Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነት ጎዳና ከወጣ ኪዲ ኢትዮጵያ ልታውቅ ስለምትችል እሷን እባካችሁ አናግሯት
ኪዱ ያለችው ዊንፕግ ነው
@@mazidebesay9066ኧኧኧኸኧኧረኧኸረኧኧረረኸረኧረረኧኧኧረረረኧኸኧረኧኧረኧእኧረኧረኧኧረኧረኧረኸረኧኸኧኧረእገረኧረኸኧኧኧኧኸኧኧኧኧረኧረኧረረረኧረኧረእኧረኧረረረረረኧኧረኧኧኧኸረኧእረረኧኧኧኧኸኧኸረረረረረኧረረረኧኧረኧረኧረረረረረረረረረለረኧረኸረኧኸኧኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧኧረረኧኧኧእረኧኧረረኧኧኧእረኧኧኧኧኧኧረኧረኧለኧኧኧረኧኧረኧኧኸኧኧረኸኧኧረኧኧረኧረረኧረኧኧኧረኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኸኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧረኧኧረረረለኧኧረኧረኧኧኸኧረኸረኧረረኧኸኸረረኧረረኧረኧኧኧኧኧረገረኧኧኧኧኧረኧረኧኧረኧኸኸኧረረኧኧኧእኧኧረኧረረኧኧረኧገኧኧረኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧረኸኧረየኧኧኸረኧኧረኧኧኧረኧረኧኧተረረረገኧኧረኧኧኧለረኧገኧኧኧረረኧኧገኧኧረኧኧገኧኧረኧረረኧኧኸኧረኧኧለገረኧረኧኧኧኧኧረኧረኧኧኧኧኸረኧረኧኧኧእኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረእኧኧኧኧኧኧረኧኧኧተኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧረረኸገእለረኧገገገረኧረረረኧኧኧረኧኧኧረረኧረኧኧረረእረኧኧረኧኸኧረረረኧኧኧረኧረረኧኧረኧገኧረኧረኧኧኧረእረኸኧኸረኧኸእኧለገኧረኧረረኧኧረረኧኧኧረኧኧኧረኧኧኧኧኸኧኧኧኧእኧረኧኧኧረረኧኸኧረኧኧኸኧኧኧረረኧኧገኧኧኧረኧረኧኧኧገኧረረኧኸኧኸኧኧኧኧረኧኧረተእረኧኧለኧረኧኧኧለኧኸኧኧእኧረኧረኧረኸረኧረኧኸረረረኧኧኧኧኧረረኸኸኧኧረኧረረኧኧኸረኸረኧኧኧረረገረኧረኸኸኧረኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረኧረረረኧኧረኧኸረኧኧኧረረኧኧለረገኧኸኧለኧኧኧረገኧኸኧኧረኧኧተኧእኧረኧኧረኧረኧኧረኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧረኧረረኸኸኧኧረኧኧኧረኸረኧረኧኧኧኧኧኧኸኸኧኸገኧኧኧኧለረኧኧገኧረኧረኧረኧኧኧኧኧረኧረረኸኧኸኧኧረኧኧኧረረለኧኧኸረኧኧኧረኸኧረኸረኧኧረኧኧረኧኧኧረኧረኧኧረረኧኧረረረረኧኧኧረኧኸኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኸኧረረኧኧኧረኧኧኧረእረኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧረኸረረኧኧኸኧኧኸኧኧኧገረረኧኧረኧረኸኧረረኧለኧረኧኧረኧኧረኧረኧኧረኧረኧኧኧኧረረኧለኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧኧኧገረረኧረኧረኧኸኧኧኧኧእኧየኧእኧኧኧኸኧኧረኧረኧኧረረረረኧገኸረኧኧኧኸረኧኧኸኸኸኸኸኧኸረኧረኸረረኧኧረረኸረኧገረኧኧረረረረኧረኸኧእኧረኧኸኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረረረኧረኧረኸኸረእረኸኧኧረረኧረኧረኧኸረገረኧገኧለኧረረረረረረኸረረኸረረኧኸኧረኧረኧእኧኧኧረገኧኸረኧኧኧኧረረኧኧኧረኧኧገኧኸረኧረኧረኧኧረረገረኸገገገረኸኧኸኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኸኧኧረረኧረኧረረተረረኧኧረረኧኧኧኸገኸኧኧኧረረረኧረረተኸኧረኧረኧረለለኧረገረኧእኧኧኸኧኧኧኧረኧኧረኸኧገገለረኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧረኧኧኧኸረኧረኧኸኧኧኧኧኧኧረረረኧኧገገረኧኧረኸገኧረኧኧኧረረኧኧረኧኸረረኧኧኧኧኸኧኸረእረኧረኧኧኧረገረኸኧረገኧረረኧኸኧኧኧኧኧረኧኸኧኸኧረኧእኧረኧኧኧኧኧእረረኧኧረኸኧኧኧገኧኧኧኧኧረኧረኧረገገኧኧኧኧኧረኧረለረኧኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኸኧኧኸየኸኧኧኧኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኧረኸኧረኧኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧተኧኧኧተረኸኧኧኧኧኸገኧረኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧኸረኧኸኧኧለረኸኧኸኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧረእኧኧኸረኸኧኧኸኧረኧኧረኧኧኧኸኧኧረኧኸኧኧኧኧኧረረኧኧገረኧረኧኧኸኧገኧኧረኸገረኧኧገኧረኧኧየኧኧኧኧኧኧረኧኧኧረኧረረኧኧእገኸኧኧረኧኧኧኧኧኧየኧኧረኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኸረኧረኧኸኧኧኧረኧኸኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእረረገለኧኧኧኸኸኧኧኸኧኧኧኧኧኧረረኧረኧኧኧረኧእኧኸገኧኧኧኧኧኧረኧኸኧኧኸኧረለረኧኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧገኧእኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኸኧኸኧረኧኧኧኧኧኧረገኸለኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኸኧኸኧኧኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧረኧረኧረኧኸኧረኧኧኧኧኧረረረረኧኧረረኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧገረረኧእረኧኧኧረኧኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧኧረኧገኧኧኧኧኧረኸረኧኧረኧኧእኧኧኧኸኧረኧእኧኸኧኧኧኧገኧኧረኧኧኧኧኸኧረኧኧኸኧኸኧኧረኧኸእኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸረኸኸኧኧኧኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረረኧገኧኧኧኧኧረኧኧኧረኧኧኧኧኧኸኧኧኸረረኧኧኧኧኧኧኸረኸገኧኧኧረኧገእኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእኧኧኧኧኧረረኧኧኧኧረኧረገኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧረረኧኧረኧረኧረኧኧኧኸኧኧየኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእኧኧኧኧኧኸገኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኧኧገኧየእእኧረኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኧረኧኧረእኧኧኸኧረኧኧኧገኧኧኧኧኧረረረኧኸኧኧኧኧገኧረኧእረኧኧኧኸኧኧኸረረኧኧረገኧኧኧኧኧኸኧእኧረኧኧኧለኧኧኧኧኧእኸረኸገኧገኧረኧኧኸኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኸኧኸኧኧኧረኧኧኧኧኧእረኧኧኧኧኧኸኸኧኧረኧኸኧኧረኧኸኧኧረኸገኧኸኧኧኧኧረኧኧኧእኸኧገእኧኧኸኧረኧኧኧኧእኧእኸኸገኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧተኧረኧኧረኧኧኧኧኧኧለኧእኧረገኧኧረኧኧኧኸረኧኸኸኧኧኧኸኧገኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኸኧኸኧረኧረኸኧኸኧረኧኧኸገኧኧኧኸኧኧረኧኧኧረኧረኸኧኧኧኧረኸኧኧኧኧረኧኧለኧረረኸኧኧኸኧኧኧኧኧረረኧረኧተኸኸኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧኧኸኧእኧኧኧኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧየእኸገእኧገኧኧኧረኧረረኧረኸገገተረገኧኧኸኧኧረኸኧእኧኧኸኧረኧኧኸረኧኧረተኧኧኧእኧኧኧኸለኧኧኧኧኧረኧኸገኧኧኧኸኧኸኧኧረኧኧኸረኸረኧኧኧረኧኸኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኸኸኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኸኧኧረኧኧኧኧእእረኸኧገኧኧእኸኧኧረኧኧኧኧኧረኧኸኧኧኧኧኧረኧኧኧረረኧኧረኧኧረኧኧኧኸኧረኧኧኸገረኧተኧኧረኧኧኧእኧኧኧኧኧኧኸረኧገረኧረረኸኧኧኧረኧኧኧኧኧገኧኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረኧኸገኧኧኧኧኧኧረእተኧኧኧእኧኧኧየኧኧኧኸኧኧኧኸኧኧኧረእረኧረኧረኧኧኧረተረረእረእኸኸገኧኧኧእኸኧረኧእኧገረኧኸገኧኧኧኧረኧኸኸኧኧኸኧኧረኧኧኧረረረገኧኧረኧኧኧኧኧኧረኧኧረኧእኧኧኧኸኧረኧረኧኸእኧረኧረኧረኧኧረኧረኧገኸኧኧኧረኸኧኧኧኧረኧኧረኧኸኸረኧለኸኧኧገረተኸኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧረኧኧረኸረገኧእረኸረተረኧረኧኧኧኸኧኸኧረረረኧኧኧኧኧኧኧረኧኧረረኸኸረገኧረኧረየ
ልጅሽ አለመሄዱን እግዚአብሔርን አመስግኚ :: አሁን በውጪው አለም ልጅ የሚያድግበት ምድር አይደለም :
ትክክል ከነሱ አንፃር ኢትዮጵያ ገነት ነች እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠንና
የገባው እንዲህ እውነቱን ይናገራል👌🙏👍
@@workineshteka3269 በተለይ ካናዳ 95%gbresedom በያቸው
አሁን እኮ visa ብታገኝ micro second አትቆይም ነበር
@@godisgoodallthetime836ኤረ ባክሽ million birr ከፍሎ ራሱ አልሳካ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛቱ ባወቅሽ አንቺ ራሱ ብታገኚ ደቂቃም አትቆይም።
ኤትዬጵያ ካሉ ጋዜጠኝች በጣም አስተዋይ : ሙህር : መልካም : ሰው : ታላትድ !! ወንድሜ : እድሜ ይስጥህ ። ከአሜሬካ ። 54:11
ውጭ ስለተወጣ ህይወት አይቀየርም እዛው ጎብዞ ከተማረ ና ትልቅ ደረጃ ይደረሳል :: የደሃ ልጆች አገር ውስጥ ተምረው ጥሩ ደረጃ ደርሰው አሜሪካን ካናዳ የሚመላለሱ ብዙዎች አሉና ::
ትክክል ካናዳ 25 አመት ተቀምጠው ያልተቀየሩ አውቃለሁ እኔ ከሆላ ተነሰቼ የትናየት ደረሼያለሁ ሀብታም ሰሆን ኮምፕሌክሳቸው በጌታ
Tekekel
Exactly
የት ነው የደረስሽው እስቲ ንገሪን?? ሁሉነገር ብርቅሽ ነው። ኑሮ በፊክክር አይኖርም ፤ ሁሉም ሰው የራሱ የሂወት መንገድ አለው እና ይሄ አጉል መፎካከር ይቅርብሽ። የውጭ አገር ኑሮ ከባድ ነው ፤ የቤት ኪራይ አለ ፣ Tax የሚከፈል አለ ፣ ምግብ እና ትራንስፖርት ወጪ አለ ...ይሄሁሉ ከተከፈለ በኋላ ትንሽ የኪስ ብር ነው የሚቀረው። በአሁኑ ሰአት ኑሮ በጣም ከመወደዱ የተነሳ ነጮቹ እራሳቸው online ላይ እያማረሩ video እየለጠፊ ነው። አንድ ማቃት ልጅ እንደቺ ስትፎክር ከደረጃ ላይተደናቅፋወድቃ ሰርጀሪ አድርጋ እረፍት ስትወስድ የምትሰራበት መስሪያቤት ወዲያው ነው ያባረራት። ለhospital ወጪ ገንዘቧን ጨርሳ ፌስቡክ ላይ ገገንዘብ ተዋጣላት። አንቺም ከስራ ብትባረሪ ወዲያው ነው ዜሮ የምትሆኝው እና የሌለ ጉራ እዚህ አታውሪ።
ከስራ አትባሪም ልመና በጣም እየወደድን መጥተናል ሀበሻ ውጭ የሚኖረውም ኢትዮጵያ ያለውም ልመና በጣም ይወዳል። እውነት እና ህግ ስላለ የሀኪም ማስረጃ ሀኪሞች ኢሜል ያደርጋሉ እየተከፈላት አመት ወይም ከዛ በላይ ከሆነም የረጅም ጊዜ ጉዳት ተብሎ ክፍያው ይቀጥላል ለጉዳተኛ የተመቻቸ አለ በካንፓኒው በኩል ይከፍላል በደንብ ስትድኚ እዛው ስራሺን ትቀጥያለሽ
አለም ሰገድ ጥሩ አዳማጭ ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ አዲሱ አመት ፍቅር ምንሰማበት የምንፈቃቀርበት ዘመን ያርግልን 🙏🙏
አሜንንን
@@workjoozil🎉ቂ 🎉🎉. 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉o
ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ አንቺን የመሰለች ብልጥ እናት ስላላቸው ታድለው❤❤❤ እግዝአብሔር ይባርክሽ
በጣም የሚያሳዝን ነው ታሪክሽግን ደግሞ ባነጋገርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ምኖረው ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ውስጥ ነው ። ብዙ አበሻ ሆምለሶች ያለበት አገር ነው ግማሹ ተስፋ በመቁረጥ ግማሾቹ ወደ ድራግ ውስጥ በመዘፈቅ ነው የሚታመሙት። ካናዳ ጥሩ አገር ነው ለመኖር የሚመች አገር ነው ሰርተህ ለመብላት ለመማር ለኑሮም ተስማሚ አገር ነው የሚያጋጥመን ችግር በስንፍናችነና ስንፈጠር ደግሞ ባስተሳሰብ ጠንካራ አለመሆናችንና ካናዳም ስንመጣ ቶሎ የሚያልፍልን መስሎን እንመጣና ኑሮውን ስናየው እንዳልጠበቁት ሲያገኙት ወደአልባሌ ቦታ ገብተው ይበላሻሉ ይሄ ሰው ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚቀመጠው አልበርታ ክፍለሃገሩ ነው ትልቁ ሰጋ ቤትም ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚገኘው መንግስት ደግሞ ድራግ ውስጥ ለተዘፈቁ ኢትዮጵያውያን ብዙ እርዳታ ቢያደርጉላቸውም ተመልሰው ከድራጉ ለመውጣት ምንም የማይሆን ነገር ነው ለማንኛውም ኑሮ በውጭአገር ቀላል እንዳይመስላችሁ እንዲያው ሻንጣ እየጎተትን አዲስአበባ ኤርፖርት፡ስንገባ ተመችቶን የመጣን ነው የሚመስላችሁ ሆዳችን በሀንበርገርና በፒዛ ተወጥሮ መቼ እቤታችን ገብተን የእምዬን እንጀራ ለመብላት ነው የምንቸኩለው። ለማንኛውም በርቺ ልጅሽንመም ከቻልሽ ካንቺ ጋር አብሮ ቢኖርና ለመለወጥ ከፈለገም ታትሮ ከተማረና ከሰራ አገርን የመሰለ የለም የሰውን አርተፍሻል የሆነውን አገር እያየን አንደናገር ነው የምለው ከአገራችን ከወጣን ጠንክረን መስራት አለብን ግን አገርን የመሰለ ተከብረህ የምትኖርባት የትም ሄደህ አታገኘውም ። ማሪኝ አገሬ ።❤
❤
👏🏽 ጋዜጠኛው ስለ እናት ያለው ክብር:: እውነት ነው ልጅ ማሳደግ ብር ከማምጣት ይከብዳል:: done both and motherhood is by far my hardest job yet!
አለምዬ ስወድህኮ 🥰የአዳምን ዘር ሁሉ እንዳንተ መልካም ቢያደርጋቼው ጦርነት ችግር መፈናቀል መገደል አይኖርም ነበር ኑርልን❤
አሜን❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
ሱስ ብቻ ሳይሆን፣ እድል ፊቷን ታዞራለች የትም አለም ስትኖሩ በተለይ ካገርውጭ ሲሆኑ ይከብዳል፣ እኔ አገርውስጥ ላላችሁ የምመክረው ባገር ሰርቶ ማደግን ብናስብ ጥሩ ነው፣ ካገርውጭ ብርእንኳን ተሳክቶ ቢኖር ደስታ የለም ኩራት ክብር ባገር ነው።
በጣምምምም
Gedya zerfia rehab lemalelet blesh new
ሱስ ወደህ የምታደርገው ነገር አይደለም ውጭ ሐገር በተለይ እስትረስ ያለበት ነው እሱን ለመርሳት ብለህ በትንሽ ትጀምርና ይዞህ ይሄዳል
ትክክል ነው እህቴ ሁሉ ነገር ባገር እና በእናት ቤት የሚያምረው ።
ወላሂ እኔ ለማለት ያሰብኩት ነው በናታችሁ ባገራችሁ ለማደግ ሞክሩ ውጭ ኣገር ብር ቢኖርም የኑሮ ጣእም የለበትም ይደብራል ኣብዛኛው ውጭ ያለ ብር ፈልጎ እንጂ ወዶ ኣይደለም
እንዲህ ለአይን የሚያሳሳ ፅድት ያለ ልጅ እንኳን አባቱ ማንም ሊወስደዉ ይችላል።ከአለምሰገድ ጋር ማዉራት ሲጀምር ባለመጎዳቱ ደስታዬን መቋቋም አቃተኝ ስለእዉነት !!ቢሔድ ግን ገንዘብ እንጂ ምንም የሚያመጣዉ ለዉጥ አይኖርም ባለበት ፈጣሪ ይባርከዉ!!በጣም አስተዋይ እና ሚዛናዊ ልጅ !!!እንዲህ በጥንካሬ እና በጨዋነት ያሳደገህ ፈጣሪ አምላክ ስሙ ይባረክ!! አሁንም በጥበብ በግርማ እና በሞገስ አብዝቶ ይባርክህ ያሳድግህ የኔ ልጅ!!ለከበረ አላማ ያዉልህ!!እናትህንም ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም!!
ምርጥ እናት ነሽ እሱም ላቺ ያሰበውን ይሆናል አላህ የሰጠው ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ😊
ኪዲ ካናዳ የምትኖረውን ፍልጉና ንገሩዋት እሱዋ ትረዳችሗለች ጌታ ይርዳችሁ አለም ሰገድ ተባረክ🌻🌻🌻🌻🙏🏾🙏🏾
የሚገርም ስብዕና ያላት ሴት ነች።ስብዕናቸውን በማይረባ ነገር በሚሸጡበት ዘመን ስብዕናሽን ማስከበርሽ ይደነቃል
ከሁሉ የሚበልጠዉ ጉብዝናዋ በጊዜ መንቃትዋ!! ፈጣሪ በጣም ረድቷታል ስለእዉነት!!
የኔ ጌታ ትምህርትህን በርትተህ ተማር ውጭ የሄደ ሁሉ ይሳካለታል ማለት አይደለም አባትህንም እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ይመልሰው
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ👌👍👍👍👍
ወላሂ እኔም በጣም የምወድ ሚድይ
እህቴ መውቀሱን ትተሽ ቤተሰቦቹን ስለምታውቂ ተነጋገሩ። ዋናው ልጅሽ በጣም ተጎቷልና አበረታችው አይምሮው እንዳይጎዳ አሳድገሽ እንዳትከስሪ የሚያሳዝነውን ልጅሽ ዙሪና ተመልከቺው።
በጣም ደስ የምትል እናት ሀሳቧን ስትገልፅ ያላት በራስ መተማመኗ ደስ ይላል
ዞረም ቀረም አንቺ ምርጥ አስተዋይ ተስፋ ያለሽ እናት ነሽ!
አልወስደውም ያለበት ምክንያት ይኖርዋል የውጩ አለም ልጂ የሚያድግበት አይደለም አባትየው ያለፈው ብዙ ፈተና ይኖር ይሆናል ስደት እኮ እንደጠበቅነው አይገኛም 😢😢😢
እግዚአብሔር የተዘበራረቀ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ልጅሽንም ከአባቱ ጋር በሰላም ያገናኘው 💔
I love her speech from the beginning until end I can't tell she struggle but she still here I'm proud of her everyone have bad story but it's OK dear
For sure the way she speech wow
የሚገርም የአስተሳሰብ ደረጃ ነዉ ያለሽ። ለሰዉነት በቂ ሰዉኛ!
ምርጥ ወንድም አቤት አንተን የወለዱ ካሉም እድሜ ይስጣቸው ከጤና ጋ
ምርጥና ጠንካራ ቆራጥ እናት ነሽውዴ ❤❤❤❤
ምስኪን ያመናት እና ሚስት ያረጋትን ሰው ስለከዳች ነው ጥንካሬዋ ይገርማል አስተያየትሽ
የኔ ንጉስ እግዚአብሄር ያሳድግህ🙏🏾💕 እናትህ ተወዳዳሪ የሌላ የሴቶች አስተማሪ አስተዋይ ሞራል ያላት ገና ብዙ ወደ ከፍታ አንተን ይዛ የምትወጣ ጀግና ናት❤️👌🇪🇹
አለም ሰገዲን እደኔ ከልቡ የሚወደዉ ማነዉ አቤት አስተሳሰብ አቤት ትግስት አቤት ሙህርነት
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። የእህታችን ብስለት ለብዙ እህቶች አስተማሪ ነዉ። ጥንካሬዋ የሚገርም ነዉ። የሕይወትን ሚስጥር በደንብ አግኝተዋለች። ጎበዝ🌹❤️🌹
የኔ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባትህን በጤና ያገናኝህ ስደት በጣም ፈተና የበዛበት ህይወት ነውና
ትንሽ ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ዝብርቅርቅ ያለ ታሩክ ነው እግዚአብሔር ለልጁ ሲል አባቱ ደህና ሆኖ ያገናኝው እላለለሁ
ትክክል ግራ ያጋባል እህት ወንድም ካለው ለምን እነሱ አይፈልጉትም
@@sunnyethio3782 ቢረዱትም ምንም ዋጋ የለውም.. ምክንያቱም በሱስ ውስጥ ያለ ሰው ምንም ብትነግሪው አይሰማሽም።
እኔ በጣም ነውግራ የገባኝ አልገባኝም
ግትር ሰው ማንም ቢመክረው እሱ ብቻ ልክ የሆነ ይመስለዋል።
ፈጣሪ ይወድሻል እንካንም ዋጋ ከፍለሽ አሳደግሽ አሁን የበለጠ ጠንካራ እናትም አባት መሆን ይጠበቅብሻል በአሁን ሰአት ውጪ ተወልደው አድገው ለእናትና አባት የማዘን ምክንያት እየሆኑ ነው ተንከባከቢው ልጅሽን አባቱም እርሱ ከሆነ ጎዳና የወጣው ፈጣሪ በሰላም ለአገሩ ያብቃው ዘንድሮ የምንሰማው ክፉ ብቻ ሆነ ፈጣሪ ደጉን ቀን ያምጣ
በጣም ጠንካራ ሴት በስርዓት ነው ልጅሽን ያሳደግሽው እግዛብሄር መጨረሻውን ያሳምርልሽ አይዞሽ ያለፈው ታሪክሽ አልፏል,ፀልይ ያለፈው ነገር እንዲቀልሽ ፀልይ ልጅሽን ግን ልውሰድ እንኳን ቢል እንዳትልኪ በስንት ስቃይ እዚህ አድርሰሽ ልጅሽን እንዳትልኪ. ለልጅሽ አባት መልካሙን እመኝለታለሁ እግዛብሄር ወደ አእምሮው ይመልሰው.
የኔ ጌታ ሲያሳዝን 😢እኔ የሚያንገበግበኝ እና የሚያሳዝነኝ እዛ ጎዳና ላይ ያለው አባቴ ነው አለ 😭 እውነት አሳዘነኝ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እሱ ከሁሉ ቀድሞ ይድረስለት 🙏እግዚአብሄር ሰላማችሁን እና ደስታችሁን ያሰማን🙏
የአሜራካን እና የካናዳን ቢዛ የገነት በር መስሎችው ካልሄድን እያለችው የምትመኙ ስወች ስደት አልፎበታል ተማሩ😢
መውጭያ መንገዱ አጥተሽ ነው አይደል?🤣🤣🤣
You right
ከከከከከከከየኔውድእውነትነውፍሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉ
በትክክል
ከሰራሽ ዶላር ነፍ ነው ይመቻል ለምን ይዋሻል
የኔ.ወድም.አባትህ.እዳይሆን.ተመኝሁ.ፈጣሪ.ሰላሙን.ያሰማህ.ምርጥ.እናት.አለህ.ፈጣሪ.ይጠብቅልህ
አንደበትሽ መልካምነትሽን ገለፀልን በጣም ጥሩ አርገሽ በምግባር እንዳሳደግሽው የልጅሽ አንደበት ይናገራል ምርጥ እናት ነሽ❤
በወጣትነት መሳሳት በሁሉም ሰዉ ያለ ነዉ.፡፡ after all You are so wonderful woman!!! ብዙም ደግሞ አትመኑ ጎዳና ወጣ ያሉሽ ሀሰትም ሊሆን ይችላል፡፡
ድንቅ ሰብዕና ያላት ሴት ናት ሰዉዬው ቀድሞም ቢሆን እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ነበር ምህረት ያውርድለት
ምንድን ነው ምትወሳስበው በደንብ አውጭው 🙄
She so strong and brilliant 👌👌
ብሪልየንት???? ምን አይነት??? ስትሸጥ ኖራለች ማለት??? እክክክክክ አይ ሀበሾች እምንገርም ነው!!but she needs help ፀበል መሄድ ወይንም ሳይካተሪስት ማየት አለባት!!!
አላህ ሆነ ያብጀው አገራችንን ስለ ያድርግልን።ላገራችን ብንላፋ ውጭ እንደምንለፋ ዛሬ ስደተኛ የብር አይኖረም ነበር።ፖለቲከኞች ለስልጣን ከምትሮጡ ተባብራችሁ ላገር እድገት በርቱ።እንደሌላው አገር ስናድግ በየተራ ስልጣን ላገር እድገት ይቻላል።
@@welansatesfaye5384thank u!
She is beautiful too!
@@welansatesfaye5384 she is absolutely fine!!
A strong and dynamic women with wrong men!! Stay strong beautiful lady! Your son is better off in his county. You are his rock!!
Thank you
@@MahlietTsigeንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ለኔ በጣም ሞራል ሆነሽኛል ታሪካችን ባይመሳስልም ግን የአበሻ ወንድ ባህሪ ግን አስቸጋሪ ነው ግን ኮንፌደንስሽ ለጥቅም ብለሽ እራስሽን ዝቅ አለማድረግሽ ብቻ አንቺ ከደረስብሽ ህይወት መሀል በጥቂቱ የደረስብኝ ነገር ስላለ ብልጅነታችን ባለመብስል ውስጥ ሆነን የማንገባበት ቅርቃር የለም አይደል ግን ይሁን ህይወት ጎርባጣም ነገር የምታሳልፌባት መንገድም አይደለች ግን ሁሉም አልፎ ሀላችንም እንደታሪክ እናወራዋለን ብቻ እግዚአብሄር ይሄን የመስለ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አባቱንም እግዚአብሄር ወደ ቀልቡ ይመልስው መልካም እድል ገጥሞት ለልጁ የሚመካበት አባቱ ያድርገው
@MahlietTsige sure, you are a great example for so many of our women. Your son will be a strong man of wisdom. May God bless you and your family.
@@MahlietTsige wow!! Amazing!!
Indeed!!
ይገርማል እግዚአብሔር የአባትንህ ታሪክ ተቀይሮ ለመስማት ያብቃን አይዞህ የኔ ልጅበጣም አስተዋይ እናት አለችህ እኔም ሁልጊዜ የምለው ነገር ነው ትዳር ከያዝን ቦሀላ ቢከፋንም አለመለያየት ለልጆቻችን ስንል ዋጋ መክፈል አለብን ከባሰ ከባድ ከሆነ ብንለያይም ልጆች ካሉን እነሱን ጥርሳችንን ነክሰን ተቸግረንም ማሳደግ ውጤታማ ማድረግ አላፊነት አለብን የእንጀራ አባት አታምጡባቸው በተለይ ሴቶች አደራ ።
ትክክል ነሽ እማ 😢 ግን ከባዲ ነዉ
የኔ አንበሳ ትልቁ ልእልናሽ የሞራል ተጽእኖን አለመቀበልሽ አኮራሺን ሲንግል ማም ቆራጥነትና ጽናት ይጠይቃል አደረግሽው ብርቱ ነሽ
አቦ ተባረኪ አሰተዋይ አነጋገርሸ ራሱ you are very maturity አለሜ ከልብክ ሰው ነክ አባቴ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ።
አለም ሰገድአድናቂህ ነኝ ለሰው ያለው ክብር የሰው ሰሜትየሚረዳእድለኛነህ እንደዚህ አይነት ሁኖ መፈጠር
እዉነት ነዉ እዛ ብዙ አበሾች አሉ ደግሞ በጣም ትንሽ ከተማ ናት በቀላሉ ሊያገኙት ይችላሉ ቢተባበሩት pls !
አዋ እባካችሁ ለእግዚአብሔር ስትሉ እርዱት
ሚዲያ ላይ የወጣሽው እኮ እንዲረዳ ሳይሆን መንገድ ላይ የወደቀ ምትናገሪውን ማገናዘብ ለማይችል ወቀሳ ነበር: ድኖ እንኩዋን ቢያየው በጣም ያዝንብሻል: ልጅሽን ዝም ብለሽ አደባባይ አወጣሽው እንግዲህ ስራሽ ብዙ ነው 😢
@@maraki9754yemayhon atawri berasish ayteshiw mokriw endalilsh kebad...gn esua endeza alalechim ahun gizew adelem lemewekakes be lela ken enaweraw alen new yalechiw demo anchi enkuan endezi dersobish tinsh neger enkuan atchyiwum so please merdat banchil zimta man gedele😢
ስለ እውነት ጀግና ሴት ነሽ የልጄ ስለሆነ የፈለገ ቢበድልሽ የበፊቱን እረስተሽ በመፈለግሽ
ኪዲ ኢትዬጲያ በሚለው ዩቱብ ላይ ሆነ fb ላይ ገብታቹ ፃፉላት እርግጠኛ ነኝ እሶ በቀጥታ ስፍራው ጋር ሄዳ ታጣራልሻለች ብሉ በሙሉ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ አይዞሽ
ቅዳሜ በዚያ በኩል አልፋለሁ እስቲ አጣራለሁ::
በጣም ሩቅ ነው እሷ ካለችበት እና እሱ አለበት ከተባለው
እናመሠግናለን አስተማሪ ታሪኮችን ስለምትለግሰንፍትህ በአማራነቱ ብቻለሚጨፈጨፈው ለታፈነው አማራህዝ።
😢😢😢
ድል ለአማራ
ሰላም አለም ሰገድ ቴሌግራምላይ መልክት አስቀምጫልሀለው እባክክ አንድ ሚስኪን በካንሰር ታማለች የልጆች እናትናት እባክክ ሚዲያ አቅርባትና ይርድዋትና ትታከም እባክክ 😢😢😢😢
እደኔ አለም ሰገድን የሚወድ🎉❤👍👍👍
እህቴ ትክክል ነሽ ነገር ግን በችግር ጊዜ እኔን እንዲረዳኝ እገሌን ወክያለሁ ካላለ በአገሬው ህግ መስረት ማንም ሰው አጠገቡ ሊደርስ አይችልም እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጠው/ ይማረው
አሜን
What a strong woman you are sister ! This is my story too nobody know what to pass through only God know God bless single mom out there
I like her confidence 😻
የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ በአንተ አይን ክህሎት የሚባል ሚድያ ስናይ ይገርማል ምንና ምን አንተ ጨዋነትህ
ተባረኪ ብርቱ ሴት የምዕራቡን ህይወት በተረዳ አውቀሽዋል ቆፍጣና ሴት ልጁን መውሰድ አለመፈለግ ላይሆን ይችላል አሜሪካም ካናዳም ሰው ለመውሰድ በተገባ ህይወቱን መምራት አለበት ሥራ እየሰራ ታክስ እየከፈለ በትክክል ህይወቱን እየመራ ካልሆነ መውሰድም ማመልከትም አይችልም ማንም ሰው ልጁን አይጠላም ትምህርትክን ጠንክረክ ተማር
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው በተሉይ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ ትንሽ ከባድ ነውና አባቱ ቢያገኘው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር።
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ! እኛ ኢትዮጵያኖች የሰው ሀገር መሰደድን ትተን ሀገራችን ጠንክረን ከሰራን መለወጥ እንችላለን!
You are strong mother keep it up the great work she is well spoken ❤❤
እህት አለም በጨራሽ ልጅሽን እነዳትልኪ በአገሩ የድሉን አያጣም ስደት ውርደት ነው እባክሽ🙏🙏
ከውርደትም ውርደት ትንሽ ያገኙ ደሞ ቤተሰብና ሌሎችንም ለመርዳት ብቻ ሴቶች ምሰኪኖች እድሜያቸው አልፎ ሳየወልዱ ካአሁን ውጭ አገር ልጅ ቅርት ይበል አሳድገሽ እየተከሰስሽ።
@@Yekrta-LLB መውለድ አለመውለድ የእያንደንዱ ሴት የግል ሂወት ውሳኔ ነው፧፧ ሲጀመር ልጅ መውለድ ግዴታ አይደለም ያልፈለገች ሴት በግድ ህብረተሰቡን ለማስደሰት ብላ መውለድ የለባትም ፤ ቀጥል እኔ እራሴ ሁለት ሰወች አቃለሁ ልጅ የማይፈልጉ እና አርቲስት ሳያት ደምሴም ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላት። እና ከዘመኑ ጋር ተራመጂ።
በጣም ጠንካራ ሴት የተረጋጋች በትህትና የታነጸች !!
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ ዉጭ ዉጭ ቡዙ ጉዲ አለ ሰዉን አላህ በሀገሩ ያኑረዉ እህታችን ትትናሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ ቡዙ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን እንዳአስቡት አልሆን ቡሎ አጉል ሆኖሉ ዉጭ ዉጭ ባንል የተሻለ ነዉ ሶስት ጊዜ ባይበላ አንዲ ጊዜ አይታጣም ጌታዬ አንተዉ እርዳን
Wow sis you are smart the way your speech each words strong message God bless all family And Alemsuged you are blessed keep it thankyou
አለምዬ እንኳን አደረሰህ አባቴ ! አክባሪህ ነኝ አንተ የምትመኛት ኢትዮጵያ የምትመጣበት ዘመን ይሁን❤🤲
ለምን ፖለቲካ ውስጥ ታስደብዋለሽ? አለምሰገድ አንድም ቀን ፖለቲካ አውርቶ አያውቅም
Amen Amen 🙏🏾
@@memiahmed-eu1er ደደብ ቆሻሻ ማን ስለ ፖለቲካ አወራ !
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
ወጣቶች የውጪ መፈስ ያዛቹ እጂ ባገራቹ ጠክራቹ ብትሰሩ ትኖራላቹ ያሳዝናል😢
you are great womenGOD bless you your life and your son
ማሺ ኣላህ ቆንጂየ ልጂ አለሺ አንችም ቆንጂየ እና በራሷ የምትተማመን ውብ እናት ነሺ❤ ትኩረትሺን ልጂሺ ጋ አድርጊ ።የልጂሺን አባትም አላህ ይጠብቅልሺ።አንተም እደ እናትህ በራሱ የሚተማመን ጀግና ልጂ ነው መሆን ያለብህ ።ሀገራችን ላይ ጠንክረህ ከሰራህ ጥሩ ህይወት መኖር ይቻላል።እናትህን የምታኮራ ልጂ ሁን።አባትህን ደግሞ ፈጣራ ጠብቆ በሰላም ያገናኝህ።
እናንተ አዲስ አበባ ያላችሁ ውጭ ሐገር ሁሉ ነገር ቀላል ይመስላችኋል። ስደት ማለት በመፅሐፍ ቅድስም አለ መሰደድ ማለት እራሱን የቻለ የከፋ የተበደለ የተገፋ ሰው ማለት ነው እናታችን ቅድስት ማርያም መድሐኒታችንን ይዛ ሳትፈልግ ተሰዳለች ። ስለዚህ እባካችሁ ኢትዮጲያ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ያለውን ያበደ ቁጥር ስፍር የሌለው ሐበሻ አለ ። የስደት ኑሮ ለማንም አልመኝም።ሰው ጤነኛ ሆኖ ስደት ሲወጣ ያብዳል
እንድሁም ልጅሽ ውጭ አለመሄዱ ለበጎ ነው እዝህ ያለነው ልጆቻችንን ይዘን ወደ ሃገራችን የምንመለስበትን ግዜ አሳጥርልን እያልን ነው😅ልጄ ሆይ በሃገርህ ከወገንህ ጋር ኑር በርታ ጎብዝ እዝያው ለመለወጥ ሞክር
እሔ ለልጁ ነው ተባረክ በጣም የተባረ ልጅ : ውጫገር መኖር ከባዶ ነው ህጉም ከባዶ ነው
አለመም ሠገድ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክ ለአንተ ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለኝ
Hi , where is Canada you should tell as where is the province? I am live in Canada Bc Vancouver please telling me the full address
ፈጣሪን አመስጊኝ ልጅሽ አለመሄዱ ካናዳ ልጅ ለማሳደግ አይደለም ከ አክስት ጋር ከ እናትና አባት ጋር ይከብዳል ።
ስለወታደር የተናገርሽዉ ስህተት ነዉ የራሱ ድብቅ ባህሪዉ ነዉ
እንንንዴ ባልናገረው ደስ ይለኛል እያልሽ የምትደጋግሚው ሌላውን ያስተምራል ብለሽ አይደል የመጣሽው ? እና ታዲያ በግልፅ ተናገርሪ ታዲያ ለምን ቀረብሽ ?
እሷ የፈለገችዉ ልጇን ከነደ መላክ ነዉ😑
@@zuzue አገላለፆ ምንም አይመስጥም አያስተምርም ጋዜጠኛው ግራ አጋባችው
በጣም ስነስርአት ያለሽና ትክክል አይደለም ብለሽ የወሰንሽው ውሳኔ አንቺን ልዩ ስፍራ የሚያስጥሽ ነው። ዘርሽ ይባረክ!
❤❤❤❤አለምዬ አንተን የምገልጥበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እህቴ በመጅመሪያ ጉብዝናሽ በጣም አደንቅልሻለሁ እኔ የሚኖረው ቶሮንቶ አካባቢ ከሆነ ሙሉ ስሙን ፃፊልን ሌላው ድግሞ አንቺ እራስሽ Canada embassy ሄደሽ በትክክል ልጅ ከሆነ ዲኤኒየ አስርተሽ ወይም የልደት ካርድን አሳይተሽ የልጄ አባት በመንፈስ ጭንቀት ይሁን ልጅንም በመናፈቅ መንገድ ላይ ወድቃል ብለሼ አመልክቺ እና ቪዛ ስጥተውት ይመጣል ቀጥታ ገብታችሁ አናግራቸው አምላክ ይርዳሽ🙏🏻
እረ ባክህ ሰባትዮዉ ለመዉሰድ ሳያመለክት እንደረት ቬዛ ይሰጡታል ? ስለ ካናዳ ኢሚግሬሽን የማታውቀዉን እያወራህ ልጁን ግራ አታጋባዉ!
የተደበላለቀ ታሪክ ነው ለማንኛውም ፈጣሪ በመልካም ነገር ያገናኛችሁ
ምንም አልተደበላለቀም እህቴ!! እናቱ ያለፈችበትን ህይወት አድማጭ ሊገባዉ በሚችለዉ መልኩ በደንብ ነዉ ያብራራችዉ።የሚያስደምመዉ ግን የልጁ ጥንካሬ ነዉ ፈጣሪ ይባርከዉ!!
ጎበዝ ሴት ነች። ንግግሯ የበሰለች ሴት ነች። በተለይ ሴት ልጅ በእድሜ ሳትበስል ትዳር ውስጥ ወይ ልጅ ባትወልድ ጥሩ ነበር። ምንም እንኩዋል ልጆች ትልቅ ስጦታ ቢሆኑም። እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከነ ቆንጅዬ ልጅሽ። አንዳንድ ጊዜ ባለመብሰል በልጅነት አእምሮ የተወሰነ ነገር ህይወት በሙሉ ይኖርበታል። ካለችው እና ከወደድኩት ነገር " እውነታን የማይቀበሉ ሰዎች መጨረሻቸው ይህ ነው" በጣም ትክክል። የምንም ነገር ውጤቶች ከጅምሩ መንስኤ ይኖራቸዋል። ብዙ ሰዎች ጥሩ ሰዎች ሆነው ግን ባለመብሰል ወይ በፍቅር ከባድ ህይወት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ ግን ትክክለኛ ሰው ከሆኑ እግዚአብሄር ጥሎ አይጥላቸውም። ግዴታ ሀብታም መሆን አይደለም በድህነት ህይወት ራሱ ሞገስ ይኖራቸዋል፣ አመስጋኝ ይሆናሉ። ስለዚህ የምንሄድበት እያንዳንዱ መንገድ ሰው እያስለቀስን በውሸት አለም ራሳችንን ብቻ እያየን የምንሄደው ህይወት በእርግጥ ጥሩ ቦታ ሊያስደርሰን ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም! በራሳችን የህሊና ፍርድ ሰላም እና ፍቅር እናጣለን። አእምሮዋችም ሰላም የሚሆንበትን ነገር መስራት ለሰው ሳይሆን ለራስ ነው ጥቅሙ።
ልክ ነው እኔ የሷ አይነት ህይወት አለኝ ልጄን ወሰዶ ዘጠኝ ሰልክም አይሰራም😢😢እግዚአብሔር ይፈረዳ በግዜው
ውይ ምን እይነት ስነስርዓት ነው ያለሽ ከእፍሽ ማር ቁምነገር ነው ሚፈሰው ❤❤❤❤❤❤
ጥበበኛ ሴት ነሽ ፈጣሪ እሱ ንም ፈ ጣሪ ዎደ ጤ ንነት ተመልሶ አንቺንም ልጁንም የሚክስበት. እሱም ለንስሐ ያብቀው 🙏🙏
አለም ሰገድ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ እርዳታ ያገኝ ዘንድ እየተማፀንሽለት ነው::እውነተኛ ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ ብዙሰው ካንች ይማር? ተባረኪ!!!
አይዞሕ ጌትዬ አባትሕን እግዚያብሔር ይርዳዉ እናትሕ እንዳለችዉ ሱስ ውስጥ ገብቶ ይሆናል እንጅ ወረቀት ያለዉ ሰዉ ካናዳ ጎዳና ላይ አይወጣም አንተንም መውሰድ የተሳነዉ ለዚያ ይሆናል !አንተ ሀገርሕ ላይ ትምሕርትሕን በርትተሕ ተማር ላንተ ያለዉን የትም አታጣውም!❤
አለምዬ ተናጋሪዎች መናገር የማይፈልጉትን እንዲናገሩ አታስገድዳቸው መጥፎ ገመና መጥፎ ነው
እምዬ ኢትዮጽያን ስላም ያድርግልን እንጂ :የስው ልጅ ከተማረ እና ስርቶ ውሎ ከገባ ማን እንዳገር እባክሽ ልጅሽን በሀገርሽ ስብስቢ ና ያዢ
ጀግና እናት!! እንዴት ደስ ትያለሽ ኮንፊደንስ ነፍ ነው!! አቦ ትለያለሽ
W/ro Mahlet, if you are not willing to tell, why have you appeared in the show?
ያለበትን ለማወቅ እዉነታዉን
በጣም የምንወድክ ጋዜጠኛ መልካም የሰው ችግር ይሚገባክ በጌታ ፍቅር ተባረክ
ለምን ልጅሽን መላክ ፈለግሽ ጠንክረሽ ስሪ እራስሽን እና ልጅሽን ማሳደግ ይቻላል ጥሩ አባት ባይኖር እንኳን ጥሩ እናት እንሁን ።
ወላሂ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋን እኔ ለራሱ ለብቻየ ልጄን እያሳደኩ ነዉ ግን አልሀምዱሊላ ሁሎም ጠንካራ ነኝ ኢሻ አላህ ❤❤❤❤
@@dhhffyut4956 በርች ፈጣሪ ከአንንች ጋር ይሁን
ኪድ የሚትባል ጥሩ ሴት ካናዳ የሚትኖር አለች እሷ ብትተባበር ጥሩ ነው።
ይገርመኛል ስም እንክዋን ሳያውቁ መጥፎ ነው ብላ ግን ሮጠው አልጋ ላይ ወይ ሀበሾችይገርሙኛል እግር በማንሳት ቀልድ የለም ቁምነገር ላይ ዜሮዎች እራስን ማስደግ ላይ እንድምን ዋላችሁ ተባብለው አልጋ ላይ ቅንዝረኛ ሁሉ!!! ደሞም ሀይማኖተኞች ነን ኦርቶዶክሶች ነን እንላለን ግን ቃሉን አንከተልም!!!
@@welansatesfaye5384Judgemental
I am not sure I understand the story.
በጣም ጠካራና አስተማሪነሽ እህቴ👏
ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይርዳሽ
She is strong mother ❤❤
እንኳንም ያልሄድክ እዛ ያሉትም በጣም ከባድ ኑሮ ነው እሚኖሩት ጊዜ ፊቷን ካዞረች አዞረች ነው አገርህ ላይ ጠንክረህ ተማር በርታ በሀገርህ ለመለወጥ ጣር ስደትን አትመኘው አይ የሴት መከራ
አምላኬ ምህረትን ላክለት ጎበዝ እናተ ,,,,,አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ከነ ቤተሰብህ ❤❤,,,,
Mednew gizew aydelm le mawerat yemteyew giziw kalehon lemn memtat asfelgeshi?
አለምዬ ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ሰው ነህ
እውነት ጎዳና ከወጣ ኪዲ ኢትዮጵያ ልታውቅ ስለምትችል እሷን እባካችሁ አናግሯት
ኪዱ ያለችው ዊንፕግ ነው
@@mazidebesay9066ኧኧኧኸኧኧረኧኸረኧኧረረኸረኧረረኧኧኧረረረኧኸኧረኧኧረኧእኧረኧረኧኧረኧረኧረኸረኧኸኧኧረእገረኧረኸኧኧኧኧኸኧኧኧኧረኧረኧረረረኧረኧረእኧረኧረረረረረኧኧረኧኧኧኸረኧእረረኧኧኧኧኸኧኸረረረረረኧረረረኧኧረኧረኧረረረረረረረረረለረኧረኸረኧኸኧኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧኧረረኧኧኧእረኧኧረረኧኧኧእረኧኧኧኧኧኧረኧረኧለኧኧኧረኧኧረኧኧኸኧኧረኸኧኧረኧኧረኧረረኧረኧኧኧረኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኸኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧረኧኧረረረለኧኧረኧረኧኧኸኧረኸረኧረረኧኸኸረረኧረረኧረኧኧኧኧኧረገረኧኧኧኧኧረኧረኧኧረኧኸኸኧረረኧኧኧእኧኧረኧረረኧኧረኧገኧኧረኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧረኸኧረየኧኧኸረኧኧረኧኧኧረኧረኧኧተረረረገኧኧረኧኧኧለረኧገኧኧኧረረኧኧገኧኧረኧኧገኧኧረኧረረኧኧኸኧረኧኧለገረኧረኧኧኧኧኧረኧረኧኧኧኧኸረኧረኧኧኧእኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረእኧኧኧኧኧኧረኧኧኧተኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧረረኸገእለረኧገገገረኧረረረኧኧኧረኧኧኧረረኧረኧኧረረእረኧኧረኧኸኧረረረኧኧኧረኧረረኧኧረኧገኧረኧረኧኧኧረእረኸኧኸረኧኸእኧለገኧረኧረረኧኧረረኧኧኧረኧኧኧረኧኧኧኧኸኧኧኧኧእኧረኧኧኧረረኧኸኧረኧኧኸኧኧኧረረኧኧገኧኧኧረኧረኧኧኧገኧረረኧኸኧኸኧኧኧኧረኧኧረተእረኧኧለኧረኧኧኧለኧኸኧኧእኧረኧረኧረኸረኧረኧኸረረረኧኧኧኧኧረረኸኸኧኧረኧረረኧኧኸረኸረኧኧኧረረገረኧረኸኸኧረኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረኧረረረኧኧረኧኸረኧኧኧረረኧኧለረገኧኸኧለኧኧኧረገኧኸኧኧረኧኧተኧእኧረኧኧረኧረኧኧረኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧረኧረረኸኸኧኧረኧኧኧረኸረኧረኧኧኧኧኧኧኸኸኧኸገኧኧኧኧለረኧኧገኧረኧረኧረኧኧኧኧኧረኧረረኸኧኸኧኧረኧኧኧረረለኧኧኸረኧኧኧረኸኧረኸረኧኧረኧኧረኧኧኧረኧረኧኧረረኧኧረረረረኧኧኧረኧኸኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኸኧረረኧኧኧረኧኧኧረእረኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧረኸረረኧኧኸኧኧኸኧኧኧገረረኧኧረኧረኸኧረረኧለኧረኧኧረኧኧረኧረኧኧረኧረኧኧኧኧረረኧለኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧኧኧገረረኧረኧረኧኸኧኧኧኧእኧየኧእኧኧኧኸኧኧረኧረኧኧረረረረኧገኸረኧኧኧኸረኧኧኸኸኸኸኸኧኸረኧረኸረረኧኧረረኸረኧገረኧኧረረረረኧረኸኧእኧረኧኸኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረረረኧረኧረኸኸረእረኸኧኧረረኧረኧረኧኸረገረኧገኧለኧረረረረረረኸረረኸረረኧኸኧረኧረኧእኧኧኧረገኧኸረኧኧኧኧረረኧኧኧረኧኧገኧኸረኧረኧረኧኧረረገረኸገገገረኸኧኸኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኸኧኧረረኧረኧረረተረረኧኧረረኧኧኧኸገኸኧኧኧረረረኧረረተኸኧረኧረኧረለለኧረገረኧእኧኧኸኧኧኧኧረኧኧረኸኧገገለረኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧረኧኧኧኸረኧረኧኸኧኧኧኧኧኧረረረኧኧገገረኧኧረኸገኧረኧኧኧረረኧኧረኧኸረረኧኧኧኧኸኧኸረእረኧረኧኧኧረገረኸኧረገኧረረኧኸኧኧኧኧኧረኧኸኧኸኧረኧእኧረኧኧኧኧኧእረረኧኧረኸኧኧኧገኧኧኧኧኧረኧረኧረገገኧኧኧኧኧረኧረለረኧኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኸኧኧኸየኸኧኧኧኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኧረኸኧረኧኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧተኧኧኧተረኸኧኧኧኧኸገኧረኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧኸረኧኸኧኧለረኸኧኸኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧረእኧኧኸረኸኧኧኸኧረኧኧረኧኧኧኸኧኧረኧኸኧኧኧኧኧረረኧኧገረኧረኧኧኸኧገኧኧረኸገረኧኧገኧረኧኧየኧኧኧኧኧኧረኧኧኧረኧረረኧኧእገኸኧኧረኧኧኧኧኧኧየኧኧረኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኸረኧረኧኸኧኧኧረኧኸኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእረረገለኧኧኧኸኸኧኧኸኧኧኧኧኧኧረረኧረኧኧኧረኧእኧኸገኧኧኧኧኧኧረኧኸኧኧኸኧረለረኧኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧገኧእኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኸኧኸኧረኧኧኧኧኧኧረገኸለኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኧኸኧኸኧኧኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧረኧረኧረኧኸኧረኧኧኧኧኧረረረረኧኧረረኧኧኧረኧኧረኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧገረረኧእረኧኧኧረኧኧኸኧኧረኧኧኧኧኧኧኧረኧገኧኧኧኧኧረኸረኧኧረኧኧእኧኧኧኸኧረኧእኧኸኧኧኧኧገኧኧረኧኧኧኧኸኧረኧኧኸኧኸኧኧረኧኸእኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸረኸኸኧኧኧኧረኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረረኧገኧኧኧኧኧረኧኧኧረኧኧኧኧኧኸኧኧኸረረኧኧኧኧኧኧኸረኸገኧኧኧረኧገእኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእኧኧኧኧኧረረኧኧኧኧረኧረገኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧረረኧኧረኧረኧረኧኧኧኸኧኧየኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧእኧኧኧኧኧኸገኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኧኧገኧየእእኧረኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኸኧረኧኧረእኧኧኸኧረኧኧኧገኧኧኧኧኧረረረኧኸኧኧኧኧገኧረኧእረኧኧኧኸኧኧኸረረኧኧረገኧኧኧኧኧኸኧእኧረኧኧኧለኧኧኧኧኧእኸረኸገኧገኧረኧኧኸኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኸኧኸኧኧኧረኧኧኧኧኧእረኧኧኧኧኧኸኸኧኧረኧኸኧኧረኧኸኧኧረኸገኧኸኧኧኧኧረኧኧኧእኸኧገእኧኧኸኧረኧኧኧኧእኧእኸኸገኧኧኧረኧኧኧኧኧኧኧተኧረኧኧረኧኧኧኧኧኧለኧእኧረገኧኧረኧኧኧኸረኧኸኸኧኧኧኸኧገኧኧኧኧኧኸኧረኧኧኧኧኸኧኸኧረኧረኸኧኸኧረኧኧኸገኧኧኧኸኧኧረኧኧኧረኧረኸኧኧኧኧረኸኧኧኧኧረኧኧለኧረረኸኧኧኸኧኧኧኧኧረረኧረኧተኸኸኧኧኧኧረኧኧኧኧኧኸረኧኧኧኧኧኧረኧኧኸኧእኧኧኧኧኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧረገኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧየእኸገእኧገኧኧኧረኧረረኧረኸገገተረገኧኧኸኧኧረኸኧእኧኧኸኧረኧኧኸረኧኧረተኧኧኧእኧኧኧኸለኧኧኧኧኧረኧኸገኧኧኧኸኧኸኧኧረኧኧኸረኸረኧኧኧረኧኸኧኧኧኸኧኧኧኧኧኧኸኸኧኧኧኧኧኧረኧኧኧኸኧኧረኧኧኧኧእእረኸኧገኧኧእኸኧኧረኧኧኧኧኧረኧኸኧኧኧኧኧረኧኧኧረረኧኧረኧኧረኧኧኧኸኧረኧኧኸገረኧተኧኧረኧኧኧእኧኧኧኧኧኧኸረኧገረኧረረኸኧኧኧረኧኧኧኧኧገኧኧኧረኧረኧኧኧኧኧኧኧኧረኧረኧኸገኧኧኧኧኧኧረእተኧኧኧእኧኧኧየኧኧኧኸኧኧኧኸኧኧኧረእረኧረኧረኧኧኧረተረረእረእኸኸገኧኧኧእኸኧረኧእኧገረኧኸገኧኧኧኧረኧኸኸኧኧኸኧኧረኧኧኧረረረገኧኧረኧኧኧኧኧኧረኧኧረኧእኧኧኧኸኧረኧረኧኸእኧረኧረኧረኧኧረኧረኧገኸኧኧኧረኸኧኧኧኧረኧኧረኧኸኸረኧለኸኧኧገረተኸኧኧኧኧረኧኧረኧኧኧረኧኧረኸረገኧእረኸረተረኧረኧኧኧኸኧኸኧረረረኧኧኧኧኧኧኧረኧኧረረኸኸረገኧረኧረየ
ልጅሽ አለመሄዱን እግዚአብሔርን አመስግኚ :: አሁን በውጪው አለም ልጅ የሚያድግበት ምድር አይደለም :
ትክክል ከነሱ አንፃር ኢትዮጵያ ገነት ነች እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠንና
የገባው እንዲህ እውነቱን ይናገራል👌🙏👍
@@workineshteka3269 በተለይ ካናዳ 95%gbresedom በያቸው
አሁን እኮ visa ብታገኝ micro second አትቆይም ነበር
@@godisgoodallthetime836ኤረ ባክሽ million birr ከፍሎ ራሱ አልሳካ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛቱ ባወቅሽ አንቺ ራሱ ብታገኚ ደቂቃም አትቆይም።
ኤትዬጵያ ካሉ ጋዜጠኝች በጣም አስተዋይ : ሙህር : መልካም : ሰው : ታላትድ !! ወንድሜ : እድሜ ይስጥህ ። ከአሜሬካ ። 54:11
ውጭ ስለተወጣ ህይወት አይቀየርም እዛው ጎብዞ ከተማረ ና ትልቅ ደረጃ ይደረሳል :: የደሃ ልጆች አገር ውስጥ ተምረው ጥሩ ደረጃ ደርሰው አሜሪካን ካናዳ የሚመላለሱ ብዙዎች አሉና ::
ትክክል ካናዳ 25 አመት ተቀምጠው ያልተቀየሩ አውቃለሁ እኔ ከሆላ ተነሰቼ የትናየት ደረሼያለሁ ሀብታም ሰሆን ኮምፕሌክሳቸው በጌታ
Tekekel
Exactly
የት ነው የደረስሽው እስቲ ንገሪን?? ሁሉነገር ብርቅሽ ነው። ኑሮ በፊክክር አይኖርም ፤ ሁሉም ሰው የራሱ የሂወት መንገድ አለው እና ይሄ አጉል መፎካከር ይቅርብሽ። የውጭ አገር ኑሮ ከባድ ነው ፤ የቤት ኪራይ አለ ፣ Tax የሚከፈል አለ ፣ ምግብ እና ትራንስፖርት ወጪ አለ ...ይሄሁሉ ከተከፈለ በኋላ ትንሽ የኪስ ብር ነው የሚቀረው። በአሁኑ ሰአት ኑሮ በጣም ከመወደዱ የተነሳ ነጮቹ እራሳቸው online ላይ እያማረሩ video እየለጠፊ ነው። አንድ ማቃት ልጅ እንደቺ ስትፎክር ከደረጃ ላይተደናቅፋወድቃ ሰርጀሪ አድርጋ እረፍት ስትወስድ የምትሰራበት መስሪያቤት ወዲያው ነው ያባረራት። ለhospital ወጪ ገንዘቧን ጨርሳ ፌስቡክ ላይ ገገንዘብ ተዋጣላት። አንቺም ከስራ ብትባረሪ ወዲያው ነው ዜሮ የምትሆኝው እና የሌለ ጉራ እዚህ አታውሪ።
ከስራ አትባሪም ልመና በጣም እየወደድን መጥተናል ሀበሻ ውጭ የሚኖረውም ኢትዮጵያ ያለውም ልመና በጣም ይወዳል። እውነት እና ህግ ስላለ የሀኪም ማስረጃ ሀኪሞች ኢሜል ያደርጋሉ እየተከፈላት አመት ወይም ከዛ በላይ ከሆነም የረጅም ጊዜ ጉዳት ተብሎ ክፍያው ይቀጥላል ለጉዳተኛ የተመቻቸ አለ በካንፓኒው በኩል ይከፍላል በደንብ ስትድኚ እዛው ስራሺን ትቀጥያለሽ
አለም ሰገድ ጥሩ አዳማጭ ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ አዲሱ አመት ፍቅር ምንሰማበት የምንፈቃቀርበት ዘመን ያርግልን 🙏🙏
አሜንንን
@@workjoozil🎉ቂ 🎉🎉. 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉o
ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ አንቺን የመሰለች ብልጥ እናት ስላላቸው ታድለው❤❤❤ እግዝአብሔር ይባርክሽ
በጣም የሚያሳዝን ነው ታሪክሽግን ደግሞ ባነጋገርሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ምኖረው ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ውስጥ ነው ። ብዙ አበሻ ሆምለሶች ያለበት አገር ነው ግማሹ ተስፋ በመቁረጥ ግማሾቹ ወደ ድራግ ውስጥ በመዘፈቅ ነው የሚታመሙት። ካናዳ ጥሩ አገር ነው ለመኖር የሚመች አገር ነው ሰርተህ ለመብላት ለመማር ለኑሮም ተስማሚ አገር ነው የሚያጋጥመን ችግር በስንፍናችነና ስንፈጠር ደግሞ ባስተሳሰብ ጠንካራ አለመሆናችንና ካናዳም ስንመጣ ቶሎ የሚያልፍልን መስሎን እንመጣና ኑሮውን ስናየው እንዳልጠበቁት ሲያገኙት ወደአልባሌ ቦታ ገብተው ይበላሻሉ ይሄ ሰው ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚቀመጠው አልበርታ ክፍለሃገሩ ነው ትልቁ ሰጋ ቤትም ካልጋሪ ውስጥ ነው የሚገኘው መንግስት ደግሞ ድራግ ውስጥ ለተዘፈቁ ኢትዮጵያውያን ብዙ እርዳታ ቢያደርጉላቸውም ተመልሰው ከድራጉ ለመውጣት ምንም የማይሆን ነገር ነው ለማንኛውም ኑሮ በውጭአገር ቀላል እንዳይመስላችሁ እንዲያው ሻንጣ እየጎተትን አዲስአበባ ኤርፖርት፡ስንገባ ተመችቶን የመጣን ነው የሚመስላችሁ ሆዳችን በሀንበርገርና በፒዛ ተወጥሮ መቼ እቤታችን ገብተን የእምዬን እንጀራ ለመብላት ነው የምንቸኩለው። ለማንኛውም በርቺ ልጅሽንመም ከቻልሽ ካንቺ ጋር አብሮ ቢኖርና ለመለወጥ ከፈለገም ታትሮ ከተማረና ከሰራ አገርን የመሰለ የለም የሰውን አርተፍሻል የሆነውን አገር እያየን አንደናገር ነው የምለው ከአገራችን ከወጣን ጠንክረን መስራት አለብን ግን አገርን የመሰለ ተከብረህ የምትኖርባት የትም ሄደህ አታገኘውም ። ማሪኝ አገሬ ።❤
❤
❤
👏🏽 ጋዜጠኛው ስለ እናት ያለው ክብር:: እውነት ነው ልጅ ማሳደግ ብር ከማምጣት ይከብዳል:: done both and motherhood is by far my hardest job yet!
አለምዬ ስወድህኮ 🥰የአዳምን ዘር ሁሉ እንዳንተ መልካም ቢያደርጋቼው ጦርነት ችግር መፈናቀል መገደል አይኖርም ነበር ኑርልን❤
❤
አሜን❤❤❤
❤
አሜን❤❤❤❤
ሱስ ብቻ ሳይሆን፣ እድል ፊቷን ታዞራለች የትም አለም ስትኖሩ በተለይ ካገርውጭ ሲሆኑ ይከብዳል፣ እኔ አገርውስጥ ላላችሁ የምመክረው ባገር ሰርቶ ማደግን ብናስብ ጥሩ ነው፣ ካገርውጭ ብርእንኳን ተሳክቶ ቢኖር ደስታ የለም ኩራት ክብር ባገር ነው።
በጣምምምም
Gedya zerfia rehab lemalelet blesh new
ሱስ ወደህ የምታደርገው ነገር አይደለም ውጭ ሐገር በተለይ እስትረስ ያለበት ነው እሱን ለመርሳት ብለህ በትንሽ ትጀምርና ይዞህ ይሄዳል
ትክክል ነው እህቴ ሁሉ ነገር ባገር እና በእናት ቤት የሚያምረው ።
ወላሂ እኔ ለማለት ያሰብኩት ነው በናታችሁ ባገራችሁ ለማደግ ሞክሩ ውጭ ኣገር ብር ቢኖርም የኑሮ ጣእም የለበትም ይደብራል ኣብዛኛው ውጭ ያለ ብር ፈልጎ እንጂ ወዶ ኣይደለም
እንዲህ ለአይን የሚያሳሳ ፅድት ያለ ልጅ እንኳን አባቱ ማንም ሊወስደዉ ይችላል።ከአለምሰገድ ጋር ማዉራት ሲጀምር ባለመጎዳቱ ደስታዬን መቋቋም አቃተኝ ስለእዉነት !!ቢሔድ ግን ገንዘብ እንጂ ምንም የሚያመጣዉ ለዉጥ አይኖርም ባለበት ፈጣሪ ይባርከዉ!!በጣም አስተዋይ እና ሚዛናዊ ልጅ !!!እንዲህ በጥንካሬ እና በጨዋነት ያሳደገህ ፈጣሪ አምላክ ስሙ ይባረክ!! አሁንም በጥበብ በግርማ እና በሞገስ አብዝቶ ይባርክህ ያሳድግህ የኔ ልጅ!!ለከበረ አላማ ያዉልህ!!እናትህንም ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም!!
ምርጥ እናት ነሽ እሱም ላቺ ያሰበውን ይሆናል አላህ የሰጠው ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ😊
ኪዲ ካናዳ የምትኖረውን ፍልጉና ንገሩዋት እሱዋ ትረዳችሗለች ጌታ ይርዳችሁ አለም ሰገድ ተባረክ🌻🌻🌻🌻🙏🏾🙏🏾
የሚገርም ስብዕና ያላት ሴት ነች።ስብዕናቸውን በማይረባ ነገር በሚሸጡበት ዘመን ስብዕናሽን ማስከበርሽ ይደነቃል
ከሁሉ የሚበልጠዉ ጉብዝናዋ በጊዜ መንቃትዋ!! ፈጣሪ በጣም ረድቷታል ስለእዉነት!!
የኔ ጌታ ትምህርትህን በርትተህ ተማር ውጭ የሄደ ሁሉ ይሳካለታል ማለት አይደለም አባትህንም እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ይመልሰው
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ👌👍👍👍👍
ወላሂ እኔም በጣም የምወድ ሚድይ
እህቴ መውቀሱን ትተሽ ቤተሰቦቹን ስለምታውቂ ተነጋገሩ። ዋናው ልጅሽ በጣም ተጎቷልና አበረታችው አይምሮው እንዳይጎዳ አሳድገሽ እንዳትከስሪ የሚያሳዝነውን ልጅሽ ዙሪና ተመልከቺው።
በጣም ደስ የምትል እናት ሀሳቧን ስትገልፅ ያላት በራስ መተማመኗ ደስ ይላል
ዞረም ቀረም አንቺ ምርጥ አስተዋይ ተስፋ ያለሽ እናት ነሽ!
አልወስደውም ያለበት ምክንያት ይኖርዋል የውጩ አለም ልጂ የሚያድግበት አይደለም አባትየው ያለፈው ብዙ ፈተና ይኖር ይሆናል ስደት እኮ እንደጠበቅነው አይገኛም 😢😢😢
እግዚአብሔር የተዘበራረቀ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ልጅሽንም ከአባቱ ጋር በሰላም ያገናኘው 💔
I love her speech from the beginning until end I can't tell she struggle but she still here I'm proud of her everyone have bad story but it's OK dear
For sure the way she speech wow
የሚገርም የአስተሳሰብ ደረጃ ነዉ ያለሽ። ለሰዉነት በቂ ሰዉኛ!
ምርጥ ወንድም አቤት አንተን የወለዱ ካሉም እድሜ ይስጣቸው ከጤና ጋ
ምርጥና ጠንካራ ቆራጥ እናት ነሽውዴ ❤❤❤❤
ምስኪን ያመናት እና ሚስት ያረጋትን ሰው ስለከዳች ነው ጥንካሬዋ ይገርማል አስተያየትሽ
የኔ ንጉስ እግዚአብሄር ያሳድግህ🙏🏾💕 እናትህ ተወዳዳሪ የሌላ የሴቶች አስተማሪ አስተዋይ ሞራል ያላት ገና ብዙ ወደ ከፍታ አንተን ይዛ የምትወጣ ጀግና ናት❤️👌🇪🇹
አለም ሰገዲን እደኔ ከልቡ የሚወደዉ ማነዉ አቤት አስተሳሰብ አቤት ትግስት አቤት ሙህርነት
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። የእህታችን ብስለት ለብዙ እህቶች አስተማሪ ነዉ። ጥንካሬዋ የሚገርም ነዉ። የሕይወትን ሚስጥር በደንብ አግኝተዋለች። ጎበዝ🌹❤️🌹
የኔ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባትህን በጤና ያገናኝህ ስደት በጣም ፈተና የበዛበት ህይወት ነውና
ትንሽ ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው ዝብርቅርቅ ያለ ታሩክ ነው እግዚአብሔር ለልጁ ሲል አባቱ ደህና ሆኖ ያገናኝው እላለለሁ
ትክክል ግራ ያጋባል እህት ወንድም ካለው ለምን እነሱ አይፈልጉትም
@@sunnyethio3782 ቢረዱትም ምንም ዋጋ የለውም.. ምክንያቱም በሱስ ውስጥ ያለ ሰው ምንም ብትነግሪው አይሰማሽም።
እኔ በጣም ነውግራ የገባኝ አልገባኝም
ግትር ሰው ማንም ቢመክረው እሱ ብቻ ልክ የሆነ ይመስለዋል።
ፈጣሪ ይወድሻል እንካንም ዋጋ ከፍለሽ አሳደግሽ አሁን የበለጠ ጠንካራ እናትም አባት መሆን ይጠበቅብሻል በአሁን ሰአት ውጪ ተወልደው አድገው ለእናትና አባት የማዘን ምክንያት እየሆኑ ነው ተንከባከቢው ልጅሽን አባቱም እርሱ ከሆነ ጎዳና የወጣው ፈጣሪ በሰላም ለአገሩ ያብቃው ዘንድሮ የምንሰማው ክፉ ብቻ ሆነ ፈጣሪ ደጉን ቀን ያምጣ
በጣም ጠንካራ ሴት በስርዓት ነው ልጅሽን ያሳደግሽው እግዛብሄር መጨረሻውን ያሳምርልሽ አይዞሽ ያለፈው ታሪክሽ አልፏል,ፀልይ ያለፈው ነገር እንዲቀልሽ ፀልይ ልጅሽን ግን ልውሰድ እንኳን ቢል እንዳትልኪ በስንት ስቃይ እዚህ አድርሰሽ ልጅሽን እንዳትልኪ. ለልጅሽ አባት መልካሙን እመኝለታለሁ እግዛብሄር ወደ አእምሮው ይመልሰው.
የኔ ጌታ ሲያሳዝን 😢እኔ የሚያንገበግበኝ እና የሚያሳዝነኝ እዛ ጎዳና ላይ ያለው አባቴ ነው አለ 😭 እውነት አሳዘነኝ
እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል እሱ ከሁሉ ቀድሞ ይድረስለት 🙏
እግዚአብሄር ሰላማችሁን እና ደስታችሁን ያሰማን🙏
የአሜራካን እና የካናዳን ቢዛ የገነት በር መስሎችው ካልሄድን እያለችው የምትመኙ ስወች ስደት አልፎበታል ተማሩ😢
መውጭያ መንገዱ አጥተሽ ነው አይደል?🤣🤣🤣
You right
ከከከከከከከየኔውድእውነትነውፍሮፋሎንበመጫንወደቤቴጎራበሉ
በትክክል
ከሰራሽ ዶላር ነፍ ነው ይመቻል ለምን ይዋሻል
የኔ.ወድም.አባትህ.እዳይሆን.ተመኝሁ.ፈጣሪ.ሰላሙን.ያሰማህ.ምርጥ.እናት.አለህ.ፈጣሪ.ይጠብቅልህ
አንደበትሽ መልካምነትሽን ገለፀልን በጣም ጥሩ አርገሽ በምግባር እንዳሳደግሽው የልጅሽ አንደበት ይናገራል ምርጥ እናት ነሽ❤
በወጣትነት መሳሳት በሁሉም ሰዉ ያለ ነዉ.፡፡ after all You are so wonderful woman!!! ብዙም ደግሞ አትመኑ ጎዳና ወጣ ያሉሽ ሀሰትም ሊሆን ይችላል፡፡
ድንቅ ሰብዕና ያላት ሴት ናት ሰዉዬው ቀድሞም ቢሆን እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ነበር ምህረት ያውርድለት
ምንድን ነው ምትወሳስበው በደንብ አውጭው 🙄
She so strong and brilliant 👌👌
ብሪልየንት???? ምን አይነት??? ስትሸጥ ኖራለች ማለት??? እክክክክክ አይ ሀበሾች እምንገርም ነው!!but she needs help ፀበል መሄድ ወይንም ሳይካተሪስት ማየት አለባት!!!
አላህ ሆነ ያብጀው አገራችንን ስለ ያድርግልን።ላገራችን ብንላፋ ውጭ እንደምንለፋ ዛሬ ስደተኛ የብር አይኖረም ነበር።ፖለቲከኞች ለስልጣን ከምትሮጡ ተባብራችሁ ላገር እድገት በርቱ።እንደሌላው አገር ስናድግ በየተራ ስልጣን ላገር እድገት ይቻላል።
@@welansatesfaye5384thank u!
She is beautiful too!
@@welansatesfaye5384 she is absolutely fine!!
A strong and dynamic women with wrong men!! Stay strong beautiful lady! Your son is better off in his county. You are his rock!!
Thank you
@@MahlietTsigeንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ለኔ በጣም ሞራል ሆነሽኛል ታሪካችን ባይመሳስልም ግን የአበሻ ወንድ ባህሪ ግን አስቸጋሪ ነው ግን ኮንፌደንስሽ ለጥቅም ብለሽ እራስሽን ዝቅ አለማድረግሽ ብቻ አንቺ ከደረስብሽ ህይወት መሀል በጥቂቱ የደረስብኝ ነገር ስላለ ብልጅነታችን ባለመብስል ውስጥ ሆነን የማንገባበት ቅርቃር የለም አይደል ግን ይሁን ህይወት ጎርባጣም ነገር የምታሳልፌባት መንገድም አይደለች ግን ሁሉም አልፎ ሀላችንም እንደታሪክ እናወራዋለን ብቻ እግዚአብሄር ይሄን የመስለ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አባቱንም እግዚአብሄር ወደ ቀልቡ ይመልስው መልካም እድል ገጥሞት ለልጁ የሚመካበት አባቱ ያድርገው
@MahlietTsige sure, you are a great example for so many of our women. Your son will be a strong man of wisdom. May God bless you and your family.
@@MahlietTsige wow!! Amazing!!
Indeed!!
ይገርማል እግዚአብሔር የአባትንህ ታሪክ ተቀይሮ ለመስማት ያብቃን አይዞህ የኔ ልጅ
በጣም አስተዋይ እናት አለችህ እኔም ሁልጊዜ የምለው ነገር ነው ትዳር ከያዝን ቦሀላ ቢከፋንም አለመለያየት ለልጆቻችን ስንል ዋጋ መክፈል አለብን ከባሰ ከባድ ከሆነ ብንለያይም ልጆች ካሉን እነሱን ጥርሳችንን ነክሰን ተቸግረንም ማሳደግ ውጤታማ ማድረግ አላፊነት አለብን የእንጀራ አባት አታምጡባቸው በተለይ ሴቶች አደራ ።
ትክክል ነሽ እማ 😢 ግን ከባዲ ነዉ
የኔ አንበሳ ትልቁ ልእልናሽ የሞራል ተጽእኖን አለመቀበልሽ አኮራሺን ሲንግል ማም ቆራጥነትና ጽናት ይጠይቃል አደረግሽው ብርቱ ነሽ
አቦ ተባረኪ አሰተዋይ አነጋገርሸ ራሱ you are very maturity አለሜ ከልብክ ሰው ነክ አባቴ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ።
አለም ሰገድአድናቂህ ነኝ ለሰው ያለው ክብር የሰው ሰሜትየሚረዳእድለኛነህ እንደዚህ አይነት ሁኖ መፈጠር
እዉነት ነዉ እዛ ብዙ አበሾች አሉ ደግሞ በጣም ትንሽ ከተማ ናት በቀላሉ ሊያገኙት ይችላሉ ቢተባበሩት pls !
አዋ እባካችሁ ለእግዚአብሔር ስትሉ እርዱት
ሚዲያ ላይ የወጣሽው እኮ እንዲረዳ ሳይሆን መንገድ ላይ የወደቀ ምትናገሪውን ማገናዘብ ለማይችል ወቀሳ ነበር: ድኖ እንኩዋን ቢያየው በጣም ያዝንብሻል: ልጅሽን ዝም ብለሽ አደባባይ አወጣሽው እንግዲህ ስራሽ ብዙ ነው 😢
@@maraki9754yemayhon atawri berasish ayteshiw mokriw endalilsh kebad...gn esua endeza alalechim ahun gizew adelem lemewekakes be lela ken enaweraw alen new yalechiw demo anchi enkuan endezi dersobish tinsh neger enkuan atchyiwum so please merdat banchil zimta man gedele😢
ስለ እውነት ጀግና ሴት ነሽ የልጄ ስለሆነ የፈለገ ቢበድልሽ የበፊቱን እረስተሽ በመፈለግሽ
ኪዲ ኢትዬጲያ በሚለው ዩቱብ ላይ ሆነ fb ላይ ገብታቹ ፃፉላት እርግጠኛ ነኝ እሶ በቀጥታ ስፍራው ጋር ሄዳ ታጣራልሻለች ብሉ በሙሉ እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ አይዞሽ
ቅዳሜ በዚያ በኩል አልፋለሁ እስቲ አጣራለሁ::
በጣም ሩቅ ነው እሷ ካለችበት እና እሱ አለበት ከተባለው
እናመሠግናለን አስተማሪ ታሪኮችን ስለምትለግሰን
ፍትህ በአማራነቱ ብቻለሚጨፈጨፈው ለታፈነው አማራህዝ።
😢😢😢
ድል ለአማራ
ሰላም አለም ሰገድ ቴሌግራምላይ መልክት አስቀምጫልሀለው እባክክ አንድ ሚስኪን በካንሰር ታማለች የልጆች እናትናት እባክክ ሚዲያ አቅርባትና ይርድዋትና ትታከም እባክክ 😢😢😢😢
እደኔ አለም ሰገድን የሚወድ🎉❤👍👍👍
እህቴ ትክክል ነሽ ነገር ግን በችግር ጊዜ እኔን እንዲረዳኝ እገሌን ወክያለሁ ካላለ በአገሬው ህግ መስረት ማንም ሰው አጠገቡ ሊደርስ አይችልም እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጠው/ ይማረው
አሜን
What a strong woman you are sister ! This is my story too nobody know what to pass through only God know God bless single mom out there
I like her confidence 😻
የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ በአንተ አይን ክህሎት የሚባል ሚድያ ስናይ ይገርማል ምንና ምን አንተ ጨዋነትህ
ተባረኪ ብርቱ ሴት የምዕራቡን ህይወት በተረዳ አውቀሽዋል ቆፍጣና ሴት ልጁን መውሰድ አለመፈለግ ላይሆን ይችላል አሜሪካም ካናዳም ሰው ለመውሰድ በተገባ ህይወቱን መምራት አለበት ሥራ እየሰራ ታክስ እየከፈለ በትክክል ህይወቱን
እየመራ ካልሆነ መውሰድም ማመልከትም አይችልም ማንም ሰው ልጁን አይጠላም ትምህርትክን ጠንክረክ ተማር
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው በተሉይ ጎበዝ ተማሪ ከሆነ ትንሽ ከባድ ነውና አባቱ ቢያገኘው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር።
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ! እኛ ኢትዮጵያኖች የሰው ሀገር መሰደድን ትተን ሀገራችን ጠንክረን ከሰራን መለወጥ እንችላለን!
You are strong mother keep it up the great work she is well spoken ❤❤
እህት አለም በጨራሽ ልጅሽን እነዳትልኪ
በአገሩ የድሉን አያጣም ስደት ውርደት ነው እባክሽ🙏🙏
ከውርደትም ውርደት ትንሽ ያገኙ ደሞ ቤተሰብና ሌሎችንም ለመርዳት ብቻ ሴቶች ምሰኪኖች እድሜያቸው አልፎ ሳየወልዱ ካአሁን ውጭ አገር ልጅ ቅርት ይበል አሳድገሽ እየተከሰስሽ።
@@Yekrta-LLB መውለድ አለመውለድ የእያንደንዱ ሴት የግል ሂወት ውሳኔ ነው፧፧ ሲጀመር ልጅ መውለድ ግዴታ አይደለም ያልፈለገች ሴት በግድ ህብረተሰቡን ለማስደሰት ብላ መውለድ የለባትም ፤ ቀጥል እኔ እራሴ ሁለት ሰወች አቃለሁ ልጅ የማይፈልጉ እና አርቲስት ሳያት ደምሴም ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላት። እና ከዘመኑ ጋር ተራመጂ።
በጣም ጠንካራ ሴት የተረጋጋች በትህትና የታነጸች !!
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ ዉጭ ዉጭ ቡዙ ጉዲ አለ ሰዉን አላህ በሀገሩ ያኑረዉ እህታችን ትትናሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ልጂሽን ያሳዲግልሽ ቡዙ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን እንዳአስቡት አልሆን ቡሎ አጉል ሆኖሉ ዉጭ ዉጭ ባንል የተሻለ ነዉ ሶስት ጊዜ ባይበላ አንዲ ጊዜ አይታጣም ጌታዬ አንተዉ እርዳን
Wow sis you are smart the way your speech each words strong message God bless all family And Alemsuged you are blessed keep it thankyou
አለምዬ እንኳን አደረሰህ አባቴ ! አክባሪህ ነኝ አንተ የምትመኛት ኢትዮጵያ የምትመጣበት ዘመን ይሁን❤🤲
ለምን ፖለቲካ ውስጥ ታስደብዋለሽ?
አለምሰገድ አንድም ቀን ፖለቲካ አውርቶ አያውቅም
Amen Amen 🙏🏾
@@memiahmed-eu1er ደደብ ቆሻሻ ማን ስለ ፖለቲካ አወራ !
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
ወጣቶች የውጪ መፈስ ያዛቹ እጂ ባገራቹ ጠክራቹ ብትሰሩ ትኖራላቹ ያሳዝናል😢
you are great women
GOD bless you your life and your son
ማሺ ኣላህ ቆንጂየ ልጂ አለሺ
አንችም ቆንጂየ እና በራሷ የምትተማመን ውብ እናት ነሺ❤ ትኩረትሺን ልጂሺ ጋ አድርጊ ።የልጂሺን አባትም አላህ ይጠብቅልሺ።አንተም እደ እናትህ በራሱ የሚተማመን ጀግና ልጂ ነው መሆን ያለብህ ።ሀገራችን ላይ ጠንክረህ ከሰራህ ጥሩ ህይወት መኖር ይቻላል።እናትህን የምታኮራ ልጂ ሁን።አባትህን ደግሞ ፈጣራ ጠብቆ በሰላም ያገናኝህ።
እናንተ አዲስ አበባ ያላችሁ ውጭ ሐገር ሁሉ ነገር ቀላል ይመስላችኋል። ስደት ማለት በመፅሐፍ ቅድስም አለ መሰደድ ማለት እራሱን የቻለ የከፋ የተበደለ የተገፋ ሰው ማለት ነው እናታችን ቅድስት ማርያም መድሐኒታችንን ይዛ ሳትፈልግ ተሰዳለች ። ስለዚህ እባካችሁ ኢትዮጲያ ያላችሁ ሰዎች እዚህ ያለውን ያበደ ቁጥር ስፍር የሌለው ሐበሻ አለ ። የስደት ኑሮ ለማንም አልመኝም።
ሰው ጤነኛ ሆኖ ስደት ሲወጣ ያብዳል
እንድሁም ልጅሽ ውጭ አለመሄዱ ለበጎ ነው እዝህ ያለነው ልጆቻችንን ይዘን ወደ ሃገራችን የምንመለስበትን ግዜ አሳጥርልን እያልን ነው😅ልጄ ሆይ በሃገርህ ከወገንህ ጋር ኑር በርታ ጎብዝ እዝያው ለመለወጥ ሞክር
እሔ ለልጁ ነው ተባረክ በጣም የተባረ ልጅ : ውጫገር መኖር ከባዶ ነው ህጉም ከባዶ ነው
አለመም ሠገድ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክ ለአንተ ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለኝ
Hi , where is Canada you should tell as where is the province? I am live in Canada Bc Vancouver please telling me the full address
ፈጣሪን አመስጊኝ ልጅሽ አለመሄዱ ካናዳ ልጅ ለማሳደግ አይደለም ከ አክስት ጋር ከ እናትና አባት ጋር ይከብዳል ።
ስለወታደር የተናገርሽዉ ስህተት ነዉ የራሱ ድብቅ ባህሪዉ ነዉ
እንንንዴ ባልናገረው ደስ ይለኛል እያልሽ የምትደጋግሚው ሌላውን ያስተምራል ብለሽ አይደል የመጣሽው ? እና ታዲያ በግልፅ ተናገርሪ ታዲያ ለምን ቀረብሽ ?
እሷ የፈለገችዉ ልጇን ከነደ መላክ ነዉ😑
@@zuzue አገላለፆ ምንም አይመስጥም አያስተምርም ጋዜጠኛው ግራ አጋባችው
በጣም ስነስርአት ያለሽና ትክክል አይደለም ብለሽ የወሰንሽው ውሳኔ አንቺን ልዩ ስፍራ የሚያስጥሽ ነው። ዘርሽ ይባረክ!
❤❤❤❤አለምዬ አንተን የምገልጥበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እህቴ በመጅመሪያ ጉብዝናሽ በጣም አደንቅልሻለሁ እኔ የሚኖረው ቶሮንቶ አካባቢ ከሆነ ሙሉ ስሙን ፃፊልን ሌላው ድግሞ አንቺ እራስሽ Canada embassy ሄደሽ በትክክል ልጅ ከሆነ ዲኤኒየ አስርተሽ ወይም የልደት ካርድን አሳይተሽ የልጄ አባት በመንፈስ ጭንቀት ይሁን ልጅንም በመናፈቅ መንገድ ላይ ወድቃል ብለሼ አመልክቺ እና ቪዛ ስጥተውት ይመጣል ቀጥታ ገብታችሁ አናግራቸው አምላክ ይርዳሽ🙏🏻
እረ ባክህ ሰባትዮዉ ለመዉሰድ ሳያመለክት እንደረት ቬዛ ይሰጡታል ? ስለ ካናዳ ኢሚግሬሽን የማታውቀዉን እያወራህ ልጁን ግራ አታጋባዉ!
የተደበላለቀ ታሪክ ነው ለማንኛውም ፈጣሪ በመልካም ነገር ያገናኛችሁ
ምንም አልተደበላለቀም እህቴ!! እናቱ ያለፈችበትን ህይወት አድማጭ ሊገባዉ በሚችለዉ መልኩ በደንብ ነዉ ያብራራችዉ።የሚያስደምመዉ ግን የልጁ ጥንካሬ ነዉ ፈጣሪ ይባርከዉ!!
ጎበዝ ሴት ነች። ንግግሯ የበሰለች ሴት ነች። በተለይ ሴት ልጅ በእድሜ ሳትበስል ትዳር ውስጥ ወይ ልጅ ባትወልድ ጥሩ ነበር። ምንም እንኩዋል ልጆች ትልቅ ስጦታ ቢሆኑም። እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከነ ቆንጅዬ ልጅሽ። አንዳንድ ጊዜ ባለመብሰል በልጅነት አእምሮ የተወሰነ ነገር ህይወት በሙሉ ይኖርበታል። ካለችው እና ከወደድኩት ነገር " እውነታን የማይቀበሉ ሰዎች መጨረሻቸው ይህ ነው" በጣም ትክክል። የምንም ነገር ውጤቶች ከጅምሩ መንስኤ ይኖራቸዋል። ብዙ ሰዎች ጥሩ ሰዎች ሆነው ግን ባለመብሰል ወይ በፍቅር ከባድ ህይወት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ ግን ትክክለኛ ሰው ከሆኑ እግዚአብሄር ጥሎ አይጥላቸውም። ግዴታ ሀብታም መሆን አይደለም በድህነት ህይወት ራሱ ሞገስ ይኖራቸዋል፣ አመስጋኝ ይሆናሉ። ስለዚህ የምንሄድበት እያንዳንዱ መንገድ ሰው እያስለቀስን በውሸት አለም ራሳችንን ብቻ እያየን የምንሄደው ህይወት በእርግጥ ጥሩ ቦታ ሊያስደርሰን ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም! በራሳችን የህሊና ፍርድ ሰላም እና ፍቅር እናጣለን። አእምሮዋችም ሰላም የሚሆንበትን ነገር መስራት ለሰው ሳይሆን ለራስ ነው ጥቅሙ።
ልክ ነው እኔ የሷ አይነት ህይወት አለኝ ልጄን ወሰዶ ዘጠኝ ሰልክም አይሰራም😢😢እግዚአብሔር ይፈረዳ በግዜው
ውይ ምን እይነት ስነስርዓት ነው ያለሽ ከእፍሽ ማር ቁምነገር ነው ሚፈሰው ❤❤❤❤❤❤
ጥበበኛ ሴት ነሽ ፈጣሪ እሱ ንም ፈ ጣሪ ዎደ ጤ ንነት ተመልሶ አንቺንም ልጁንም የሚክስበት. እሱም ለንስሐ ያብቀው 🙏🙏
አለም ሰገድ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥሽ እርዳታ ያገኝ ዘንድ እየተማፀንሽለት ነው::
እውነተኛ ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ ብዙሰው ካንች ይማር? ተባረኪ!!!
አይዞሕ ጌትዬ አባትሕን እግዚያብሔር ይርዳዉ እናትሕ እንዳለችዉ ሱስ ውስጥ ገብቶ ይሆናል እንጅ ወረቀት ያለዉ ሰዉ ካናዳ ጎዳና ላይ አይወጣም አንተንም መውሰድ የተሳነዉ ለዚያ ይሆናል !አንተ ሀገርሕ ላይ ትምሕርትሕን በርትተሕ ተማር ላንተ ያለዉን የትም አታጣውም!❤
አለምዬ ተናጋሪዎች መናገር የማይፈልጉትን እንዲናገሩ አታስገድዳቸው መጥፎ ገመና መጥፎ ነው
እምዬ ኢትዮጽያን ስላም ያድርግልን እንጂ :የስው ልጅ ከተማረ እና ስርቶ ውሎ ከገባ ማን እንዳገር እባክሽ ልጅሽን በሀገርሽ ስብስቢ ና ያዢ
ጀግና እናት!! እንዴት ደስ ትያለሽ ኮንፊደንስ ነፍ ነው!! አቦ ትለያለሽ
W/ro Mahlet, if you are not willing to tell, why have you appeared in the show?
ያለበትን ለማወቅ እዉነታዉን
በጣም የምንወድክ ጋዜጠኛ መልካም የሰው ችግር ይሚገባክ በጌታ ፍቅር ተባረክ
ለምን ልጅሽን መላክ ፈለግሽ ጠንክረሽ ስሪ እራስሽን እና ልጅሽን ማሳደግ ይቻላል ጥሩ አባት ባይኖር እንኳን ጥሩ እናት እንሁን ።
ወላሂ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋን እኔ ለራሱ ለብቻየ ልጄን እያሳደኩ ነዉ ግን አልሀምዱሊላ ሁሎም ጠንካራ ነኝ ኢሻ አላህ ❤❤❤❤
@@dhhffyut4956 በርች ፈጣሪ ከአንንች ጋር ይሁን
ኪድ የሚትባል ጥሩ ሴት ካናዳ የሚትኖር አለች እሷ ብትተባበር ጥሩ ነው።
ይገርመኛል ስም እንክዋን ሳያውቁ መጥፎ ነው ብላ ግን ሮጠው አልጋ ላይ ወይ ሀበሾችይገርሙኛል እግር በማንሳት ቀልድ የለም ቁምነገር ላይ ዜሮዎች እራስን ማስደግ ላይ እንድምን ዋላችሁ ተባብለው አልጋ ላይ ቅንዝረኛ ሁሉ!!! ደሞም ሀይማኖተኞች ነን ኦርቶዶክሶች ነን እንላለን ግን ቃሉን አንከተልም!!!
@@welansatesfaye5384
Judgemental