ድንቅ የፈጣሪ ስራ! መስማት እና መናገር የማትችለው 'ጫልቱ' ከቤተሰቦቿ ጋር ተገናኘች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 631

  • @azebetina1685
    @azebetina1685 2 роки тому +153

    በውነት መልካም መባል ያሳቸዋል እኒህ መልካም ታማኝ የእግዚያብሄር መፈፈሥ ቅዱሥ ያደረባቸው ቅዱሥ ናቸው ዘራቸው ይለምልም🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +78

    ወይኔ የዛኔ ዝም ነበር ያለችው አሁን በምልክት ታወራለች ደስ ብሎታል ምንም ቢሆን ሰው ያለዘር አይፈጠርም የኔ እናት ለዚህ ስላበቃሻት እናመሰግናለን፡ተባረኪ

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 2 роки тому

      በጣም ደስ ብሏታል የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰

  • @tessema2
    @tessema2 2 роки тому +154

    ኢትዮጵያውያን የሚያምርብን ይሄ ነው። ዘር ሃይማኖት ሳይሉ እንዲህ አትነት ትህትና ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን!!

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 роки тому +109

    ጎዳናላይ ወድቃ ቢሆን የማንም መጫቻ ሆና ነበር እናታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ምርጥ እናት ኖት ተባረኩ🙏🙏❤

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 2 роки тому +71

    እንዲህ በክብር ተንከባክበው ለቤተሰብ ላገናኙት እናት እግዚአብሔርን ይስጠወት🙏ቤተሰቦቿም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ዘረኝነትይውደም-ሠ9ተ
    @ዘረኝነትይውደም-ሠ9ተ 2 роки тому +206

    ማንም ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው የኔናት በልጆችዋት ያገኙታል ፈጣሪ ይስጥዋት

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 роки тому +106

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርካቸው በእውነት በዚህ አስከፊና ጭካኔ በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነቷን ቅን ሰው ማግኘት ከባድ ነው በጣም

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 роки тому +71

    እስካሁን ያቆዮትን ቤተሰቦቸ ፈጣሪ ውለታቸውን ይክፈላቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @senatyoutube1845
    @senatyoutube1845 2 роки тому +44

    እኒህ እናት ሸልማት ይገባቸዋል ፈጣሪ ሺ ዓመት ያኑራቸው

    • @ga3775
      @ga3775 2 роки тому

      ብድራታቸው ከትልቁ እግዚአብሔር ነው

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 роки тому +38

    ክብር ለፈጣሪንፈጣሪይሁንበእውነት ለእናታችን እድሜ ጤና ያድልን ድቅስራነው ቃላቸው ተፈፀመ ተመሰገነ ከቤተሰቦችዋጋ ተገናኝታለች። ደስ ብሎኛል። 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ያየህይራድኢሳኮር
    @ያየህይራድኢሳኮር 2 роки тому +3

    ይሄንን ታሪክ ብቻ ያየ እንዴት ዘረኛ ይሆናል። አንደኛ አስተዳዳሪዋ ቀና ሰው ሁነው ይህንን ተግባር ፈፀሙ ወላጆቿ ደግሞ አማርኛን ኦሮምኛ አቀላጥፈው የሚናገሩ የኢትዮጵያ መገለጫ ናቸው። እግዚአብሔር እንደዚህ መልካም የሚያደርጉትን ያብዛልን ሃገራችንን በአንድነት ይጠብቅልን ።

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 роки тому +13

    ያንቺ ደግነት እንጂ ሰው በጠፋበት በሩን ዘግቶ ነበር የሚያሰራት ግዜው በከፋበት ለሷ ብርሀን ሁነሽ ትቤት እንድትማር ማን እንዲህ ያረጋል በደግነትሽ እግዜአብሄር አንቺ ተከትሎ ገብቷልና በበረከት በጤና ከነ ቤተሰብሽ በምድርም በሰማይም ይጠብቃችሁ ተባረኩልኝ እዮሀ ሚዲያም ክብረት ይስጣችሁ ሁሌም አንጣችሁ

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn5658 2 роки тому +29

    እንደዚህ አይነት ጅግና እናቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @almazgoytom8451
      @almazgoytom8451 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደሰ ይላል

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 2 роки тому +35

    ትልቅ ትምህርት:: አባት እና እናት አማርኛቸው ከሰሜን እንደሆኑ ይገልፃል:: ልጆቻቸው ደግሞ በአማርኛ በደንብ ሰሜታቸውን መግለጽ አዳግቷቸዋል:: እናም ቋንቋ መግባቢያ እንጂ በዘር ተከፋፍለን የምንጋደልበት ጉዳይ አይደለም:: ኦሮምኛም ውበታችን አማርኛም ውበታችን ሲሆን ሰው መሆን በራሱ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር አሠራር ነው:: ሲነጋም ሲመሽም ፈጣሪን እያመሰገንን እንዲህ መልካም በመሥራት ተሳስበን እና ተሳስረን በሰላም ለመኖር ያብቃን::

    • @nehemiahmekonnen3276
      @nehemiahmekonnen3276 2 роки тому

      እውነት ነው

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 роки тому

      ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 2 роки тому

      እውነት ነው የኔ የአክስቶቼ ልጆች ኦሮሞ ክልል ነው የተወለዱት አማራኛ መናገር በጣም ይከብዳቸዋል አክስቴና ባሏ ኦሮምኛ ይሰማሉ እንጂ አይናገሩም ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 9 місяців тому

      ​@@selamawitghebre3118እነሱ ከአምሃራ ሸዋ ናቸው ብዙ ኦሮሞዎች ስለከተሙ ነው።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 9 місяців тому

      ከሸዋ ናቸው ከሰሜን አይደሉም አምሃራ ናቸው። ብዙ ኦሮሞ ስለከተመ ነው ኦሮሞ አፍ የሚበዛው።

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 роки тому +36

    ወይኔ በዚህ ቪዲዮ በጣም አልቅሼ ነበር ከዚህ በፊት በተለቀቀው ላይ እኚ እሷን የወሰዱወት ልመሰገኑ ይገባል 😭😭😭😭

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 2 роки тому +36

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ከቤተሰብ ተገናዘች አሰሪዋን እግዚአብሔር እድ ጢና ይስጣቸዉ

  • @ማሂነኝብቸኛዋ
    @ማሂነኝብቸኛዋ 2 роки тому +22

    ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህ ዘመን ሰው ለሰው በተጠላለበት ዘመን እደነዚህ አይነት እናት መገኘታቸው እግዚያብሄር ይስጥወት 😢🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓

    • @ኢትዪጵያህይወቴ
      @ኢትዪጵያህይወቴ 2 роки тому

      ማርዬ ምንድን ነው ጭንቅላትሽ ላይ ያሰርሽው ባህላችን ስላልሆነ እና የወንዶች ስለሆነ ብትቀይሪው መልካው ነው የእኔ ወርቅ

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 2 роки тому +6

    በጣም ይገርማል ትክክል የእኔ እናት ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው ሲጀመር የማትስማ የማትናገር ልጅ ምንም ነገር ሳይደርስባት እርሶን የመሰለ እናት እጅ መውደቋ የእግዚአብሔር ተሃምር ነው

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +26

    እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደሰ ይላል
    ሴትየዋ አቤት ደግነት እንዴት መታደል ነው በዚህ በከፍ ዘመን እንዴዚህ አይነት እናት ማገኝት መባረክ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ ዘመንሸ ሁሉ ይባርክ የኔ እናት አሜን አሜን አሜንንን

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️👌

    • @ghadahajjar6446
      @ghadahajjar6446 2 роки тому

      Amen Amen Amen
      Yen Wudi

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +27

    እናታችን እግዚአብሄር አምላክ ይባርካቸው ዘራቸው ይባረክ እንኳን ተገናኝች ወንድማችን ሚሊኪያስ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ የሰራኸው ይባረክ ክብር ለሀያሉ አምላካችን ይሁን

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 2 роки тому +38

    የኢንተርኔት ዋነኛ ጥቅሙ እንዲህ ያሉትን ነገሮች ስናይ ነው የክፋቱ እዛው በፀበሉ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 роки тому +34

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ...የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ!

  • @etk153
    @etk153 2 роки тому +26

    ወንገል በድርጊት!
    ፈጣሪ መልካም ሰወችን
    ያብዛልን🙏

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 2 роки тому +1

      ትክክል ነዉ እግዚአብሄርን የምትፈራ ሴት በመሆኗ ነዉ እንደዚህ አሳምራ ምንም ሳይጎድልባት እንደልጅ ተንከባክባ የያዘቻት ልጅቷም የቤተሰቦቿ ፀሎት ነዉ እዚች እናት ላይ የጣላት እንዲህ ምስክርነት ያለዉ ህይወት እንድንኖር ይርዳን

    • @etk153
      @etk153 2 роки тому

      @@bizuneshmengiste130 ❤🙏

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ደስስስ ብሉዋታል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት እስከ ዚህ ስአት ያቆያችሁ እናት

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 роки тому +12

    ተመስጌን ክብር ለቸሩ መድሐኒአለም ክብር ለቅድስተ ቅዱሳን እማ እድሜ ይስጥዎት የነፍስ ዋጋያርግልዎት ሀገራችን ሰላም ያርግልን አድነትነው እሚያምርብን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +18

    በጣም ጥሩ እናት ናቸዉ።እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።የህዋ እናት

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 2 роки тому +8

    እዮሃ ሚዲያ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ በመሆናችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው፡፡

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +23

    አልሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ
    የኔቆጆ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @addisalemtesfaye9767
    @addisalemtesfaye9767 2 роки тому +11

    ይህን ስላደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አስጠግተው ያኖሯት እናት እድሜና ጤና ይስጦት ዘመኖት ይባረክ

  • @redwannuri1578
    @redwannuri1578 2 роки тому +16

    ,አለሀምዱልላህ እንኳን ደስ አለችሁ
    ለዚህ የበቀችሁትንም እናት ፍጣሪይ እድሜና ጤና ይስጦት
    እዮሃ ሚድያንም ፍጣሪይ ውለታችሁን ይክፍለችሁ

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 2 роки тому +2

    እማምዬ ፊቶትን ባየው እንዴት ደስ ባለኝ የዋህ የእግዚያብሄር ሰው እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት እግዚያብሄር ብርክ ያርጎት በድብቅ የሚለግሰው ጌታ ትርፍርፍ ያለ ፀጋ ይለግሶት ልጆቾን እሱ ጠብቆ ለከፍተኛ መአረግ ያብቃሎት ከርሶ የወጣ ፍሬ ለሰዎች ሁሉ መዳኒት እንደሚሆን አልጠራጠርም ውስጤ እያለቀሰ ነው የምፅፍሎት የዝችን ልጅ ታሪክ የሰማሁ ለት ሀብት ሶስት ቀን ከጭንቅላቴ አልወጣ ብሎኝ ነበር እንደርሶ አይነት እናት እጅ ላይ እግዚያብሄር ስለጣላት ግን በጣም እግዚያብሄር ይወዳታል በምታረገው እርምጃ ልክ እየተከተለ ይጠብቃት ነበር እማምዬ ብርርርርርርርክ በሉልኝ ባላውቆትም እወዶታለሁ የእግዚያብሄር መልክተኛ ኖት።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +8

    እንዴት ደስ ይላል ፈገግታዋ እራሱ ተመለሰ በመጀመርያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቀጥሎ ግን ከምንም በላይ አሰሪዋ በጣም መልካም ሴትና ልበቀና ነች መልካም መስራት ለራስ ነው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈልሽ እዮሃ ሚድያ ክብር በሉልን ሚልክያስ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ባጠቃላይ ጥሩ ተባረክ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 роки тому +2

    አንቺ የተባረክሽ ሴት ዘርሽ ይለምልም !ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️ ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ንፁዎች ስለሆናችሁ ለልጃችሁ ጠባቂ እግዛብሔር ከጥሩ ሰዎች አጋጠማት

  • @selama936
    @selama936 2 роки тому +16

    A person like this lady inspires me not to give up on human race. May God bless you and your family for all you do for this vulnerable girl. I like the happy ending.

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 2 роки тому +9

    ዋእው ደእስ የሚል ዜና ነው ።እኛ እናት ትልቅ ስራ ነው የሰሩት የክርስትናን በተግባር የተረግሙ እናት እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተስቦ ይሁንሎት ሚዲያውን እናመስግናለን ስለ መልካም ስራቹ ይህ ልጅ የምልክት ትምህርት ያስፈልጋታል መቼም ክንግዲህ ግጠር እትቀመም ።

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 роки тому +7

    ያስጠጎት እች እናት በጣም ልትመሰግን ይገባተል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣት
    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ከቤተሰብሽጋ አገናኘሽ በጣም ነው አንጀቴን ያባላችኝ

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 2 роки тому +11

    ደስ ብሎአታል እግዚአብሔር ይባርካት አሰሪዋም

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል አሁንም ለዚህ ሁሉ እናት ቀጣሪዋ እውነት ክርስቲያን ናችሁ በናንተ አድርጎ አገናኛት። እዮሐ እናመስግናለን

  • @raami-h3i
    @raami-h3i 2 роки тому +21

    ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ ፈገግታዋ 🥰🥰

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 роки тому +12

    እናት ኣላህ ያኑሮት ዕድሜ ከጤና ጋር ይለግሶት ቤተሰቦን ኣላህ ይባርክሎት

  • @አሜንደረጀ
    @አሜንደረጀ 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስስስስስስ አለኝ
    ያሳረፏት ሴት በጣም መልካም ናቸው እግዜአብሔር በድሜ እና በጤና ይጠብቃቸው!!!

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому +2

    ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ!!!ይህን ቤተሰብ ሕይወት ኑሮአቸው የነሱ የሆነው ሁሉ ይባረክ!ሚኪ እናንተም በመልካም ሥራ ሁሉ ትረፉ!!!

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 роки тому +3

    እንደዚህ አይነት ጥሩ ሰው አሀገራችን ላይ በብዛት ቢኖር ና ቢረዳዳ የተቸገረ ሰው አይኖርም ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጣቸው

  • @manycell9813
    @manycell9813 2 роки тому +6

    እድሜና ጤናን ያድለላቸው እናታችን የኔ ወድ ከርታታ ትምህርቶን መቀጠል ብትችል አሪፍ ነው በተቻለ መጠን ደሞ መሰማት የሚችሉ አስተርጎሚ ተደርጎ ፍላጎቶን ጠይቆ መርዳት ቢቻል መልካም ነው

  • @ሩሐማየማርያምልጅእትዮ

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    ልጅቷን ተቀብለው ላቆዩና ለዚህ ላበቋት እናት ክብረት ይስጥልን!

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 роки тому +7

    አልሀምዱሊላህ ቤተሰብሽን አገኘሽ ውዷ እህቴ በጣም ነው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ውድ እናቴ ይችን ምስኪን ሴት ስትረዳሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 2 роки тому +15

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል!.... አንድ ቀን ደግሞ አንደበቷን ከፍቶ በራሷ አንደበት ማዳኑን ትመሰክራለች!!!

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 роки тому +6

    ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው ለናታችንም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቤተሰቦችዋም እንኳን ደሳላችሁ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ይህን ያደረጉ እናት በጣም መልካም ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደስ ኣለን የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንካን ደስ ኣለን ኢዮሃ እናመሰግናለን እናታችም እድሜ

  • @rachelm5268
    @rachelm5268 2 роки тому +4

    እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት ዘመኑት ይባረክ ሰመያዊ :ምድራዊ በረክት ይባርኮት :
    እንደ እርሶ እናት (ሰው) በኣገራችን መከራ የሚባል ኣይወርድም : በእውነት እርሶ የጌታ ወንጌል የተረዱ እናት ኖት : ጌታ በሁሉም ነገር ይባርኮት :: እኔ ኤርትራዊት ነኝ በኤርትራ እና በ ኢትዮጵያ እዚ ፍቅር ጠፍቶል :ከሚባለው በላይ ደስ አለኝ::
    ልጅታ ብዙህ ደገፍ ያስፈልጋታል (በሜድያ ሀገዝ ቢጠየቀላት) ቆንጆ ነው የዚ ኣለም ገንዘብ ያላቹ ኣግዛትትትትት

  • @እስጢፋናክብር
    @እስጢፋናክብር 2 роки тому +4

    እሰይ የኔ እናት በልጆችሽ አግኚው እማ ከልብሽ እናት ነሽ እህቴ እንኳንም ከቤተሰቦችሽ በሰላም አገናኘሽ🙏🙏💖💖💖

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +2

    ምስጋና ያንስዎታል እናቴ እጅግ በጣም መልካም እናት ነዎት ሀገሬ ኢትዮጵያ በእርሶ አይነት እናት ነው የምትመሰለው እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 роки тому

      ተባረኪ የኔ እህት አባባልሽ አስለቀሰኝ አዎ ኢትዮጵያ በእናትና በፍቅር ትመሰላለች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +2

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመሰገን !!! እሰይ ተመስገን የሚመሰገኑ ናቸው እሳቸውም እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው ።

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ

    አልሃምዱሊላህ ሰጦታህ ብዙነዉ ፈጣሪየ
    ማየቷ ራሱ ትልቅ ፀጋነዉ
    እንኳን ከቤተሰቦቿ ጋር አገናኛት
    እንኳን ደሰሰሰሰ አላችሁ ትልቅ ነገር ነዉ ይሄ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ለልጆቾ ያቆዬት በሰላም በጤና

  • @danielkidane4527
    @danielkidane4527 2 роки тому +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ተቀብለው በሰራተኛነት ሊያኖሯት አስበው በማዘን እንደ ልጃቸው ተንከባክበው ይዘው ከቤተሰቦቿ ጋር ላገናኟት እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደሳቸው ይብዙ ቤተሰቦቿም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +1

    ቃሉን የሚያቅና የሚያከብር ሰው ስራው ልክ እንደዚ ነው እማማ ጌታ ዘመኖት ይባርክ ሰው የዘራውን ያጭዳል ከዚበላይ ከፍ ያርጎት 🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +7

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому

    እደዚህ አይነት ሠዎችን በዚህ ዘመን ሥላሣዬሆን እናመሠግንሀለን አምላኬ ማሚዬ እድሜሽ ይለምልም ❤

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 роки тому +2

    እውነት የዚች ልጅ ሁኔታ እንደ እኔ ያሳሰበው እስቲ በላይክ ልያችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን 🙏 እናት በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እውነት ቅርብ ከሆነ መጥቼ እቅፍ አድረጌ ብስምሽ ደስ በላኝ 🙏🙏🙏ቤተሰቦቻም በጣም መልካም ልብ አላቸው ምንም መጥፎ ሰው ሳያጋጥማት ማግኘታቸው ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለመናገር እናት የሆ ሴት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣር ክፉ እንዳይነካት በእርሶ ተመስሎነው የሰራው ቤተሰብም እንኩአን ደስ አላቹ

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia7264 2 роки тому

    እግዚአብሔር እንዴት ይውዶዎታል ይህንን ፈተና እንድታልፉ ያደረጉዎት። ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት አጋጣሚ ሲያጋጥመን መለኪያችን እንደሆነ ማወቅ አለብን።የሰው ልጅ የሚታየው በዚህ ነው ።የነሱም ቤተሰብ ታድለዋል ስንቱ በሚበላሽበት ሰዓት ከነክብሯ አስቀምጦ የእግዚአብሔርን አደራ መመለስ እይ ኢትዮጵያዬ እንዲህ ነበርሽኮ!!!እርስዎ ግን እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግሎት።

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ስለሁሉም ነገር ሀያሉ ልዑል እግዜአብሔር ይመስገን በምደስ ይላል እናቴ እንዳቱ አይነት መልካም ሰውን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @hikrah9408
    @hikrah9408 2 роки тому +4

    አልሃምዱሊላህ 🤲 በጣም ደስ ይላል እናታችንም በጣም መልካም ሰው ኖት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 роки тому +27

    በዚህ ክፉ ጊዜ እርሶን ጣለላት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab9642 2 роки тому +6

    ወይኔ የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት ትልቅ ስኬት ነው የእውነትም መመረጥ ነው።

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስይላል እዮሀ ሚዲያ ሁሌም እከታተላለሁ መልካም ስራ ነው የምትሠሩት እናታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 роки тому +2

    በጣም ደስስ ይላለ እውነት ኡዬሃ ሚዲያነም እናታችን እግዚአብሔር የሰጣችሁ
    እግዚአብሔር ይመዝግን

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል:: ያኖረቻት ሴትዮ በጣም ጥሩ ልብ ያላት ሴት ናት::
    አባት እናትና ወንድሞቿ ደስ ይላሉ:: አማርኛ በደንብ ይናገራሉ:: ቋንቋ መልካም ነው ማወቅ:: ከልጅቷ ጋር መግባባት ዪልተቻለው ቋንቋ ስለጠፋ እኮ ነው::
    በተረፈ ልጅቷን ትክክለኛ ለእሷ የሚሆን ትምህርት ቤት ቢያስገቧት ጥሩ ነው:: ምክንያቱም የሚግባባት የሚያዋራት ሰው ትፈልጋለችና:: ብዙ ሰዎች ስላሉ ትምህርት ቤት ማስገባቱ ልጅቷ በየጊዜው እንዳትጠፋ ይረዳቸዋል::
    የከተማ ሰው መልካም ነው አሉ አባባ:: ደስ ይላል::
    💚💛❤️

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 2 роки тому +1

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ለመላው በተሰቦችውት ይስጥልን በበረከት የተጥለቀለቀ ቤት ያድርግሎት እማምዬ የኔ ሩሩህ ቃላት ይለኝምማመስገኛ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +2

    ወይ ኡፍፍፍፍፍፍ..... ጌታ ሆይ ጠንካራ
    ሆድ ስጠኝ... መድሀንያለም.... አባቴ
    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
    😭😭😭😭…. መጀመሪያ ፈጣሪን
    አመስግናለሁ... ሲቀጥል...ድልድይ
    የሆኑትን እናት... እግዚአብሔር
    እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተስቦቻችው
    ይስጣችው ያውም በዚህ በከይሲ
    ዘመን.... ሲቀጥል... የልጅትዋ... ቤተስቦች... መገኘት በጣም ደስ... ይላል
    የ እግዚአብሔር.... ስራ እጅግ ... ድንቅ
    ነው .., እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️….💚💛❤️👈

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +1

    ዘመንሽ ሁሉ በመልካም መንገድ ያኑርሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አምላክ ዘርሽን ያለምልመው

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому +2

    የእውነት እዮሀ ሚዲያ ልዩናቹ የስቱን እባ አበሳቹ👍❤ በዚን ግዜ እደ እዚህ አይነት እናት ማግኘት በጣም ድቅ ነው ቡርትካንን በጥሩ ሁኔታ ተከባክበው አቆይተው ለነሠት ላባቷ ስላስረኩት እናት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል

  • @kidantube4742
    @kidantube4742 2 роки тому +18

    I’m so glad to find her family. God put her in good hand God bless you.

  • @ethiopianageryaslaemesheny134
    @ethiopianageryaslaemesheny134 2 роки тому +2

    በእወነት ለእናታችን እግዚአብሔር አርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዉትን አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    የኔ እናት የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ድቅ እናት❤❤❤❤

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 2 роки тому +9

    እናቴ ጌታ እየሱስ ይባርኮት

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому

    እውነት ነው የኔእናት እግዚያብሔር ይመስገን አንቺን መሰላል አድርጎ ከቤተሰቦቿ ስላገናኛት እኛም ደስ ብሎናል ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርከው🙏

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ 2 роки тому +1

    የኔ እናት የተባረክሽ የድንቆች ድንቅ ፈረሃ እ/ግ ያለሽ አንቁ አናትነሽ ቤትሽ በበረከት በደስታ በጤና ይሙላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 роки тому +6

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኝች እሠይይ

  • @ሌንሴየሸዋልጅ
    @ሌንሴየሸዋልጅ 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስን እንኳንም ቤተሰቦቿን አገኘች

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +14

    የዋሁ ገበሬ አርሶ ከመብላት ውጭ ደህና ልብስኳ አይሹም ለነፁሀኑ ህዝብ ስትል ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 роки тому

    እጅግ ትልቅ ክብር ይገባዎታል። ይሄን አይነት ደግነት እግዚአብሔር የሚወደው ነው። እጅግ በጣም አከብርዎታለሁኝ።

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 2 роки тому

    ተመስገን እልልልልልል እሰይ እንኳን ከቤተሰብሽ ተገናኘሽ ጌታ ድንቅ ስራ አድርጓል የነበረችባትም ሴት ዘመንሽ ይባረክ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እድሜና ጤና ይስጣት

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሲያድልሸ ፈጣሪን ከሚፈሩ የተባረኩ እናት ጋ ገጠመሽ ወይ ፈጣሪ በጣም ያሳሰበችኝ ልጅ ነበረች ወይ አዲስ አበባ ስንቱን ደግ ይዘሻል ክፉወች አራጆች ከደግ ሰወች ተማሩ።።።።።።።።

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 роки тому

    የኔ እነት እግዚአብሔር እድሜ ጤነ አብዝቶ ይሰጥሸ ተባረክ ዘርሸን ያብዘህ ❤️❤️❤️

  • @rozeag5510
    @rozeag5510 2 роки тому

    ማዘርዬ,ዘመኖት,ይባረክ,እንናተ,ቅን,ልብ,ያላቸውን,እናቶች,ያብዛልን

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 2 роки тому +2

    አዲየ የኔ ቅን እናት ይሄኮ የጸሎትሽ ፍሬ ነው የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому

    እሰይ ዬኔ እናቴ እንኳን ከሰንቱ ክፉ ነገረ ጠብቆ ለዚህ አበቃሽ እዮሃ ሚዲያዎች ፈጣሪ ብድራቱን በበጎ ነገረ ይከፈላችሁ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 2 роки тому +4

    ውይ እግዚእግዚአብሄር ይባርካቸው እግዚእግዚአብሄር ወደ መንፈሳዊና እግዚእግዚአብሄርን ወደሚፈሩ ሰዎች መራት አሁንም ቢሆን እዛው እነሱ ጋር እየተማረች እየረዳቻቸውም ብትኖር መልካም ነው እንደውም መጨረሻውን ጠብቄ የነበረው እነሱ ጋር ትሆናለች ብዬ ነበር

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    እልልልልልልልልልልልልልል ሰለሁሉም ነገር እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +1

    ያኡሚ፣ውነት፣ደግነትሽ፣አስለቀሰኝ፣ረጅምእድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥሽ፣ማሻአላህ፣በጣምደስይላል

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 2 роки тому +1

    ካገኙዋት ጋ ብትሄድ መልካም ነበር ጥሩ ደረጃ ያደርሱዋታል ብዬ አምና ለሁኝ ቤተሰቡዋን እዬጠዬቀች ሴት ልጅ በመሆንዋ እና መስማትን መናገር ስለማትችል ብዙ ልጆች ስላሉ ከስዋ በታች ዬነሱ አሳዳጊ ዬቤቱ ጣጣ ትጋራ ለች እኔ እንደ ሚመሰለኝ ተበሳጭታ እንደ ወጣች ነው ዬተረዳሁት ከናትዋ አለመስማማት ወይንም ደግሞ ከውንድሞችዋጋ ሄዳ ብትማር ዬተሻለ ይመስለኛልና ጌታ ከነዛ መልካም ሰዎች ያገናኛት ምክንያት አለውናነው

  • @susutube8062
    @susutube8062 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሠላም ተገናኙ😭😭

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክዎት::

  • @emeba951
    @emeba951 2 роки тому

    እሰይ ! እሰይ ! እንኳን እግዚአብሔር ረዳቸው እናቴ ጤናና እድሜ ይስጥዎት ! በዚህ አስፈሪ ጊዜ ልጅቷ ተጠብቃና አምሮባት በመሆኑ መታደል ነው፡፡

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 роки тому +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈ በጣም ነበር ያዘንኩት

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 роки тому

    ፈጣሪ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ክፉ አይንካሽ የተባረክሽ እናት