Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝና ካንተ ጋር ልኑር✝️
ኣሁን ካለህበት ወጥተህ ወደ ገዳምህ ሂዳ!አዚህ ምን ትሰራለህ፡፡ከሱ ጋ መኖር ከፈለግክ ማለቴ ነዉ፡፡በ ኣፍህ ስለጮህክ ብቻ ኣይደለም ከ ፈጣሪ ጋር እሚኖሮዉ፡፡ሂድ ከዚህ፡፡ነገ መንደር ላይ በ ኣይኔ እንዳላይህ፡፡
@@AfeworkiGebremariam-vv9bv ያ የሚያገኝ እንደኔ እርኩስ ሳይሆን የተመረጠ ነው ወዳጄ
@@TeameGebreyohans ኣይዞህ፡፡Cheer up!!be strong!!
እግዚአብሔር ይምስገን ሁሉም በጊዜው ይከናዎናል በርችልን አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ያበረታን ፈጣሪ❤❤❤❤
ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ ጥሩ መረጃ ነው
አምላኬ ሕያው እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም አንተ እርዳኝ አንተ ምሪኝ መንገዴን ሁሉ መልካም አርግልኝ
ልብን የሚያሞቅ መረጃ ሰላካፈልሽን እናመሠግናለን ❤❤❤
አቤቱጌታሆይይቅርበለኝ😢😢
ተባረኪ,መልካም,ነገር,ታቀርቢያለሽ
አምላክ ወሲኩ ጸግኡ የብዝሓልኪ😊
እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ለአንቺ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENKE ZENA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
አብ ወልድ መንፈሰ ቅድሰ ሰላሴ ወልድ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ነዉ 3 አካል አንድ አምላክ ኢየሱስ አምላክ ነው❤❤❤
ኣንድ ኣምላክ ኣንድ ኣካል ኣንድ መንፈስ።አግዚኣብሄር 1 ነው
Good, updated and informative
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክና ጌታ ነው 12ጴጥ 1፤1.
አይመጃጃል አላህ በሰወችላይ ሀቅንሲሸፉን ተመለከትኩ
የተመረጠ የይስሃቅ ዘር አየሱስን ያምናል
Amen Egzabhier yemsgan 🙏🙏🙏
WOWW Jesus Christ is Lord God is with lsrael bless ❤l❤❤ it's true 💯💯💯💯🙏 God is bless you 💗🙏
አሚንአሚንአሚን
ጌታዬ ኣምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅርታህን ኣገኝ ዘንድ የይቅርታ ልብ ስጠኝ😢
እሮሚ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Jets Hoy Ahunem Tegeltgelen. ❤❤❤
ሮምዬእናመሰግንሻለን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN 🙏
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስኪ እንደ 7 ፀሃይ ደምቆ ሸብርቆ በስተምስራቅ በኩል ሰይጣን ኣምላክ ነኝ ብሎ ቢመጣ ዝም ብለሽ ልትቀበይዉ ነዉ???
እየሱስን አምላክ አይደለም
አምላክ ነኝ ያለ ሁሉ ልታመልኩ ነውዴ? አምላክ ነኝ ያለበት ተገኘ ማለት ምን ማለት ነው ? ኢየሱስ ራሱን ዝቅ አድርጎ ነው የመጣው በጊዜው ማን ያምነዋል በትንቢት የተፃፈውን ካልተከተሉ በስተቀር። መፅሀፍ ቅዱስ 81 ይሁን 66 ለመዳን አንዱ ዮሐንስ ወንጌል በቂ ነው ብዛቱ አይደለም በነገራችን ላይ አትናቲዎስ 66 ነው የሚቀበለው 14:20
Echi lij meat awri nechi
ኢሴዎች የተ እደገቡ ያልተወቁት ነገዶች ይሆኑ ይሆን ?
ኤዲያ
Eyesus Amelak. New ❤❤❤Amen. Amen. Amen Elllllĺllllllllllllll🎉🎉🎉🎉diyabilos. dingay. bela
Why is a woman preaching about bible, does orthodox supports women preaching to us?
በእየሱስ የማያምን ሁሉ አህዛብ ነው ። እውነትም ህይወት ም እውነትም እኔ ነኝ በእኔ ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ ይላል ቃሉ ለምሳሌ የእን።ኛ ሀገር ኦርቶዶክስ እሱን ሲስበክ ጠላት ይሆናሉ እሱን ማመን ተው ሥዕልን ያመልካሉ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው
ሲሰቀል ግዜ ኣይደለም እንዴ ለሁላችን ያዳነን፡፡እንዴት ነዉ ነገሩ,?
ወይስ የዛኔ በ ዓ.ዓ ብቻ ሲኖሩ ለነበሩ ሰዎች ብቻ ሊያድን ነዉ የተሰቀለዉ??እስኪ ግልፅ ኣድርግሊኝ
አትሳሳት እኛ የምናመልከው የተሰቀለውን ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ
Menemlthowna lo zranwymtwkot
ዋናዉ እምነትሽ እና ስራሽ ነዉ የሚያድንሽ እንጂ የሰዉ ልጅን እንደ ሽንኩርት እየከተፍሽ እየገደልሽ የ ኢየሱስን ኣምላክነት ብቻ ስለመሰከርሽ እድናለሁ ብለሽ ካሰብሽ ኣንቺ የዋህ ነሽ፡፡ኣረ እንደዉም እራሴ ተቀብዬ ወደ እሳት ባህር ነዉ ምወረዉርሽ፡፡ኣልሰማሽም፡፡

Eyesus Amelak. New ❤❤❤
Amen. Amen. Amen
Elllllĺllllllllllllll🎉🎉🎉🎉
diyabilos. dingay. bela