Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አድራሻ አዳማ ገላን አዲስ አበባ እና ወሊሶ ስልክ ቁጥር 0911540134 ደውሉ እና ግዙ
ጎበዝ ልጅ ነሽ
ለከብት "ክበድ" ጥረትሽ ጥሩ ነዉ። እንጅ "እርጉዝ" አይባልም። ዋጋ ደግሞ እዉነት ተናገሪ።
አድራሻ
ተሽጠዎል ማማየ እኔእፍልጋለሁ?
ሥፈልገው ነበርበጣም አመሠግናለው
እንዴት ነሽ ውዴ ሁሉ ሠላም ምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው...በርቺ ቀጥዪበት በጣም ጎበዝ ሳላደንቅሽ አላልፍም...... ጥሩ ዝርያ ያላቸው ጊደሮች እና ላሞች ብጠቁሚኝ ፈልጋለው ወሮታውን ከፋይ ነኝ ዝርያቸው ጥሩ ይሁን እንጂ
Waw Masha Allah,h betam mewedew sera new smesegenalew leseteshen maberareua
እኔ እናቴ ሰርብፕራይዝ ማረግ ፈልጋለው ገዝቼ ግን ጅማ ነው እና እስት ደውዬ ጠይቀዋለው ታማኝ ከሆኑ ስለሰጠሽ መረጃ እናመሰግናለን 😘
Eshi mar thanks
እሺ አንቺም በደንብ በርቺልን
What is their specious holistin freshian
ለቤትሽ አድስ ነኝ በርች ሸጋ ሴት 🎉🎉🎉እናመሰግናለን
ዋጋቸው ስንትነው ጊደሮቹ
Nice keep it
ሁሌ ቲክታክ ላይ የማይሽ የኔ ዞንጆ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ለየት ያለ ጥሩና አስተማሪ ጠቃሚ ስራ የምሰሪው እንዳንቺ ያሉትን ቢያበረታቱ ጥሩ ነው አንቺም
እህቴ ክበራልኝ አመሰግናለው በርቺ አንቺም
በረች ጡሩመረጃነው 👍
ዋጋ ስንት ነው ከ ስልክ ቁጥር ጋር
ዋጋ ዉ ስንት ነው ?
Very goog
እናመሠግናለን
ጀግና ነሽ አከብርሻለሁ
ስራዉ ለመጀመር ምን ትረድኛለሽ
አድራሻ እና ስልክ ቁጥር
ጥሩ የሚሰሩትን እናበረታታ
ክበሩልኝ
ገላን ምኑ ጋ ነው አይተን ለመግዛት ነበር
አድራሻ ውን በትክክል አትናገሬም
የሥምንት ወር እርግዝና ያላት ስንት ይገኛሉ?
Wde Arif New Enamesegnalen Eshi Ayzshi
ገበዝ በጣም ነው የማደንቅሸ እንደዚህ ጠቃሚ ሰራ መሰራት
Nice work💪👍
አዎን
የኔ ጀግና በጣም ጥሩስራ ሁሌም ጥሩ ነው
የኔ እህት ሂዴሽ ከላሞቹጋ በዴብ ሰውረሽ ልቂው
👍👍👍
thanks
እሩቅቦታመሀድይቸላሉእንደእህት
❤❤❤
እኔ ለቤተሠቦቸ መግዛት እፈልጋለሁ ማር የ3 ወር ጥጃ የያዘች ላም አለች ጥሩ የሆነች መልሽልኝ እስከነዋጋዋ እሽ ውዴ
፣9ወር ሆኖታል ከሰራሁኝ አሁን ሊጨምር ይችላል ሰሞኑን ሌላ ቪዲዮ ሰራለው
አሉ ነበር ያኔ ለቤተሰብ ላም ጥሩ ነው. በርቺ ግዢ
ባህር ዳር ነኝ መግዛት እፈልግ ነበረ
በርቺ እናቴ ደውለን ስልክ አያነሡም
እኔ 3 ጊደር እፈልጋለሁ
ውድ እህታችን ስራውን ለመስራት በጣም ፍላጎት አለኝ አገሬ ደበረሲና ነው በቂ ቦታ አለኝ ኦባክሽ አድራሻ ላኪልኝ አደራ
አለ. ቁጥር እዚህ ላይ ሰማኑን ደሞ ተጨማራ ሰራለው
Waga sintii naw
ኮምፖስት ማዳበሪያ ምንድ ነው አገልግሎቱስ ?
የአትክልት መስራያ
የኔ ውድ እኔም ስራውን በጣም እፈልጋለለሁ
በርቺ በርቺ
እሺ
በርቺ
እሺ ክበራልኝ
ሰላም አዲስ ለመጀመር በስንት ላሞችና ዶሮዎች ይቻላል። ቦታስ ምን ያህል ይበቃቸዋል። አስፈላጊውን ስልጠናና እርዳታ ለማግኘት እንዴት እንችላለን? አዲስ አበባ የት አካባቢ እርባታ ቢጀመር መልካም ነው። አመሰግናለሁ።
Mejemeriya y bota mereta keza meno yinure b tenesh menesat yichal adis abeba weta belo amebo ena deber zayit
እናመሰግናለን
ክበሩልኝ በርቺ
ወደ አ አ ሌላ መሸጫ ቦታ የላቸውም
ጥጃው ብቻ አይሸጥም እንዴ አገር እስግባ ያድገልኝ ነበር ግን ምፈልገው ትንሻ ጥጃ ነው
እኔም ሥደተኝ ነኝ ያውም ሥቃይ ያው ሥራ ብታመመም እረፍት የለውም
ዋጋ???
አለ ዋጋዉ
I want to 1
ቆየ እነዚህ 10ወር ከተዋወቀ አሁን ሌላ ነው ዋጋው ሰራለው ቪዲዮ
ምንድነው ገና የተሰጣቸው
.ተሸጠው አልቀዋል አለን
የተሳሳተ መረጃ ነው
ዉነትኛ ንግር የዝሺ ነይ አያንሡም ሥልክ
አልቆ ነው ሌላ እስኪገባ ጠብቂ
ብ
ስልክ አለ
doworow masfafaye mashi alchewu endey wude
Y doro y Sarahut le bicha ale
እስቲ አውን ካለአጣሪልኝ
አሁን አለቀ ሲገቡ አዲስ ሰራለው እህቴ
ተሽጠው ይሆን መግዛት እፈልጋለው
በታማኝነት ያደርሳሉ ?
ከሰራሁት. ቆይቷል አሁን ደውዬ አረጋግጣለው. መኖ መኖርያ አዘጋጂ
@@yegeltube8294 መኖ መኖሪያ ምንድነው
አሁን የሚሸጡ ኣሉሽ
Wow betam arife new
አዎን ውዴ ክፈቺ ቻናል ስለ ልጆች የልጆች ምግብ ውጪ ስወጡ ስራ
አዳማ የሚሸጥ አላችሁ
የዛሬ ሰባት ወር ነበር አዎን አሁን አላውቅም ሰሞኑን ቪዲዮ ሰራለው
መስተወቅያ ብቻ
ያረገዙ ኣይሸጡም
ስልክ ስደውል የእንስሳት ሀኪም ነኝ አለኝ ትክክለኛ የሻጭ ስልክ የለሽም
አብታሙ ነው ያለሽ
Yen qonjoo
Where is the phone number. Thank you for your information.
በሁንሰአት ያለዉን አቅርቢልንእህት
እሺ ሰሞኑን ሰራለው አሁን ባለው
❤❤❤❤
አድራሻ አዳማ ገላን አዲስ አበባ እና ወሊሶ ስልክ ቁጥር 0911540134 ደውሉ እና ግዙ
ጎበዝ ልጅ ነሽ
ለከብት "ክበድ" ጥረትሽ ጥሩ ነዉ። እንጅ "እርጉዝ" አይባልም። ዋጋ ደግሞ እዉነት ተናገሪ።
አድራሻ
ተሽጠዎል ማማየ እኔእፍልጋለሁ?
ሥፈልገው ነበርበጣም አመሠግናለው
እንዴት ነሽ ውዴ ሁሉ ሠላም ምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው...በርቺ ቀጥዪበት በጣም ጎበዝ ሳላደንቅሽ አላልፍም......
ጥሩ ዝርያ ያላቸው ጊደሮች እና ላሞች ብጠቁሚኝ ፈልጋለው ወሮታውን ከፋይ ነኝ ዝርያቸው ጥሩ ይሁን እንጂ