ለፍቅር ዋጋ ከፈልኩ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

КОМЕНТАРІ • 56

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  6 місяців тому +7

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 6 місяців тому +16

    የናቲ በተሰብ ይችን ኮመንት ምታነቡ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣሁህ ቤተሰባቹህ ይባረክላቹህ ሃሳባቹህ ይቅለልላቹህ አሜን ❤

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 6 місяців тому +9

    የምትጠቀሙበት ቤት እና የምታወሩት ችግር አብሮ አይሄድም እንደ ካራክተሩ ቤት መቀያየር ልመዱ እንጂ 😂

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 6 місяців тому +9

    እኔ ስልክ ሳወራ መቀሳቀስ አልወድም ስራ ምሰራም ትቼው ነው ቁጭ ምለው😂😂😂አንዳንዱ የስራ መአት ነው ሚጨርሰው እንደ ናቲ😂😂😂😂😂😂ቱ ❤❤❤❤

    • @bezawetmulgeta4452
      @bezawetmulgeta4452 6 місяців тому

      የመዳም ሸቃላ ብትሆኚ ቁጭ ስትይ ስልክ ማውራት ያስጠላሽ ነበር እኔ ጓደኞቼ ጋር የምደውለው ስራ ስይዝ ነው ልክ ስራዬን ስጨርስ እሰናበታለሁ እነሱም እንደዛ አሁን ለምዶብን ተግባብተናል።

    • @user-li4fu2lu5b
      @user-li4fu2lu5b 5 місяців тому

      ​@@bezawetmulgeta4452በትክክል እኔም ስራ ሲኖረኝ ነው የምደውል አለዚያ መስራት አልችልም ካላወራሁ

  • @omagura
    @omagura 6 місяців тому +13

    እኔም ቺኬ ጋር ምደውለው እቃ ለማጠብ ነው 😂😂

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 3 місяці тому +2

    እኔዳሞ ስልክ ሳወራ ስራ ያሚያምራኝ ናገር😂😂😂😂😂

  • @Nathan-bh1nr
    @Nathan-bh1nr 6 місяців тому +4

    I love this Guy😂😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 6 місяців тому +1

      አንዳይነት ስም ሳላላችው ነው Lol 😝
      I know he is funny😀 😆

    • @Nathan-bh1nr
      @Nathan-bh1nr 6 місяців тому +1

      @@genetasefa8364 😂😂

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 3 місяці тому

    Sofawun ba chema la jenjena bele😢😮😮😅😅😅

  • @Amhara3K
    @Amhara3K 6 місяців тому +1

    TV ፈቶ ማሳየት እንኳን ከበደሽ አ😂😂, RIP art!

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 6 місяців тому +1

    $5000 ብር?እሱንም ካልዋኘች that was so hilarious 🤣🤣🤣ለሁሉም የፍቅር ኣምላክ ይርዳችው Lol 😝🤫

  • @KalkidanGashaw-ex1iu
    @KalkidanGashaw-ex1iu 6 місяців тому +2

    በአስማት ነው ያፀዳኸው😅😅😅😅

  • @nahomdad563
    @nahomdad563 6 місяців тому +2

    She is so beautiful

  • @user-li4fu2lu5b
    @user-li4fu2lu5b 5 місяців тому

    ለመላው እስልምና ተከታይ እህትና ወድሞቸ እንኳን ለሮመዳን ከሪም በሰላም አደረሰን

  • @Alexfamily2024
    @Alexfamily2024 6 місяців тому +2

    የ ድምፅ ጥራት 😂😂😂

  • @emuhuzeyfaYoutub270
    @emuhuzeyfaYoutub270 6 місяців тому +2

    አብሶ በመዳብ ቤት እያወራሁ ስሰራ እንደት እንሚያፈጥነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤በመዳቤት እቃለማጠቢያ ብቻ ሰውጋር የሚያወራ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bolew
    @Bolew 6 місяців тому +2

    Hule ke camera gerba yalewn mayet des yelgnal😂

  • @user-js2hd9de7q
    @user-js2hd9de7q 6 місяців тому +2

    Mastawekiya abezah

  • @ephrem03
    @ephrem03 3 місяці тому

    ናቲዬ ነብስ አወቀ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 6 місяців тому

    በጣም የታመቸኝህ😅😅😅

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l 6 місяців тому

    ክክክክ ወይ ናቲ ተቲቪ😅

  • @sius7989
    @sius7989 6 місяців тому +1

    Yemn karatanew yetmarkew yebat seratgna huk eko 😂😂😂😂😂

  • @Abush_19
    @Abush_19 6 місяців тому

    አገባሁ እንዴ😅😂

  • @mulukengetahun4877
    @mulukengetahun4877 6 місяців тому +1

    Lindaye ተረጂኝ አፈቅርሻለሁ

  • @seyoummoti9250
    @seyoummoti9250 5 місяців тому

    jelous demetsun wetehew new ende?

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 6 місяців тому +2

    Naty welcom❤

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 6 місяців тому

    አይ ፍቅርኮ ዋጋ ያሥፈልገዋል😂

  • @ephrem03
    @ephrem03 3 місяці тому

    ወይ ብልፅግና

    • @ephrem03
      @ephrem03 3 місяці тому

      ወጋሁት

  • @Drezzy_57
    @Drezzy_57 6 місяців тому

    NATI i think sound teblashtobhal

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 6 місяців тому +1

    Nati❤️

  • @tigistbedhadha144
    @tigistbedhadha144 6 місяців тому

    😂 የፍቅር አምላክ

  • @mekilitmekliit7667
    @mekilitmekliit7667 6 місяців тому

    Ende where is the sound? Can't hear nothing

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-lf9qq9br1s
    @user-lf9qq9br1s 6 місяців тому

    እስቲደሞ ባሌላ ብቅበል

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @anisayimer2170
    @anisayimer2170 4 місяці тому

    The background music is so annoying

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 6 місяців тому +1

    😂😂 ኣይግረምም ትናንት ዛሬ እጃዛ ወጥቼ ቀጥታ ኣንተጋ እመጣለው ብላኝ ስራም የለም ኪስ ባዶ ናት ከየትም ኣምጥቼ ሁሉም ነገር ኣዘጋጅቼ ማታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው መዳም ዛሬ ኣትወጪም እናቴ ቤት እንሄዳለን ኣለቺኝ 😢

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 6 місяців тому

    😮😢😢😢😢

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤