማይሰማው ልጅ ነበር ❤❤❤

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 5 місяців тому

    This is Turkish and Arabic style, it's wonderful

  • @imagoat5710
    @imagoat5710 5 місяців тому +1

    ወንድምህ አሜሪካ ስለሚኖር ነዋ ጠራ ጠራ ያለ ነገር ሰርተህ የምታስቀን ይመቻቹ

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому +1

    Ya Allha 😭 😭 😭 losing mother 👨‍🍼 😢 💔 it's the hardest 😫 thing you never understand why

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому

    Good Job thank you for sharing you story 👏 👍 🙏🏻

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 4 місяці тому

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🌷❤❤❤❤❤😘🌷❤😘😘🌷❤❤😘❤😘😘😘🌷🌷🌷🌷

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 5 місяців тому +1

    ከብዛት ጥራት ስታምሩ ተባረኩ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 5 місяців тому

    Thank you for sharing, gobezoch Egziyabher kehulachu gar yehun!

  • @AbigailDebebe-x4v
    @AbigailDebebe-x4v 4 місяці тому

    ቡና የምታፋላዋ ልጅ በጣም ውብ ናት...በሌላም video ላይ እንያት🙏🏾

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 5 місяців тому

    I love this. God bless you guys.

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 5 місяців тому +1

    እንኳን አደረሰህ መልካም በአል 🎉🎉🎉

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 4 місяці тому

    ተባረኩ! Your bro looks decent .

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ናኒት የምር ቀልድና ቁምነገርህን መለየት አቅቶኛል😂😂😂ተባርክ

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 4 місяці тому

    መከባበራቹ ደስ ይላል

  • @BirtukanAnshebo
    @BirtukanAnshebo 4 місяці тому

    Amen Amen unkan abro Adrian yene wudochi

  • @nardialemu204
    @nardialemu204 5 місяців тому

    Natisha ekwan adersachu konjyewa mistik altmlsechim ende ❤

  • @smtube3485
    @smtube3485 5 місяців тому +2

    ናቲ. 51 ኛ. የወጣከው. ከ ሃምሳ. ሁለት. ልጅ. ነው. አንዱንም. የበለጥከው. ሞቶ. ነው😂😂😂😂

    • @King15592
      @King15592 5 місяців тому

      After one year 1

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 5 місяців тому +1

    ማነው ሰራው ሚባለው አንተ ወይስ እንግዳው😂😂😂😳😳😳

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 4 місяці тому

    God bless you both 🙏 ❤️ ❤❤

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እነዛ የሐዘን ቀናትን አሳልፎ የደስታ ቀናትን ሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @HenokAssefa-f5h
    @HenokAssefa-f5h 5 місяців тому

    ናቲ ፀጉር አስተክለሽ ነው ለካ 😆I am your biggest fan man 💯

  • @kasahunmamo4584
    @kasahunmamo4584 5 місяців тому +1

    አሉ በህይወት😅😅😅

  • @purplestars029
    @purplestars029 4 місяці тому

    Mikina tiyya she is still alive, I wish 🤞 her good health and long life ❤😂🎉😢

  • @Best_motivate1
    @Best_motivate1 5 місяців тому +1

    Ine natin alaminim qeld yimesilal hoo😮😮

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 4 місяці тому

    Wendemeh sereat alew❤❤❤❤❤ ante demo telefelefaleh😅😅😅

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому

    AY NATI QEDADAW TECHAWETBN

  • @meloveethiopia
    @meloveethiopia 5 місяців тому

    😅 ያበላኃቸው ሰዎች በህይወት እሉን😅😅

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 5 місяців тому +2

    he looks like you bro

  • @zed8788
    @zed8788 4 місяці тому

    ጀስ ስትሉ የሆነ ስብከት የሚያቀርብ ሰው ከሆነ 3ኛው ወንድማችሁ ይሄኛው ወንድምህን ቁጭ ነው ::

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ አማንና ናቲ እንኩን አደረሳችሁ ስታምሩ አማን ጄጄዬስ?

  • @samerytube
    @samerytube 4 місяці тому

    😅😅😅😅 በዶላር ነዉ

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 4 місяці тому +1

    Gobez, Inde kulwa new

  • @ሎም
    @ሎም 5 місяців тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @SarasaraAyihu-fq1et
    @SarasaraAyihu-fq1et 4 місяці тому

    እውነት ነው ይሰራል እደዚክ

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 4 місяці тому

    እኔ ብዙ ጊዜ ሠርቻለሁ፤ ተቀድመሃል፡፡

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 місяців тому

    እንኳን አብሮ አደረሠን ናትዬ ❤❤❤

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq 5 місяців тому

    Betam new makebrachewu tlk tmert new tebareku!❤

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 5 місяців тому

    I felt the hard time you went through with the loss of both your parents

  • @yosiaskebede7990
    @yosiaskebede7990 4 місяці тому

    Nati your brother seems more funny.

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f 5 місяців тому +1

    Part 2 pls

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 4 місяці тому

    ልጁ❤

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 5 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ናቲ ወጥ ነዉ ጥብስ ነዉ😂

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ ደስይላል

  • @GebrielaFessahaye
    @GebrielaFessahaye 2 місяці тому

    Des stlu ❤

  • @Maria-p3x5o
    @Maria-p3x5o 4 місяці тому +1

    ናቲ ሚስትህ ደና ነች

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 4 місяці тому

      እንዴ ተለያይተዋል እኮ እንደውም ሰይፍ ፋንታውን ላይ ነው የተናገረው

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 4 місяці тому

    Betam des telalachew❤❤