Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦UA-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamediaፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939ቲክቶክ፦ ecclesiamediaInstagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
እኔና ጓደኞቼ ያንቺን ዝማሬ ጫት እየቃምን የሰማናው መዝሙር ነበር ። የሚገርመው ደግሞም ከጫት ቤት መንጭቆ ያወጣን ያው ያንቺ ዝማሬ ነው ። " ባለ ግርማ ና ባለ ግርማ " የሚለው የዝማሬ ሲዲ ። ዛሬ እኔና ጓደኞቼ የጌታ ልጆች የጌታ አገልጋዬች ሆነናል ፤ እና ተባረኪልን ዘመንሽ ይባረክ ።
❤❤❤
ABኪያ በርታልኝወደ ጌታ እንድመጣ ጌታ የተጠቀመብሽ ዘማሪት ምህረት ተባረኪ ! የዛሬ 20 አመት አካባቢ "እግዚአብሔር አደረገ የወደደውን " የተሰኘው ዝማሬሽ አይረሳኝም! ቁጥር ፫ ካሴት። ካሴቱን ደግሞ ሻሎም ቪዲዮ መጥተሽ በነጻ ሰጠሽኝና በዎክማን ቴፕ ደጋግሜ እሰማው ነበር ። የምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከምስክርነትሽ ውስጥ አንዱ ታሪክ እዚህ እኔ ዘንድ ጌታ ሰርቷል ለማለት ነውበድጋሜ ተባረኩ
ምህረት ኢተፋ የተወደደች ደርባባ በዝማሬዋ ለብዙዎቻችን በረከት ይሆነች የብዙዎችን ልብ ወደጌታ ያመለከተችና የመለሰች ብርቅዬየጌታዬ ልጅነች ዝማሬዎቿ ሁሉ የተውደዱ ናቸውበቅርቡ የተለቀቀው ነጠላ ዜማ"ሱሰኛ ነኝ "የሚለው የማይሰለች ዝማሬሽ በጣም ነው ደግሜ ደጋግሜ የምሰማውተባረኪ በብዙ ❤❤❤
ምህረትዬ በጌታ በብዙ የምወድሽ እህቴ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርኬያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ምህረትዬ ምርጧ የተባረክሽ የድምፅሽ ሁኔታ መዝሙሮችሽ ሁሌ የምሰማሽ ፍፅሙእኮ አይሰለቹኝም
ተባረኪ❤
ምህረት በጣም ነዉ የምወድሽ ዝማሬዎችሽን በጣም ነዉ የምባረክባቸዉ በተለይ እኔ እሱን የማወቀዉ በመሀሪነቱ፣ በፈዋሽነቱ፣ በሰፊዉ ትግስቱ የሚለዉ የሆነ ነገር ሲገጥመኝ እረ እኔ የማዉቅህ ብዬ እዘምራለሁ። መረጋጋትሽ ለምስክርነትሽ ልዩ ዉበት ነዉ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ። ኪያ ሾዉ አቅራቢ ተባረክ ለበረከት ሁን። በዚህ ሾዉ የምታቀርባቸዉ በጣም የተባረኩ የሚባርኩ እንግዶችን ነዉ። ጌታ ያስፋህ🙏
ምህረትዬ በጣም እወድሻለሁ ድንቅ ዘማሪ ነሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም እንባረክብሻለን በራስሽ ዜማና ቃና ስለምትዘምሪ ተባረኪ❤❤❤❤
በጣም ነው የገረመኝ ኮቪድ ሀገራችን ላይ ከመታወጁ በፊት ነው ይህ ዝማሬ በጣም ወደልቤ በመምጣቱ ምክንያት መልእክት መሆኑ ታውቆኝ ነበር ሆስፒታል ውስጥ በወቅቱ እሰራ ስለነበር ስጋት ሳይገባኝ ነው የኮቪድን ጊዜ ያለፍኩት አንድም ቀን ፈርቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን።
ይገርማል እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው ግን ሰመኑን የድሮ ክሊፕ መዝሙሮቹዋን ሰማ ነበረ እና ሰላየዉሽ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምህረት ይህንን ምሰክርነትሸን ሳይና ታሪኪሸ ሰሰማ በጣም የሚገርም ነው ተባረኪ የመዝሙሮችሸ አደናቂ ነኝ በተለየም የድሮዎቹ ሙዝሙሮችሰ ተሰምተው አይጠገቡም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ Thank you so much 🙏🙏💕🙏
ዘመንሽ ይባረክ በርከታችን ነሽ
ምህረትዬ አሴምብል ኦፍ ቼርች አስታውሳለሁ ደሙ በጉበኔ የሚለውን መዝሙር ስትዘምሪ እንዴት እንደተባረክን
ተባረኪ🙌🙌ደግሞ ስታምሪ🥰🥰
ድንቅ ሴት ነሽ አንቺ እና ያንቺ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እወድሻለሁ❤❤በመዝሙሮችሽ ተባርካለው ተፅናንቼበታለሁ የጌታ ፀጋ ብዝት ይበልልሽ ስርአትሽ እርጋታሽ በጣም ይደንቃል
ይጠብቅሸ ተባረክ ፀጋ ይብዛልሸ
ምርዬ የኔ ቆንጆ የልጅነቴ እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ብርክርክክክ ያድርግሽ ፀጋው ይብዛልሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ ዝማሬ ብዙ ተባርከናል ባንቺ እያለፈ ብዙዎቹን ጠቅምዋል ዘመንሽ ይለምልም!
ተባረኪ አንቺ የብዙዎች በረከት ነሽ።❤❤❤
የተወደድሽው እህታችን ምህረትዬ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ተባረኪ እባክሽ አንድ ቁጥር ዝማሬሽን እንደገና ብትሰሪው እባክሽ ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ሙስሊሞች ይሰሙሽ ነበር በዘጠናኛዎቹ አሁን ሳስበው ምን አይነት ሀይል ቢናረው ነው እላለሁ ተባረኪ ምሩ❤❤
Miheret itefa mechem kelibe yematewechiw Getan salawkew banichi mezemur getan meweded ena menafek jemerkut chate eyekamen neber yemenadametew lene mezmurochesh leyu tergum alachew Tebarekilegn❤❤❤😍😍😍
ምርዬ ቆንጅዬ በጣም አምሮብሻል ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በመዝሙሮችሽ ስፅናና ስበረታ ተስፋ ስሞላ ስፀልይበት ነው እዚ የደረስኩት በየጎዳው የብዎችን ሂወት የዳሰሰ ነው ተባረኪ
ምህረትየ ቆንጅየ አህቴ ደሰ ብሎኛል ሰለ ኣየሁሽ በመዝሙረሸ በጣም ተባርኪያለሁ።
ተባረኩልን!!!!!!
ምሩዬ የጌታ ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል ተጽናንተናል ተለውጠናል
“በአለሙም እያለን ገዳም ነዉ ምንኖረዉ” wow❤መዝሙሮቹ የክተት ዉጤት ናቸዉ
GOD bless you and your family ❤️❤️❤️
ቁጥር ሶስት ከብዙ ነገር የተጠበቅኩበት ያመለጥኩበት የየእለቱ ዝማሬዬ ነበር
ምህረት እግዚአብሔር ይባርክሽ 😍😍
የምወድሽ የጌታ ስጦታ ነሽ። ተባረኪ!!
ምሕረት፣ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ በሰማያዊ ቅባቱ ይባርክሽ ቁጥር 3 መዝሙርሽ እንደወጣ ሳዳምጠው ከነበርኩበት ሕይወት ለመቀየር ጉልበት የሆነኝ ዝማሬ ነው። ከ20 አመት በኋላ ዛሬም አዳምጠዋለሁ። ተባረኪልን!
ምህረት ፡ በጣም ፡ በመዝሙርሽ ፡ የተባረኩበት ፡ የተፅናናሁበት ፡ ብርታትም ፡ ያገኘሁበት ፡ የሷን ፡ ፡ ሁልጊዜ ፡ ነው ፡ የምትሰሚው ፡እስከሚሉኝ ፡ ልጆቼ ፡ እስከአሁንም ፡ የምሰማው ። ፡ እግዚያቤሄር ፡ ስለአበዛልሽ ፡ ፀጋ ፡ አመሰግነዋለሁ ፡ ይጨምርልሽ ፡ አገልግሎትሽ ፡ የተባረከ ፡ ይሁን፡ ወንድሜም ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ እናመሰግንሀለን።
ብዙ መናገር ማትወድ ቅጡብ መሆንሽ በጣም ደስ ይላል።ዘማሪ እህቶቻችንና ጠቅላላ እህቶች ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነው። በዚህ ዘመን ሴቶች በጣም talkative ናቸው። none stop ያወራሉ።እንዳንቺ ቁጡብ ቢሆኑ ጥሩ ነው።ግን ጌታ ለሃበሻ ህዝብ ጸጋ ሰጥቶሽ እንዴት ከህዝብሽ ጋር ህብረት ማድረግ ኣቃተሽ፧ ፈርንጅ ቸርች ነው የሚሄደው ትያለሽ? ፈርንጅ ቸርች መሄድ ሃጥያት ኣይደለም ግን... ለኔ ኣልገባኝም። ይህ የመሰለ ጸጋ ይዞ ከህዝብህ መሸሽ ለኔ ኣልገባኝም።
ምህረት በጣም የቸባረክሽ ዘማሪ ነሽ በጣም የማያምኑ ሰዎች ነበሩ መዝሙርሽን የሚሰሙት 3 ቁጥር ከቨርማ ምንም አይቀመጥም ነበር በአንድ ታዋቂ መዝሙር ቤት ስሰራ ስለነበር አስታውሳለሁ ኪያ ሾው አንተንም አስታውሳለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀናነች ምህረት ስወዳትእኮ በርቺልኝ እባኬሽ ምህረት አዲስ መዝሙር ልቀቂእንጂ🎉❤ምነው ጠፋሽ
Be1991/92 ሌላ የመዝሙር ካሴት ግዛ ተብዬ ተልኬ የምህረትን ቁጥር 1 ካሴት መግዛቴን እና በተደጋጋሚ ማዳመጤን አስታውሳለሁ... አሁንም እነዛ መዝሙሮች ለኔ ልዩ ናቸው...
በጣም እወዳታለሁ ብዙ ገራሚ ዝማሬዎችን የሠራች ነገር ግን እንደዘመኑ ዘማሪዎች ልታይ ልታይ የምትል ሠው ባለመሆኗ የበለጠ እወዳታለሁ
You are so natural ❤ God bless you
እንጦጦው ላይ ይተደረገው የዮሴፍ ኮንሰርት በጣም ደስ ይላል እዛ ብታደርጊ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክሽ! የተወደድሽ እህት ምህረት::
Our beloved sister you are blessed!
Brother Setawera gene Ejehe biarefe teru nebere !!/Yerebeshale/
ምህረት ኤተፉዉ የኔ ሁሌ ልጅ ሆኔ በጣም እማዳምጠዉ እምዘምረዉ ቤቱ ዉስጥ ይችል ከዚች ዉጭ አሰማም እስከምባል የተባረክሺ ነሺ፠የሚባርኩ ናቸዉ መዝሙሮችሺ፠ሁሎዉ ግጥሞችሺ ጥልቅ ናቸዉ
Merye. Enwedshalen God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene hinat geta yibarkish Abiy antem geta yibarkih higziaber hinanten ye tiwulid bereket siladerg amlakachin yibarek
ዎሆ ዎሆ ምረትዬ 🎉❤እንኳንም አየንሽ
ሞሪዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ
ሃሌ ሉያ አንተ ሰማይን ፈጥረሃል ምህረት ኢተፋ ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ ዳንኤል አምዴሚካኤል በህይወቴ ትልቅ ስራ አላቸው በጌታ ሳልሆን በጣም የምዉደው መዝሙር ነው ጌታንም ለመቀበል ትልቅ ትልቅ አስተዋፆ አድርገዋል
Miye Geta beseteshi Mezmuroch Betam tebarkenal Tebarekilign Geta Bedemu yishefinish.
ምህረት ኢተፋ ድንቅ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ፕሊስ በነካ እጅህ ትሁቷን ቤቲ ወልዴን አቅርብልን!!
አሉን ከምንላቸው ሚድያዎች ደረጃውን የጠበቀ ሚዲያ ነው በርታበንተ ሚዲያ የቡዙ ቀደምት አባቶችን ታሪክ ሰለምታሰማን ርናመስግናለን
በብዙ ተባረኪ...
እግዚአብሔርን፡ በእውነትና፡ በመንፈስ፡ ማገልገል፤ እግዚአብሔር፡ ያበረታዋል፤ ይረዳዋል፤ ከችግርም፡ ያወጣዋል!!!
Thank you❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Geta eyesus yibarkish mihret❤
I ❤Mihiret!!
That is my next plan to attend American Church's.
Kiya endazare tadasecha alwokem betame yemiwodaw zamre miherte bemkerabhe betam maseloghe naw yadamtikote betam woda bhola malseke ena betam bezu mazemurochawn kesaw mazemroche gare yasalfanewone asetawosekeghe tabareke
Miruye tebarekilign geta birik yargish
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድ
በጣምነዉየምወድሽውዷዘማሪየሆነጥሩያልሆነሁኔታዉስጥስሆንያንቺንመዝሙርስሰማበጣምነዉየምጽናናዉደግመሽተባረኪ
Mehiret good to see you
Love the interview please next Lilin akrbln
እርግቦቹም ያልበረሩት መዝሙርሽን ወደው እያደመጡ ስለነበረ ነው
Betam nwo yamwedishe❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
She is decent.
"Mishig" new yemibalew.
Anchi yasalefshiwu yewet walega ke Dr Tolesa gar bemetash geze yeleshibetn hisacho tenagerwu anchi be amaric setzemir lelije tilik yehiwot miskrnet hono zalem be America nurowa yanchin mezimur newu mitadamtewu
ምሩ ተወዳጇ
ምረትዬን በመርዳት ትልቅ ኮንሰርት እድትሰራ ብትደረግ ጥሩነው🎉❤
እርጋታዋ አስገርሞኛል።
እውነትም ምድር እያረጀች ነው ይሄ ብርቅርቅ ነገር የሚታየው እኮ እንደው እርጅናዋን ለመሸፈን የሚደረግሩጫ ይመስላል የሚገርመው ደሞ ብዙዎቻችን ይህን አልትረዳንም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
UA-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
እኔና ጓደኞቼ ያንቺን ዝማሬ ጫት እየቃምን የሰማናው መዝሙር ነበር ። የሚገርመው ደግሞም ከጫት ቤት መንጭቆ ያወጣን ያው ያንቺ ዝማሬ ነው ። " ባለ ግርማ ና ባለ ግርማ " የሚለው የዝማሬ ሲዲ ። ዛሬ እኔና ጓደኞቼ የጌታ ልጆች የጌታ አገልጋዬች ሆነናል ፤ እና ተባረኪልን ዘመንሽ ይባረክ ።
❤❤❤
ABኪያ በርታልኝ
ወደ ጌታ እንድመጣ ጌታ የተጠቀመብሽ ዘማሪት ምህረት ተባረኪ ! የዛሬ 20 አመት አካባቢ "እግዚአብሔር አደረገ የወደደውን " የተሰኘው ዝማሬሽ አይረሳኝም! ቁጥር ፫ ካሴት። ካሴቱን ደግሞ ሻሎም ቪዲዮ መጥተሽ በነጻ ሰጠሽኝና በዎክማን ቴፕ ደጋግሜ እሰማው ነበር ።
የምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከምስክርነትሽ ውስጥ አንዱ ታሪክ እዚህ እኔ ዘንድ ጌታ ሰርቷል ለማለት ነው
በድጋሜ ተባረኩ
ምህረት ኢተፋ የተወደደች ደርባባ በዝማሬዋ ለብዙዎቻችን በረከት ይሆነች የብዙዎችን ልብ ወደጌታ ያመለከተችና የመለሰች ብርቅዬየጌታዬ ልጅነች
ዝማሬዎቿ ሁሉ የተውደዱ ናቸውበቅርቡ የተለቀቀው ነጠላ ዜማ
"ሱሰኛ ነኝ "የሚለው የማይሰለች ዝማሬሽ በጣም ነው ደግሜ ደጋግሜ የምሰማው
ተባረኪ በብዙ ❤❤❤
ምህረትዬ በጌታ በብዙ የምወድሽ እህቴ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርኬያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።
ምህረትዬ ምርጧ የተባረክሽ የድምፅሽ ሁኔታ መዝሙሮችሽ ሁሌ የምሰማሽ ፍፅሙእኮ አይሰለቹኝም
ተባረኪ❤
ምህረት በጣም ነዉ የምወድሽ ዝማሬዎችሽን በጣም ነዉ የምባረክባቸዉ በተለይ እኔ እሱን የማወቀዉ በመሀሪነቱ፣ በፈዋሽነቱ፣ በሰፊዉ ትግስቱ የሚለዉ የሆነ ነገር ሲገጥመኝ እረ እኔ የማዉቅህ ብዬ እዘምራለሁ። መረጋጋትሽ ለምስክርነትሽ ልዩ ዉበት ነዉ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ። ኪያ ሾዉ አቅራቢ ተባረክ ለበረከት ሁን። በዚህ ሾዉ የምታቀርባቸዉ በጣም የተባረኩ የሚባርኩ እንግዶችን ነዉ። ጌታ ያስፋህ🙏
ምህረትዬ በጣም እወድሻለሁ ድንቅ ዘማሪ ነሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም እንባረክብሻለን በራስሽ ዜማና ቃና ስለምትዘምሪ ተባረኪ❤❤❤❤
በጣም ነው የገረመኝ ኮቪድ ሀገራችን ላይ ከመታወጁ በፊት ነው ይህ ዝማሬ በጣም ወደልቤ በመምጣቱ ምክንያት መልእክት መሆኑ ታውቆኝ ነበር ሆስፒታል ውስጥ በወቅቱ እሰራ ስለነበር ስጋት ሳይገባኝ ነው የኮቪድን ጊዜ ያለፍኩት አንድም ቀን ፈርቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን።
ይገርማል እኔ አረብ ሀገር ነው የምኖረው ግን ሰመኑን የድሮ ክሊፕ መዝሙሮቹዋን ሰማ ነበረ እና ሰላየዉሽ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምህረት ይህንን ምሰክርነትሸን ሳይና ታሪኪሸ ሰሰማ በጣም የሚገርም ነው ተባረኪ የመዝሙሮችሸ አደናቂ ነኝ በተለየም የድሮዎቹ ሙዝሙሮችሰ ተሰምተው አይጠገቡም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
Thank you so much 🙏🙏💕🙏
ዘመንሽ ይባረክ በርከታችን ነሽ
ምህረትዬ አሴምብል ኦፍ ቼርች አስታውሳለሁ ደሙ በጉበኔ የሚለውን መዝሙር ስትዘምሪ እንዴት እንደተባረክን
ተባረኪ🙌🙌ደግሞ ስታምሪ🥰🥰
ድንቅ ሴት ነሽ አንቺ እና ያንቺ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እወድሻለሁ❤❤
በመዝሙሮችሽ ተባርካለው ተፅናንቼበታለሁ የጌታ ፀጋ ብዝት ይበልልሽ ስርአትሽ እርጋታሽ በጣም ይደንቃል
ይጠብቅሸ ተባረክ ፀጋ ይብዛልሸ
ምርዬ የኔ ቆንጆ የልጅነቴ እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ብርክርክክክ ያድርግሽ ፀጋው ይብዛልሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ ዝማሬ ብዙ ተባርከናል ባንቺ እያለፈ ብዙዎቹን ጠቅምዋል ዘመንሽ ይለምልም!
ተባረኪ አንቺ የብዙዎች በረከት ነሽ።❤❤❤
የተወደድሽው እህታችን ምህረትዬ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ተባረኪ እባክሽ አንድ ቁጥር ዝማሬሽን እንደገና ብትሰሪው እባክሽ ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ሙስሊሞች ይሰሙሽ ነበር በዘጠናኛዎቹ አሁን ሳስበው ምን አይነት ሀይል ቢናረው ነው እላለሁ ተባረኪ ምሩ❤❤
Miheret itefa mechem kelibe yematewechiw Getan salawkew banichi mezemur getan meweded ena menafek jemerkut chate eyekamen neber yemenadametew lene mezmurochesh leyu tergum alachew Tebarekilegn❤❤❤😍😍😍
ምርዬ ቆንጅዬ በጣም አምሮብሻል ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በመዝሙሮችሽ ስፅናና ስበረታ ተስፋ ስሞላ ስፀልይበት ነው እዚ የደረስኩት በየጎዳው የብዎችን ሂወት የዳሰሰ ነው ተባረኪ
ምህረትየ ቆንጅየ አህቴ ደሰ ብሎኛል ሰለ ኣየሁሽ በመዝሙረሸ በጣም ተባርኪያለሁ።
ተባረኩልን!!!!!!
ምሩዬ የጌታ ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል ተጽናንተናል ተለውጠናል
“በአለሙም እያለን ገዳም ነዉ ምንኖረዉ” wow❤
መዝሙሮቹ የክተት ዉጤት ናቸዉ
GOD bless you and your family ❤️❤️❤️
ቁጥር ሶስት ከብዙ ነገር የተጠበቅኩበት ያመለጥኩበት የየእለቱ ዝማሬዬ ነበር
ምህረት እግዚአብሔር ይባርክሽ 😍😍
የምወድሽ የጌታ ስጦታ ነሽ። ተባረኪ!!
ምሕረት፣ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ በሰማያዊ ቅባቱ ይባርክሽ ቁጥር 3 መዝሙርሽ እንደወጣ ሳዳምጠው ከነበርኩበት ሕይወት ለመቀየር ጉልበት የሆነኝ ዝማሬ ነው። ከ20 አመት በኋላ ዛሬም አዳምጠዋለሁ። ተባረኪልን!
ምህረት ፡ በጣም ፡ በመዝሙርሽ ፡ የተባረኩበት ፡ የተፅናናሁበት ፡ ብርታትም ፡ ያገኘሁበት ፡ የሷን ፡ ፡ ሁልጊዜ ፡ ነው ፡ የምትሰሚው ፡እስከሚሉኝ ፡ ልጆቼ ፡ እስከአሁንም ፡ የምሰማው ። ፡ እግዚያቤሄር ፡ ስለአበዛልሽ ፡ ፀጋ ፡ አመሰግነዋለሁ ፡ ይጨምርልሽ ፡ አገልግሎትሽ ፡ የተባረከ ፡ ይሁን፡ ወንድሜም ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ እናመሰግንሀለን።
ብዙ መናገር ማትወድ ቅጡብ መሆንሽ በጣም ደስ ይላል።
ዘማሪ እህቶቻችንና ጠቅላላ እህቶች ካንቺ ቢማሩ ጥሩ ነው። በዚህ ዘመን ሴቶች በጣም talkative ናቸው። none stop ያወራሉ።እንዳንቺ ቁጡብ ቢሆኑ ጥሩ ነው።
ግን ጌታ ለሃበሻ ህዝብ ጸጋ ሰጥቶሽ እንዴት ከህዝብሽ ጋር ህብረት ማድረግ ኣቃተሽ፧ ፈርንጅ ቸርች ነው የሚሄደው ትያለሽ? ፈርንጅ ቸርች መሄድ ሃጥያት ኣይደለም ግን... ለኔ ኣልገባኝም። ይህ የመሰለ ጸጋ ይዞ ከህዝብህ መሸሽ ለኔ ኣልገባኝም።
ምህረት በጣም የቸባረክሽ ዘማሪ ነሽ በጣም የማያምኑ ሰዎች ነበሩ መዝሙርሽን የሚሰሙት 3 ቁጥር ከቨርማ ምንም አይቀመጥም ነበር በአንድ ታዋቂ መዝሙር ቤት ስሰራ ስለነበር አስታውሳለሁ ኪያ ሾው አንተንም አስታውሳለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀናነች ምህረት ስወዳትእኮ በርቺልኝ እባኬሽ ምህረት አዲስ መዝሙር ልቀቂእንጂ🎉❤ምነው ጠፋሽ
Be1991/92 ሌላ የመዝሙር ካሴት ግዛ ተብዬ ተልኬ የምህረትን ቁጥር 1 ካሴት መግዛቴን እና በተደጋጋሚ ማዳመጤን አስታውሳለሁ... አሁንም እነዛ መዝሙሮች ለኔ ልዩ ናቸው...
በጣም እወዳታለሁ ብዙ ገራሚ ዝማሬዎችን የሠራች ነገር ግን እንደዘመኑ ዘማሪዎች ልታይ ልታይ የምትል ሠው ባለመሆኗ የበለጠ እወዳታለሁ
You are so natural ❤ God bless you
እንጦጦው ላይ ይተደረገው የዮሴፍ ኮንሰርት በጣም ደስ ይላል
እዛ ብታደርጊ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክሽ! የተወደድሽ እህት ምህረት::
Our beloved sister you are blessed!
Brother Setawera gene Ejehe biarefe teru nebere !!/Yerebeshale/
ምህረት ኤተፉዉ የኔ ሁሌ ልጅ ሆኔ በጣም እማዳምጠዉ እምዘምረዉ ቤቱ ዉስጥ ይችል ከዚች ዉጭ አሰማም እስከምባል የተባረክሺ ነሺ፠የሚባርኩ ናቸዉ መዝሙሮችሺ፠ሁሎዉ ግጥሞችሺ ጥልቅ ናቸዉ
Merye. Enwedshalen God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene hinat geta yibarkish Abiy antem geta yibarkih higziaber hinanten ye tiwulid bereket siladerg amlakachin yibarek
ዎሆ ዎሆ ምረትዬ 🎉❤እንኳንም አየንሽ
ሞሪዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ
ሃሌ ሉያ አንተ ሰማይን ፈጥረሃል ምህረት ኢተፋ
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ ዳንኤል አምዴሚካኤል
በህይወቴ ትልቅ ስራ አላቸው በጌታ ሳልሆን በጣም የምዉደው መዝሙር ነው
ጌታንም ለመቀበል ትልቅ ትልቅ አስተዋፆ አድርገዋል
Miye Geta beseteshi Mezmuroch Betam tebarkenal Tebarekilign Geta Bedemu yishefinish.
ምህረት ኢተፋ ድንቅ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ፕሊስ በነካ እጅህ ትሁቷን ቤቲ ወልዴን አቅርብልን!!
አሉን ከምንላቸው ሚድያዎች ደረጃውን የጠበቀ ሚዲያ ነው በርታ
በንተ ሚዲያ የቡዙ ቀደምት አባቶችን ታሪክ ሰለምታሰማን ርናመስግናለን
በብዙ ተባረኪ...
እግዚአብሔርን፡ በእውነትና፡ በመንፈስ፡ ማገልገል፤ እግዚአብሔር፡ ያበረታዋል፤ ይረዳዋል፤ ከችግርም፡ ያወጣዋል!!!
Thank you❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Geta eyesus yibarkish mihret❤
I ❤Mihiret!!
That is my next plan to attend American Church's.
Kiya endazare tadasecha alwokem betame yemiwodaw zamre miherte bemkerabhe betam maseloghe naw yadamtikote betam woda bhola malseke ena betam bezu mazemurochawn kesaw mazemroche gare yasalfanewone asetawosekeghe tabareke
Miruye tebarekilign geta birik yargish
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድ
በጣምነዉየምወድሽውዷዘማሪየሆነጥሩያልሆነሁኔታዉስጥስሆንያንቺንመዝሙርስሰማበጣምነዉየምጽናናዉደግመሽተባረኪ
❤❤❤
Mehiret good to see you
Love the interview please next Lilin akrbln
እርግቦቹም ያልበረሩት መዝሙርሽን ወደው እያደመጡ ስለነበረ ነው
Betam nwo yamwedishe❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
She is decent.
"Mishig" new yemibalew.
Anchi yasalefshiwu yewet walega ke Dr Tolesa gar bemetash geze yeleshibetn hisacho tenagerwu anchi be amaric setzemir lelije tilik yehiwot miskrnet hono zalem be America nurowa yanchin mezimur newu mitadamtewu
ምሩ ተወዳጇ
ምረትዬን በመርዳት ትልቅ ኮንሰርት እድትሰራ ብትደረግ ጥሩነው🎉❤
እርጋታዋ አስገርሞኛል።
እውነትም ምድር እያረጀች ነው
ይሄ ብርቅርቅ ነገር የሚታየው እኮ እንደው እርጅናዋን ለመሸፈን የሚደረግሩጫ ይመስላል
የሚገርመው ደሞ ብዙዎቻችን ይህን አልትረዳንም