I'm always impressed with your knowledge plus memory! I wish generation can learn from you. Unfortunately stupidity is on the rise in Ethiopia. Always Ethiopian and always for Ethiopia! You never change. Thank you for your service Major Dawit.
Great respect to Shaleka! Millions are heeding you advice and learning from you experience. We highly value your contributions to the struggle of Amhara people. God bless you in everyway!!! "A brave man smiles in the face of adversity" says an English proverb.
@@BereketDegu-fg4sw That is an absolute lie. He was a government official after going back to his country completing his study of law in USA. In Ethiopian government bureaucracy, any amount of money withdrawal is done after the signatures of at least four people are placed on the document. No individual person can withdraw any money by himself. You malign our hero who has done a lot to Ethiopia. It is evil to speak about a helpful honest man in a spitefully critical manner.
I didn't consider this man as a journalist ever, his character and expression low standard, but I respect major Dawit, he was an asset for the nation. Ethiopia failed to use him with dignity and respect
የሻለቃ ልምድ ለኢትዮጲያ አልፎ አፍሪካን የሚጠቅም ድንቅ ሐብት ነው educated practical tested and commited person.Let us appreciate people who are rich in knowledge.Keep up your good work sir.
Yes we all support only Eskindir Negea, the real FANO. Others are ANDM/ BEADEAN undercover agents. Zemene Kasse, Mire Wedajo, Asgeid Mekonen , etc. were and are ANDM, TPLF and OLF/OPDO stooges.
Tana Tv and Yirga Thank you for inviting One of the top carrier military , diplomat , lawyer where Amhara unable to use this kind of expertise and move forward instead Zemedkun Nekele (Debtera) Zemene Kasse and others who are Zemene supporters and above all Amhara organizations in diaspora drag this struggle and create all this mess . So sad
Really it is very low graded questions to ask him about working with Mengistu region, just it's unwise to task you worked with this and that government hence you could ask him how to save Ethiopia, and this man is very important that Amhara unable to use him
tanasatellitetv.com/membership/
ሻለቃ ዳዊት ብዙ አሰልች ተስፋ አስቆራጭ ብዙ ተሳዳቢ እጅግ ብዙ ምቀኛ ያለበትን የአማራን ትግል ተስፋ ሳይቆርጡ ለሰከንድ ሳይሰለቹ ለሚሰሩት ጠንካራ ስራ ላመሰግን እወዳለሁ። አደራ ከጎናችን ለአፍታም አይለዩን። እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።
ሻለቃ ወልደ ጊዮርጊስ ጌታ እግዚአብሔር ጤንነቶን ከእረዥም ዕድሜ ጋር ይስጥልን። በእውነት ስለ እውነት ሀቁን ነግረውናል። አሁንም በመጽሐፍ አትመው ለመጪው ትውልድ ይተዉለት፣ ለዚኽ እግዚአብሔር ይርዳዎት። ወታደራዊ ሰላምታና የክብር ስግደት አቀርብልዎታለሁ።
ታ ላ ቅ ሰ ው ።።
I'm always impressed with your knowledge plus memory! I wish generation can learn from you. Unfortunately stupidity is on the rise in Ethiopia. Always Ethiopian and always for Ethiopia! You never change. Thank you for your service Major Dawit.
Thank you . We have a lot of respect for you Shaleka Dawit . Long live❤️ ,and God bless .
እስኪ ትልቅ ሰወች ለአጭር እድሜአችው አገራችን ከገባችበት የመፍረስ አደጋ በንፁህ ህሌና ህዝባዊ ድርጂቱ ተጠናክሮ እዲወጣ አግዟቸው
ሻለቃ ዳዊት እንኳን በሰላም ብቅ ብለው አየንዎት። እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጥዎት።🙏🏽🙏🏽
💚💛❤️
Shaleqa Dawit you are Unique Person
I really really Appreciate your Energy and working hard with knowledge
Long live with Health!!
ሻለቃው/ዳዊትን ወልደ ጎርጊስ ለሀገራችን ኢትዪጵያዊ ሆነ ለዐማራው የህልና ትግል ለአደረጉት ሆነ ወደፊትም ለምያደርጎት አስተዋጽኦ ከልብ ሊመሰገኑ ይገባል። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን። ድል ለግፍዋን ዐማራው ፋኖ!!! ኩሩ ባለሀገር 🎆🎆🎆
አሁንም ስራዎትን ይቀጥሉ ሻለቃ ዳዊት። ትግሉ ብዙ ልምድ ያላቸውን ሰዎች ይፈልጋል።
አሁን ነው ጣና በደንብ ስራውን የጀመረው🎉ጣና❤
ለአማራ ትልቅ ሰው ቢኖር አንዱ ሻለቃ ዳዊት ነው።አማራ እንደዚህ ያለ የአማራ ምሁር መስማት አለበት።
Tikikil
ጣና ሁሌም እንደስሙ ነው። ሁሉን ቻይ፣ የአማራነት ልኬት፣ የአማራ እምቅ ሐብት፣ የታላቅነት ምስጢር ነው❤ በርቱ እንበርታ
Shaleka the silent majority is listening to you
ሻ ለቃ ዳዊት እንተርቢ ሰላደረጋችሁ በጣም አመሰግናለሁ። ምክንያቱም በጣም ከፍተኛ የሆነ ልምድ ያላቸው ናቸው። እንኻን ለሃገራችን ቀርቶ ለአፍሪካ በጣም ብዙ የሰሩ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግና ናቸው።
ጀግና ኖት ሻለቃ ዳዊት እናመሰግናለን ጀሮ ያለው ይስማ
Great respect to Shaleka! Millions are heeding you advice and learning from you experience. We highly value your contributions to the struggle of Amhara people. God bless you in everyway!!! "A brave man smiles in the face of adversity" says an English proverb.
ወንድሜ ይርጋ ሻለቃ ዳዊትን ለጥያቄ በማቅረብህ እጅግ አድርጌ ራሴን ወክዬ አመሰግናለሁኝ። ሻለቃ ዳዊት የአፍሪካን ፖለቲካ ጥንቅ ቀው የሚያውቁ በአለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረላቸው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምሁር ናቸው። ሻለቃ ዳዊት ሁሉም የአለም ሃገራት ይሄ ሰው የኔ ሃገር ሰው ሆኖ እኔን ባገለገልኝ ብለው የሚጓጉላቸው አይነት ብርቅዬ ሰው ናቸው። ነብይ በሃገሩ አይከበርም ሆነና በዚህ በመሃበራዊ ሚድያ ያሉ ትንንሽ ሰዎች ትችት እና ማንጓጠጥ እያድረሰባቸው ሳይ እጅግ በጣም አዝናለሁኝ። ነገሩ ትንንሽ ዋልጌዎችን እኛ እየሰማን ባናበረታታቸው ኖሮ እዚህም ባልደረስን። አንዳንዴ ሳስበው በሃገሩ ላይ ተወልድን ወይም እንኖራለን እንጂ የነዛ የጥበበኞቹ ኢትዮጵያውያን ግዙፋን ልጆች አንመስልም። አንዳንዶች ደግሞ አቶ ዳዊትን ከራሳቸው ጋራ ሲያነጻ ጽሩ አንሰው ኮሸው ስለሚታዩ በዛ ስሜት በክፋት ተነስተው ግለሰቡን ያጣጥሏቸዋል። ወንድሜ የምናገረው ብዙ ነበረኝ ግን ....
ሻለቃ ዳዊት የተከበሩ ትልቅ ሰው ነቸው እንደ ኢትዬጱያዊም እሚያኮሩ ምሁር ነቸው።
💚💛❤️ 🙏🏽🙏🏽
በደርግ ዘመን የነበረ ወታደር ነው የሬሽን ብር ይዞ ወደውጭ የኮበለለ ሰው መሆኑን ስነግርህ ምን ይሰማሀል?
@@BereketDegu-fg4sw That is an absolute lie. He was a government official after going back to his country completing his study of law in USA. In Ethiopian government bureaucracy, any amount of money withdrawal is done after the signatures of at least four people are placed on the document. No individual person can withdraw any money by himself. You malign our hero who has done a lot to Ethiopia. It is evil to speak about a helpful honest man in a spitefully critical manner.
ባንዳ አለመሆኑን አስረዳን? ከለውጡ በኋላ ለምን ተመልሰው መጡ?
ጣና, እናመሰግናለን በርቱ, ክቡር ሻለቃ ዳዊት ዕድሜ ይስጥዎት።
God bless you Shaleka 🙏
We appreciate your dedication to our people. I like listening your interviews always catchy and on point 👌
Major Dawit , እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያን ትልቅ ሰው በመሳደብ በመንቀፍ የአወቅን የሚመስለን እውኮች ይህንን ደግሞ በሌሎቹ ብሔሮች ዛሬ ለመገጠልም ለመገንጠልም ቀን ከሌሊት የሚያፋጩብን አሳልፈው የራሳቸውን ሰዎች ሲሰድቡም ሆነ ሲቃወውም አንሰማም ለMajor ዳዊት ቅንጣት ያህል ክብር አይነሳቸውም Princeton universityወይም Colombia በሩን የማያውቁ ደናቁርት ብዙ ይላል ሻለቃ ዳዊት ክብር እና ጤና
ሺ አለቃ ዳዊት ወደ ትግሉ ተመልሰው በውጭ ሆነው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን በአጠቃላይ የአማራ ሕዝብን እንደቀደመው የግድ ማገዝ አለቦት።
💪💪💪ድል ለአማራ💪💪💪
ህዝባዊ ስራዊት የሚባል አናውቅም ::
Love major Dawit thanks❤❤❤❤❤
I didn't consider this man as a journalist ever, his character and expression low standard, but I respect major Dawit, he was an asset for the nation. Ethiopia failed to use him with dignity and respect
የሻለቃ አሁንም ያስፈልጉናል
Thank you Yirga for your excellent work. Keep it up.
በየሚዲያው የሚጮሁ ስም በማጠልሸት የተካኑ በሆዳቸው የወደቁ ትግሉን እያደናቀፉ ያሉ ተለይተው መወገዝ አለባቸው::❤❤❤
ትክክል ነው ሻለቃ ጣና ሚዲያ ሊበረታታ ይገባዋል።
ሻለቃ ዳዊት አድሜና ጤና ይስጥልኝ ። አሁንም ለትግሉ አስፈላጊ ሥለሆኑ ከትግሉ አይራቁብን
Tlk sewu tlk newu ,enamesegnalen shaleka Dawit
ጣና እናመሰግናለን
Respect shaleka dawit ❤
ምድራችንን የሚመራው የኃይል ሚዛን ብቻ ነው💪🏾💪🏾💪🏾አሁንም ፋኖ አንድነቱ ብቻ ነው የሚያሸንፈው💪🏾💪🏾💪🏾
We Amharas have respect to you 🙏
Your risking your life and leaving the dergue dictator regime speaks volume about your personality. Kudos
የአማራ ታጋዮች እባካችሁ ???
ከዘመድኩን እና ከመሰሎቹ ወከባ ተላቃችሁ እኚህን አንጋፋ ባለ ብዙ ልምድ እና እውቀት ባለሞያ የሆኑትን ሻለቃ ዳዊትን ተጠቀሙባቸው ምከሩ ተወያዩ
ሂድ ወደዛ , ዘመዴ ጌታህ ነው
😂😂😂😂😂
ክብረት ይስጥልን ሻለቃ
የሻለቃ ልምድ ለኢትዮጲያ አልፎ አፍሪካን የሚጠቅም ድንቅ ሐብት ነው educated practical tested and commited person.Let us appreciate people who are rich in knowledge.Keep up your good work sir.
ሻለቃ ሰው ምን ይለኛል ብለው ሳይሆን ላመኑበት ስሩ እስክንድር ጋር ጥሩ እየሰሩ ነበር
ሰረሰርህ ይውለቅ
@EyobEjigu-q4u ጎጤ
@@EyobEjigu-q4uበስድብ እኮ የዘሜ አንጋሾች አትታሙም😅
Exactly
Thank you Yirga your voice is very clear and audible today
Eskinder Ethiopian hero
የአማራን ትግል ለግል መጠቀሚያ የሚያደርጉትን ሚዲያዎችን መታገል ያስፈልጋል።
If Fano leadership anywhere are smart enough, they should come up as one and put Shaleka to represent them in the world forum.
Exactly . instead Zemedkun and Zemene by using ABC , Mereja TV , Roha Tv dissemminate propagana to crown Zemene Kasse what a shame
ሻለቃ ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥልን የአማራ ህዝብ የምንጊዜም ጀግና ነዎት
አውነት ነው ዓለም የሚፈልገው ኃይል (ጉልበተኝነት) ሻለቃ ስለንፁኀን ብላችሁ በአንድነት ላይ ስሩ ፈተናው ብዙ ነው አጠገብ ካለ ሰው ይጀምራል እግዚአብሔር ይዛችሁ ታገሉ ታገሉ።
እድሜ ይስጥልን እኔ ሁሌ እንዳልኩህ ነው
ሻለቃ እንደ ርስዎ ያለ ትልቅ ልምድ የለው ትችት መፍራት የለብዎትም!
ሻለቃ እርስዎ ለአማራ ትግል አስፈላጊ መሆንዎን በሰሩት ስራ አሳይተዋል:: ምቀኛች ተበልጠናል !!! ዳዊት እያለ ልንጎላ አንችልም ብለው ተሳስተው አይተናል:: በተለይ አበበ በለው ዋሽንግተን በተደረገ ስብሰባ ላይ እንዳይገኙ ማገዱ ክፉኛ ማጥፋቱን አንረሳውም::
ሻለቃ ያለዎት ልምድ ብዙዎች የላቸውም:: ስለዚህ ከክፋት በመነሳት አደናቅፈዎታል:: ግን አልወደቁም:: እባክዎትን ያስጀመሩትን የፋኖ ትግል ከፍ ያድርጉ:: ለትግሉ ያስፈልጋሉ::
ሻለቃ:የእውቀት:ማነሥ:ያላቸውን:ስዎች:ንቆ:ማለፍ:ነው:እንጅ:ምን:ይደረጋል::ሻለቃ:ኢትዮጵያና:ህዝባ:ነው:ዋናው:እነዚህን:ሙታኖች:ተዋቸው::ክብር:ክብር:ለሚገባው:ሻለቃ:አመሰግን:አለሁ::
ጥሩ ጥያቄ
ሻለቃ ፡ መደነቅ፡ መመስገን ሲገባው ያለአግባብ ተነቅፏል። ተሰድቧል። ውለታ ቢስነት ያማል። (Ingratitude is more painful than the enemy's dagger) ህመሙን አዳምጬለሁ።
የጥቂት ክፉዎች ድምጽ ከብዙ በጎች በላይ ስለሚጮህ ብዙ ይመስላሉ።
አድናቂዎቹ በዚህ ኮሜንት ሥር like በማድረህ አለንልህ ለምን አንለውም?።
የነዘመነ መንጋ ግራ ቀኙን አያይም። በዛ ላይ የነሻለቃ ጥላቻ ያለበት ግለሰብ እንዳሻው ይጋልባቸዋል።
ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ናችሁ
ያልቻለው ያልተስማማው ዘመነ ነው ልቀቅ በለው
ሙላህ ይላቀቅ
Shaleka Dawit bisemuachew min yahil fitinet yinor neber le Fano hail
ሻለቃ ተስፋ እንዳይቆርጡ አሁንም የአማራን ፋኖን ይገዙ ። ብዙዎቹ የሚንጫጩት ገንዘብን በመሰብሰብ የሚገኝ ጥቅም በማስላት እንጂ ለአማራ ህዝብ በመቆርቆር አይደለም
ህዝባዊ ግንባሩ በመፈረሰ አንድነቱን ለመመለሰ 10 አመት እሚፈጅበት ሁኔታ እየተፈጠረ ነው ዘመነ አለምንም አማራጭ የፈኖን አንድነት የበተነ
😂😂😂😂😂😂😂
Without Zemen no more Amhara fano 😂😂
Wow sheleka bizu misemawot hizb ale eshi yibertu
እሳቸውን አለመሰማት ዋጋ ያስከፍላል !!! ሊጠቀሙባቸው ይገባል እንዲህ አይነት እውቀት ልምድ እድሜ ያለው ሰው ኢትዮዺያ ውሰጥ አላውቅም !!
አማራ ይህን ሻለቃ መጠቀ አለበት ይህ ሰው የኢትዮጵን ታሪክ የሚቀይር መህር ነው ና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ/ር ሆኖ አገሪቱን ወደክብራ የሚመልስ ነው . ላማታውቁት ጠይቁ ጠይቁ ይህ ሰው በአለም በውቀታቸው ከሚፈለጉት አምዱ ናቸው
ጣና ❤❤❤
ሻለቃ ዳዊት እንደምን አሉ ሻለቃ እንዎደዎታለን
ሻለቃ በሥራ ሂደት ችግር ሲገጥሞት ችግሩን ተጋፍጠው ማሸነፍ እየቻሉ ጥለው እየጠፉ ተከታዮችዎን ደጋፊዎችዎን አሳዝነዋል!!
እንዎደዎታለን ትግል ጥለው አይጥፉ!!
የብልፅግና ደጋፊዎችና ሀሳብዎትን ያልተገነዘቡ ቢነቅፉዎት የሚጠበቅ ነውሊከፉ አይገባም!!
በትግሉ ይቀጥሉ ጥለው አይጥፉ ህዝብ ይዎድዎታል!!
ድል ለፋኖ!!
ጣና ሳትላይት ቲቪ 🙏 ከሐቅ ጋር !!
የአማራ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህልዉና ይቆረቁረዋል።🤣
ሻለቃ እባኮዎትን በቻሉት መጠን ሁሉ ስለ አማራ አንድነት ለአማራ ህዝብ የቻሉትን ሁሉ ያድርጉ ። የአማራ ህዝብ ሰው በላው መንግስት ከሚያደርስበት ጭፍጨፋ ባልተናነሰ መንገድ የራሳችን የምንወዳቸው የምናከብራቸወ ያሻግሩናል ያልናቸው መሪዎቻችን ትግሉን ክፉኛ እየጎዱት ነው ። ምን እስከምንሆን እየተጠበቀ ነው ??? ስለ አንድነት መሰራት አለበት የአማራ ህዝብ እየተጎዳ ነው😭😭😭 ‼️‼️‼️
በጣም ቀሽም ጠያቂ!ሻለቃ ዳዊት የመጀመሪያ ሰው ነበሩ የአብይን አካሄድ የተቃወሙ!ይሄንን እንኳ ማጣራት ነበረብህ
አመድኩን በቀለ ዘር አይውጣል። ዘርህ ብን ይበል። የአማራ ትግል የት የሚደርሰውን ፣ አማራ ሳይሆን አማራ ፣ ማርያም እያለ ውስጥ ለውስጥ ለብልፅግና እየሰራ ትግሉን ወደ ኋላ ጎትተው። አሁን ግን ሁሉም ፋኖ የገባቸው ይመስለኛል። ሁሉም ወደ አንድ መጥተው የተጀመረውን ትግል በእግዚአብሔር ስም ቀጥሉ🙏🙏 ድሉ የአማራ ፋኖ ነው 💪💪💪💚💛❤️💪💪💪
የአንተ ዘር ይጥፋ ዘር አይውጣልህ
ድል ለዘመዴ
ዘመደ የባንዳ መድሐኒኒት
ስማ ዘመድኩን የሚሉት አውቆአበድ ጉዳት አያደርስም ባይባልም ይሄንን ያህል አሳብጠህ አትየው እንጂ። ግማሽ በግማሽ በውሸት የሚቀደድና ማሰቢያ የሌለውን ጥቂት መንጋ የሚነዳ ነው።
@@SelamMarie-ot8qwእንግዲህ አተጃጃል ድል ለአማራ ፋኖ ነው የሚባለው
ዘመድኩን እኮ መሀይም ነው። የተማረው ኃይል ከምንም አይቆጥረውም። 😅😅😅
Shaleka Dawit Ethio 360 bikerbu betam tru astewaso yinorewal
ሻለቃ ዳዊት ያልተጠቀምንባቸው አገር ወዳድ ዜጋ ናቸው።
ምርጡ እንግዳ በጣና ታየ።
ይሔ ክፋ ደጉን ለይቶ የማያውቅ መንጋ አርፎ ይቀመጥ።
እንዲህ አይነት ውይይቶች ከሌሎችም ቢደረግ መልካም ነው።
አባቴ አሁነም ለአማራ ህዘብ ያስፈሉጉታል ተሳዳቤወችነ ቦታ አየስጧቸዉ እባከዉት
ልጅ ይርጋ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ልጅ ይኽንን ጥያቄና መልስ ማቅረብህ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን። ጣናዎች ያሳድጋችሁ።
We want to contribute money to this Media. Could you tell us how to join for membership?
tanasatellitetv.com/membership/
ሻለቃ ዳዊት ጥሩ ልምድ ያላቸው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናቸው።
ግን የት ነው የተወለዱት???
ድብን ያሉ የእስክንድርና መሰሎቹ ደጋፊ ናቸው
Yes we all support only Eskindir Negea, the real FANO. Others are ANDM/ BEADEAN undercover agents. Zemene Kasse, Mire Wedajo, Asgeid Mekonen , etc. were and are ANDM, TPLF and OLF/OPDO stooges.
ምሰጋናው ካለ ታአማኒ ነው❤❤❤❤
Tana Tv and Yirga Thank you for inviting One of the top carrier military , diplomat , lawyer where Amhara unable to use this kind of expertise and move forward instead Zemedkun Nekele (Debtera) Zemene Kasse and others who are Zemene supporters and above all Amhara organizations in diaspora drag this struggle and create all this mess . So sad
የህ ሚዲያ የጎንደር ስኳድ የሰሊጥ ነጋዴው የጃኖሳይደር ስብስብ ውጤት ነው
የከሰረ ከትግሬ ጋር ሁናችሁ ሰላሳ አመት የዘረፋችሁ ነብሰ ገዳዮች በአማራ ሰም ሰልጣን እንይዛለን ብላችሁ ሰትንደፋደፉ ሰላሰቆምናችሁ ጨነቃችሁ።

😅😅😅😅አትፍራን አትንበጫበጭ
ለሚያደርጉት መልካም ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን:ነገር ግን አሁንም ጥረትዎን በልበ ሰፊነት ይቀጥሉ
ዘመነ ካሴ አይሰማችሁም ሁሉንም ጠቅልሎ ካላስበላ አይተኛም
ባንዳውን ?
ጣና ሁሊም ከዉነት ጉን በረቱልን ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤
ሉለአማራ ፋኖን በአንድ ማእቀፍ መስራት እንዲቻል ከተፈለገ እንደ ጎንደሬ ደግሞም እንደ አማራ የአማራ ህዝብ ትግል ልዮነትን በፈጠሩ ቡድኖችና ግለሰቦች አጋፋሪ ከመሆን መጀመሪያ ጎንደር እንደጎንደር ፋኖ አንድ መዋቅር እንዲኖረው ሲቀጥል እንደ አማራ ከሌሎች የአማራ ሀይሎች ጋር መዋሀድን የሚደገፍ ጎንደሬ የማያዳላ ጎንደሬ ቅድሚያ የጎንደርን አምድነት እንደሚፈልግ ጎንደሬ እንጅ አጋፋሪ ጎንደሬ አይደለሁም። የሻለቃውን ሀሳብ አከብራለሁ። የጊንደር ቡድነኞችን ከፋፋዮችን እታገላለሁ። አንድ ጎንደር! አንድ አማራ!
ጎንደር ከድርጅት በላይ ናት!! መንጋ አጋፋሪ ሁላ!!!
ዘመነ መወገድ ቢችል የፋኖ ትግል ሰላምን ያገኛል።
እስክንድር ቢባረር ሰላም እናገኝ ነበር
ደደብ ዘመነ ይወገድ አተ ማናባህ ሰለሆንህ ነው በእርግጠኝነት አስኳድ ነህ ምክንያቱም እስኳድ ሴረኛ እጂ እውቀት የለውም
ደንቆሮ ጎጃም መሠለኝ እያርበደበደዉ ያለዉ በዘመነ መሪነት የሽንት ጨርቅ ዘመነን አታዉቁትም የባንዳ ልጆች መጀመሪያ በሠፈራቹህ አንድ ሁኑ!!
ስለዘመነ ከማዉራት መጀመሪያ ጎንደር ላይ አንድ እንዲሆኑ መስራት ይቀድማል እናንተ የእፉኝት ልጆች!!
ሻለቃ ዳዊት ወልደጎርጊስ እርም ወልደ ዮሐንስ አይደሉም ምክር ዳዊት ወልደጎርጊስ ክብር ጤና ውድ ኢትዮጵያዊ
ለጀግናው አማራህዝብ. ትግል. ያስፈልጉነበር.
በሚገባ. ልምዱም ትምህርቱም. የውጩን ለዛም. ግን አቆም. እና ፃናት. የለወትም.
እርጂናው ይሁን. ምን አላውቅም. ካወቁበት ግን. በፃናት. በወሬ ስያባክኖወት. ለቅቂለው. እቶፈቶ. ማለቱን ጥለው.
ቀጥ ብለው ሀላፊነት ግዴታወትን. ይወጡ. ለህዝ አማራው ።
ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
ሻለቃ ዳዊት ለዚህ ትግል እጅጉን እሚያስፈልጉ ናቸው በሀያሉ እግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ ዘመነ እና እስክንድርን ያቀራርቧቸው
ኢትዮጵያኖች የእኚህን ምሁር እዉቀት እንጠቀም,ሻለቃ እኔ የሻለቃ ገብሩ ንዳ አጎት ነኝ,
ታሪከዎን እናውቃለን ወደገደለው ስለፋኖ አደረጃጀት ተናገር
ሻለቃ ዳዊት የእስራኤል አምላክ አንተ በሂዎት እያለህ አማራ አንድ ሆኖ ድል አድርጎ እንድታይ እፀልይልሀለሁ!! አይዞህ ይህን እብቅ ትውልድ የሚያሻግሩት ጥቂቶች በሚሰጡት አመራር ነው። እና በታልን አንተ የጀመርከውን ትግል እዳር እናደርሰዋለን!! እያንዳንዷ ቃላትህን በልባችን ፅፈነዋል!! በርታልን።
እስክንድር አሁን ላይ በታላቅንውትና በመሪነት ሳይሆን የሚታወቀው በጎንደር በሸዋ በወሎ በጎጃም ተከፋፍለው እንዲቀጥሉ ያደረግ የመለያየት ምልክት ነው። የሚሰማ ከሆነ ያፈረሰውን የአማራ አንድነት ወደ አንድነት አምጥቶ ዘወር ቢል ይመከራል።
አሁን ድሮ የወደድነውን ያክል አሁን ትግሎን ወደ ሗላ በመመለስ ወንድሞችቻንን በመከፋፈል እየሰራ ስለሆነ ልናየውም ልንደግፈውም አንፈልግም!!!
እስክንድር ስሙን ማደሰ ከፈለገ በእኔ ምክኒያት የተከፋፈላችሁ አንድ ሁኑ! በማለት ካልሰራ እና ስሙን ማደስ ካልቻል ማንም ሰው የእስክንድርን ስም መስማት በስሙ ገንዘብ መላክ የሚፈልግ የለም!!
በጣም የማገናዘብ እጥረት አለብህ እርግጥ ነው አንተ እስክንድርን ለመገምገም አትመጥንም አትችልምም
ሻለቃ ዳዊት ሚታገለው የዛሬ 40 ውይም 50 አመት በፊት ለነበርችው ኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ነው። 🤣
shaleka Dawit ena aybegeriew eskndir wesagn neberu ahunm yasfelgunal ,akila yemibal jezba,zemerkum yemibal ebd, tiglun ezih aderesut, hzbum yemaygebaw bere hone
የአማራ ትግል በሰል ያለ ልምድ ያለው ሰው ቢመራው ይሻላል ። የማነም ዲያቆን እና አዝማሪ ገብቶ ከሚያቦካው።
ትክክልነው ግን የጋር ምክር ቤት እና የጋራ ግንባር ማቆም ይቻላል::
የፖለቲካውንም ወታደራዊንም ትግሎች ማካሄድ ይቻላል::
ሌላው መፍትሄ ካውንስል ሊደር ሺፕ( Counsel leadership) መፍትሄ ይሆናል ይህ የሉይነትና ቅራኔ ሃስቦችን ስብስብ ያደርጋል (Ego) ችግር ያለባቸውን ይገድባል
ሻለቃ ዳዊት ከእስክንድር ጋር ተመልሰው ቢሠሩ ያንን የጀመሩትን ታላቅ ንቅናቄ ይቀጥሉ ነበር።
ምድረ ፎቃቃ መንደሩ ውስጥ እየተንፏቀቀ መች የሰራል ብላችሁ ነው።
He did do nothing. Diaspora give money and he used that money to buy Fano.
ታላቁ ማለት የረሳህ አልመሰለህም? ከፋፋይ ጅላጅል ብቻ። እንደናንተ አይነቱ ነዉ የአማራን መከራ መፍትሄ ያሳጣዉ።
ጋዜጠኛው ግን አልጫ ምኑም የማይጥም ነገር ነው።
ማሰላሰል ላልፈጠረበት ትውልድ ዘመድኩን በቀለ የሚባል ሰውዬ በቴሌግራም የሚፅፈው ስም ማጥፋት ነው ለዚህ ያበቃን።
ከዚህ በኋላ መጠላለፋ ይቁም። ታላላቆቻችን እናክብር።
ሻለቃ ትልቅ ልምድ ያለዎት ነዎት ፍኖተ ፋኖን ይቀጥሉበት። እናመሰግናለን
Really it is very low graded questions to ask him about working with Mengistu region, just it's unwise to task you worked with this and that government hence you could ask him how to save Ethiopia, and this man is very important that Amhara unable to use him
eskoad hula
ይርጋ በመውረድህ ታሳዝናለህ😊😊😊
የአማራን ትግል በመጠበቁ ነው ይርጋን የምትተቸው።
ይርጋ በዚን ያክል መውረድ ያሳፍራል😅
እርሰዎ የሌላ ቢሆኑ ኖሩ ንጉስ ነበሩ ።ያውም ላግዛችሁ ብለው!
Take rest 😮take rest 😮we are sick and tired of your mischief 😮😮😮
አበበ በለው ቢጨንቀው የእስኳድ ቃላቀባይ ሆኖ አረፈው ይመችህ