🔴የቤት ሰራተኛዋ 3 አመት ሰርታ የ 3 ወር ብቻ ከፍለው አባረሯት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴የቤት ሰራተኛዋ 3 አመት ሰርታ የ 3 ወር ብቻ ከፍለው አባረሯት
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@AddisChewataOfficial‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 925

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому +212

    ከኢትዮጵያ መዳሞች
    የማናቃቸዉ አረቦች ይሻላሉ

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 4 місяці тому +73

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እኔ ባሌ ጠፍቶብኛል እስኪ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢

    • @yesufnehamd-hw3hu
      @yesufnehamd-hw3hu 4 місяці тому +3

      አላህያሥገኝልሽሁቢ❤❤❤😢😢

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 4 місяці тому

      የኔዉድ አላህ ይጥብቀዉ ግን?እብሀርብቻ እየመጣ ካለጥፋ ነቃበይ 😂ያሰጠፋቸዉአለች አታሰቢ🎉😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@fhufhhfuhgg537ደምሬኝሁቢ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@ዱኒያድካምብቻደምሬኝ🎉

    • @እሙሂባ-ሠ3ነ
      @እሙሂባ-ሠ3ነ 4 місяці тому

      አላህ ያስገኝልሽ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 4 місяці тому +230

    ከሀበሻ መዳም በብር ከምሰራ ከነ መዳም ቤት በነፃ ብሰራ እመርጣለሁ ሲያቃጥሉኝ በአማረኛየ እየተሳደብኩ 🤣🤣

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +36

    አንተ የተባረክህ ልጅ እድሜ ይስጥህ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 4 місяці тому +70

    ሴትየዋ ደሞዟን ስላልከፈለች አውቃ ነው ዘርፋኝ ነው የምትለው መቼም ደሐ ተሟጋች የለውም ብለው ነው

    • @عليعلي-ت3ض2س
      @عليعلي-ت3ض2س 4 місяці тому

      አትፍረዱ ልጅቱ ሞኝ ጅላጅል ነች

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      ​@user-st7b😂😂😂😂😂😂😂😂o1ix8s

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 місяці тому +28

    ይችን የምታነብ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን

    • @IkramH-xu3do
      @IkramH-xu3do 4 місяці тому +1

      አትሸፍኑዋቸው ፊታቸውንምንአለቢታዩ

    • @IkramH-xu3do
      @IkramH-xu3do 4 місяці тому +1

      ኢትዮከመስራት ስደቱይሻላልወላሂ በጣምነው የሚያቃጥሉት አሰሪወቹወይአረቦች ፀሀይይውጣባቸው

    • @mqwe-8714
      @mqwe-8714 4 місяці тому

      አሚን አበሸረዬ የሩታ ጀግና ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f 4 місяці тому +71

    ሶፊ አንተ ማለት ከአላህ የተሰጠህ የዲሀ እባ አባሺነህ ላንተ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅህ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 місяці тому +47

    ሌላው ቢያሳዝንም የልጁ አምኖ መቀበል ደስ ይላል።

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +44

    ሶፍዬ አንተ የደሀ እንባ አባሽ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Місяць тому +1

    ደግ ጥሩ እናት ናት ተባረኪልን የኔ እናት ለሰው ቤተሰብ ይበልጣል አሉባልታ ከ አስር ቀን አያልፍም የልጅን ልጅ ማየት ትልቅ ደስታ ነው አምላክ ይርዳችሁ!!
    አዘጋጁ ተባረክ ስራህ የተቀደሰ ነውና የወደፊት ጤና እድሜና ስራ ይስጥህ የኔ ወንም የምትሰራው የተቀደሰ ነውና!!👌🏽🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏿👏🏿👏🏾👏🏾💚💛❤️

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому +52

    ልጁ ልጅነትም ቢኖረው ያደረገውን ባለመካዱ እጅግ አድናቂው ነኝ ። ምንም ቢሆን እሷ ሰራተኛ ስለሆነች ነው እንጂ በእርግጥ ልጆቹ ይዋደዳሉ ልጁን ያለመካዱ እራሱ ጀግና ነው እናት ቢከፋትም

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 місяці тому +3

      እውነትነው ባለመካድ እናቱን ፈርቶ ነውእንጂ

    • @hannatsehaye5097
      @hannatsehaye5097 4 місяці тому +2

      Enatitu betam Taszenalech Lejuan lemeklakel neber gen kehone behuala Yekerta Madregua Betam Talakenet New Govez Enat Nesh Sebsabe Lejum le Enatu enatu ena le Lejetu Fekregnaw Yalew keber Des yelale Lejrtuam Menagerua tekemat Gobezoch Sofi did great job

    • @אננייהשפראו
      @אננייהשפראו 4 місяці тому

      የኔ ማር የእናት ሆድ ቦጅቧጃ ጤና ሽን ያርዝምልሽ❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +14

    ❤❤❤❤ሶፊዬ እንኮን አንተ ጋ መምጣቱ ጥቆማዉ ደስ ብሎኛል❤❤ ሀቋን እጇ እንደምታስገባላት አልጠራጠርም❤❤ አንተ እኮ መልካም ለሰዉ ለተበደሉት እስከመጨረሻ ታግለህ ነዉ የምታጠናቅቀዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሶፊዬ❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 місяці тому +20

    እልልል ሶፊ ከፈጣሪ በታች ክብር ይገባካል

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 4 місяці тому +21

    ውይኔ ምን አይነት ግፈኛ ሰው ነት ሰትዩዋ የድሀ ጉልበት መብላት ባአለጌ ሰትዩ ነት ዉደህግ ውሰዳት ደሞዞን ትሰጣት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 місяці тому

      እሰከ መጨረሻዉ እዩ ጫፊን ይዛቹሁ አትኮሚቱ ከልጇ ጋር ማግጣ ነዉ🥺💔ሴትየዋ እደዉም ደህና ናት

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому +24

    የእኔ እናት. እግዚአብሔር. ፀናቱንና. ብሪታቱን. ይስጥሽ. በጣም ታሳዚናለች. 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    እኔም2008 ላይእናቴ ሞተችብኝ😢😢ሰፈሩን ለመርሳት አዲስ አበባ መጣሁ እናም የሀሬ ሤት ነበረች በዘን እየለቀስኩኝ እጀራ መጋገር ቀጠርችኝ ለሊት ስጋግር አደራለዉ ቀንሻይ ታሠራኛለች ግን ከሜገርመዉ 4000ብር ቀምታ አባርርችኝ 😢😢እናም የማድርበት እንኳን አልነበረኝም 😢😢😢ሁሉም አለፈአሁን አረብ ሀገር 5ጨርስኳ አድቀን ደመወዝ አሳልፈውብኝ አያቁም ክብር ለአረብ መዳሞች❤❤❤❤

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 4 місяці тому

      አብሽሪ ያልፋል😢

    • @ሀያትሃይሌ
      @ሀያትሃይሌ 4 місяці тому

      አብሺሪ የማር እልሃምዱሊላሂበይይይፕ

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      😢😢😢😢የኔውድ😢😢😢 አላህእኮ ከተጎጅነው😢😢አይዛሽ

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 4 місяці тому +11

    ምን ታካብዳለች እግዚአብሔር ይመስገን ሴት ወዶ ያስረገዘ ዛሬ ወንድ ወንድን እየወደደ እናት እግዚኦ በምትልበት ሰዓት እናቴ ያመስግኑ ልጅ ያድጋል ዘር ነው የተካው ።

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 4 місяці тому +17

    እኔ እኮ ኮሜንት እምትሰጡ ሰዎች መጀመሪያ እስከመጨረሻ አድምጡ ከዛ ፍረዱ😢
    ልጅቷ እራሷ ባለጌ ናት ዉጭም ሀገርም የሰው ቤት የምሰሩ ሴቶች ስራቹ ስሩ ፍቅር ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ

    • @TSEGABHABTOM-cp5yt
      @TSEGABHABTOM-cp5yt 4 місяці тому

      ልክነው የልጅቷን መሰሪነት ነተረዳ የለም

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 4 місяці тому +2

    💔🙏ልጅ በረከት ነው❗ በሚወለደው ልጅ ደግሞ ይባረካሉ እማማ❗ ጎረቤት ይለፍልፍ እርሶ ግን በፍቅር በሠላም ኑሩ❗

  • @tgze2435
    @tgze2435 4 місяці тому +56

    እድሜሽ ይጠር አቦ እሶም ነገ ባለቤት ትሆናለች የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ከፍ እና ዝቅ የሚያደርገዉ 😭😭😭😭

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому

      እኮ ቆሻሾች😢

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 4 місяці тому +1

      ምን አረገች ሴትዮዋ ሢጀመር ጨርሳችሁ ሣታዮ ከትኮምቱ

    • @Lidu-si5kt
      @Lidu-si5kt 4 місяці тому

      ምን አረገች

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      😢😢😢😢በጣም

    • @negat-tube
      @negat-tube 4 місяці тому

      ለስድብ አትቸኩሉመልካምሴትናትሰትዮዋ

  • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال

    ያረብ በሀገሬ ላይ የሰው ቤት ሰራተኛ እዳታደርገኚ በድኔላይ ጠካራ ያርገን የመዳም ቅመሞች እኔ በቂረአት ሰአት ስታዘኚካን እነቂያት እነቂያት ነው የሚለኚ አልሀምዱሊላ ስደት ብዙ ያስተምራል በሀገር ሰራተኛ ከመሆን ሶፊዬ በርታ እራስህን ግን ጠብቅ ከአሏህ በታች በአሏህ ግዜው ከፍታል

    • @رحمه-ق5ج
      @رحمه-ق5ج 4 місяці тому

      ትክክል ነሽ ያስብላል ግን እኛ ከሀገራችን ስንወጣ ለስራ ብለን ነው ቤታቸው የመጣነውና አብሽሪ አላህ የሴትዮሽ ልቧን ሷሊህ ያድርግልሽ እኔም ስቀራ ደስተኛ ስለማይሆኑ በሌሉበት ጊዜ ነው የምቀራው ሀሳቤም አይበታተንም ማለቴ መች በመች ተጠራው እያልኩን አልጨናነቅም ማለት ነው

    • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
      @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال 4 місяці тому

      @@رحمه-ق5ج አሚን አብሽሪ ቢያንስ ሀራምና ሀላሉን ለይተንበታል ስዴትን አልሀምዱሊላ አሏህ ባወቅነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 4 місяці тому +7

    የእናት አንጀት እኮ 😢😢😢ተባረክ ሶፉየ ጥሩ አድርገሃል /አደራ ሰራ ፈልግላቸው ግን ለሁለቱም ለእናትም ለልጅትዋም

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 місяці тому +29

    በማርያም ከሀበሻ መዳም ምንም አጠብቅም የአረብ መዳም በጣም በጣም ጡሩወቺአሉ እግዚአብሔር ይመሰግን

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 4 місяці тому

      አይደልከልጂሽአገዝኩት አረብበፎቅላይነውየምትወረውርሽልጇችስለሆኑተሳሳቱ ምንማድረግይቻላል ፈጣሪይባርክህሶፊ አይዞሽእናቴ ያጋጥማል ፈጣሪልቧናይስጥልን😢

    • @ቃልዬያባቷቅመም
      @ቃልዬያባቷቅመም 4 місяці тому

      አዳምጭ መጀመሪያ😏😳ከመማልሽ በፊት ወሬ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 4 місяці тому +14

    ዋናው ባንድ መሆናቼው ነው እናት የፈለገችውን ብትል ለልጇ ስትል ነው ግን በንደት የሆነ ነገር እዳይፈጠር ተከታተላት ደሞ ገና ልጅ ነች ሚስኪን ጎበዝ ከሆነች ተምራ እራሷን ትቀይራለች

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 місяці тому +8

    አቤት ፈጣሪ ሰንት አመት ልትኖር ነው
    የደሃ ጉልበቶ መቀማት ፈጣሪሽን ፍሪ
    ዛሬ ታመሽ ወይም ሙተሽ ልትውይ ትችያለሽ
    ሶፊ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ እገዛት❤

  • @አዩሽነኝወሎየዋ
    @አዩሽነኝወሎየዋ 4 місяці тому +11

    ውይ የናቲቱ ደግነት የኔናት እድሜያችሁን ይስጣችሁ ልጆቹ ባለጌ ቢሆኑም😢😢😢

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 4 місяці тому +7

    አላህ የእናቶችን እድሜና ጤና ያብዛልን እናት መተኪያ የላትም ሶፊ ጀዛኩም አላህ ወንድሜ

  • @sarahfahad2269
    @sarahfahad2269 4 місяці тому +4

    ሶፊየ አንተ በሄድከዉ ቦታና ችግሮች በመጨረሻ ያምራሉ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም ወንድሜ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 4 місяці тому +12

    ሰራተኛዋም ስተ ትአለባት የሰው ንብረት መርፌብትሆን ለሰው ለመስጠት ስልጣን የላትም ከደመወዟ ቀንሳ ትሰጥ መብቷነው

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 місяці тому +2

    ልጅ የእግዚኣብሄር ስጧታ ነው ኣሜን ብሏ መቀበል ይሻላል ሶፊ ኣንበሳ እግዚኣብሄር ይባርክህ የልጁ ኣባት ማሳወቅም ትልቅ ቁምነግር ነው ተባረክ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 4 місяці тому +18

    አሮጌ ልቢስ የጣላችሁትን ብሰጥ ደመወዝ ያስቀማልደ ቅናታም ሴት ነሽ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 4 місяці тому +6

    ውይ ሶፊ እላህ እብዝቶ ይባርክህ የኔ ሽማግሌ ደግሞ በሁሉም ቦታ ሽምግልና የተሴካልህ ነው ስው እንቢም እይልህም በሄድክበት ሁላ ይጠብቅህ

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 місяці тому +14

    የኛ ሀገር ማዳሞች. ፍጣሪ ይይላችሁ. 😢

  • @alem5097
    @alem5097 4 місяці тому +2

    እውነትም. ቁም. ነገር. የምትሰራው. ሁሉ. ቁም. ነገር. ያለው. ነው. ደሞ. የሚገርመኝ. ፓርት. 3. ድረስ. የሚያደርሱትን. በአንድ. ሾው. ማጠቃለልህ. አቦ. ፈጣሪ. ያንተንም. ቤት. ይሰራ. ትልቅ. ቦታ. ድረስ. ተባረክ. በርታ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +3

    እግዚኦ ከሀበሻ ማዳም ምንም የማናውቃቸው ማዳሞች አስር እጅ ይሻሉናል የሀረብ ማዳሞችዬ ውድድ ሶፊዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @Kirubeltsegay
    @Kirubeltsegay 4 місяці тому

    መቼም እልል ተበብሎ አይቀበልም ጠንካራ እናት ናት
    ደስ የሚል ነው ሀሳብ እናትየው ሰው ነው ከልጅ ነው ያረገዘችው በማለት ተቀብላለች እድሜ ጤና ይድላቸው

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 4 місяці тому +7

    ሶፊ ን የሚወድ ብቻ ላይክ

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 4 місяці тому +1

    አንተ፣ልጅ፣ተባረክ፣ወላህ፣ትለያለህ፣በጣም
    ነው፣ያሲደስትከኝ፣እናቲቱም፣ጥሩ፣ስው፣ናት
    ወላህ፣ለላ፣ስው፣ብሆን፣ያባሪራቼአል❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 місяці тому +7

    ሶፊ ጅግነ ነህ ልጁ መማኑ ደስ ይለል❤❤❤❤ የቤት ሰራታኛ ለምን ነው የመይማስለቻው ይገርመል

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому +2

    ውይይይ የአረብ ሀገር መዳሞች ከኢትዮጵያ መዳሞች ሺ ግዜ ትሻአላላችሁ😊

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 4 місяці тому +19

    ሶፊ የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 місяці тому

    ልጁን ፈጣሪይ ይጠብቀው በእዚህ እድሚህ ልጂህን አልካድክም የልጂ አዎቂ ጀግና ነህ ብቻ ሴትዮዎ ልጂቱን የሆነ ነገር እዳታረጋት አማና

  • @ZazaZaza-y5t
    @ZazaZaza-y5t 4 місяці тому +14

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ሶፊ ጀግና ወድማችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 місяці тому +1

    የመጨረሻው ጥሩ ሲሆን አልቅሸ ልሞት ሰው መቼስ ያሸማቃል ለዛ ነው አይዟችሁ ሶፊ እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ ነህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 4 місяці тому +3

    ሰፊ ወንድማ የትንሽ መካሪ በጣም ጥሩ ሰራ ሰራህ እዝጋአብሄር ረጂም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ወንድሞ

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 4 місяці тому

    እኔ ልጁን ጌታ ይባርከው እውነተኛ ሰው ተባረክ አለመካድህ አይደለም ቢል ይችል ነበር ዲንኤ እስኪያጣራው ግን ልጁ ግልጥ ነው ይባረክ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 4 місяці тому +2

    ሴትዮየዋ በጤም ጥሩ ነች ጠርጥራት ነው ሠርቃ ያለችው 😢ሶፍየ አተ እኮ ትለያለህ😢❤

  • @elsabethgirma2789
    @elsabethgirma2789 4 місяці тому +2

    እናትየው በጣም ጥሩ እናት ናቸው ሶፍዬ አንተ ደሞ የወጣት አዋቂ ትግስተኛ በዲሲፕሊን ያደክ መሆ😢ንህ ታስታውቃለህ እናትህና እአባትህ ይባረኩ አንተንየመሰለ የልጅእስታራቂ ስለሰጡን

  • @yamchtiarlo7916
    @yamchtiarlo7916 4 місяці тому +7

    በገረችን ለምን ነው የቤት ሰራታኛ ሰው አይመስለቻውም
    መታራቃቻው በጣም ደስ ይለል ጌታን ሶፊ ጌታ ይበርክህ❤❤❤❤❤

  • @meleymeley9137
    @meleymeley9137 4 місяці тому +4

    የኣረብ መዳም ፈጣሪ ካንቺ ይሁን ኣይየኛ ሰው ባሌጌ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 4 місяці тому +3

    ወላሂ ጨርሸ ሳላይ ነበረ የኮመትኩት በቃ ሴትዮዋም እዉነት አላት ልጅቷም ብቶን አርፋ አሰራምደ ምን አክለፈለፋት ሴትዮዋ እደዉም ጎበዝ ናቸዉ ምክናየቱም ሴትዮዋም ትምህርትም እያስተማረቻት ነዉ ልጇም እደህቱ ካያት ሴትዮዋ ጥፋት የለባትም ብቻ መጨረሻዉ ይመር ለመጀመሪያዉ ኮመቴ ይቅርታ ሶፊየ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 4 місяці тому +1

    ሶፊዬ አንተ በቃል አትገለፅም የልጅ አስተዋይ ከባዱን ችግር ነው የፈታኸው በጣም አዝኜ ነበር የሴት ልጅ ጣጣዋ መከራዋ ብዙ ነው። አየህ እናትህንና እህትህን ስለምትወድ ስለምታከብር ነው ለሴቶች የምትራራው ሶፊዬ አንተና አብረውክ የሚሰሩት ተባረኩ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁም ለአለም ሳይቀር መፍትሔ ያድርጋችሁ እንወዳችኋለን❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 4 місяці тому +2

    ሶፍ ጀዛህን አለህ ይክፈልህ በደህና ሁኔታ አሥታራከቻው ለእናት ያሚሰሩት እናንታ ናቹ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 4 місяці тому +2

    ሶፊዬ እባክህ በትንሹም ቢሆን ዳራቸው ለእናትየዋ ደስታ ሲባል

  • @Eaiytin80
    @Eaiytin80 4 місяці тому +2

    ዋው በርታ ትልቅ ስራ ነው የሰራሃው
    ሲቀጥል ጨርሳቹ ሳታዩ ኮሜንት አትፅልፉ ኮሜንታተሮች

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 4 місяці тому

    እማ እግዚአብሔር ይስጠዎት የልጅልጅ ማየቱ ጥሩ ነው ልጆቹ እናታቸውን ይርዱ ጥሩ እናት ንቸው በእውነቱ ህፃኑም የራሱ እድል አለው አይዛችሁ ልጁም በጣም እናቱን እክባሪ ነው እማ ም ከበፊቱ እንደልጅ ነው የያዙአት አስታራቂም በጣም ጥሩ ስራ ነው የስራኽው በርታ እባ ጠራጊ ነህ

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ

    ሦፊ አላህ ይጠብቅህ ይቱበሮች እየታሠሩነው መግሥት እያሠረነው የምሠሩትን ሥራ እየተጠነቀቃችሁ❤ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 4 місяці тому +2

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግናው ሶፉያን እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቃቹ ለማንኛው እንኳን አስታረቃቹው መልካም ወንድማን ትልቅ ስው ነህ በጣም ❤❤❤❤

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 4 місяці тому +3

    እማዬ ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ልበ መልካም እናት❤❤❤

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 місяці тому

    ወይኔልጅግን ትህትናውፈጣሪበሂድክበትሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ የሰውንእንባማበስ ቀላል ነገር አይደለም❤❤❤❤

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 4 місяці тому +6

    የኢትዮ መዳም ቤት ሰርቸ አላቅም ሲያወሩ ስሰማ ያስጠሉኛል አረቦች ይሻላሉ የማናቃቸው

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 4 місяці тому +3

      እኔ አድስ አበባ አለም ባንክ ሰርቸ ነበር ከ9 አመት በፊት ፓንቴን ካላጠብሽ ስትለኝ አላጥብም ስላት ገፈተረችኝ እኔም ከግድግዳጋ አጋጪቸ ደብድቤያት አድስ የገዛችዉን ጋቻ ሰብሬባት ወጣሁ😂😂😂

    • @HawaEndris-up3fm
      @HawaEndris-up3fm 4 місяці тому

      @@SGg-k6l ጎሽ የታባቷ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 місяці тому

      ​@@SGg-k6l😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @zed9651
      @zed9651 4 місяці тому +1

      ​@@SGg-k6lአች ወበዴ የታባቷ ድግ አደረግሻት 😂😂😂

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 4 місяці тому

    ምንም ቢሆን እናት እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ ሲያሳዝኑ😢

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c 4 місяці тому +5

    በህግ ትጠየቅ ብትሰርቃት ውጪልኝ አትላትም ነበር

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +2

    ምርጥ እናት እግዚአብሔር ጤናና እድሜይስጥዎት የእኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @merimeri530
    @merimeri530 4 місяці тому +3

    በጣም ደስ ይላል ሶፊ ድንቅ ሰው !!

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 4 місяці тому +9

    ወላሂ ኢትዮጲያ ውስጥ የቤት ሰራተኛ ሁኘ ከምሰራ ሞቴን እመርጣለሁ
    የአረብ ሀገር መዳሞች እደፈለግን በልተን እደፈለግን ሁነን ምንም አይሉ እናት ናቸው ❤❤❤

    • @HdgYws
      @HdgYws 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 4 місяці тому

      የኢትዩ መዳሞች ከባድናቸዉ አንድአመትሠርቻለሁ በወርአይሠጡም ደሞ ባልፍለጋየሀድን ይመሥል ባላቸዉሢመጣ እደትእደሚረጉን😢😢😢

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 4 місяці тому +3

    ሶፍዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ 🖐️👌🥰.... ዎይ ሰው ግን ክፉ ነው የኔ ምስኪን አይዞሽ አላህ ሃቂሺን ይመልስልሽ እንሻላህ 🥺😥

  • @eskedar291
    @eskedar291 4 місяці тому +2

    የሚያጽናና ቃል ከአንደበትክ ሲወጣ ደስ ይላል እናቴ ብሎ መጥራትክ በራሱ ያጽናናል ተባረክ እድሜ ይስጥክ

  • @neima2690
    @neima2690 4 місяці тому +3

    እረወዳ 😮😮😮 መዳምየ የኔፍቅር 🎉🎉🎉🎉

  • @raki4741
    @raki4741 4 місяці тому +2

    ወንድም ጀግና ነህ ሶፊ በጣም ደስ ይላሌ ድንቅ ሰው🥰

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 4 місяці тому +1

    አላህ ልቦና ይስጣችሁ።የሰራተኛ ደመወዝ የምትቀሙ እና አለ አግባብ የምታሰቃዩ😢

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 місяці тому +3

    ስፊዬ አሰጣትወንድም ኡፍፍ የኔሚስኪን😢

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 місяці тому +1

    አቦ ሶፊ በናትህ 1000000000 ዓመት ያኑርህ ግን ህወሐትንና አማራንም (ፋኖን) አስታርቅልን ብቃቱ አለህ

    • @MahkiaSurah
      @MahkiaSurah 4 місяці тому

      ፊሳምፍኖጀገነንነው

    • @MahkiaSurah
      @MahkiaSurah 4 місяці тому

      💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማሪ😢😢😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому

      እረ እናቴ ይኑርበት ደግሞ ፖለቲካጋ ሆሆሆሆሆ እናት አባቱ ይፈልጉታል እናቴ ይኑርበት አብይ ከወረደ ይሥማማሉ አብሽሪ

    • @MakiaAhmed-gh7qy
      @MakiaAhmed-gh7qy 4 місяці тому

      Wey gud demo yhenma ykrbet ihte snt hmem alebn amhara kll hzbna amhara fano indh bekelalu irk bleshi kuchi alshiw 😊

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 місяці тому +2

    የባሰአለዉ ዉስጡጉድአለዉ ሳታዳምጠ አኮምቱ ጎበዝ

  • @hayatiaha1876
    @hayatiaha1876 4 місяці тому +1

    ሶፌ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ ነህ አላህ እድሜህን ያስረዝው

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 місяці тому +2

    ሶፊ ተባረክ በመጨረሻም መልካምነዉ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 4 місяці тому

    ጓሽ ለልጇሥትል ተወጋች እንዲሉ አበዉ እናትየዉ በመጨረሻ የወሰኑት መልካም ዉሳኔ የእናትነት አንጀታቸዉ አልጨክን ብሏቸዉ ነዉና ከዚህም የተሻለ ምርጫ እንደሌላቸዉ መወሰናቸዉ ተገቢነዉ ልጆቹ ከልብ ፍቅር ካለቸዉ በትዳር ሆነዉ መማር ከሚፈልጉት ግብ እንዳይደርሱ ሊከለክላቸዉ አይችልምና ዉሳኔዉ ተገቢነዉ 🎄

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 місяці тому +3

    Inquwan dehina metah our lovely great brother wellcome always 👍

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 4 місяці тому

    ማዘርዬ እድሜ ይስጥሽ ሶፊዬ የኔ ውድ ወንድሜ እኔ ልጨነቅ አይዞህ መቼም እናት በልጇ አትጨክንም ሁለቱም ልጆች ናቸው አንዴ የሆነ ነገር ነው የሰው ወሬ አትስሚ ማዘር የምታሳድጊው አንቺ ሰው ያንቺን ኑሮ አይኖር ነገ ልጁ ተወልዶ አያት ሆነሽ ስታይው ደስተኛ ትሆኛለሽ ልጁ ደግሞ የዋህ ነው እውነቱን አመነ የእውነት አምላክ የደስታ ዘመን ያድርግላቸው በሰላም ተገላግላ የምትስመው ልጅ ይስጣት ማዘርዬ እንባሽን እመቤቴ በደስታ ታብስልሽ ሀለቱም ይዋደዳሉ እናንተም በደስታ ትኖራላችሁ ወሬኛም ያፍራል።

  • @nahena123
    @nahena123 4 місяці тому +2

    ሦፊ ሁሌም ትልቅሠውነህ አላህይሥጥ ገርምነው ሤትዮዋ ተሎተቀበለች እራሥዋትጠብቅ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 4 місяці тому

    ጋዜጠኛው ግን ጥሩ አስታራቂ ነህ ተባረክ።

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶፊ መልካም ሰዉ በርታልኝ ወንድሜ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 4 місяці тому

    ፈጣሪ ፍቅር ይሰጣቹ ልጅ አይደል ይሁን የተባረከ ልጅ ይሰጣቸው ደሰ ይላል ልጆች ናቸው ነገ ትልቅ ነገር ላይ ይደርሳሉ እግዚአብሄርይመሰገን የኔ ውዶች

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 4 місяці тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አይይይይ የኔ ናት አይ ሰዉ😢😢

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 4 місяці тому

    የሰው እንበን የምታብስ ፈጣሪ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ የጠበቅህ በርታ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 місяці тому +6

    ልጁ ግን ልጂቱን ይወዳታል እናቱ ግን የጓደኛዋን ልጂ እንዲያገባ የፈለገችዉ እሷ ናት እንጂ ልጂቱና ልጁ ይዋደዳሉ በአንዴ ነዉ ያመነዉ ይፈልጋታል በቃ እሷም እኮ ሰዉ ናት ከተዋደዱ ተጋብተዉ ልጃቸዉን ወልደዉ አንድ ላይ ይኑሩ አለቀ።

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 4 місяці тому +1

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ በቤታችሁ

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 4 місяці тому +3

    ጎበዝ እናት

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 4 місяці тому +1

    ሶፊ መልካም ሰው በርታ ስለ መልካም ትብብርህ ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ቪዲዮ በዛ ለተባለው ደሞ ክፍል ሁለት ብለህ ልቀቀው አመል በሹካ ሆነን እኮ ነው በርታ!!

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 місяці тому +2

    አደኛ ነኝ ቅመሞች እደት ናችሁ ለቅሶውስ እደት ይዟችሄል 😄

  • @alemalemalem5408
    @alemalemalem5408 4 місяці тому

    ይሰረግላቸዉ ሶፊ ልጁ ይወዳታል ማሚ ልጁ የረሱን ነገር ይዞ ይመጣል ከባዱ ለልጅቶ ነዉ ያለጋብቻ የምትወልደዉ ማሚ መማር የፈለጉበት ያሰቡበት ይደርሳሉ ፍቅር ብቻ ስጦቸዉ ልጆዎትን እዉነት የተባረከ ልጅ ነዉ በዛሬ ጊዜ እግሮት ላይ ድፍት ሲል አጋቦቸዉ በቃ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 4 місяці тому +10

    ይህንን ሁሉ
    አመት ጉልበት በልታ ትውጣ ትላለች ትከሰስ እግ ካለ ልጅትዋ ትረዳ
    ሴትየዋ የምትገርም ዲክታተር ናት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል እናት እንደዚህ ሲቶን ደስ ይላል ❤❤❤❤ የናት ተግባር እንደዚህ ነዉ❤

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن 4 місяці тому +4

    ሱባሀንአላህየሰውሀገርመዳምእንላለን😢

  • @asianilo2894
    @asianilo2894 4 місяці тому

    ልጁ እዝጋብሔር ይባርክህ ጤናህን ይስጥህ እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ

  • @AbCd-lb8ps
    @AbCd-lb8ps 4 місяці тому +4

    ኧረ አሠጣት ወድሜ ሚሥጊን

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 3 місяці тому

    ሶፍ የኔውድም አላህይጠብቅህ በህድክበትሁሉ❤❤❤❤❤

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 4 місяці тому +2

    ከኢትዮጲያ ማዳሞች ቤት ከምሰራ አረብ አገር በነፃ ብሰራ ይሻለኛን እነሱም ሠው ሆነው ሰው ሲያንቋሽሹ ቱ አይለፍላችሁ አቦ ማርያምን ጨካኞች ናቸው

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 4 місяці тому

    በጣም ጅግና የሆነ ልጅ ❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому +4

    ዉሸታም አጭበርባሪ ዮቱበሮች ስለተያዙ ደስ ብሎኛል
    በግዜአችንና በአይምሮአችን ተጫዉተዉብን ነበር