አረብኛ ተማሩ: 100 ቃላት በአረብኛ በ10 ርእሶች || Learn Arebic || تعلم اللغة العربية

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 20 днів тому

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን 💯 ጥሩትምህርትነው በተከታይይቅረብልን

  • @Tamer-tp3cx
    @Tamer-tp3cx 4 місяці тому +3

    እናመሠግናለን ወድሜ በጣም ጥሩሠዉ ነህ እኔከመጠሁ 4 ወሬ ነዉ እና አዳድ እመልሳለሁ

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 місяці тому

    አረበኛ ሆኖ በጣም ልዩነት አለዉ❤❤ እናመሰግናለን

  • @AbdurohmanNuru
    @AbdurohmanNuru 24 дні тому

    ጀዛከለህ

  • @FatimaFatima-kp3mw
    @FatimaFatima-kp3mw 11 місяців тому +1

    ይመቺህ አመሠግናለሁ

  • @አልሀምድሊላህ-ተ7የ
    @አልሀምድሊላህ-ተ7የ 10 місяців тому +1

    ሹክርን❤

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @TarikTlahon
    @TarikTlahon 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን ❤❤❤

  • @نعيمه-د4خ
    @نعيمه-د4خ 5 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እደ ሰወቹ ክፋት ቋንቋውም ክፉ አይደለም አልሀምዱሊላሂ ከመጣሁ 5ወሬን ጀመርኩ ግን አተ የምሰጠው ትምህርት ወላሂ ጠቅሞኛል በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 місяців тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ስለምታደርጉልኝ ማበረታታት ሁሉ አሏህ ጀዛችሁን አጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልኝ

  • @madina3828
    @madina3828 11 місяців тому +1

    ጀዛኽል ኽይር ያአኺ❤❤❤❤❤

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  11 місяців тому +1

      አሚን ሹክረን

    • @mekdeshabtamu6695
      @mekdeshabtamu6695 4 місяці тому

      ምን ማለት ነዉ ግን እኔ ግን አንዳንድ ቀላል የሚባሉት ናቸዉ እሚጠፉኝ

  • @مهرةالحوسني
    @مهرةالحوسني 11 місяців тому +1

    ጀዛከላ

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 2 місяці тому

    ما شاءالله جزاك الله خيرن ا🎉🎉

  • @Amina41999
    @Amina41999 Місяць тому

    Shukren shukren

  • @bayechTmariyam
    @bayechTmariyam 5 місяців тому

    እናመስግናለን በርታ

  • @ftff2963
    @ftff2963 4 місяці тому

    ሹክርን🎉🎉

  • @FatumaBeshr
    @FatumaBeshr 4 місяці тому

    ሽኩራን

  • @SainabP-qo2zz
    @SainabP-qo2zz 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @fatmqat
    @fatmqat 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @ZedMohammed-j7c
    @ZedMohammed-j7c 11 місяців тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አታብዛ ለመያዝ ያስቸግራል አና ደግሞ በቃ ለምልልስ ቢሆን ይገባል

  • @AminatAsfawAli
    @AminatAsfawAli Місяць тому

    ቈንጆ ትማህሮት ነው

  • @EdyyatHiyaru
    @EdyyatHiyaru 5 місяців тому

    shikuren yaeahi jezakela heyr amet honegn bzum aydelehu yani meredatu lay sayhon lememeles ykebdegnal gin bante kelam migeralgn nw languchun kefit jemre neber mwedew gin sagegnew alakm gra gebagn sewechgam aditnla kuankua sleneber tchegrealehu lememed ena lelam etebkalehu tnx

  • @SelamMola-h1k
    @SelamMola-h1k 3 місяці тому

    ቲክቶክ ሁሌ እዳወረድኩት ነው አድናቂህ ነኝ እስኪ ካላስቸገርኩህ
    የጆርዳን ቋንቋ ከዚህ ውስጥ ምን እዳለ ንገረኝ ❤

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 10 місяців тому

    ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉🎉

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 6 місяців тому

    እና አመሰግናለሁ

  • @Aminati157
    @Aminati157 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigiestDessie
    @TigiestDessie 5 місяців тому +1

    የት አገረ ቋንቋ ነወ ንገሩኘ እሥኪይ

  • @Jemalassen-k8o
    @Jemalassen-k8o Місяць тому

    ماشاآاله

  • @SofiasolomonSofiasolomon
    @SofiasolomonSofiasolomon Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WalidKadi-lj4cf
    @WalidKadi-lj4cf 8 місяців тому

    ሽክርን❤❤❤

  • @Aalmalsubaie..M
    @Aalmalsubaie..M 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @زيمو-ي9ز
    @زيمو-ي9ز 6 місяців тому

    አላህይሥጥህበጣምእናመሠግናል

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 місяців тому

      እኔም ስለምትከታተሉኝ ከልብ አሰመግናለሁ

  • @ZumraYimam-j7f
    @ZumraYimam-j7f 10 місяців тому

    ስለደመወዝ..ስራልን❤❤❤❤

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому +1

    فقت

  • @MalluL-g7z
    @MalluL-g7z 25 днів тому

    Wendme eyetemarku new amesegnalehu berta

  • @DesiLema-zc7vq
    @DesiLema-zc7vq 5 місяців тому +1

    🥰🥰

  • @SEIDHASSEN-dj2in
    @SEIDHASSEN-dj2in 7 місяців тому +2

    ወንድሜ በኦላይን እድታስተምረኝ እፈልጋለሁ ቁርአን አክትሜያለሁ ቋንቋውን መ ማር እፈልጋለሁ

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 8 місяців тому

    ዋው

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 4 місяці тому

    ሠላም ክብር ምሥጋና ይድረሥህ❤❤❤❤ግን??ሰያራ ፣ሰያራቱን ፣ሠያራቱን ሥንል ለብዙ ነዉ ወይሥ???💞💞🙏🙏

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola Місяць тому +1

    .ያተ ብቻ ነው የሚገባኝ

  • @BellaChaaban
    @BellaChaaban 9 місяців тому

    ትናት ለማለት እስኪ መቸም ማስቸገር ነው ስራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  9 місяців тому +1

      አብሽሩ የፈለጋችሁትን መጠየቅ ትችላላችሁ
      ትላንት ማለት በአረብኛ አምስ ነው

    • @BellaChaaban
      @BellaChaaban 9 місяців тому

      ሽኩረን በጣም ነው የማመሰግን እውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  9 місяців тому

      @@BellaChaaban አሚን አብሽሩ ችግር የለውም

    • @HvhGjhv
      @HvhGjhv 7 місяців тому

      አምሽ

    • @Desta-t5v
      @Desta-t5v 6 місяців тому

      እምባሬ

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp 11 місяців тому +1

    thank you bro❤❤❤🎉

  • @XxWw-yy3dq
    @XxWw-yy3dq 6 місяців тому

    ጣምነውየማመሥግነውእኔአድስነኝእናአርኛመናበገርአለልችልምቴክቶክላይነውያየሁህአላህእድሜይስጥህወንድሜ

  • @t...7446
    @t...7446 9 місяців тому +1

    የየት ሀገር ቋቋ ነዉ ሳዉዲያ?ዱባይ?መስር?ሉብናን...?

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  9 місяців тому

      የሁሉም ሀገር ነው ፉስሀ የሚባለው መደበኛ አረብኛ

  • @SelamMola-h1k
    @SelamMola-h1k 3 місяці тому

    የተለያየ ሀገር ቃንቃ ነው አይደለ ወንድማችን

  • @yeshiwork-p8y
    @yeshiwork-p8y 4 місяці тому +1

    የየት ሀገር ቋንቋ ነው እኔ ያለሁበት ጋር ምንም አይገናኝ

  • @RemFirst
    @RemFirst 11 місяців тому

    arbgnawun newu amargnawun yemnketelewu

  • @ZENEB3619
    @ZENEB3619 6 місяців тому

    ሰላም አሊኩም እኒም እቢብሉኛል ምን እደምሁን ግራገባኝ ወላሂ ማልቀስብቻ ነዉ ሁለት አመት ሙሉ ምንም አልመልስም ዱቃአርጉል😢😢😢😢😢😢😢

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 місяців тому

      አብሽሪ በመለማመድ ይመጣል

    • @NugestNugest
      @NugestNugest 5 місяців тому

      አይዝሽ እኔን አንድ አመት ሞላኝ ግን አልችልም ትንሽ ዉሰጁና አምጭዉ የመሳሰሉትን ብቻነዉ የማቀዉ ግን እንፀልይ ፈጣር ያቃል❤❤

    • @SamiraMohammed-fc9lm
      @SamiraMohammed-fc9lm 5 місяців тому

      Ayzoshi yene wd

  • @MartsM-x7l
    @MartsM-x7l 11 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @anshamohammed3088
    @anshamohammed3088 11 місяців тому +4

    ጀዛከላህ አኺ እኔግን ሳውዲ ሶስት አመተ አልገባኝ አለ ዱአ አድርጉልኝ ቋንቋውን በጣምነበር የምጓጓው ግን ምን ላድርግ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  11 місяців тому +4

      አብሽሩ በደንብ በቀላሉ እንማማራለን ዋናው መለማመድና በቅደም ተከተል መማር ነው

    • @maneahamadd
      @maneahamadd 7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @zab544
      @zab544 6 місяців тому +2

      5 አመት አልገባኝም አለኝ😂

    • @Sammmiirhamdd
      @Sammmiirhamdd 5 місяців тому +2

      😢😢😢እረኔአመቴምንልሁን

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 5 місяців тому

      እኔአልገባኝብሎ፤ጭራሽአረበኛበሞባይልሲናገሩ፤በቴሌቬዥን፥አይሰሙኝም፤መዳሜንእየደናቆረዉነዉየምሰራዉ፤እራሴስራዉንእያሰበሁነዉጂ፤ያለአማረኛ፤ሌላቋቋእቢብሎኛል

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому +1

    መክር سمخكزة❤❤

  • @WebenishTamire
    @WebenishTamire 9 місяців тому

    ❤❤❤👍👍,

  • @HAWA11-jc5tk
    @HAWA11-jc5tk 6 місяців тому

    ወሩንንገረንጠርየካቲትምንእደሚባል

  • @sayedahmada445
    @sayedahmada445 10 місяців тому

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 7 місяців тому

    ማሻላህ ለቤትህ አድሥነኝ ግን ሻሽ ኺማር አልክ ሂማር ሥድብ ነውኮ ነው ኺማር ሣናጠብቅ ነውደ የምንለው ነው ኺ እና ሂ ይለያቸውል

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  7 місяців тому +1

      ልክ ነሽ ግን ይህ በፉስሀ በሚባለው መደበኛው የአረብኛ አነጋገር ስለሆነ ነው

    • @مريم-ع9ث9ق
      @مريم-ع9ث9ق 7 місяців тому

      ሽኩረን

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому +1

    ዓክልበ ጨርቅ زوجتي سيء قرመዕሀፍىحتكك

  • @mesiqueen8585
    @mesiqueen8585 11 місяців тому

    Y Dubai arabigna nw?

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому

    قمصتሽምዝ

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому

    هناك فبراير ስልክ

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 11 місяців тому +1

    ቅልፍ

  • @milknbd
    @milknbd 5 місяців тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @QwAs-q1v
    @QwAs-q1v 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HshdE-p8h
    @HshdE-p8h 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TopuSado
    @TopuSado 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @maneahamadd
    @maneahamadd 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ZAMZAMAbdhul
    @ZAMZAMAbdhul 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @maneahamadd
    @maneahamadd 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @محمدالعتيبي-ر3ع1س
    @محمدالعتيبي-ر3ع1س 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Ekramseid-f1b
    @Ekramseid-f1b Місяць тому

    ❤❤❤