አይነ-ስውር በማፍቀሬ ከቤተሰቦቼ ተገለልኩ! የዓይን ብርኔን ያጣሁት ‘በውርርድ’ ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 204

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +101

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ለሰው የማይቻል ላንተ ይቻላል የበርጠሚዮስን አይን ያበራው እግዚአብሔር የአይንህን ብርሃን ያብራል ወንድሜ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +42

    ያሳዝናል ከጊዜ ቦሀላ የአይን መጥፋት ፀፀት ነው ።
    መልከ ሸጋ ነው አይኑ ቢጠፋም ዋናው ልብ ነው አይዞህ ወንድሜ።
    አንቺም እህቴዋ በርቺ እሺ ማሙሽዬን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 роки тому +68

    የኔሚስኪን አላህ የአይን ብርሀንህን ይመልስልህ

  • @ዝም-ጐ1ቈ
    @ዝም-ጐ1ቈ 2 роки тому +23

    ፀጉሯ 👌 ድቅ ሴትነሽ ልጅ ነው ዘመዶ በሁኑ ስዓት አስመስለሽ ወልደሽለታል እግዚአብሔር በጥበቦ ያሳድግላችሁ

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 2 роки тому +16

    እግዚአብሄር አምላክ የበርጤሌሚዮስን አይን ያበራ አምላክ ያተንም ያብራልህ ወድሜ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +19

    እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብሥህ
    🙏🏿🤲🤲
    😭❤

  • @nonow5990
    @nonow5990 2 роки тому +7

    እንዴት አይነት ንፁህ ልብ አለሺ ተባረኪ ያንችን ልብ ይስጠኝ ስንቱን አማረጥሁት አቤት ፈጣሪየ ይቅር በላኝ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 роки тому +67

    ከዝሕ በፊት እሑድን በኢቢኤሥ የቀረቡ እናት ነበሩ አይነ ሥዉር ነበሩ እና አይናቼዉ ተሠርቶላቼዉ ማየት ችለዋል መቅደሥ ደበሣይ ነበረች ያቀረበቻቼዉ እምታዉቁ የሐኪም ቤቱን ሥም ተባሩት ገንዘቡን እኛ ተባብረን እንችለዋለን ምን ትላላችሑ ኮሜተሮች በሐሣቤ ከተሥማማችሑ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 2 роки тому +4

      ልክ ነሽ እህቴ ግንኮ እሱ የመንግስት ሆስፒታል ነው ተመዝግምቦ በተራ ነው የሚደርሰው ጊዜ ይፈጃል ተራው እስኪደርስ መሞከሩ ግን ጥሩ ነው አንቺም ፈጣሪ ልብሽን ይባርክ ከሚቀበል ይልቅ #የሚሰጥ ብጹእ ነው ይላል የእግዚዘብሄር ቃል ተባረኪ ማሰብሽ እራሱ ዩልብሽን ንጽህና ያሳያል 🥰

    • @AdeAde-mx5bn
      @AdeAde-mx5bn 2 роки тому +1

      ዳግማዊ ሚንልክ ሆስፒታል ነው ያቀረበችው ፕሮግራም አዛውንቷን ሴት

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 2 роки тому

      👍🥰

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 роки тому +1

      ምነው ባደረገለት

    • @Purplepla
      @Purplepla 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ልዑል እግዚአብሔር አይንህን ያብራልህ ወንድማችን የጎደላችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይሙላላችሁ 🥰

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 роки тому +8

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ አይንህን ያብራልህ ጎዶላችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለምና አይነ ብረሃንህን ይመልስልህ አንችም ልባም ሴት ነሺ 🥰🥰🥰ሺ አመት ኑሩ

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 2 роки тому +19

    ቃፅላ ማርያም ውሰጅው እህታችን እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እና

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 роки тому

      እውነትነውእግዛብሄርሁሉበጁነውብርሀኑንይመልስለት

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +8

    እግዛብሄር የሚሳነው ነገር የለም ወደ እግዛብሄር ተማፀን ይችላልና ያይን ብርሀንክ ይመልስልሀል በሀይማኖ ስለምተማመን አልጠራጠርም እግዛብሄር ይዳብስክ ወንድማችን አይ ልጅነት አለማወቅ ብዙ ነገር ያስከትላል

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +9

    ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት አላህ የሆነነገር ሲያመጣብህ የሆነነገር አስቀምጦልሀል የምታፈቅረውን ሰቶታል ልጅ ሰቶታል

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +13

    የባርጥሞስን አይን ያበራ አምላክ አይንክ ያብራ ወንድሜ አይዛቹ ያልፋል

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሲያምሩ
    ባካችሁ የተለመደውን መተባበር እንተባበራቸው ገዘብ እጥረት ነው ያለባቸው ስለዚሕ ብናግዛቸው ይሰሪሉ ማለት ነው

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 2 роки тому +2

    ንስሐ ገብተህ ሱባኤ ያዝ እርግጠኛ ነኝ አይን ብርሃንህ ይመለሳል አይዞህ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልግህ 🙏

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +4

    የኔ እናት እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ ይደጉልሽ ሀሳብሽ ይሙላ ሰው ማለት አንች ነሽ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 роки тому +7

    እውነት ፍቅር ለዘላለም ውድ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏💜💜

  • @emumubarek195
    @emumubarek195 2 роки тому +11

    አይዞሽ ውዴ ቆንጆባል ነው ያለሽ ዱአ አድርጌ ፍጣሪ ብራሀኑን ሊመልስለት ይችላል ለእሱ ቀላል ነው

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +22

    ደስ የሚል እውነተኛ ፍቅር !!! እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ እና ልጆቻችሁን ለቁም ነገር እንድታደርሱ ያርጋችሁ!!!
    ቤተሰቦች እባካችሁ ውስጣቸውን ለመረዳት እና ሰላም ለመፍጠር ሞክሩ!!

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 роки тому +12

    እኔ ልጅ ሆኞ አንድ አባት አይናቸው አያይም የጎረቤት ሰው ባያቸው ቁጥሩ አባባ አባባ እርሱ ለምን አይኖት አያይም ብሎ ቢጨቀጭቃቸው እንዳተ አይነት እንከፈ ላለማየት ብለው አፉን አሰያዙት

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +11

    ስታምሩ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሲያምሩ ልጆቹ

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 роки тому +2

    አይናቸው በርቶ ልባቸው የታወረ ብዙ ልብ የሚሰብሩ አሉ ሰውን አትስሙ እግዚአብሔር የፈቀደው ብቻ በህይወታችን ይሆናል ፕሮግራሙ ብዙ ያስተምራል በርቱ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +4

    ፈጣሪ የአይን ብሀንህን ይመልስልህ አንቺም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ተለውጣችሁ እናያችኋለን ።

  • @ህልሜንናፋቂ-ወ3ለ
    @ህልሜንናፋቂ-ወ3ለ 2 роки тому +1

    ፍቅር ማለት እዲህ ነው።
    የምህረት ባለቤት ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ
    ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እግዚአብሔር

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +3

    ደስ ሲሉ በእውነት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +6

    አይንህን አላህ ይመልሰልህ እሱ አይቸግረወምና😢😢

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 роки тому +5

    ተአምር ነው እንዲ የሚወደኝ እውነተኛ ሰው ባገፕው።

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 2 роки тому +6

    እውነተኛ ፍቅር እንዲ ነው እግዚያብሄር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому +5

    ፍቅሩን ያብዛላቹሁ ኡፍፍ እመብርሀን ትፈውሰህ የኔወንድም

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 роки тому +5

    ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @gjch5302
    @gjch5302 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በረሃንህን ያምጣልህ የተሰጠንን ነገር አመስግነን ባለመቀበላችንን ያስተምራል

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +2

    አይዞችሁ ነገሌላቀነው የሰውልጅ ዋናውልቡ እጅ አይኑ አይዞህ ደሞ ታምራለህ በፋቅር ያኑራችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ ዋናው የህሌናችን የልባችን ንፁህነት ነውኮ ግን የግንዛቤ እጥረት ነው ቤተሰብም ያው የተሻለ የሚሉት አስተሳሰብ ይህ ብቻ ነው ።እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስላቸው ።
    በጣም ያሳዝናል የልጅ ነገር አይ አለማወቅ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👍

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 роки тому +2

    ደስ ሲሉ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 роки тому +3

    ከአይነ ብርሃን ልበ ብርሃን ይበልጣል
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ

    እውነት ነው ዋነው የልብ ብርሀነን ነት መሆን ነው ሥንቶቻችን ነን አይኖቻችን በርተው ያላወቅነው🥺 እህቴዋ አድናቂሽ ነኝ ❤ አይዞን የዘንድሮ ቀን አለም ነው🙏

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 28 днів тому

    መሻአላህ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች የምር ስብእናው ደስ የማል ልጂ ነው

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 роки тому +8

    እዩሀ ሚዲያን አለማድነቅ አይቻልም ::👍

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ሁለተኛ ነኝ ላዳምጥና እኮምታለሁ👏

  • @rahelhaileadwa6509
    @rahelhaileadwa6509 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ኣምላኽ ምሕረት የውረደልካ ማዓረይ💔🙏
    እህቴ እግዚአብሔር ይባረኪ❤

  • @msratmm365
    @msratmm365 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ብርሀኑን ይመልስልህ 🙏

  • @tigmekonen3925
    @tigmekonen3925 2 роки тому +6

    የተረጋጋ መልከ መልካም አንደበተ ሸጋ ነው አለማየቱ እሡን ይጎዳል እንች ለሚሥቱ ምኑ ይጎልባታል ከምር መድሀኒአለም አይነ ብርሀንህን በመለሠልህ

  • @seadatemam
    @seadatemam 2 роки тому +1

    የኔ ውድ አላህ ያግዝህ አላህ ህይወታችሁን ያሳምርላችሁ የአይን ብርሃንህንም ይመልስልህ ❤❤❤❤

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому

    የምር በጣም መልካም ልጅ ነሽ የኔ ማር አቅለኛ ለአንተም አላሕ አይንሕን ይመልስ አላሕ ምሢናው ነገረ የለው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    በድሮ ዘመን አንድ እናት በተፈጥሮ አይኑ የማያይ ልጅ ትወልዳለች አንድ አይኑ ብቻ የሚያይ ከዛም ሢያድግ እናቱ ሆሰፒታል ወሠዳው ሰታሣየው ይህ ህጳን አይን የሚሰጠው ቢያገኝ ማየት ይችላል አላት እናት በደሠታ የራሰዎን አንድ አይን ልሰጠው ወሠነች በማግሰቱ ዶክተሩ ጋር ሄዳ ኦፕራሲዪን ሆኖ ለልጅዎ ሰጠች ከዛም ልጅዎ ሁለት አይኑ ማየት ጀመረ እናቱ ግን የቀራት አንድ አይኗ ጠፋ ከዛም በምርኩዝ ልጅዎ ት/ቤት አሰገባች ሁሌም ልጅዎ ት/ቤት ሰትወሠድ ተማሪዎች ጎደኞቹ ይሰቅባት ነበር ልጅዎም አንድ ቀን ከአንቺ መታየት ያሸማቅቀኛል አይን ዬለሸም እማ አይንሸ ሰትወለጂ አያይም ቢላት ልጄ ሰወልድህ አንድ አይን አልነበረህም እኔ ሁለቱ አይኔ ያይ ነበር አንተ አንገትህ እንዳደፋብኝ አይኔ ብርሃኔ ብሰጥህ ሁለተኛውም አይኔ ጠፋ አለችው ይባላል 💚💛♥ አይን ካየው ልብ ያየው !!!

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው ስያምሩ እመብርሀን በጣቶቻ ትደብስህ ወንዲሜዋ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +3

    ከጊዜ በውሀላ አይን ከጨለመ እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል #ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ ብዙዎች እንዳንተ ተፈውሰዋል "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም" የሷ ቤተሰብ ችግር አለባቸው አንተን የመሰለ ውብ ቆንጆ አግኝተው ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ አጠያየቅህ ደስ ይላል በርታ

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 2 роки тому +2

    አሏህ የአይንህን ብርሀን ይመልስልህ ያረብ

  • @aberaalemu3375
    @aberaalemu3375 2 роки тому

    ፍቅራችሁን እግዛብሄር ያብዛላችሁ መጨረሻችሁ ፍቅራችሁንእግዛብሄርያብዛላችሁመጨረሻችሁያሳምርላችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +1

    ጌታ ይርዳችሁ

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 2 роки тому +1

    እመቤት ማርያም አይነ ብረሃንህ ታብርልህ

  • @emamaethiopia3743
    @emamaethiopia3743 2 роки тому +3

    አይዞህ ወዲሜ ጠካራነህ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 22 дні тому

    አይን ከለዉ ምሀይመየቢ ልብ ያለ አንታ ትሻላለ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ ቆንጆ ነው ልጅ

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 2 роки тому

    ወይየእኛ አገር አካል ጉዳተኞቹ እኮ እኛ ነን በትክክል ማሰብ የማንችል ሙሉ አካል ያለን እምንመስል ::

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 роки тому +11

    ዛሬ የጨለመው ነገን ለማንጋት ነውና ታገሰ

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ብረሃንህን ይክፈትልክ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 2 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል ሰው ነገ ምኝ እዲያጋጥመው አያቅም ምን እደሚሆንም አያቅም አይዟቹ በርቱ

  • @selamteshome1564
    @selamteshome1564 2 роки тому +2

    ውይይይ ደስ ሲሉ በማርያም

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ፍቅረን የሚገዛው ፍቅር ብቻ ነው ፍቅር ያሸንፋል !!!

  • @ጓልንጉስዓማል
    @ጓልንጉስዓማል 2 роки тому +4

    እግዛብሄር ብርሃኑ ይመልስልህ ወንድሜ 😥💔

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 роки тому +3

    ቤታችሁ በርዝቅ በጤና ይሙላላችሁ አላህ ይገዛችሁ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому

    ጠካራ ነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 3 місяці тому

    ፈጣሪ ብርሀኑን ይለግሥህ ወድሜ አይዞህ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር. ይረዳችው

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 3 місяці тому

    አሏህ ብራሃንህን ይመልሥልህ

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 роки тому +2

    የአላህ
    አዎ ሁሉም ህፃን ልጅ እያለነ እናይ ነበረ አይ ልጅነት ጡት እንዲያወጣልነ የውሃ እናት እናስበላለን አይ ልጅነት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +2

    ማገዶ ሳልፈጂ አልሺ፡ፈጣሪ፡መጨረሻቹሁን ያሳምረው

  • @melatmelania
    @melatmelania 2 роки тому +1

    እግዚኣብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 роки тому +3

    ስልካቸውን አስቀምጡልን?

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 2 роки тому

    ሰው ፈልጎ አይነ ስውር አይሆንም በጣም ቆንጆ ነህ እዳውም አንተ

  • @ላንተብየ
    @ላንተብየ 2 роки тому +3

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልክ

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 роки тому

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጆቻቹህ ተደሰቱ እግዚአብሔር ብርሐንህን ይመልስልህ😭😭🤲

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 роки тому +1

    Amelkaketeshene adenkeshalkue yene konjo. Wanawe fekere newe egthabher yagenagachue amelkie yawekale hulume yalfale. 💚💛❤🙏

  • @lizgthompson8048
    @lizgthompson8048 2 роки тому +5

    I'm so second lol beautiful couple God bless you're family's

  • @rayarayumatuyup
    @rayarayumatuyup 2 роки тому

    እግዚኣብሔር በፊቅር ያኑራቹ የኔ ማሮች የ

  • @ሚያዝያYoutube
    @ሚያዝያYoutube 2 роки тому +1

    Ewnet egezabehr tedarachuen yebarekelachu lejachuenem egezabehr betebebu yasadegelachu ewnetega fekir

  • @adanuwolde4277
    @adanuwolde4277 2 роки тому +2

    God bless you your family

  • @bedluniguse1546
    @bedluniguse1546 2 роки тому

    እግዚብሔር ያብራልክ ወንድም

  • @u3shjefdjrdjgdb256
    @u3shjefdjrdjgdb256 2 роки тому +6

    አንደኘ ነኝ ዘሬ እዮሀወቺ

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 роки тому +1

    ጀግና ነሽ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому

    እግዛብሄር ይርዳችሁ

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh 2 роки тому +1

    አይንህም እግዚኣብሔር ያብራልህ

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Рік тому

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው አይዟችሁ

  • @ዘምዘምተሰፈው
    @ዘምዘምተሰፈው 2 роки тому

    የአላህየሚሳንህየለም ብረሀኑንመልሰለት ያረብ እውነተኛፈቅረ ያሂየነው

  • @ድስተኛነኝበሁሉምነገር

    16 ዓመት የነበርው የአይን ብርሃን ህን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @sarahabib4492
    @sarahabib4492 2 роки тому

    Egziyabher ayinehen yabirah amennnn

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ አላህ የአይን ብረሀንህን ይመልስልህ ያረብ

  • @ferdischoice1636
    @ferdischoice1636 2 роки тому +4

    ሚስኪንአላህያብራልህ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 роки тому +1

    አላህ ይገዛቸሁ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 роки тому +2

    አይኑን ያጠፍው ፍጣሪ ነው እኛም ያለነው አላህ እጅ ነው

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 роки тому

    Egeziyabere yebarekashu zemenashu Hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu tebareku zemenashu Hulu yebareke 😇😇😇

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 роки тому

    ፈጣሪ ትዳራቹህን ያባርክላቹህ በጣም ያሳዝናል ልጆቻችሁን ያባልክላቹህ ፈጣሪ አምላክ ብርሀንህን ያብራልህ ፀበል ሂድ

  • @salefeatuobi1648
    @salefeatuobi1648 2 роки тому

    እግዝሀብሂርያኑራችሁ

  • @semirabentiabdalla590
    @semirabentiabdalla590 2 роки тому

    አይንህን አላህ ይመልስልህ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ማሻአላህ ስታምሩ
    💋💋💋💋🌹✅
    👍👍👍👍👍✅✅