G and B Ministry worship and prayer "እግዚአብሔር አዋቂ ነው"
Вставка
- Опубліковано 26 лис 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry worship and prayer "እግዚአብሔር አዋቂ ነው"
የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ይብዛላችሁ አገልግሌታችሁ ይባረክ ዘወትር ቅዳሜን ዝግጅታችሁን በናፍቆት እጠብቃለሁ በመዝሙር በእግዚአብሔር ቃል ስለምትባርኩን ብርታቱን ያድልልችሁ በርቱ እመሰግናለሁ
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉን ይችላል !!
አምላኬ እንደ ባለፀግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ይሙላባችሁ
❤❤❤እጅግ የተወደዳችሁ የጌታ ታማኞች ዘመናችሁ አሁንም ከዚህ በበለጠ ይለምልም።
እጅግ ጠቃሚ ገንቢ አበርቺ የሚሠራ ዝማሬና ትምህርት ነው የተረዳሁት ጌታ ይባርካችሁ ይጨመርላችሁ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ።
ዉይ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ለኛ የሚያስፈልገንን ነገር ምን ምቼ እንደሚያስፈልገን ያውቃል በጊዜውም ያደርገዋል እኔ በህይወቴ አይቼዋለሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ ያባቴ ብሩካን
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ጤናችሁን ዘራችሁን ይባርክ ፡፡ ከልጅነት እስከ እውቀት ጌታ ኢየሱስ በሰጣችሁ ፀጋ በታማኝነት ታገለግላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፡፡ እውነት ነው እኛ የምንፈልገው እግዚአብሔር ጠይቀን ወዲያው እንዲሰጠን ነው የምንፈልገው ለምን እንደዘገየ እንኳን ማወቅ አንፈልግም እግዚአብሔር እንደከለከለን እንጂ የምንረዳው ፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም አመሠግናለሁ ለእኔ የምትናገሩት መልዕክት ሁሉም የፀሎት መልስ ነው ስወዳችሁ ከልጅነታችሁ ጀምሮ።
የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen God bless you thank you more and more .🎉🎉🎉
አሜን ጌታ እየሱስ ተባረኩ ❤🙏
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤
አሜን ተባረኩ
Amen!! Ahunm yefelgnewu sayhon yemiyasfelgenin yisten !!! Yegeta baryawoch tebareku
ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ከልጅነት እስከአሁን ድርስ በቤቱ ናችሁ ❤❤❤❤እወዳችሀለሁ❤❤
God bless you and your Ministry
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️
Geta Eyesus Abzto Abzto yebarkachihu Yene Ehit Ena wondim 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
God Bless you G and B
አዎ "እግዚአብሔር አዋቂ ነው።" ተባረኩ !!!!! እወዳችኋለሁ ..በጣም ❤❤❤
Enen Iseha Inatehe Egzaibher amasegenalahu Kalibi ❤
እሚን ተባረኩ!
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሃሌሉያ ሰለ እኔ አዋቂ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Geta Eyesus Tsagaha Yebizahachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን::🙌🙏👏
#ተባረኩ::
ጌታ በእርግጥ አዋቂ ነው ጌታ ማሰተዋል ይሰጠን ተባረኩ
እግዚአብሔር ማስተዋል ለጎደለው ዓለም ብርሃን ሆነን እንድንቀርብ ይርዳን፡፡ጌታ ይባርካችሁ፡፡
Jesus is Lord❤❤❤❤❤❤❤
Wowwwww…. Amennnnn amazing message thanks 🙏 💞💖💞🙏🌟🌟🌹🌹💯✅
ተባረኩ.......
Egeziabhare Amelak abezeto yibarekachihu wede yegata agelegayichi!!!! gerum melekt new ❤❤❤ ❤️ ❤❤❤ tetkemalhu
Egizabher yebarkachihu tiru melkit new yasitelalefachihut
Amlakie hoy yemaytekimegn hulu ykirbgn
Amen esu lene yakal
አሜን❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
egziabher zemenachun betachun nurwachu abzeto yibarkachu tmhrtu betam agintognal begeta fikr ewdachualehu.
Amen Amen Amennn ❤🙏🙏🙏
God bless u abundantly!!
God bless you!!!
Amen Amen Amen
Sewu eyetarede azemari hula
God bless you
HALLELUYAH ❗ AMEN AMEN AMEN 🙌 TEBAREKU ❗ ❗ ❗ 🙌🔥
God bless u!!!!!!!!
Enezeh degmo ahune misemachewu yelem
God bells you
Amen 🙏🙏🙏🙏
ሻሎም ቅዱሳን❤
AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 JE ABATEN BRUKN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💥💥💥💥💥💥💫💥💫AMEN !!!!!!!!!
Amen
GBU!❤
God bless you.
Geta ybarkachewu❤❤
Tebareku❤❤
Teberku
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🔥😊
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Amennne Amennne O lord God l believe with all my heart in Jesus Amennne Amennne 🧎➡️🌹🙋♀️💕👨❤️💋👨🥰💯💯🇿🇦🎊🙋♂️✋🎉👋🙋✌️🙏🙆♂️❤️
🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
እስማማለሁኝ፤ምክኒያቱም በቃሉ እንድህ ተብሎ ተጽፈዋል፤ የሚያስፈልጋችሁን እኔ አውቃለሁ ይላልና ት/ኤር 29፡11
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Amen Amen Amen
God bless you!!!
God bless you.
God bless you
Amennnnnnnnnnnn 🎉🎉🎉
Tebareku ❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤