Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስደትን ከማበረታታት ይልቅ የዚህን አይነት አዋጭ ስራ ወጣቱ ቢሰራ የተሻለ ነው👍 በርቱ
ሀቂቃ ጀግናነዉ መሸለም አለበት ከስደት መልስ ወደ ሱስ ሲሄዱ እሱ በዚህልክ አደቀዋለሁ ወላሂ ማሻአሏህ በርታ ወድምዋ ጀግና 🥰
የሆነ አመት ላይ መጥፎ ጓደኞች ጋር እየዋለ ቃሚና አጫሺ ሁኖ ነበር የዛሬ 14አመት አካባቢ ሳኡዲ መቶ ሀገር ገብቶ ከሱስ እርቆ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሰይድ አበበ የሰፈሬ ልጂ ወንድሜም አብሮ አደጌም ግን አረጀብኝ ወይኔ ቡርቃ ሺንኩርት ተከላ አረም ስናረም የነበረ ጨዋታ አሁን ሳየው አስታወስኩ እንድሪስ ሞላው እነ አሊ መሀመድ ጋር ትዝታ ወደዃላ
አልሀምዱሊላህ እማያጨሱ እማይቅሙ ጀግና ጀግና ወንድሞች አሉኝ ❤አልሀምዱሊላህ🎉
የኔ መልካም ወድም ሳላደቅህ አላልፍም በርታ
አሰላሙአለይኩም. ውንድም አበደሏህ. ፈርስ ውይም በቅሎ. ጠየቅልኝ. ውንድሚ. እባህ አድራ እንዳታልፍኝ. እሽ. ላባቲ ልምግዛት ፍልጊነው. እኔ ያሀራ ልጅ ነኝ. ሰሚን ወሎ
Mashallahi tibarki allahi
ሰያ አበበ ማሻአላህ በርታልኝ
ማሻአሏህ አተም ጀግናነህ ወንድም በርታ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ❤️😍👏
ማሻአላህ ቢል አፊያ አትክልት እደት ደስ አደሚለኝ ወድ ብሆን የውሀ መሬት እየያዝኩ ነበር የምሠራው 😂😂 ብደላ አፓፓየውን አታሣየኝ በጣም ስላመረኝ ነው እዚህ ባለፈው ገዝቸ የተጃጃለ ሳይበላ ወደቀ
ማሻአላህ ጎበዝ ነው
ማሻአላእኔምኢህነውእቅደኢሻአላበጣምጎበዝነህ
ማሻአሏህ ጎበዞች በርቱ
አብድ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብክልን ወላሂ ስፈልገው የነበረ ስራ የገበሬ ልጂ ስለሆንኩ በጣም እፈልጋለሁ ትርፍ ብቻ ሳይሆን የምጠብቀው የምወዴው ስራ ስለሆነም ጪምር ነው ጀዛኪላ ኸይር በ4 ላም እጂምራለሁ ቢኢዝኒላህ
አሏህ ያሳካልሽ እህቴ
ማሻአላህተባረከላህ ወላሂ ጉበዝ አላህገዘብህን በረካ ይጨምርበት የኔውንድም
እናመሰግናለን እንሻአላህ አገሬ ስገቢ የምፈልገው ስራ ነዉ
አብደላየ እደዚህ ዶሮ እርባታ የተለያዩ አትክልቶች አቅርብን አተም ትጠቀማለህ እኛም ሀገር ብገባ ምን እሰራለን ብለን አንጨነቅም እንማርበታለን
ኢንሻ አሏህ
@-aማሻአላህ,,አብዴላ ያረገዘችሁላም ሴትከወለዴይ እኔገዛታለሁበለዉ በስምትወሯእሽhadutube
@@-ahadutubeእደትረሳዉ
Berta ayzon 👍👍👍🙏Egziabiher emesgen Amen
ጀግናዉወዲማቺንሥልክህንላክለን❤👍
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ማሻ አላህ ❤❤❤❤
ማሻአላህ አላህይባርክልህ
መሽ አላህ ሰይድ አበበ
❤❤❤❤❤❤❤ማሻላተባረከላ
ሰይድ አበበ ወድሜ እደነህ ማሻአላህ ሰላም ነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ማሻአላህበርቱ ወድሞቻችንን
ማሻአሏህ
ማሻአሏማሻአሏህ
ሴት ነኝ በዛ ላይ ፈሪ ነኝ እንጂ የወተት ላም እና በሬ እያደለብኩ መሸጥ ህልሜ ነው 😂😂😂😂😂😂😂ወንድ በግና ፍየል እንደዛው 1ሚሊየን ብር አለችኝ ብሰራባት ደስ ይለኛል ቦታ አባቴ ከሰጠኝ እንድመች ኮምቦልቻ ያዋጣኛል ወይ
ሞክሪ❤😊
ما شاء الله
ማሻላህ
❤❤❤
ኢንሻአላህ እኔ የከብትእና የዶሮ እረባታነወ የምጀምረወ ለእነዝሀየሆነ ብረ ልመድብእናበቅረብእሀዳለሁ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ጨምሮ ይስጥህ
መሻአላህ
እኔም አሉኝ እዘዋራዉ ❤❤❤❤
Enamasaginalen
አድርሻ እፈልጋለሁ ቀጣይ ከሱኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ
ጎበዝ በዘረኝነት ብር ከስደተኝ በግድ እየተቀበሉ ሰውንም አገርንም እሚወድሙት ምናለበት ህሌናቸዉ ግፍን ፈርቶ ወደስራ ቢገቡእና አገርሰላም በሆነ ኑሮም የረክስነበረ ሁሉምወደስራ ቢገባ
Meno widi New
ልጁን አንጡልኝ ልጁን ባለ ላሚቱን መሻ አላህ ወፍራል
😂😂😂ልምን ፈለግሽው
እኔ አቃለሁ የማረገዉን ብቻ አንጡልኝ@@zaynabaa4034
ገና አየሁት ማነው ብየ ነበር
አንች ለምን ፈለግሽው እኔ አገናኝሻለሁ በሰላም ከሆነ
ስታመጪዉ እነግርሻለሁ የማስመልሰዉ እቃ አለኝ ከልጁ@@semiraebrahiml987
ማሻአላህ የት ነው የተገዛችው
ሴትከወለዴች እኔቀደማለሁ እገዛታለሁ ሰምተሀል እዳረሳዉ እዳታልፈዉ
:ቆንጆ ይዞታ ያልት የ 6 ወር አሁን 10 ሊትር ያላት ከብት አለችኝ ገዥ ካለክ ላኪሊኝ
እኔ ልግዛሽ
መሽአላህ እኔ እፈልጋለሁ እርባታአ
አህለን
ኢንሽአላህ ቀጣይ አረባለሁ ዶሮ ላም ግብርና ምንኞቴነው
ወንድምስንትይገኝል
የኘ ደመወዝ ብቻነው ባለበት ያለው ሁሉእየጨመረ ነው
ሆዳቸው አይቻልም ይባላል
ማሻአሏህ ደስ ይላል ግን የጥጃዉ ዋጋ ጭዉ አለኝ ጮሮየን ጥጃ32ሺ በሬ ስት ገብቶነዉ ራሷ ላሟስ ስትሁናነዉ?😂
እሷሥት ተገዝታነዉመጀመሪያ ቶሎመልሥ
እኔ ግን መስራት እፈልጋለሁ
ምሽጥ ከሌእፈልገለው
መልስልኝ እዳታልፈኝ
ወላሂ ህልሜነዉ ላም ማርባት
እኔ እፈልጋለሁ እርባታአ
አሜሪካ ናት ሀበሻ
አሜሪካ
😂😂😂😂አዎ የፈረጅ ናት በፊት የዉጭ የሆነ ነገር እዉነትሽን አሜሪካ ነው የምንለው
የት ሀገር ነው አብደላሏህ?
ወሎ ውርጌሳ
ሰይድ አበበ መሰለኝ ግን ትልቅ ሆነብኝ
@@AbcAbc-u7s ማኑ ነው የተለቀብሽ ክክክ
ወድሜ አብደላየ ወሎላይ በርካታ ጊዶሮች እፈልግነበር ተባበርርኝ ምርጥ ዝርያ@@-ahadutube
😮ሁለት ከሀያ ማለት?🤔ሁለት መቶሽ እ😮
አወልክነው የኔወድም ገዝቱ ሞተችበትግን
@@ZAMZAM-dz6dr ያአሏህ በጣም ዉድናቸዉ ሀቂቃ ደሞኮ ሆዳቸዉ አይቻልም እኔስ ስለ ሀብት ማሰብ ላቆምነዉ
😂😂😂 አይመስለኝም ተካበደ
አልተካበደም
እኮ እኔም ገረመኝ ወተት ስት ገብቶነዉ ግን
@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት ሌትር መቶ ብር የሚያስረክቡት
ማካበድ አይደለም ዉነቱን ነዉ ምርጥ ገቢ አላቸዉ
@@-ahadutube እሽ ወድም እደሚወራው ስለማይሆን ብየ ነው
ሰይድ አበበ ነው አብደላ
አዎ
❤❤❤❤❤

ሴት ነኝ በዛ ላይ ፈሪ ነኝ እንጂ የወተት ላም እና በሬ እያደለብኩ መሸጥ ህልሜ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
ወንድ በግና ፍየል እንደዛው 1ሚሊየን ብር አለችኝ ብሰራባት ደስ ይለኛል ቦታ አባቴ ከሰጠኝ እንድመች ኮምቦልቻ ያዋጣኛል ወይ