G&B New Song

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @jerrytewolde7263
    @jerrytewolde7263 4 роки тому +222

    ጌታ ያውቃል እና ብሩክዉዊት የናንተ መዝሙር በጣም ነው የሚባርከኝ በናንተ መዝሙር 1983 በኢትዮጵያውያን አመተምህረት እንጦጦ መካነየሱስ ስትዘምሩ ያኔ ነበር በመዝሙራችሁ ልቤን ተነክቶ ጌታን ለመቀበል ወሰንኩ በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @ermiasfeleke4862
    @ermiasfeleke4862 2 роки тому +30

    ሁሌም ማንም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ መዝሙር

  • @teklederessa769
    @teklederessa769 2 роки тому +14

    ለትውልድ ጌታ ያስነሳችው የጌታ ልጆች ተባረኩ። ዛሬ አይደለም የሰማሁአችሁ ቆይቷል ግን ሁሌም አይጠገብም ።

    • @Koukeb-x5e
      @Koukeb-x5e 5 місяців тому

      Betam desi yilalu geta yibarkachew❤❤❤❤

  • @ElsaWado
    @ElsaWado 9 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍይ የኔ ጌታ መልሰኝ ወደ መጀመሪያ 😢ተባርኩ ፀጋ ይጨመሪላቹ በደሙ ተሸፈኑ ኡፍፍፍፍፍፍፍይ ልበን የናካኝ መዝሙር ያ ሄዋኔት ያ ቅንነት ብኖርኝ ሚናለበት መልሰኝ እየሱስዬ 😭😭😭😭

  • @demessiebelachew
    @demessiebelachew 9 місяців тому +5

    የእግዚአብሔርን ፊት የሚፈልግ እንደናንተ አርፎ ያሳርፋል እናንተ እና ዘሮተቻችሁ በጌታ በእየሱስ ስም ተበረኩ !!

  • @hiruthandamoh7963
    @hiruthandamoh7963 Рік тому +17

    ቀንና ሌልት ቢሰማ የማይሰለቸኝ ዝማሬ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ

  • @solomongebeyehu5181
    @solomongebeyehu5181 4 роки тому +91

    ህይወት የሆነ መዝሙር፡፡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ በታላላቅ ሞንታርቦ ጆሮየን ያደነቆራችሁ ሁሉ እንደዚህም ይዘመራል ስሙት፡፡ መዘመር መጮህ ብቻ አይደለም፡፡

    • @merewund8124
      @merewund8124 3 роки тому +3

      ተባረኩ

    • @yibekalbelete5842
      @yibekalbelete5842 3 роки тому +2

      Dess yelal betam,you know what I fell inside my heart thanks.

    • @sadabety8402
      @sadabety8402 3 роки тому +2

      አሜን ጌታ ይባርካቸው እውነትህን ነው

    • @kalkidanzewdie4473
      @kalkidanzewdie4473 11 місяців тому

      Ú y u j úuúú y uy uu u u uy hhyhu u high u hi y hhhhhhhhhhhhyhhhh u h huy hyhuhhy huy hhhhúúuhhhhhhhhhhhhhhhhhhuhhhhhhhhhhhhyhuhuhuhhhhuhhhhhhhuhhhhhhhhuhhhhhhhhhhhhuhhhhhhhhhhhhhuuhhhh y hh y yuyu y y yhuuhu huy yhhhhhyhhhhuhhhhhhuh y yhyhuuhhhhuhyhhuhhy g ggĥfgxffí .kk
      Kkj ĵúĥhi k kķĵĵ7ÿ y lo ​@@sadabety8402

    • @samketmedia5468
      @samketmedia5468 9 місяців тому

  • @kifleassefa6532
    @kifleassefa6532 2 роки тому +20

    እግዚአብሄር ሁል ጊዜ እንዲሁ ሙሉ አድርጎ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 4 роки тому +8

    የእኔ ህይወት ነው ያኔ ጌታን ያገኘሁበት ቀን አቤት የመንፈስ ቅዱስ ሥራ የአምላኬ ፍቅር በውስጤ ሲቀጣጠል ለሠወች ያለኝ ፍቅር ቅንነት ርህራሄ ወንጌል በጠዋት ተነስቼ ስሠብክ ያ ዘመን ይመለስልኝ ጌታ ሆይ ድካሜን አንሳ

  • @abakiyamihale6016
    @abakiyamihale6016 4 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ቅባት የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ይባርከችሁ።

  • @tmwd5119
    @tmwd5119 5 років тому +21

    በዮኒ ፕሮገራም ላይ አንድ ቀን ነው የሰማሁት እባካችሁ እነዚህንና ሌሎች ዝማሬዎችን በተደጋጋሚ አቅርቡልን ጌታ ይባረክ እግ/ር ሰው አለው

  • @solomongebeyehu5181
    @solomongebeyehu5181 4 роки тому +1

    ህይወት የሆነ መዝሙር፡፡ ነፍስ የሚያረሰርስ የቀድሞውን የሚያስታውስ አሁን እንዴት መኖር እንዳለብን የሚሳስብ መዝሙር ነው፡፡አዎ እውነት ነው፡፡ ዋው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለች መዝሙር፡፡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @ermofati2519
    @ermofati2519 4 роки тому +29

    am from eritrea i lose for 8 years when am lisen this mezmur my taers no stop ወዴ ቤቱ ስመጣ ጎታ i came back to follow jesus tnx lord teberku

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому +2

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

    • @tebejearega6492
      @tebejearega6492 3 роки тому +4

      አይዞህ እግዚአብሔር አንዴ ከያዘህ ምንም ጊዜው ቢረዝም ወደ ቤቱ መልሶህ እንደገና ያጽናናሃልና ምንም አትጨነቅ ሰምተህ ያስለቀሰህ የእግዚአብሔር መንፈስ ገና የራሱ አገልጋይ ያደርግሃል።

    • @ritaloco3795
      @ritaloco3795 3 роки тому +2

      @@evangelistmedia1555 a@

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 років тому +13

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ በእየሱስ ስም ይባርክ እራሴን ያየሁበት ዝማሬ ነው አሜን መመለስ ይሁንልን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 років тому +38

    ትክክል በፍጹም ይህ መዝሙር የእኔን ህይወት ይናገራል ።ይገርማል ፣በቡጢ ጥርሴን የሰበረውን ይቅር ብዬው ወደ ጌታ መጥቶ ነበር ዛሬ ገላመጡኝ ፣ሰደቡኝ እያልኩ ያለሁት የኔን ታሪክ በቅዱሳን በእናንተ ተዘምሮ ሰማሁት።እስከ ዛሬ አስተያየቴን ያልጸፍኩበት እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር ተባረኩልኝ

    • @fisayayehadgo9031
      @fisayayehadgo9031 5 років тому

      Thank u and God bless u.

    • @botossakedidabalcha6295
      @botossakedidabalcha6295 4 роки тому +1

      በተጨማሪ ያንቺ ምስክርነት ባረከኝ።

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому +2

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

  • @nebiyatfilimon4436
    @nebiyatfilimon4436 Рік тому +3

    ደጋግሜ የሰማሁት መዝሙር በጣም ልብን ምነካ ምለውጥ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ጌት ከዝህ በላይ ይጨምርላችሁ ጌታ ይመልሰን😭😭😭😭

  • @solomongebeyehu5181
    @solomongebeyehu5181 4 роки тому +66

    Astounding everlasting song... I knew Getayawkal Bruktawit and Tadesse Eshete in 1983 EC at Haik town (Wollo). It was my first time to attend protestant church. It was the song of these persons that had broken my heart and help me stay still now in the house of GOD. Let God bless you forever by His Abundant blessings.

    • @feven4645
      @feven4645 4 роки тому +2

      K

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

    • @humesodawit185
      @humesodawit185 2 роки тому

      Wow much they are blessed soldiers of Jesus christ I knew them when I was elementary a long time ago l love you so much like angels for me May the Lord bless you

    • @merontesfaye562
      @merontesfaye562 Рік тому

      ​@@feven4645uª`a1ō6hhhtt

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому +1

    በእውነት በብዙ ብዙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው እንግዲህ ሌላ ቃላት የለኝም
    ዘመናችው በሙሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
    አሜን አሜን መልሰኝ ወደ መጀመሪያ መልሰኝ ወደ ዳንኩበት ወደእግዚአብሔር ቤት ሃሌ ሉያ
    ።።።።።ኢየሱስ ያድናል

  • @mengeshagirmay3770
    @mengeshagirmay3770 2 роки тому +8

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! የልጆችን ልብ ወደ አባቶች የኣባቶችን ልብ ወደ ልጆች የመመለስ ጸጋ ና ሃይል ያብዛላችሁ! አሜን!

  • @yabtsegaabdela9760
    @yabtsegaabdela9760 Рік тому

    እኔ እናን ወዳላችሁበት ሀገር መምጣት ይከብደል እባካችሁ በኢትዮ መታችሁ በ አካል ልያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ስለኛ ሲል እድሜ ይጨምርላችሁ አሜን

  • @israelalemayehu9472
    @israelalemayehu9472 4 роки тому +2

    አቤት አምላኬ ሆይ መልሰኝ ወደ መጀመሪያ ከዝህ ጨለማ ህይወት አዉጣኝ እግዝአብሔር ይባርካችሁ።

  • @kababushka8546
    @kababushka8546 6 років тому +3

    Amen amen amen amen amen amen Abba melsegn wode kedmo hiwote zemn hiwotachiu yibarekew

  • @ethiopianhero
    @ethiopianhero Місяць тому

    እኔ የዚሕን ቤተሠብ መዝሙር መሰማት የጀመርኩት ልጅ እያለሁ መካነ እየሱስ ነዉ አቤት! በፀጋው መባረክ ትልቅ ሥጦታ ነው

  • @melkamuenattesfaye3207
    @melkamuenattesfaye3207 6 років тому +54

    ጌታ ሆይ መልሰኝ ወደ መጀመሪያው ጌታ መልስን ለሁሉም የሚሆን የንስሀ ዝማሬ ነው፡፡ ተባረኩ

  • @eyasuteklu5893
    @eyasuteklu5893 5 років тому +5

    ልብን ሰለሚነካው አገልግሎታችሁ ይህንን ፀጋ ያበዛላችሁን ጌታ ከልቤ አመሰግነዋለሁኝ!! ተባረኩልኝ!!

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 6 років тому +42

    አቤቱ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን ዘመናችንን እንደ ቀድሞዉ ዘመን አድስ !!!

    • @mirafalago8292
      @mirafalago8292 5 років тому +3

      Ameen melsegni geta hoyi wode mejemeraw

    • @awelmohammed6821
      @awelmohammed6821 4 роки тому +3

      AMEN!!!

    • @awelmohammed6821
      @awelmohammed6821 4 роки тому +2

      Mattew 11: 28 to 30

    • @kdfeify
      @kdfeify 4 роки тому +2

      እሜን

    • @solomongebeyehu5181
      @solomongebeyehu5181 4 роки тому +2

      ህይወት የሆነ መዝሙር፡፡ ነፍስ የሚያረሰርስ የቀድሞውን የሚያስታውስ አሁን እንዴት መኖር እንዳለብን የሚሳስብ መዝሙር ነው፡፡አዎ እውነት ነው፡፡ ዋው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለች መዝሙር፡፡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @teshalemolla5893
    @teshalemolla5893 2 місяці тому

    ጌታያውቃልና ብሩክታዊት እግዚአብሔር በዝማሬአችሁ ትውልድን ይመክራል፣ይገስፃል ደግሞም ያፅናናል ጌታ አሁንም ለበረከት ያድርጋችሁ ቀሪዘመናችሁ ይባረክ

  • @berketethiopia8946
    @berketethiopia8946 2 роки тому +4

    የተኖረ ህይወት ሲዘመር እንዲህ ይባርካል ጌታ ይባካችሁ

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Рік тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዝማሬያችሁ ተወዳጅና ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነ ዛሬም ያው ነው ተባረኩልን።

  • @matyasdebelefeyissa6226
    @matyasdebelefeyissa6226 3 роки тому +3

    Dear G and B, please allow us to download such kind of videos. Please help us to listen to the song while we are offline too.

  • @dawitageye430
    @dawitageye430 4 роки тому

    Amen amen malishe malishe amalalishe samiche alitagabikubatim lamin hiwoti hule mamalisin tifaligalech woda geta amen amen G&B geta yibarikachihu

  • @yonasbirhanu6938
    @yonasbirhanu6938 3 роки тому +3

    አረ ይመልሰኝ ጌታ አስለቀሳችሁኝ ትለያላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @almazneway8925
    @almazneway8925 8 років тому

    በብዙ ተባረኩ በእውነት ሌላ ለማለት ቃል አጣሁ በብዙ ተባረኩ በርግጥም ሕይወቴን ወደኋላ ዞሬ እንዳይና በትክክልም ያኔ ድሮ ወደ ጌታ ቤት ስመጣ ..........አልረሣውም የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ብዙ ምስክርነቶቻችሁን አየሁ ጌታ ይባርካችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @tigestbogale4873
    @tigestbogale4873 4 роки тому +5

    ጌታ ሆይ መልሰኝ አብሮነተህ ናፎቆኛል እየሱስዬ ክብሬ አንተ ነህ 🙏

  • @TekeleTantu-sy7ny
    @TekeleTantu-sy7ny 7 місяців тому +3

    This spiritual song touched my heart, I thought back to my spiritual life during my childhood and elementary school but I lost my self on the way and did all things against God and his principles. one day I downloaded this song from telegram,then I tried to listen carefully. I found my self that I was wrong and living without God in my life ,then I decided to stop and go back to where I stopped. Now I am very very happy, My Lord is always doing something better for me. My soul has great hope on my lord. Still I am listening this song and crying because I couldn't control myself while I am listening. I wish all the best in your life ,God protect you,help you,guide you to serve more and more. Thank you G&B

  • @AzebYohannis-n1o
    @AzebYohannis-n1o 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ወደ መጀመሪያው ይመልሰን
    ጌታ ዘመናችሁን በቤቱ ያድርግ

  • @ውዴወሰኔ
    @ውዴወሰኔ 4 роки тому +3

    በጣም ነዉ የወደድሁት ድንቅ ዝማሬ ነወ። የጌታ ጸጋዉን ያብዛላችሁ።

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 2 роки тому +1

    በሀሰተኞች ነብያት ምክንያት ክርስትና በቀለለበትና በተሰደበበት በዚህ ክፉ ዘመን አቤቱ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ፡፡ ትዕቢተኛና ትምክተኛ ከበዛበት ከዚህ ክፉ ዘመን ሞኝነትና ቅንንነት ወዳለበት ወደ ቀድሞ ህይወታችን መመለስ ይሁንልን አሜን፡፡

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 6 років тому +10

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችዉ
    የሚያነቃ መልእክት ነው

  • @50alekagebru72
    @50alekagebru72 4 місяці тому +1

    ተባረኩ, ወደቀልቤ እንድመለስ የረዳኝ መዝሙር ነው! ፀጋዉን ያብዛላቹ!❤❤❤

  • @ybenti4
    @ybenti4 4 роки тому +21

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው. It restored and revived my soul

    • @shomebaz8795
      @shomebaz8795 3 роки тому +2

      እኔም ሁሌ አድስ የማይጠገብ

    • @yosephabera1558
      @yosephabera1558 2 роки тому

      enem bisemaw bisemaw altegebkum mokshe hachalu benti dehna new?

    • @mehrettomas9110
      @mehrettomas9110 11 місяців тому

      ኤራ እኔም

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Рік тому +1

    አመአን አመአን አመአን ኃላሉይ 🔥🙌🙌
    ታባራኩ 🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 роки тому +3

    የኔ ማሮች ብርክቲ እና ጌትሽ ዘመናችሁ ይባረክ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesarka7028
    @yohannesarka7028 2 роки тому

    በእውነት በዚህ መዝሙር ረክችያለሁኝ እግ/ር ዘመናትሁን ይባርክ!!!

  • @seble37
    @seble37 6 років тому +31

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቀጥታ ወደ ጌታ ያቀረበኝ!!!!!!!

    • @solomongebeyehu5181
      @solomongebeyehu5181 4 роки тому +2

      ህይወት የሆነ መዝሙር፡፡ ነፍስ የሚያረሰርስ የቀድሞውን የሚያስታውስ አሁን እንዴት መኖር እንዳለብን የሚሳስብ መዝሙር ነው፡፡አዎ እውነት ነው፡፡ ዋው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው ባደምጠው የማይሰለች መዝሙር፡፡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 5 років тому

    እግዛብሄር ኑሮዋችሁን ዘመናችሁን ይባርካችሁ እውነት ነው እግዛብሄር ይርዳን ፅጋውን ያብዛልን እና እሱን እራሱን እየሱስን እንድንመስል ያድርገን አሜን ግን ግን አለዛ ከምድሩም ከስማዩም ሳንሆን እንቀራለን

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +3

    እነዚህ ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋር አሉ ?
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ
    2. ደረጀ ሙላቱ ላይቭ ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006
    3. በረከት መርዕድ ቁ.1 ቪሲዲ (1999 ዓ.ም / 2006) - የሀገሬ ሰው (በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ የተዘጋጀ)
    መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 - ይብራ ብለሃል (Video Clip - YMM Digital Picture)
    5. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር

  • @shomebaz8795
    @shomebaz8795 3 роки тому

    ትዝ ይለኛል ሆሰእና መካነ እየሱስ የተባራካችሁ ናችሁ

  • @et-103project3
    @et-103project3 4 роки тому +4

    አዎን መልሰኝ ወደ መጀመሪያውና ወደ ቀድሞው ሕይወቴ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ ብሩኬና ጌታ ያውቃል

  • @FasikaYegeta
    @FasikaYegeta 3 місяці тому

    ሁልጊዜ ስሰማው አዲስ ነው የሚሆንብኝ ዘመናችሁ ይባረክ በብዙ ተባርኬበታለሁ

  • @JonesYonise-cy8fq
    @JonesYonise-cy8fq 6 місяців тому +3

    Aman,,,,,,mameles , yihunilin ❤❤❤❤❤❤❤❤geta tsegawun chamiro esike tig dires ysitachu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏zemenachu yibarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @GhhBgg-el8df
      @GhhBgg-el8df 4 місяці тому +1

      🫶🫶🫶🫶💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

  • @tesemawanoro5316
    @tesemawanoro5316 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርችሁ በዓመታት መካከል መንፈሳዊ ወዙን ሰይለቅ ቅባቱ እየጨመረ ስለለው አገልግሎታችሁ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @romanchaka5106
    @romanchaka5106 2 роки тому +3

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! ጌታ ወደራሳችን ሕይወት አካሄድ እንድንመለከት ፀጋውን ያብዛልን።።።

  • @elshadaimulee9527
    @elshadaimulee9527 4 роки тому

    Ehe mezmur ayidelem qal new tebarekubet tebareku tebareku tebareku wodachuwalo eshi

  • @seblebekele675
    @seblebekele675 9 років тому +70

    ጌታዬ የናዝሬቱ እየሱስ የሰላም አለቃ የጌቶች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ ብቃት ይሁናችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ እንዴት መታደል ነዉ ባልእና ሚስት አንድነታቸዉን ባንድ ቃል እኩል ጌታን ሲያከብሩ እዉነት እናንተ ተመርጣችኋል እዉነት ቀናሁ ተባረኩ።

    • @upogjddi9193
      @upogjddi9193 6 років тому +2

      Egzabher yebarkachu

    • @guromg4090
      @guromg4090 6 років тому

      Seble Bekele

    • @ephremgetahun5696
      @ephremgetahun5696 5 років тому +2

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እራሱ ስማችሁን በህይወት መዝገብላይ ያጽናላችሁ።
      አሜን።

    • @ephremgetahun5696
      @ephremgetahun5696 5 років тому

      ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እራሱ ስማችሁን በህይወት መዝገብላይ ያጽናላችሁ።
      አሜን።

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 4 роки тому +1

      Amen amen tabarkiii😍😍😍🏠🏠🏠⛪⛪

  • @eliastesfaye628
    @eliastesfaye628 2 роки тому

    ኢየሱስዬ የኔ አዳኝ የኔ ጌታ አንተን በማመን ከዘላለም ሞት ስለዳንኩኝ እጅግ አብዝቼ እወድሃለው ምንም እንኳ አሁን ያለሁበት በ ድካም ውስጥም ቢሆን። መጨረሻዬን መስቀልህ ሥር ይሁን ኢየሱስዬ። ወንድሞቻችን እህቶቻችን የተባረኩ ይሁኑ። ለሁላችንም መመለስ ይሁንልን።።

  • @ሳራነኝየልቤደስታኢየሱሴነ

    ጌታ ሆይ መልሰኝ ወደመጀመርያው ወደዳንሆበት ቀን ተባርኩልኝ ፀጋውን ይጨምርላችሁ እውዳችሆለሁ

    • @jinacell6986
      @jinacell6986 6 років тому

      ሳራ ነኝ የልቤ ደስታ ኢየሱሴ ነው! Uuuuuuuuuuuffff uuuuuuuuuffff
      Tebareku ameeeeeeen ameeeeeeeen😍😍

    • @የእየሱስወታደርነኝየእየሱ
      @የእየሱስወታደርነኝየእየሱ 6 років тому

      አሜን መልሰኛ ዉደመጀመሪያዉ እባክህን የኔ ጌታ ሆይ መልሰኛ ወደቀድሞ ህዉቴ አሜኔ ተባሪኩ

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 4 роки тому

    ብሩክታይት ና ጌታ ያውቃል ጌታ ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ !
    አሁን አሁን የሚወጡ መዝሙሮች ለምን ብዙም ከልብ አይወርዱም ? ባካችሁን ትውልድን ከመገንባት አንጻር በተቃም ደረጃ አብየተ/ክርስቲያን መዝሙር መዝሙር ለመባል የራሱ መለኪያ አስቀምጣ በዚያ መንገድ ወደ ምእመኑ ቢደርሱ የሚል ምኞትና አስተያየት አለኝ ።

  • @fekadumelese7823
    @fekadumelese7823 4 роки тому +17

    Thank you G&B, this song is a powerful sermon. May God bless your life, family,and ministry!!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому +3

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 3 роки тому

    አሜን መልሰኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 Рік тому +5

    I live a very special time where I find the pleasure of being in The Presence Of The Lord. This hymn addressed to Christ makes
    me happy and makes me cry out for joy. May all glory go to our Savior. be blessed and may God keep you. 🙌🏾🙏🏽🙌🏾🙏🏽🙌🏾🙏🏽❤

  • @eyasuteklu5893
    @eyasuteklu5893 5 років тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ!! የጊዜው መልእት ነው!! አሜን!! አሜን!! ጌታ ወደ ቀደመው ህይወታችን ይመልሰን!!

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +11

    I just hear it on live program and was searching it for minutes at the end i remember it is your mezmur what a bless mezmuer መልሰኝ ወደልጅነቴ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

  • @alemushiferaw562
    @alemushiferaw562 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ዘመናችዉን ይባርክ ! በእዉነት ከእናንተ የሰማሁት የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ነዉ የዘመኑ ዘማሪያን የሚያሳዩን ፎቆችን፣ልብሶችን፣ተራራ ቁልቁለቱን ፣መኪኖችን ፣የመዝናኛ ቦታዎችን ያስጎበኙናል አረ ስንቱ ይወራ እወዳች
    ለሁ

  • @daughteroftheking3220
    @daughteroftheking3220 2 роки тому +6

    This is what a Godly marriage looks like. It always seeks to glorify God and put him at the center. This is the kind of marriage that we all should seek for. May God bless this ministry and family. Keep serving God together. Praise and glory be to our Lord Jesus Christ only!🙌🏻🙏

  • @kerawimane2072
    @kerawimane2072 3 роки тому

    እዉነት እግ/ር ነዉ እና ይህ ዝማሬ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ከእርሱ የተሰጠን የህይወታችን ማደሻ እዉነትም ነው ።

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 5 років тому +6

    እውነት ነው ይህው የሀጥያት ውጤትን ማጨድ አቃተን ጎበዝ ብቻ የንደገና አምላክ ይቅር ብሎን እግዛብሄርን በመፍራትና ይቅር በመባባል ሀጥያትን ባለመመቻመች በመተው ይባርከን ይቅርም ይበለን
    እናንተንም እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @tigistmengistu1230
    @tigistmengistu1230 4 роки тому

    ተባረኩ ላስተዋለው ሰው ሁሉ ነገራቹ ወንጌልን ነው ሚያሳየው አሁንም በስራትና በጨለማ ላሉት ብረሀን ያርጋቹ እስከፍጻሜ ያጽናቹ

  • @emabetgirma7341
    @emabetgirma7341 6 років тому +3

    ኡፉ አሜን ጌታ ሆይ መልሰን ወደ ዳንንበት ቀን መልሰን ወዳ ቅንናታችን እባክህን አባ!
    አሜን ተባረኩልኝ በብዙ

  • @tarikuashene4996
    @tarikuashene4996 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን ያብዛላችሁ ዝማሬአችሁ ስብከት ነው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን አሜን!!!

  • @demekeg
    @demekeg 7 років тому +21

    praise God, this song blessed me and it help me where i am
    መልሰኝ ወደ መጀመሪያው

  • @bilchadaniel1049
    @bilchadaniel1049 2 роки тому

    እናንተ የተወደዳችሁ ስወዳችሁ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቃችሆለሁ ከነህይወት ምስክርነታችሁ የተባረካችሁ ናችሁ አቤት መመረጥ ከህፃንነት ጀምሮ መዘመር መታደል

  • @temesgenlemma6642
    @temesgenlemma6642 6 років тому +6

    እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይቃድስ.. ..መንፈስ ቅዱሳን ያስታጋባል....በጣም በጣም....ጥሩ መዝሙር ነው.. ...

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥ 🙏🏿 🙌 👏🏻 ✨ ❤ ♥

  • @sara..tekamo4167
    @sara..tekamo4167 6 років тому +3

    ዘመናችሁ.ለዘለዓለም.ይባረክ
    የአባቴ.ብሩካን.በጣም.ነው
    የምታምሩት.ታስቀናላችሁ.ተባረኩልን

  • @muluemanuel6665
    @muluemanuel6665 7 років тому

    በእናንተ በጣም እደነቃለሁ።ይጌታ ፀጋ በስቶላችሃል።በጣም ነው የምወዳችሁ።አሁንም እጥፍ ተባረኩ።።እየሱስ። ጌታ ነው።

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 6 років тому +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልኝ ።ለእኔ ስጥቶዎቼ ናችሁ ፡እግዚአብሔር ስምህ ይባረክልኝ ።

  • @FeyisaSime-jh4pn
    @FeyisaSime-jh4pn 8 місяців тому +1

    ያለሁበትን ቦታ የምያሳየኝ መዝሙር ነው ስሰማው እነቃቃለው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @saleshgetachew2950
    @saleshgetachew2950 6 років тому +8

    ጌታ ይባርካችሁ እህትና ወንድሜ
    የጌታ ስላም ከእናንተ ጋር ይሆን

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 4 роки тому +2

    😭😭😭መልሰኝ ወደልጅነቴ መልሰኝ ወደ ቀድሞ ህይወቴ😭😭😭 የኔ ማንነት ህይወት ነው ዬሄ😭

  • @martayohans6141
    @martayohans6141 8 років тому +7

    መከራ ሳይመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
    ሁልጊዜ ሀሌሉያ ከአፉ ማይለየው
    መፈተን ሲመጣ ሁሉ ይሸበራል
    የያዘው ጠመንጃ ጠይቱ ከአጁ ይሸቀነጠራል
    አሜንንንንንንንንን ጌታ ይርዳን

  • @abderahmanandegbay9637
    @abderahmanandegbay9637 2 роки тому

    የናንተን መዝሙር ሳዳምጥ ያ ጣፋጩ የልጄነት ዘመኔ ትዝ ይለኛል።

  • @T30688
    @T30688 6 років тому +16

    It is a timely song you received from Holy Spirit. Anyone can see and evaluate his life before God. No one can be silent hearing this song. It leads to repentance. you served the Lord and his people in the past and still serving. keep the pace till you see your Lord face to face. May the Almighty God strengthen you and your family up to the end. I will pray for you guys. I love you. God bless you.

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

  • @jebesagobena8166
    @jebesagobena8166 3 роки тому +2

    አሁንም ይጨምሪላቹ ነብሰን የማድሱ ዝማሬ ዎች ናቸው ዘመን ተሻጋሪ ተባረኩ በጣም ነው ምወዳችዉ ያባቴ ብሪኳን

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 2 роки тому +7

    Words can not express how much I love & impressed with your ministry since from my childhood. May God bless you all yours & your ministry.

  • @asalh345dgjjfhkb2
    @asalh345dgjjfhkb2 4 роки тому

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn B&G zemenachu yebareke betame nw yemewedachu tebareku

  • @tadeledesta3943
    @tadeledesta3943 4 роки тому +4

    Amazing songs to worship the Lord. You are a blessing to many millions worshipers around the world. God bless you in every area of your life and your ministry. Amen!!!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 4 роки тому

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __
      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ __

  • @amsaleyimer
    @amsaleyimer 2 роки тому

    ሁሌ እንደ አዲስ የምሰማው ዝማሬ፣ ተባረኩ

  • @BS-qu5wy
    @BS-qu5wy 6 років тому +8

    who would thump-down such a beautiful mezmure? I love this mezmure and I am orthodox.

  • @AlemuAbera-r3g
    @AlemuAbera-r3g Рік тому

    ተባረኩ የጌታ ብሩካን ተጽናንቼበታሉ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @abim2933
    @abim2933 8 років тому +13

    You are so Blessed even by your fruit!God Bless you, million and million
    times!

    • @farhadasta3097
      @farhadasta3097 2 роки тому

      አሜንንን አሜንንንን ተባረኩ

  • @mebrahtuabraha7756
    @mebrahtuabraha7756 3 роки тому

    አሜን መልሰኝ ጌታሆይ መልሰኝ ወደ ቀድሞ ሕይወቴ

  • @fgcffvgvff5568
    @fgcffvgvff5568 6 років тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ናችሁ ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ApostleprophetAbebayehu
    @ApostleprophetAbebayehu 3 роки тому +2

    I saw these blessed gift of God in Sidist Killo Assemble of God church in 1993 EC when they are serving in one of the Sunday program. So blessed and they remained since then in my heart. I wish the singers of this time follow the life principle and sing something having substance. God give us your grace and touch my life with your sprit.

  • @ok4757
    @ok4757 5 років тому +6

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው😥😭🌹💯✅🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌📖

    • @tigistutirore9825
      @tigistutirore9825 5 років тому

      ኢየሱስ ለኔ ሲል ተነስቷል እግዚአብሔር ፍቅር ነው Amen

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 3 роки тому +1

    አሜን ይመልሰኝ ወደመጀመሪው ፍቅር ናፍቆት ምህረት የተሞላበትን ሕይወት *ለጌታ ያላችሁ ትኩስ ፍቅር ሁለም እየደነቀኝ ጌታዬን አመሰግናለሁ !!

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 6 років тому +8

    ጌታ እየሱስ ይበርካሁ አስተማሪና ማንነትንነታችንን እንድናይ ያደርጋል.

  • @yegetayegeta4867
    @yegetayegeta4867 6 років тому

    በእውነት ምን አይነት ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፡ አሜን ተባረኩ

  • @mulualemchekol7810
    @mulualemchekol7810 3 роки тому +4

    A powerful message,let God Bless this service and family.Thank you!

  • @SamiSami-ms3su
    @SamiSami-ms3su 5 років тому +6

    መልሰን እኛም እንመለሳለን በብዙ ተባረኩ G&B👏🏼🔔👍🏽